በቻናሌ ለመጀመራ ጌዜ ማመን አልቻልኩም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 59

  • @Zebu918
    @Zebu918 Před 6 měsíci +20

    ኢማን ከቻልሽ ከቻልሽ ለራስሽ ሱቅ ከፍተሽ አስረክቢ የምሬን ነው ያዋጣሻል

  • @lulutube885
    @lulutube885 Před 6 měsíci +3

    ኢማን ያች የተንቢ ለምለም ተብየዋ አንችና ፋሲካን ጠምዳ ይዛችኋለች ስማችሁን እያጠፋች ለነገሩ ሙስሊም ስለሆናችሁ ነው እንደ እሷ በሱሪ ራቁታችሁን ወታችሁ ስለማትለፈልፉ ነው እኔ ብቻ ልስራ እኔ ብቻ ልብላ እኔ ብቻ ታዋቂ እያለች ነው እናንትም ጥንካሬአችሁን አሳዩአት ጀግና መሆን አለባችሁ በሀቅም ስሩ ሙስሊም በሀቅ ሲሰራ ነው የሚያምርበት አላህም በሀቅ እንድነሰራ ነው ያዘዘን በሀቅ እንደምትሰሩም አምናለሁ ጠንክራችሁ አፏን አዘጓት ይች ለፍላፊ ሆዳም

  • @NameName-il2xw
    @NameName-il2xw Před 6 měsíci +1

    አሠለምአለይክምወረህመቲላሂወበረኬትሁ እንኳን ማአሻ አላህ ይጨምርልህ ኢማኒዬ የኔ ውድ

  • @wudatube7098
    @wudatube7098 Před 6 měsíci +2

    ዋአሌኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አንደ ነኝ ኢማንዬ በረቻ ኢንሻአላህ ለኔም በቅረብ ኢንሻአለህ ላአላህ ብዬ እወድሸለው የኔ ውድ እህት

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 Před 6 měsíci +4

    ኢማን ቢዲዮው ሁሉም በርቀት ነው የምትቀረጭው በደብ አይታይም የቃው አይነት

  • @user-uj2cg9fv9x
    @user-uj2cg9fv9x Před 6 měsíci +2

    ኢማን ዉዴ ለምለም በለቀቀችዉ ቪድዮ ኮመት ስር የተወሰነ ልጆች ኢማን ብር በልታኛለችብለዉ ስምሽእያጠፉ ስላሉ መልስ ስጫቸዉከቻልሽ!!!!!

    • @emantube1007
      @emantube1007  Před 6 měsíci +6

      የኔ ውድ ያወራ ሁሉ ሀቅ አለው ማለት አይደለም ዝም ያለ ሁሉም ወንጀለኛነው ማለት አይደለም እኔ አላህን ፈርቼ ለአሄራዬ ብዬ እንጂ ለሰው ብዬ ምሰራው ስራ የለኝም ምን አልባት የፈርኒቸር እቃ ያላቸው ልጆች ሊዘገይባቸው ይችላል ምክንያቱም የፈርኒቸር እቃ ጊዜ እና ጅህድ ስለሚያስፈልገው በጥራት ለማስረከብ አልፈልግም ያለ ብሩ ይመለስለታል አለቀ መቼም ለዚች መቼ ለቅቄያት እንደምሄድ ለማላቀው ዱንያ ብዬ አሄራዬን አላበላሽም አንድ አንድ ሰው ጠንካራ ስትሆኚ ስለማይወድ የንቺን ለመጣል ስምሽን ያጠፍል እና የማያቀኝ ቢያወራ አይደንቀኝም

    • @-rm4pu
      @-rm4pu Před 6 měsíci

      ​@@emantube1007 ሰውን ሳይሆን አላህነው መፍራት ኢሙቴ ዝበያቸው በርቺ አዳንድ ስግብግብ ሰወች ሞልተዋል አትስሚያቸው አላህ ከዚህ በላይ ከፍያድርግሽ በሀላል ስራሽ

    • @najata.medeyanajatamedeya2069
      @najata.medeyanajatamedeya2069 Před 6 měsíci

      Emina yaminenemi bere balata atakemi adada tegeseta yalilachawa zara tazo niga medisa yemisalichawali

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 Před 6 měsíci +2

    በርቺ ኢሚንዬ የኔ ሁብ

  • @user-pi6lk5ix4y
    @user-pi6lk5ix4y Před 6 měsíci +2

    የቡታጀራ እቃወች ጥራት አለው ማሻ አሏህ ተባረከላህ ምን ይደረጋል ተራራቅን

  • @roudatube267
    @roudatube267 Před 6 měsíci +2

    ማሻአላህ ኢማን በርቺ ጎበስ ❤❤❤

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 Před 6 měsíci

    ማሻአላ ውደ ደስይላል ማንኪያና ሹካው እንደውጪ ጠንካራነው

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 Před 6 měsíci +3

    የኔ እንቁ ኢማን

  • @user-fb6uj3is1l
    @user-fb6uj3is1l Před 6 měsíci

    አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ አሚ አህለን እኳን ደህናመጣሽልን አሚ እባክሽን ፋሲካን መልሻት ወላሂ የሰውሀቅ በልታ መቺም አያልፈላትም የሁንመስሎታል

  • @subscrid7822
    @subscrid7822 Před 6 měsíci

    በሪች

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 Před 6 měsíci +2

    በቃ ላይክ አድርጌሽ አለው ላይክ ላይክ

  • @user-zz2kr3vl6j
    @user-zz2kr3vl6j Před 6 měsíci +1

    ስወድሽ ኢማንየ

  • @abibaalkmal8551
    @abibaalkmal8551 Před 6 měsíci +1

    ማሻአላህ በርቺ❤

  • @Ekrutubetube814
    @Ekrutubetube814 Před 6 měsíci +1

    ኢመን ሰቅሽን ቀኒሺ

  • @OMUOmarYouTube
    @OMUOmarYouTube Před 6 měsíci +2

    የእማን ወደጆች ደሚሩኝ ስወደቹ❤❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉

    • @allhahakebre2638
      @allhahakebre2638 Před 6 měsíci

      እንደምሬሸሌን ቅድምየ አልቅሽ ክክክክክ

    • @allhahakebre2638
      @allhahakebre2638 Před 6 měsíci

      እንደምሬሸልን ቅድምየ አልቅሽ ክክክክክ

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube Před 6 měsíci

    አሰላም አለይኩም ውራህመቱላህ ውበረካቱ አህለን ኢማ 🎉🎉🎉🎉🎉ማሻ አላህህህህ

  • @redmird3180
    @redmird3180 Před 6 měsíci

    Masha allhi weda barechi

  • @wwmmwwmm7325
    @wwmmwwmm7325 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @user-pi6lk5ix4y
    @user-pi6lk5ix4y Před 6 měsíci

    አህለን ኢሙ🎉

  • @user-zx8fo2fj4h
    @user-zx8fo2fj4h Před 6 měsíci

    አህለን ማሻ አለህ በርች

  • @Ekrutubetube814
    @Ekrutubetube814 Před 6 měsíci

    አለህ የግዝሽ

  • @Sulhiya54629
    @Sulhiya54629 Před 6 měsíci

    ማሻአላህ በርቺ

  • @eeee121
    @eeee121 Před 6 měsíci

    እማን እቃ ማዛዚ እፋልጋለው

  • @user-pi6lk5ix4y
    @user-pi6lk5ix4y Před 6 měsíci

    ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ

  • @user-nr2zd7nn7e
    @user-nr2zd7nn7e Před 6 měsíci

    Brcchi alahe yagezsj

  • @user-ux5zy2to6s
    @user-ux5zy2to6s Před 6 měsíci

    Yezarew eka yelyal❤❤❤

  • @jemilamusa3882
    @jemilamusa3882 Před 6 měsíci +1

    በጣም ትቸኩያለሽ ስታወሪ ረጋ ብለሽ አስረጅን

    • @emantube1007
      @emantube1007  Před 6 měsíci +1

      ኢንሻ አላህ

    • @user-ye8ev5vl3x
      @user-ye8ev5vl3x Před 6 měsíci

      ​@@emantube1007 ሳቅሽንም ቀነስ አርጊው ባወራሽ ቁጥር አትሳቂ በክፉ እዳታይው

  • @user-zw7ku9lm1b
    @user-zw7ku9lm1b Před 6 měsíci

    ማሻአላህ

  • @user-ks8ur4qv2m
    @user-ks8ur4qv2m Před 6 měsíci

    ማሻአላህ❤

  • @user-ev5mb3un3t
    @user-ev5mb3un3t Před 6 měsíci

    የኔ ዉድ ጠፍተሻል

  • @SururSurur-xc6zv
    @SururSurur-xc6zv Před 6 měsíci +1

    በሰው ከምትገዢ ህቀቤት ሱቅ በረስሽ ለምን አትከፍችም በረስሽ ገዝተሽ ተስረክበለሽ

  • @eeee121
    @eeee121 Před 6 měsíci

    ቅበት ካታማ

  • @allhahakebre2638
    @allhahakebre2638 Před 6 měsíci

    ወሌኩምሰለም ወረህመቱለህ ዎበረከቱ

  • @user-dt7wx6nt8h
    @user-dt7wx6nt8h Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @FgyTy-ei5bp
    @FgyTy-ei5bp Před 6 měsíci

    አህላንኢመን🍓🍓 🍓🍓🍓🍓

  • @user-vl1nm9jy3t
    @user-vl1nm9jy3t Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤የትነዉ

  • @allhahakebre2638
    @allhahakebre2638 Před 6 měsíci

    እመን ሽትዎች ከነ መቀረብየ ስንትነዉ