ዲሽታግና በጦቢያ መድረክ - ታሪኩ ጋንካሲ-ጦቢያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 05. 2021
  • ዲሽታግና በጦቢያ መድረክ - ታሪኩ ጋንካሲ

Komentáře • 207

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 Před 3 lety +113

    ይሄ ዘፈን ከተለቀቀ አመት አልፎት ነበር ። አንድ ትንሽ ልጅ ነው ዝነኛ ያደረገው ለልጁ እውቅናና ድጋፍ ይደረግለት !!!

  • @user-fc4hk6nd8v
    @user-fc4hk6nd8v Před 3 lety +36

    ዲሽታ ጊና ዘመኑ ያተ ነው በአድ ዘፈን ታዋቂ ያረገህ ኢትዮጵያንም ታዋቂ ዝነኛ ያርግልን!!!

    • @ethiopiasamira1259
      @ethiopiasamira1259 Před 3 lety

      ሙዚቃ 😑😃😂😂😂😂😂😂😂😂😂መዝሙር ነው

    • @eagle4452
      @eagle4452 Před 3 lety

      👍👍👍

    • @asrat7146
      @asrat7146 Před 3 lety

      እንዴ ሰዉ ቀወጠ እኮ

    • @ishitube2877
      @ishitube2877 Před 3 lety +2

      እድሜ ለትንሹ ልጅ አቡሽ ነው

    • @solomonyilma4759
      @solomonyilma4759 Před 3 lety

      ወንድሜ በዓለም ነው የታወቀው Akon ጠይቆታል አብረው ሊሰሩ!!

  • @bayewgirma5318
    @bayewgirma5318 Před 3 lety +21

    የተወዛዋዦቹ አለባበስ ይህን መድረክ አይመጥንም
    ሀይማኖታቸውን ጥለው በዘር ላበዱትን ዘርን አንደሀይማኖት ላመለኩ ወደ ፈጣሪያቸው እንዲመለሱ እንፀልይላቸው🙏
    10

  • @frezewde7438
    @frezewde7438 Před 3 lety +15

    ታሪኩ፡ በተፈጥሮ ፡ በራስ፡መተማመን፡ አለው👏👏👏

  • @luchia686
    @luchia686 Před 3 lety +9

    🙏💚💛❤️ we love you Tariku 💚💛❤️👏👏💕💕💕💕

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 Před 3 lety +15

    ታሪኩ በጣም እናመስግናለን:: ጥሩመልክትነው በተለይ በዚህ ስአት እኛ አንደኛ ለሚሉ ስዎች ማስተዋል ይስጣቸው

  • @Misneb
    @Misneb Před 3 lety

    እጅግ ታላቅ መልእክት ምናልባትም እንደ ዳዊት የወንጭፍ ድንጋይ፣ ጎልያድ ሆኖ ለዓመታት ሲያጨንቀን የኖረውን ጠላታችን ጎጠኝነትን የዘረረ ሊባል የሚችል። ታሪኩ ጋንኪሲ በስንትና ስንት መፃህፍትና ንግግሮች ስለ እኩልነት ከተባለው በላይ በአንድ ነጠላ ሙዚቃ ታላቅ ጀብዱ ፈፅመሃል። የህዝብ ጆሮ አደመጠህ፣ እንኩዋን ደስ ያለህ!

  • @Ghp7657
    @Ghp7657 Před 3 lety +15

    የባህል ልብስ የለበሰቺው በጣም ደስ ይላል ከሁሉም ትበልጫለሽ ❤🙏

  • @AmalAmal-mt2eg
    @AmalAmal-mt2eg Před 3 lety +3

    I love this song. Thanks Tairku.

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 Před 3 lety +34

    ዳንሰኖቹ ብዙም አይማርኩም አለባበሳቸው ባህላዊ ዘፈን ስለሆነ የመድረኩ ውበት ቀነሠ

  • @user-sh9ug9se2z
    @user-sh9ug9se2z Před 3 lety +34

    የተወዛዋዦቹ አለባበስ ይህን መድረክ አይመጥንም

    • @adamuabegaz512
      @adamuabegaz512 Před 3 lety

      ሙዚቃውን መልእክቱን የሰረቀ መድረክ ነው ድንቅ ባህላዊ መድረክ በዚህ በቀስተደመና የደመቀ ሲሰርቀው ለማየት ከማይፈቅዱት ብዙ ኢትዮጵያውያን እንደመር

  • @saratessema9064
    @saratessema9064 Před 3 lety +42

    ዳንሰኞቹ ከዘፈኑ ጋር አይሄዱም እንዲሁም አለባበሳቸው።

    • @siforamamo7724
      @siforamamo7724 Před 3 lety +2

      ትክክል ብለሻል እቡሽን ወይም ከዛው እነዛን ቆንጆ የደቡብ ሴቶች ከነ እለባበሳቸው ቢመጡ ሀሪፍ ነበር

    • @fekertam
      @fekertam Před 3 lety

      እውነት ነው አልቻሉትም ሁሉ ነገሩን አበላሹት እንደውም

    • @terefechterefechamanuel3648
      @terefechterefechamanuel3648 Před 3 lety

      አዎ ልክ ነሽ ለዚህ ዘፈን የምየስፈልገዉ አቡሽ ብቻ ነው ወይም የጊሽታግና አቡሽ ነው🙋🙋👼👼👼

  • @dodygebre7143
    @dodygebre7143 Před 3 lety +5

    የዳንግል ልጅ ፍቅራችን ያብዛል🙏❤️

  • @minty1188
    @minty1188 Před 3 lety +9

    እሰይ ደስ ይላል ። እግዚአብሄር ጎበኘው

  • @yoniman5994
    @yoniman5994 Před 3 lety +4

    የሴቶቹ አለባበስና ዳንሳቸው ምንም አብረው አልሄዱም ለመድረኩም አይመጥኑም ሌላው አንደኛ ምርጥ መልዕክት ያለው ሙዚቃ እግዛብሔር ኢትዮጵያን አንድ ያድርግልን 💚💛❤️

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Před 3 lety +21

    ሀይማኖታቸውን ጥለው በዘር ላበዱትን ዘርን አንደሀይማኖት ላመለኩ ወደ ፈጣሪያቸው እንዲመለሱ እንፀልይላቸው🙏

  • @maylii3452
    @maylii3452 Před 3 lety +1

    we love you Adam wendemachen Tariku!!! Dishta Gina Fetari Yamtalen!!

  • @redeityilma6635
    @redeityilma6635 Před 3 lety

    King of Ethiopian song 1st

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 3 lety +1

    ta Tareku tebarek
    Deshta gina !

  • @fekerachenafe3558
    @fekerachenafe3558 Před 3 lety +13

    የሴቱች መጨመር የዘፈኑን ውበት አጠፉት ከሚገባው በላይነሽ ይቀላሉ የምወደውን ዘፈን አሰጠሉኝ

  • @tigestwondemagegnhu1532

    Really For this music and musician he was nice place Thankyou

  • @etiyohagere5043
    @etiyohagere5043 Před 3 lety +1

    Das ylal melktum esum gin setochun min asgebachaw kasumga aihedum bichawin das yil naber saychemameru nachur arif naber

  • @abyssiniamedia7701
    @abyssiniamedia7701 Před 3 lety +4

    ኢትዮጵያን እሚወድ ብቻ ላይክ ያድርገኝ

  • @redeityilma6635
    @redeityilma6635 Před 3 lety

    Wooooooooooooo @Tareku I'm can't stop crying 💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @betrihaki3884
    @betrihaki3884 Před 3 lety +1

    I GAVE THIS VIDEO
    '' I LIKE ''

  • @githussmith5795
    @githussmith5795 Před 3 lety

    Does this song have an English title?

  • @bisratfanta3569
    @bisratfanta3569 Před 3 lety +33

    ጭፈራዉ ከዘፈኑ ጋር አይሄድም ቀሚስ ለብሳቹ ባህላዊ ብታረጉት ያምር ነበር

    • @edenhailu275
      @edenhailu275 Před 3 lety

      awo yebahili bidergu yebelete yamri neber👍🥰

  • @adamuabegaz512
    @adamuabegaz512 Před 3 lety

    በጣም ድንቅ የሙዚቃ ስራን በአሳፋሪ የመድረክ አቀራረብ መቅረቡ አሳፋሪ ትልቅ ነውር ነው ጥበብ ውበቷ አንድነቷ ነው መድረኩን ለባህላዊ መድረክነቱ እስከ ጨፋሪዎቹ ቢሰጡ መልካም ነበር !!! ጦቢያስሙ የከበደው እዳይሆንበት

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 Před 3 lety

    ዋው ታሪኩ አንተን እግዚአብሔር አከበረክ በሰወች ፊት እንደጠየከው

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 Před 3 lety

    Nice ዲሽታግና 👍ላይክ ሰብ

  • @talentworldwide9767
    @talentworldwide9767 Před 3 lety

    i love this music..but i dont get it the dancer?

  • @betmariam3696
    @betmariam3696 Před 3 lety

    Asekeyami dasegna lebese atewe asedabi hula

  • @teklebayiru5392
    @teklebayiru5392 Před 3 lety +1

    Let it be The song of The Worled የአለም የህዝብ መዝሙር አንዲሆን ጥረት ይደረግ

    • @kingsolomon9771
      @kingsolomon9771 Před 3 lety

      I am with you !definitely and hope 🙏 it will be!!!

  • @teddyasrat7437
    @teddyasrat7437 Před 3 lety

    what energetic Music it this?
    I am so nervous when I am watching this.
    I am cring too

  • @tesfaye7072
    @tesfaye7072 Před 3 lety +2

    It is a beautiful, educational healing song/ music, but it is sad I see some people are leaving in the middle of the play, it was disrespectful! God bless Ethiopia!🙏❤

    • @naizgiyemane8861
      @naizgiyemane8861 Před 3 lety +1

      It was the closing act for the night. so people wanted to beat the traffic that's all don't focus on small things just enjoy the play

  • @army-fr1td
    @army-fr1td Před 3 lety

    እናመሰግናለን ታሪኩዬ

  • @bobids5547
    @bobids5547 Před 3 lety

    Bewant betam konjo... Gobzzzzzzzz

  • @user-rd5cv1zc9j
    @user-rd5cv1zc9j Před 3 lety

    ታሪኩ ምርጥ ደናሾቹ ለመድረክ አይመጥኑ

  • @jamilehhome1237
    @jamilehhome1237 Před 3 lety +2

    ሠላም ለኢትዮጲያ ፈቅረ ለኢትዮጲያ

  • @fikreaha8263
    @fikreaha8263 Před 3 lety +15

    የወጣቶቹ እንቅስቃሴ ከዘፈኑ ጋር አልተግባባልኝም! ምን ለማስተላለፍ እንደፈለጉ ግልፅ አይደለም የበለጠ ማድረግ እየተቻለ የዘፈኑን እና የፕሮግራሙ ዋጋ አውርደውታል።

  • @asalifengida4998
    @asalifengida4998 Před 3 lety

    Tare magna. Jinka endih nech hullum befiker yeminoribat. Ante Masaya neh. Jinka is the domonstration of Ethiopia.
    Multiple tripe living in peace. We are Ethiopia. I would like thank you our hero Pro.Gebre Yintiso.

  • @Ghp7657
    @Ghp7657 Před 3 lety

    ❤❤❤

  • @lemafasil4800
    @lemafasil4800 Před 3 lety

    Misrake Terefe ( Misrakyeeeee you are yourself Ethiopia miss Ethiopia symbol of love unity. God bless you, always your programm is very interesting, your family is lucky being part of you )

  • @erimiasabebe190
    @erimiasabebe190 Před 3 lety

    ታሪኩ በጣም እናመስግናለን

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před 3 lety

    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kibiwotbiwot9977
    @kibiwotbiwot9977 Před 3 lety

    Love from 254🇰🇪🇰🇪

  • @shambelkebeda1404
    @shambelkebeda1404 Před 3 lety

    የሚያስማማን ይሄ ነው እስካለሁ ምፈልገው በምችለው ምታገልለት ማንነቴን አክብር ባህሌን አክብር ያንተን እንዳከብርልህ ከፈለክ ይሄ ያስማማናል ካልሆነ አይመቸኝም ለማንኛውም ታሪከክዬ እናመሠግናለን ለሰላም ስለዘፈንክ ማንም ሰላምን አይጠላም መንግስትን ተገን ከድርገው ህዝባችን ማይፈልገውን ስርአት ሊጭኑብን ሚፈልጉ አሉ ኦሮሞነቴን ባሕሌን ልታከብሩልኝ ይገባል እናንቴ የኔ እያንቋሽሻችሁ የእናንተን መጥቼ እንዳደምቅላችሁ አጠብቁ አንዳንድ ቅዠታሞች ፌዴራሊዝም ይቀጥላል በአግባብ ይከበር

  • @heregewoinenatuannafaki3686

    😍👍👌

  • @danielzerom4780
    @danielzerom4780 Před 3 lety

    ❤❤❤💙💙💙

  • @tensuhabtu4715
    @tensuhabtu4715 Před 3 lety

    wawawawaw brother ybzelh

  • @sameraesmal2668
    @sameraesmal2668 Před 3 lety

    🇪🇹👍👍👏👏

  • @fayzahmohamed408
    @fayzahmohamed408 Před 3 lety

    ❤💛💚❤💛💚❤💛💚

  • @adacommunication
    @adacommunication Před 3 lety +12

    ዲሽታ ጊና ዘመኑ ያንተ ነው::

  • @helentadesse2140
    @helentadesse2140 Před 3 lety

    ዲሽታ እረ የኢትዮጵያ ህዝብ እንፋቀራለን በሉት በእውነት እርስ በርሳችን ከተሳሰብን አገራችን ትልቅ ለውጥ ይኖራታል፡፡

  • @yafhagere466
    @yafhagere466 Před 3 lety

    yebahel yelbesechew betam arif new lelochu setoch ginderty dancers menaynet andeay mayhed negernew metasayun bahilawi danceroch behonu yeshal neber betam yastelalu setochu betam abelashetewutal yestekakel yestekakel yestekakel

  • @tigistkoyas7640
    @tigistkoyas7640 Před 3 lety +1

    ዳንሰኞቹ ምን ይሁኑ ብላችሁ ነው ዘፈኑን አበላሸሁት

  • @yonashenry6446
    @yonashenry6446 Před 3 lety

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mesfinmulgeta6060
    @mesfinmulgeta6060 Před 3 lety

    Long Live.

  • @enatealamhude270
    @enatealamhude270 Před 3 lety

    Esey enkwan das alak tasemaleky tewdedelek das yelale

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 Před 3 lety

    ዲሽታጊኔ ፍቅር!!!!!

  • @feventsehaye3595
    @feventsehaye3595 Před 3 lety

    ደስ ትላለህ

  • @betrihaki3884
    @betrihaki3884 Před 3 lety +2

    6:45 I REALLY HOPE TO SEE AND HUG TARIKU ONE DAY.
    I HOPE HE COMES TO ASMARA
    SELAM TO ETHIO-ERITREA, FROM ASMARA

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 Před 3 lety +3

    የታሪኩ ግጥሙስለገባን እውነቶችን ያዘለ ነው።

  • @user-si3sb1vd2z
    @user-si3sb1vd2z Před 3 lety +1

    የሴቶቹ ዳንስ ግን የማንን ባህል ወክሎ ነው?

  • @ethiopiayeneyene8265
    @ethiopiayeneyene8265 Před 3 lety

    በባህላችን በራሱ አካባቢ አለባበስስስስ ቢሆን ሞርርርርር ደስ ይላል ይታሰብበት ባህላችንንን እንናሳድግ

  • @seya-hh4jh
    @seya-hh4jh Před 3 lety

    አቅራቢዋ ላይ ኢትዮጵያዊነት ይታያል

  • @kelabemichel2754
    @kelabemichel2754 Před 3 lety

    Bande laye etiopian berbhirsbe bande hunocho bande laye hunachu seru deseylale egabhire yebarkachu

  • @leullyahgsf4876
    @leullyahgsf4876 Před 3 lety

    ዳንሰኞቹ መደነስ መወይም መጨፈር ከፈለጉ ከባህላዊ ጭፈራው ጋር መስማማት አለባቸው፡፡ በደንብ አድምጠውና ተለማማደው መደነስ ይገባል፡፡ በሌላ መድረክ ይህን ባይደግሙት መልካም ነው፡፡ እርሱም ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርበታል፡፡ መልካም ጊዜ ይሁንልህ፡፡

  • @user-bq7kx8dx5h
    @user-bq7kx8dx5h Před 3 lety +2

    ደናሾቹ ዘፈኑን አበላሹት ምን ይመስላሉ ክለብ መውጣት የለመዱ ሁሉ በዚህ ዘፈን እንዴት እንካን እንደሚደነስ እያቁም

  • @mariyamoman8995
    @mariyamoman8995 Před 3 lety

    እፍፍፍፍ ባየው እማጠግበው ሠውው

  • @diyadiya2573
    @diyadiya2573 Před 3 lety

    Min yargu yewucochunachewu dansuni yechaluti silezi mani kemani yansalinawu yebahil libisi bilebsuarfineberi

  • @feventsehaye3595
    @feventsehaye3595 Před 3 lety

    ምርጡ ኢትዩጵያዊኔቴ

  • @ka8782
    @ka8782 Před 3 lety

    ዳንሱ ምድነው እዴ

  • @kasmule200
    @kasmule200 Před 3 lety

    eyu chufa selam nw?

  • @zulfamuktar4333
    @zulfamuktar4333 Před 3 lety

    አንድነት አይንቱን ያብዛልን።

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq Před 3 lety

    Yesebesebewn le Eyu Chufa new yemiyasrekibew

    • @asrat7146
      @asrat7146 Před 3 lety

      ይመስላል አይሁንበት

    • @sefakemaltube8197
      @sefakemaltube8197 Před 3 lety +1

      የኢዪ ጩፌ ጦንቃይ አምላኪ ኡኮ ነው

  • @addiskassa5165
    @addiskassa5165 Před 3 lety

    We trying to copy for here is what happend, the song and the singer have such a great messages..the way the dancer...didn't suit with the songs....please! Next time training before you put it on tv. Good luck!!!

  • @queenaddis2003
    @queenaddis2003 Před 3 lety

    Dancegnochu sitasitelu

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 Před 3 lety

    ይቺ ነቺ ኢቶጲያ ስንሰባሰብ ነው የሚምርብን

  • @kokiyoutube2762
    @kokiyoutube2762 Před 3 lety

    አይ አበሻ ወገን እየሞተ ወገን ያረጠርጣል መሳቃ

  • @queenaddis2003
    @queenaddis2003 Před 3 lety

    Tewazawezachu zelizala nachu min yimesilalu

  • @betelhemelias1695
    @betelhemelias1695 Před 3 lety

    weyine ketewezawazochu wusit betam yemiwedishen lij silayewushe des alegn abo siwedishe yene ebidddddd

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 Před 3 lety +1

    ትክክል ነው ታሬኩ ዘር አያጰድቅም

  • @bekind8472
    @bekind8472 Před 3 lety

    ,የደናሾቹ አለባበስ ከነ ዳንሱ ዘፈኑን አበላሸው ባህል ይጠበቅ

  • @tibebuzeleke4531
    @tibebuzeleke4531 Před 3 lety

    ከፖለቲከኞች ንግግር በላይ የበለጠ ሙዚቃዊ ንግግር(music language)

  • @lucybelay9153
    @lucybelay9153 Před 3 lety +8

    ልጆቹን ትክክለኛውን የዙፈኑን ይባህል ልብስ ብታለብሷቸው ጥሩ ነበር ይሄ በጣም ልክ አይደለም

  • @asrat7146
    @asrat7146 Před 3 lety +2

    ወይ አዳም ወንድሜ ህዝቡን አቀውጠዉ

  • @Amen2116
    @Amen2116 Před 3 lety +1

    ጭፈራው ምክኒያታዊ አደለም ደናሾቹ ዘፈኑ ትርጉሙ የገባቸው አልመሠለኝም ያሳዝናል ። በባህላዊ ልብስ ለብሳ የመጣችው በቂ ነበረች ።

  • @tamdes4961
    @tamdes4961 Před 3 lety

    kmirtim blay new!!!!!!

  • @dawitgebre3819
    @dawitgebre3819 Před 3 lety

    ዳንሰኞቺ ምን እሰሩ እንደሆነ የሚያውቅ ካለ ??😟

  • @etiyohagere5043
    @etiyohagere5043 Před 3 lety

    ታሪኩ እንደስምህ ነህደስ የሚል እራሱን የሚመስል ጎበዝ ብሰላምህ ይብዛ ግን ሴቶቹ ባይጨመሩአሪፍ ነበር

  • @fanosleta3500
    @fanosleta3500 Před 3 lety

    ኤሬ ሰጋርም ይዛሬወ ኪሊብ ደሰ ሰለ

  • @GhGh-sx9gl
    @GhGh-sx9gl Před 3 lety +1

    አረ እባካችሁ የዘፈኑዉበት አጠፉት ዳንሰኞቹ ትክክል አይደሉም እደበሀሉ አቅርቡ

  • @omahahasan4054
    @omahahasan4054 Před 3 lety +1

    Fiqir dafa hhh Anta wandime usaa ihiteee

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 3 lety +2

    ere yesetochui betam yastelalu
    ye street girls, chfera kkkkkkkkkkkkk
    setu kibrun awardo endet rikash honowal Ethiopia ? yasazinal !

  • @woleyewtube1006
    @woleyewtube1006 Před 3 lety +1

    ባህል የጠበቀ አለባበሰ ለብሰው ጭፈራ ቢያቀርቡ ምነኛ ባማረ ባህል ቢጠበቅ መልካም ነው

  • @tibebedereje8941
    @tibebedereje8941 Před 3 lety

    tru mlekete nw des ymile zefen blahelaw cheferaw besera betame yameral ebakachehun eraschene enhune

  • @user-hp5bh3fh7w
    @user-hp5bh3fh7w Před 3 lety

    ይሄሠውየ ሣየው በደሥታ አለቅሣለሁ ለምድነውግን

  • @tizukonjo8931
    @tizukonjo8931 Před 3 lety +2

    ኤጭ ደናሽ አያስፍልግም ነበር