ችዝ በቤታችን አዘገጃጀት ቆንጆ የፒዛ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ችዝ በቤታችን አዘገጃጀት ቆንጆ የፒዛ #ጂብና አሰራር

Komentáře • 28

  • @Ihope-sr6oe
    @Ihope-sr6oe Před 2 dny +1

    Mashalla Mashalla tebark allah ejesh yebark abbo ye habesha lij🎉🎉

  • @Seblekefelegn-z4u
    @Seblekefelegn-z4u Před 2 měsíci

    ዋው ምርጥ ቺዝ በቃ መግዛት የለም።
    በርችልን የኔ ውድ❤

  • @MejenTube
    @MejenTube Před 5 měsíci

    ሰላም ለዚህ ቤት ያገር ሰው ጥሩ አሰራር ነው በርቺ ቤተሰብ

  • @ደሴ
    @ደሴ Před rokem

    ሰለም ሰለም ምዉድሽ ዋዉ ምርጥ አሰራር በርችልኝ ፈጠር ይጠብቅሽ በጠም ነዉ ምዉድሽ ክበርልኝ

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 Před rokem

    በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን ከውጭ በውድ ገዝተን ከምንጠቀም በቤት ውስጥ እንደዚህ አዘጋጅተን መጠቀም እንችላለን እናመሰግናለን የኔ መልካም

  • @OmeHayateTube
    @OmeHayateTube Před rokem

    ሰላም ሰለሰም ቦረነሰየ ውዴ እዴ ነሽልኝ እሙየ አህለን ወሳህለን እኮን ደህና መጣሽ በርች ቀጥይበት እሙ ማሻ አሏለ ማሻ አሏ ማሻ አሏህ እጂሽ የተባረከ ይሁን ውዴየ በርችልኝ ቀጥይበት ከልብ እናመሰጋናለን ላሳየሽን ችዝ አሰራር

    • @borena109
      @borena109  Před rokem

      አሜን ሰላም ነኝ አንች ሰላም ነሽ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 😘

  • @wadancraft2015
    @wadancraft2015 Před rokem

    Wow that’s looks amazing very helpful video sharing my friend 👍👍

    • @borena109
      @borena109  Před rokem

      በጣም አመሰግናለሁ ማማዬ 😘

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 Před rokem

    በርች እህት ጥሩ ሙያ ነው ያለሽ ወተቱ የላም ነው ወይስ አረብ አገር የምናቀው የካርቶኑ አይ አገራችን የማያልፈልን እኮ እንደዚህ ሆነነው የሰው ጢና የማያሳስባቸው ፍጡር ናቸው

  • @kidist-welete-mikael
    @kidist-welete-mikael Před 8 měsíci +1

    በጣም እናመሰግናለን ቆንጆ አድርገሽ ነው ያሳየሽን እጂሽ ይባረክ
    የዱቄት ወተት ይሆናል ወይስ

  • @tube-gn3mx
    @tube-gn3mx Před rokem

    የኔ ውድ ዋውውውው የምር የኔ ባለሙያ አድንቄሻለሁ ❤❤❤

    • @borena109
      @borena109  Před rokem

      በጣም አመሰግናለሁ 🥰🥰

  • @aajaj6908
    @aajaj6908 Před 7 měsíci +2

    ሎሚ ማዲረግ ይቻላልደ በአቸቶ ምትክ

  • @user-ce3lj1wr5e
    @user-ce3lj1wr5e Před 3 měsíci +1

    ሆምጣጤ ከለለ በሎሚ መስራት አይቻለም?!

    • @borena109
      @borena109  Před 2 měsíci

      ይቻላል ግን በረከት አድርጊው

  • @Helanfikir
    @Helanfikir Před 2 měsíci

    Thanks

  • @user-ev9hg1tg5l
    @user-ev9hg1tg5l Před 10 měsíci

    በጣም አናመሰግናለን ግን የኮምጣጤው መ ኑን ብትነግሪን

  • @BetiGetachew-gx1bk
    @BetiGetachew-gx1bk Před 3 měsíci

    በረዶ ቤት ባይገባስ ይሆናል

  • @SelamwarimoKonjo
    @SelamwarimoKonjo Před 5 měsíci

    ውደ ሎም ማድረግ ይቻላል አቸቶ ካጣን?

    • @borena109
      @borena109  Před 4 měsíci

      ትችያለሽ በዛ አርጊው ሎሚውን

  • @EdenSerawit
    @EdenSerawit Před 5 měsíci

    እየተበጣጠሰ ተቸገርኩኝ እህቴ

    • @borena109
      @borena109  Před 4 měsíci

      የተበጣጠሰው ነው የሚሆነው ግን በደብአዳምጪ ያልኩትን እህት

  • @fevengezahegn6601
    @fevengezahegn6601 Před 11 měsíci

    Enate mama wetet yhonal??

    • @borena109
      @borena109  Před 8 měsíci

      እና ከምን ነው የሚሰራው ከወተት ነው እኮ

    • @hananhassenhani
      @hananhassenhani Před 5 měsíci

      ማማ ወተት የ ሚባል የ ታሸገ ወተት አለ ጥያቄዋ እሱ ወተት ይሆናል ወይ ነው?