አለም በጉጉት የሚጠብቃቸው ሁለት የፍፃሜ ጨዋታዎች!!! እንግሊዞች ታሪክ ይፅፉ ይሆን? የዩናይትድ ዝውውሮች...

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 07. 2024
  • ዳዊትና በአካል
  • Sport

Komentáře • 36

  • @abbaakimilaa8395
    @abbaakimilaa8395 Před 25 dny +4

    እንግሊዝ ዋንጫውን አንስታ እነዛ ምርጥ እና እብድ የሆኑ የእግር ኳስ ውበት የሆኑ ደጋፊዎቿ የሚሆኑትን ባይ ደስ ይለኛል።

  • @AmanuelZemede
    @AmanuelZemede Před 25 dny

    go ahead we will expect the post match analysis from yours .

  • @ethiochelsea
    @ethiochelsea Před 25 dny +8

    ሁሴኖ ሌኪፕ የት ጠፋ ?

    • @HeloBreown
      @HeloBreown Před 25 dny

      የምስል ማስረጃ ከሌለዉ ፕሮግራሙ ብዙም ተፈለጊ አይሆንም።

    • @yenenehadamu5856
      @yenenehadamu5856 Před 25 dny

      😂

  • @yosefjosi9359
    @yosefjosi9359 Před 25 dny +1

    Merti leaug yesitegn england mashinef alebet enji bakal mn honhal.. From Asmera

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 Před 25 dny

    England 🏆🏆🏆

  • @Steven.24
    @Steven.24 Před 25 dny +3

    ዋንጫው የስፔን ነው ለማየት ይማርካል ተፈትኖ ያለፈ ነው ያማል ታዳጊ የመጪው አብሪ ኮከብ ነው 👑

    • @lukej2891
      @lukej2891 Před 24 dny

      ዘረኛቹ ጥቁር ጠሎችን ዛሬ ሲያለቅሱ ማየት እፈልጋለሁ። ድል ለአናብስቶቹ በጉጉት የምጠብቀው ኮፓ አሜሪካ ፋይናል ነው አሁን ላይ የአለም ምርጡ ኮሎምቢያ ነው ብል ማጋነን አይሆንም። ያበደ ጨዋታ ነው ድል ለኮሎምቢያ

  • @Kibromsew
    @Kibromsew Před 25 dny

    England 🇬🇧 2 - 0🇪🇸Spain 100% from Ethiopia 🇪🇹❤

  • @mikotube460
    @mikotube460 Před 25 dny +5

    ሁሴን ፍራንስ ሲመታ ጠፋ…. የእንግሊዝን መመታት እየጠበቀ ነዉ። ሳዉዝጌትን ለማጣጣል😅

  • @BiniyamSimon
    @BiniyamSimon Před 25 dny

    Huseno you are GOTE setetefa des ayelegneme sele kuase huleme ante awera

  • @temesgen4838
    @temesgen4838 Před 25 dny +1

    ዴቭ በአካል እንዴ ናቹልን የኔ ግምት የማንቼን እና የሱቲን እንደገመትኩት አሁንም እንግሊዝ 2 : 1 አሁን ግን በርግጠኝ ነት እውቅና ፈልጋለው ምክንያት ካላቹኝ ለእንግሊዝ ፈረንሳይ ቢሆን ይከብደው ነበር ስፔን ግን ስፔስ በደንብ የሚያገኙ ይመስለኛል። አሁንም እ መ ኑ ኝ

  • @MubarkeMuhamade
    @MubarkeMuhamade Před 25 dny

    Spain 🇪🇸

  • @genmo5881
    @genmo5881 Před 25 dny

    Men ayinet gemach neh ante koy endetnew English 20 Spain 80😢😢😢

  • @user-sd3sw8ev8g
    @user-sd3sw8ev8g Před 25 dny

    England, Arsenal, and manchester United Media!

  • @gebreyesustenagashawbayeh4492

    Watkins demands to start before as he is quick in decision to Saka and after 60 mts to Saka for he is good penalty player,!

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa6347 Před 25 dny +3

    ሠላም ውዶች
    ምን አገባን እኛ ስለ እንጊሊዝ ፣ ካልቻሉ ይቀጥቀጡ፡፡ ስፔን ቀፋፊ የጋርዮሽ ዘመን ሰዎች አስተሳሰብ ያላቸው ዘረኞች ያሉበት ሀገር ቢሆንም እንጊሊዞችም ሲሸነፉ ይሄን ካርድ የሚስቡ ናቸው፡፡ እንኳን ይሄን ስፔን የዣቪ ፣ ኢኔይስተ እና ሴስክንም ስፔን አልደገፍኩም፡፡ እኔ ከየትኛውም ቡድን ጥቁር ተጫዋችን በግሉ እደግፋለው፡
    አመሠግናለው

    • @user-sd3sw8ev8g
      @user-sd3sw8ev8g Před 25 dny

      Even black people are racist, to my wonder!

    • @user-sd3sw8ev8g
      @user-sd3sw8ev8g Před 25 dny

      Can you see a mesmerizing racist approach even in Ethiopia among different groups that instigate murder and promote genocide toward a group outside of a given community?

  • @lukej2891
    @lukej2891 Před 24 dny

    Vamos Columbiano

  • @YohannesKebede-dk7me
    @YohannesKebede-dk7me Před 25 dny

    England 🏆🏆🏆🏆

  • @biniamanbese5728
    @biniamanbese5728 Před 25 dny

    Vander Ga..has left

  • @helenemso32
    @helenemso32 Před 25 dny +1

    ያለ ሁሴን አሪፍ ነው ቀጥሉበት ሁሴን እግር ኳስ አያውቅም

  • @temesgen4838
    @temesgen4838 Před 25 dny +1

    ይቅርታ ተመልሼ መጥቻለው የኔ ሀሳብ ኬን በዋትኪንስ ምክንያት ተከላካዬቹ ወደፊት ጠጋ ብለው ስለሚጫወቱ ቤልጋሃምን ደሞ በጋላገር ለዚም ምክንያቴ። ሜዳ አካሎ ስሚጫወተ ለኔ ተመራጭ ናቸው ይመቻቹ

  • @ballekierafrano6802
    @ballekierafrano6802 Před 25 dny +1

    ፈረንሳይ የተሸነፈችው በምባፔ ምክንያት ይመስለኛል ሁሉም ተጫዋቾች ምባፔ ወይም ሞት ያሉ ይመስሉ ነበር ልክ ሄነሪ በአርሰናል የመጨረሻ አመት እንደታየው። እንግሊዝም ከኬን አምልኮ ከወጣች የተሻለ ነገር ታስመዘግባለች ብዬ አስባለሁ።

    • @KEDREDRIS-sy3bn
      @KEDREDRIS-sy3bn Před 25 dny

    • @henoktezera8903
      @henoktezera8903 Před 25 dny

      no ፈረንሳይ የተሸነፈችው በታክቲኳ ድክመት መነሻነት ነው ሁሌም አንድ አይነት የተጫዋች ምርጫ አንድ አይነት ታክቲክ ለውጥ ስላላመጡ ነው እንጂ ከምፓፔ ጋ ኮ የአለም ዋንጫ በልተዋል

  • @henok156
    @henok156 Před 25 dny

    ዳዊት ምነው ግን ሁሴን ጠፋ

  • @asafewteka3442
    @asafewteka3442 Před 25 dny

    በቃ ሁሴኖ የሚደግፈው ቡድን ከተሸነፈ አይመጣም ማለት ነው😂

  • @gscoud8613
    @gscoud8613 Před 25 dny

    ስለ ሳንቾ ጉዳይ ምንሼ

  • @TesfayeGirmaMoges
    @TesfayeGirmaMoges Před 25 dny

    ሲሸነፍ አሰልጣኙ አልቻለም ሲያሸንፍ አሰልጣኙ ድርሻው ዝቅተኛ ነው ትላላችሁ። ከኛ በላይ አዋቂ የለም ባዮች ታሳፍራላችሁ

    • @henoktezera8903
      @henoktezera8903 Před 25 dny

      foot ball ማየት የጀመርከው ከትላንትና ወዲያ ነው? መሆን አለበት እኔ 3 አመት አዳምጫቸዋለው ግልፅና ፍትሀዊ አስተያየት ነው ሚሰጡት ወይስ አንተ ምትፈልገውን ነገር ስላላወሩ ነው?

  • @user-sd3sw8ev8g
    @user-sd3sw8ev8g Před 25 dny

    It is a bosch wish! Do you support this England useless team, which plays none better than amateur football?