Komentáře •

  • @AratAyena-v4j
    @AratAyena-v4j Před měsícem

    ውሸት በኣገሪቷ የመጀመሪያው ት/ት ቤት ኣይደለም። ትግራይን እንደ ኢትዮጵያ ካልቆጠራቹኋት በስተቀር የመጀመሪያዎቹ ት/ት ቤቶች ኣድዋ ኣካባቢ የነበረው ፍሬ ሞሞና እንዲሁም ኢሮብ/ዓሊቴና ኣካባቢ የተመሰረቱት ት/ት ቤቶች ናቸው