"የ15 አመቱ ብላቴና" አስገራሚ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 3,2019 © MARSIL TV WORLDWIDE

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 08. 2019
  • #SUBSCRIBE
    OUR YOU TUBE CHANEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
  • Zábava

Komentáře • 1K

  • @anatemesgen1170
    @anatemesgen1170 Před rokem +8

    ይህ ልጅ ከአንደበቱ የሚያወጣቸው ወርቃማ ቃላቶች ከወርቅ ይበልጣል ማለት ያንሳሉ። በእውነት እውቀቱ ከዕድሜው በላይ ነዉ ከውስጡ ትልቅ መንፈስ ቅዱስ አለ።
    ጤና እና እድሜ እንመኝለታለን ለመጪው ትውልድ ትልቅ ተሰፋ እና ራዕይ ነዉ ።

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +226

    ዮኒ ከዚህ በላይ ደሰታ ያለም ገና ብዙ ወጤት እናየዋለን እግዚአብሔር ይባርክህ ዮኒ ይህ የአንተ ፍሬ ነው ዮኒ ዘመንህ ይለምልም የኔ ማር እግዚአብሔር ይባርክህ እድግ ባባዬ 😍😍

  • @winnerwomen3205
    @winnerwomen3205 Před 5 lety +64

    ተባረክ የኔ አንበሳ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ። እውቀት ጥበብ ሞገስ ይጨምርልህ የአንተ አይኑቱ ጀግና ነው ሰይጣንን ዩሚያርበደብድልን።

  • @madiasemadiani2354
    @madiasemadiani2354 Před 5 lety +81

    አራ እንባ አቃተኝ ከዚህ የበለጠ ፀጋ ናዓ እዉቀት ይጨምርል እየሱስ 👍👍💕💕💕💕👏👏👏

  • @user-mv1md7tw5e
    @user-mv1md7tw5e Před 5 lety +3

    የዮን ፍሬዋች እልፍ አላፍ ይሆናሉ ገና ብዙ እናያለን ዮንዬ ተባረክልኝ

    • @betybetybassa5579
      @betybetybassa5579 Před 5 lety

      እየሱስ ሕይወት ነው የደሙ ፍሬ ነኝ እውነት ነው አሜን ዮንዬ 1ደኛ

  • @emeeme114
    @emeeme114 Před 5 lety +18

    እረ ኡኡኡ ዘራፍ ዘራፍ ባለራእይ ትውልድ ጌታ አበዛ ላሀገሬ ነብያት ጠቢባን የትንሽ አስተዋይ ምርኮ ሰብሳቢ ትውልድ ፈልቁአል ጌታሆይይይይ ምልክ አጣሁ ተባረክ አባ😥😥😍😍

  • @lydiahana5616
    @lydiahana5616 Před 5 lety +36

    ተመስገን አንተ ነህ ጥበብ የሰጠህ ቤተሰቡ ደስታቸው ብዙ ነው ጌታ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ብዛልን ጌታ በብዙ ፀጋ ያሳድግህ

  • @emenettesfaye9166
    @emenettesfaye9166 Před 5 lety +4

    ዉይ ዉይ እንዴት የተባረከ ጭንቅላት ነው በዚህ እድሜው ይህ ቀጥታ ከእግዚአብሔርም ነው ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ

  • @mariamtariq6739
    @mariamtariq6739 Před 5 lety +6

    ባባዬ ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍንሕ ጌታ ሰው አለው ኢትዮጵያ ተስፋ አላት ዮኒዬ ከዚሕ የሚበልጥ ደስታ ጌታ ይስጥሕ አንደኛ ነሕ❤❤❤❤ጌታ ይባረክ

  • @elsi1783
    @elsi1783 Před 5 lety +39

    ቃላት የለኝም ዮኒዬ 🙏🙏🙏🙏❤ሀገሬ ተስፋ አላት🇪🇹💚💛❤
    ዬኒዬ ተባረክ ❤❤❤❤😍

  • @cell7153
    @cell7153 Před 5 lety +115

    የኔ ቆንጆ አንተ አንደኛ ነክ ተባረክ
    ዮኒ እንኳን ደስ አለክ ፍሬ ስላየክ ደስ ብሎኛል

  • @emebettadesse8523
    @emebettadesse8523 Před 5 lety +19

    እኔ በራሴ አፈርኩ ጌታ ሆይ ገና ትውልድ ይነሳል ዮኒዬ ይሄ ያንተ ውጤት ነው ማሙሽዬ ተባረክ ጌታ ይጠብቅህ ከክፉ ሁሉ ይሰውርህ

  • @helenrebeca1247
    @helenrebeca1247 Před 5 lety +5

    የኔ ጣፋጭ ምን አባቴ ላርግክ አሳፈርከን እኮ አፍ አዘጋሄን እንደው ጌታ በምህረቱ ሸፍኖ በፀጋው ደግፎ ያሳድግህ ለላ ምን እላለሁ አባቴ ዘለዓለምክን ይባርከው ተባረክልኝ ውድድድድድድድ !!!

  • @samraabarra3940
    @samraabarra3940 Před 5 lety +3

    ዮኒዬ የልፋትህ ውጤት ፍሬህን ስላበላህ ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @yabiendkaseshtueb8299
    @yabiendkaseshtueb8299 Před 5 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሀለሉያ ሀለሉያ ሀለሉያ ሀለሉያ ሀለሉያ ጌታ አሉት ቅረታዎች ክብር ለጌታ ይሁን እውነት ገና ብዙዎች ስለወጡ እናያለንይ ጠላት ባንቴ ላይ ያወጀ ሁሉ አይሆንም ዮንዬ የትውልድ አባት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የኔ መልካም ሰው

  • @berhanehaleke4358
    @berhanehaleke4358 Před 5 lety +1

    አሜን ለትውልድና ለአገር የሚጠቅሙ እግዚአብሔርን የሚፈሩ ክርስቶስን ሊገልጡ በምህረቱ የተባረኩ በብዙ የትውልድ ፍሬ እየባረከህ ያለ ጌታ ይባረክ ዮኒዬ ከጌታ ቀጥሎ ለሰው ሳትታይ ለዚህ አገልግሎትህ ዋና የሆነችውን ባለቤትህን ዶዪን ጌታ በብዙ ይባርካት የሚረዱህ ሁሉ ይባረኩ

  • @genethailu4440
    @genethailu4440 Před 5 lety +3

    ወይኔ ጌታዬ ገና ብዙዎች ይነሳሉ የጌታን ቤት ሚያቀኑ መልካም ትውልድ ገና አለ አቤቱ አምላኬ ይህን ስላሳየኸኝ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን፡

  • @binibini9157
    @binibini9157 Před 5 lety +47

    እረ ሀገሬ ተስፋ አለሽ አረ ኡኡኡኡ እንዴት አስደማሚ ልጅ ነው ትልቅ ሙሁር የዋጠ ይመስላል ብቻውንማስ አይደለም 😅😅😅😅 ብቻ እንዳንተ አይነት ያብዛልን እንፋቀር ሙስሊም ብሆንም ማርሲ ውስጤ ነው

  • @tigisttekle4032
    @tigisttekle4032 Před 5 lety +2

    Omg የዚህን ልጅ መጨረሻ ማየት እፈልጋለሁ ኦ አምላኬ ዮኒዬ ከዚህ በላይ ስኬት የለም በውነት ከዚህ ብላቴና እጅግ ብዙ ነገር መማር እንችላለን !!

  • @eysusyadinaleysusgetanew4992

    Wowowowo
    የጌታ ስም ይባረክ ጌታ ሆይ ስም ይባረክ
    አንተ ብላቴና በጌታ ስም ፀጋ ይጨምራልህ
    አንተን የፈጠራ እግዚአብሔር ይመስገን
    ዮኒ ሁሉም በፍሬ እንደ ደስ ይበል ❤🇪🇹

    • @bibliasembalela3604
      @bibliasembalela3604 Před 3 lety

      Child of God, I don't know you in person but God knows you. God ministered to me in a revelation when I was on your profile to see things around you,I saw blessings but spiritual attacks holding onto them,in prayers,i saw a woman in the realm of the spirit monitoring and plotting delay in your life, with an evil mirror, and with a motive to destroy. But as I speak to you now her time is up, Render hand of favour with Anything you can afford or give to these motherless foundation (Godstime MOTHERLESS FOUNDATION) in kebbi state nigeria before 2DAYS with faith, as I Rise my hands towards heaven and pray for you they shall serve as point of contact wherever you are, you will receive double portion of grace to excel and total restoration of breakthrough in your life and in the life of your family. Ask for their acct details and help them call the MD in charge of the orphanage to get their details on (WhatsApp or call them now on +2348157025360) tell him I sent you. For it is not by might nor by in power but of the spirit saith the lord (zechariah 4:6). You shall testify to the Glory of God in your life.God bless you......

  • @user-cu8be6fn7o
    @user-cu8be6fn7o Před 5 lety +24

    የስጦታ እቃ በስጦታ መጠቅለያ እንደሚጠቀለል በውስጡም ምን እንዳለ እንደማይታወቅ አንተ ጀግና ታዳጊ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ሁለንተናህ ይሸፈን አለም እንዳታውቅህ እንዳታይህ በደሙ ለዘላለም ተሸፈን ውድድ ውድድ 🌷🌷🌷

  • @saradanielle2101
    @saradanielle2101 Před 5 lety +27

    አራ ኢየሱስ ጌታናው ታባረክ ሀብብ ስዎዲህ እድግ ባል ውውውውው ዮን ጌታ ይባረክ በጣም ጋርሞኛል ቂጣል ቂጣል 😭😭😭😭

  • @mirathhh1836
    @mirathhh1836 Před 5 lety +1

    አረ ጉድ ነው ውውው ዋውውውውውውው ኢየሱስ ጌታ ነው እዉነት እኔ በዳስታ ተሞልቻለሁ ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን ዮን እግዚአብሔር በእጥፍ ፍሬያማ ያድርግ ታበረክልን በእውነት የአንተ አገልግሎት ለሰው ሳይሆን ለጌታ የአቤል መሠዋት ይሁን ❤❤💖💖🍇

  • @mimilove7959
    @mimilove7959 Před 5 lety +13

    አቢዬ እግዚአብሔር ይባርክክ ዮኒ ስላንተ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እውነት አሁን መኖር ጀመርኩ!!!!።

    • @user-zt7fz3ki7g
      @user-zt7fz3ki7g Před 5 lety +1

      እንኳን ጌታ እረዳሽ።😍😍😢

    • @mimilove7959
      @mimilove7959 Před 5 lety

      @@user-zt7fz3ki7g አሜን ውዴ አመሰግናለሁ ❤

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 Před 5 lety +6

    አራ እንባዬን መቆጣጠር አቀታኝ ዮኒ የህ የንተ ፍሬ ነዉና ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ ብላቴናዉ እግዚአብሔር ያሰድግህ እውቀት ይጨምረልህ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +44

    ዮኒ አንደኛ እኮ ነህ ባባዬ አንበሳ በርታ የዮኒ ልጅ ነህ ለወጣት አንተ ምስክር ነህ

  • @mimishamimisha8178
    @mimishamimisha8178 Před 5 lety +17

    እሰይ እደግ መንገድህን ዘመንክን ሁሉ አምላክ ይባርክልክ ዘመንክ በቤቱ ይለቅ 💒

  • @mudinbereka8261
    @mudinbereka8261 Před 5 lety +1

    ቃል አጣሁት እግዚአብሔር ስሙ ከፍበል እዉናትም ዮንዬ ተባረክ የ ብዙ ወጣት ህዎት እየለመለመነው ያንተን ኑሮ ደግሞ እግዚአብሔር ያለመልማል

  • @kalabtsegaye2232
    @kalabtsegaye2232 Před 5 lety +10

    Believe or not this kid will be known all over the world his blessing will touch all ethiopians!

    • @bibliasembalela3604
      @bibliasembalela3604 Před 3 lety

      Child of God, I don't know you in person but God knows you. God ministered to me in a revelation when I was on your profile to see things around you,I saw blessings but spiritual attacks holding onto them,in prayers,i saw a woman in the realm of the spirit monitoring and plotting delay in your life, with an evil mirror, and with a motive to destroy. But as I speak to you now her time is up, Render hand of favour with Anything you can afford or give to these motherless foundation (Godstime MOTHERLESS FOUNDATION) in kebbi state nigeria before 2DAYS with faith, as I Rise my hands towards heaven and pray for you they shall serve as point of contact wherever you are, you will receive double portion of grace to excel and total restoration of breakthrough in your life and in the life of your family. Ask for their acct details and help them call the MD in charge of the orphanage to get their details on (WhatsApp or call them now on +2348157025360) tell him I sent you. For it is not by might nor by in power but of the spirit saith the lord (zechariah 4:6). You shall testify to the Glory of God in your life.God bless you...

    • @weyni-fx1jr
      @weyni-fx1jr Před rokem

      ልልላ

  • @matyzeleke5954
    @matyzeleke5954 Před 5 lety +4

    ጌታ ሆይ ስምክ ይባረክ ዬንዬ እግዚአብሔር እድሜና ቴና ይስትክ እንወድካለን ወድማችን ስቶታችን ነክ 👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍

  • @tesmen3278
    @tesmen3278 Před 5 lety +21

    ምትገርም ሊጅ ነህ ጎይታ ኣብዝቶ ጸጋ ይስጥህ ተባረክልኝ

  • @amethiopianandiloveethiopi6459

    ዋው የእውነት ለዚች ብላቴና ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ በማስተዋልና በጥበብ ያሰድገው ዮኒ ዘመንህ ይባረክ❤❤💯✅

  • @kiyawed4225
    @kiyawed4225 Před 5 lety +8

    በየሱሰም እኔ ተገርሜያለው ለዚህ ብላቴና 👈👌
    ዮኒ ሁሌም ሰውን ያሰደምማል ዛሬ ደሞ በልጁ እሱም ተደምሟል OMG ይገርማል ጌታ ሆይ ሰምህ ይባርክ

  • @user-fu3vq4jg3b
    @user-fu3vq4jg3b Před 5 lety +10

    Yene konjo egzyabher yasadgih

  • @user-mz3wv6cu7o
    @user-mz3wv6cu7o Před 5 lety

    ውውውውውው አቤት ማዳኔ ዓለም ክርስቶስ
    እድሜ አይጋድብ እግዚአብሔር ሆይ ስም ይባረክ uuuuuuuuuuuu ዮንዬ ዘማንህ ይባራክህ ታባረክ
    ጌታ ያሳድገህ ቤለቴና
    ምን ሊባል ለዚህ ጌታ ቃላት የላኝም

  • @berhanehaleke4358
    @berhanehaleke4358 Před 5 lety

    የኔ ቆንጆ ቸርዬ አንተ የምትገርም ብላቴና ለትውልድ በሚደንቅ ህይወት ያስነሳህ ጌታ ይባረክ ዮኒ ዘመንህ ይባረክ በብዙ እጥፍ ፍሬ የባረከህ ይባረክ ዮኒ እንዴት እንደምንሳሳልህ በጣም ነው የምንፀልይልህ ተባረክ

  • @sudansudan2790
    @sudansudan2790 Před 4 lety +4

    I am from orthodox church. U know I'm staying in Dubai from last year all most i know ur program u r really helpful. God bless you to get all Your dreams to come true anyone's if he can change his life we must listen our heart. God bless you!!!

  • @hermelaelias4016
    @hermelaelias4016 Před 5 lety +6

    Bless the Lord oh my soul ... oh my soul
    I worship your holy name
    Hallelujah... how grate our God!

    • @bibliasembalela3604
      @bibliasembalela3604 Před 3 lety +1

      Child of God, I don't know you in person but God knows you. God ministered to me in a revelation when I was on your profile to see things around you,I saw blessings but spiritual attacks holding onto them,in prayers,i saw a woman in the realm of the spirit monitoring and plotting delay in your life, with an evil mirror, and with a motive to destroy. But as I speak to you now her time is up, Render hand of favour with Anything you can afford or give to these motherless foundation (Godstime MOTHERLESS FOUNDATION) in kebbi state nigeria before 2DAYS with faith, as I Rise my hands towards heaven and pray for you they shall serve as point of contact wherever you are, you will receive double portion of grace to excel and total restoration of breakthrough in your life and in the life of your family. Ask for their acct details and help them call the MD in charge of the orphanage to get their details on (WhatsApp or call them now on +2348157025360) tell him I sent you. For it is not by might nor by in power but of the spirit saith the lord (zechariah 4:6). You shall testify to the Glory of God in your life.God bless you..

  • @user-nc1ss1kh4g
    @user-nc1ss1kh4g Před 5 lety

    Woooooooow yebzalk kezim belay tibeb mastawel ychemerlh!! Yoniye betam enwedhalen

  • @kokebekokebe8948
    @kokebekokebe8948 Před 5 lety +1

    ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን ከፍታህ ይጨምር እደግ ዮኒ የተባረክ ብሩክ እኮነህ እግዚአብሔር በአንተ የጀመረውን ስራ ከፍጻሜ ያድርስ .

  • @user-pk2fb7yl5p
    @user-pk2fb7yl5p Před 5 lety +4

    Wow ምን አይነት የበሰለ ልጅ እግዚአብሔር ለራሱ ያጨው ደጋግሜ 4 ጊዜ ብሰማው አልጠገብኩትም በቃ ኡፍፍፍፍፍፍፍ😍❤❤❤❤❤
    አዳሜ ቴሌ ግራም ላይ ድዷን ታሰጣለች 😂😂😂😂 ዮንዬ ሰው አለክ ወጣት አለክ ውስጤን ነው የነካኝ ። እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ በደሙ ይሸፍንህ ።

  • @user-zt7fz3ki7g
    @user-zt7fz3ki7g Před 5 lety +9

    ወይኔ ጉዴ🙊🙊ካንዱ አፕልኬሽን አንዱ እየዘለልኩ ምንም ሳልሰራ በራሴ አፈርኩ😓😓የኔ ማር ባገኝህ ደስ ይለኛል አሁንም ጌታ በሞገስ በጥበብ ያሳድግህ😍😍ብርክ በል።🙌🙌🙌🙌🙌

  • @mademandefro5421
    @mademandefro5421 Před 5 lety

    ዮኒ እድለኛ የወንጌሉ ባለሀደራ ትውልድ. ለይ መልካም ዘርን የምትዘራ የተወደድክ ተዘርቶ ብቻ አልቀረም ይሀው በቅሎ አድጎ አየነው በእንባ እራሴን መፈተሽ ጀመርኩኝ የት ጋ ነው ያለውት ብዬ ጌታ በስራ ላይ ዳቢሎስ በወሬ ለይ የሚገርም የሚጨምር የጌታ አብሮነት ካንተ ጋ እንዳለ ይናገራል ተባረከሀል ውድድ ዮኒ አንደኛ

  • @martamarta2095
    @martamarta2095 Před 5 lety +1

    Tebarekkk bebizzuu yene konjo

  • @senaitsenait1312
    @senaitsenait1312 Před 5 lety +3

    በጣም ነው የተገረምኩት ሥለዚህ ልጅ እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ

  • @yesuwabasista384
    @yesuwabasista384 Před 5 lety +16

    Indeed there is hope for 🇪🇹 Yoni God bless you abundantly!

    • @bibliasembalela3604
      @bibliasembalela3604 Před 3 lety

      Child of God, I don't know you in person but God knows you. God ministered to me in a revelation when I was on your profile to see things around you,I saw blessings but spiritual attacks holding onto them,in prayers,i saw a woman in the realm of the spirit monitoring and plotting delay in your life, with an evil mirror, and with a motive to destroy. But as I speak to you now her time is up, Render hand of favour with Anything you can afford or give to these motherless foundation (Godstime MOTHERLESS FOUNDATION) in kebbi state nigeria before 2DAYS with faith, as I Rise my hands towards heaven and pray for you they shall serve as point of contact wherever you are, you will receive double portion of grace to excel and total restoration of breakthrough in your life and in the life of your family. Ask for their acct details and help them call the MD in charge of the orphanage to get their details on (WhatsApp or call them now on +2348157025360) tell him I sent you. For it is not by might nor by in power but of the spirit saith the lord (zechariah 4:6). You shall testify to the Glory of God in your life.God bless you..

  • @betelhem9247
    @betelhem9247 Před 5 lety

    ዮኒዬ ብር ክ በልልኝ አንተ እንደዚህ ብላቴና ብዙዎችን ስለምታፈራ እያፈራክም ስላለ ደስ ይላል ኡፋ ዘመን መጣልን እየሱስዬ አንተኮ ታላቅ ነክ ትውልድ ከጨለማ የምን ጠቁ ስላሉክ አባቴ አመሰግንካለሁ

  • @getaselamenarefiteamenamen1761

    WWawwwwwwwww እግዚአብሄር ለክብር ቀርፆ ያለየህ ተውልድ ያድርግህ ዘመንህ እንደ ዳዊት በቤቱ ይለቅ።

  • @addiswoled6526
    @addiswoled6526 Před 5 lety +30

    ጌታ ዪባርክ አንተብላቴና ገና ለምድር በረከት ነክ ወዪ ዘንድሮ ሲጣን ጉድ ፈላበት

  • @habibayebetesbetenafaki2055

    Wow fetari yasadige yoni gana bezu enimaralen tebareku esti yonen enbarkew hulachenim fetar yebarki

  • @trezaboshe1497
    @trezaboshe1497 Před 5 lety +1

    ዋው ጌታ ሆይ ሰው አለህ በዘመናት መካከል ስምህ ይባረክ ዮኒ እንኳን ጌታ ረዳህ

  • @deginettube2585
    @deginettube2585 Před 5 lety

    እኔ ምን እንደምል አለዉቅም በጠም ድንቅ የእግዝሀብሔር ስራ ነዉ ዮኒ በሙሉ ልቤ ተበራክ ብየሀለሁ ዘመንህ ይለምልም ዮኒ
    ልጁ ለይ የኢየሱስ እጅ ከለለ ትሁን እደግ በብዙ ተበራክ 💖💖💓💖💓💖💓

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 Před 5 lety +15

    ዋጥ ዌጥ ሚገርም ነው ዮኒዬ ፍሬያማ ሆነሃል ክብር ለጌታ ይሁን ደስ ብሎኛል

  • @user-di5qz1xp1i
    @user-di5qz1xp1i Před 5 lety +12

    Bless the Lord 😍
    o My Soul Omy Soul Worship His Holy Nam Sing Like Never befor O My Soul Worship His HOly Name Yoni You are blessed 😍😍😍😍👌👏👏👏👏👍

    • @bibliasembalela3604
      @bibliasembalela3604 Před 3 lety

      Child of God, I don't know you in person but God knows you. God ministered to me in a revelation when I was on your profile to see things around you,I saw blessings but spiritual attacks holding onto them,in prayers,i saw a woman in the realm of the spirit monitoring and plotting delay in your life, with an evil mirror, and with a motive to destroy. But as I speak to you now her time is up, Render hand of favour with Anything you can afford or give to these motherless foundation (Godstime MOTHERLESS FOUNDATION) in kebbi state nigeria before 2DAYS with faith, as I Rise my hands towards heaven and pray for you they shall serve as point of contact wherever you are, you will receive double portion of grace to excel and total restoration of breakthrough in your life and in the life of your family. Ask for their acct details and help them call the MD in charge of the orphanage to get their details on (WhatsApp or call them now on +2348157025360) tell him I sent you. For it is not by might nor by in power but of the spirit saith the lord (zechariah 4:6). You shall testify to the Glory of God in your life.God bless you..

  • @Nardi819
    @Nardi819 Před 5 lety

    oh ሀሌሉያ አሜን እንኳን ተወልዳክ እግዚአብሔር የሰድግ ። ዮኒ በእውነት ተበረክ ዘመንክ ዘለላምክ በእየሱስ ስም ይበረክ

  • @damileseyfu2529
    @damileseyfu2529 Před 5 lety

    ቸርነት ቤተክርስቲያንንና ሀገርን የሚረከም ዮኒ የወለደው መልካም ወጣት ተባረክ

  • @sakonjogak7454
    @sakonjogak7454 Před 5 lety +15

    ምንም ቃላት የለኝም በቃ ኢቲዮጲያ ሰዉ አላት አቤት እዉቀት እግዛአብሔር ጨምሮ ጨምሮ እዉቀትን ይጨምርልሕ

  • @ደሴ
    @ደሴ Před 5 lety +5

    ጌታ በጥበብህ በእወቀትህ የሰድግህ

  • @naniy9579
    @naniy9579 Před 5 lety

    አሜን አሜን ተባረክ ይሄንን ሰላየን ገና ይወጣሉ ወንጌል ይለወጣል ኢትዮጵያ የመግብኛዋ ዘመን መጣ ጌታ ሰሙ ይባረክ አሜን አሜን 🙏🙏

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 Před 5 lety

    ዮኒዬ ፍሬህን እያየህ ነው ጌታ ይባረክ ትውልድማ አለ ኢትዮጵያ ተስፍ አላት

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b Před 5 lety +3

    ዮኒዬ ተባረክ ይሄ ገና ጅማሬ ብዙ ፍሬ ታያለህ ባንተ ስላለው መልካም ፀጋ ጌታ ይባረክ

  • @ritarita5952
    @ritarita5952 Před 5 lety +8

    እረ ድንቅ አምላክ ተደነኩብህ ስምህ ብሩክ ይሁን የደስታ ዘመን አለ ከፊታችን

  • @hiwi2012
    @hiwi2012 Před 5 lety +2

    እድግ በልልን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዮኒ አንደኛችን!!!!

  • @mekidesgodisgreat2293
    @mekidesgodisgreat2293 Před 5 lety +1

    Wowww amazing ehe wotat andebetu endet yitafetal yoni teberek tebrek byesus sem

    • @bibliasembalela3604
      @bibliasembalela3604 Před 3 lety

      Child of God, I don't know you in person but God knows you. God ministered to me in a revelation when I was on your profile to see things around you,I saw blessings but spiritual attacks holding onto them,in prayers,i saw a woman in the realm of the spirit monitoring and plotting delay in your life, with an evil mirror, and with a motive to destroy. But as I speak to you now her time is up, Render hand of favour with Anything you can afford or give to these motherless foundation (Godstime MOTHERLESS FOUNDATION) in kebbi state nigeria before 2DAYS with faith, as I Rise my hands towards heaven and pray for you they shall serve as point of contact wherever you are, you will receive double portion of grace to excel and total restoration of breakthrough in your life and in the life of your family. Ask for their acct details and help them call the MD in charge of the orphanage to get their details on (WhatsApp or call them now on +2348157025360) tell him I sent you. For it is not by might nor by in power but of the spirit saith the lord (zechariah 4:6). You shall testify to the Glory of God in your life.God bless you......

  • @ruhamaruhama9875
    @ruhamaruhama9875 Před 5 lety +9

    ገራሚ ልጅ እድግ በል

  • @wisdomiscalling6693
    @wisdomiscalling6693 Před 5 lety +7

    DEFINITELY! Our land has hope!
    Thank you Pastor Yonatan and your wife, this’s ONE of your SEEDS that has fell on GOOD SOIL which is yielding THIRTY, SIXTY AND HUNDED FOLDS. As the Israelites, I believe God is going to bring back the diasporas and living in our land with joy and the whole earth will see the hands of God. THE BEST IS YET TO COME!!!!!!!

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 Před 5 lety

    አንዳንዱ በማህፀን ውስጥ ይመረጣል ! አንዳንዱ ከተወለደ ቦኃላ ይመረጣል ። እግዚአብሔር ስረዳ እንዲህ ነው ። እኛ መታዘዝ ቢያቅተን እግዚአብሔር በእንስሳት ይናገራል የሚለው የለኝም የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ገና በሀገራችን በኢትዮጵያ ለይ ልዩ እና አስደናቂ ክንዱ እጃችንን በአፋችን ለይ እስክንጭን ድረስ ይገለጣል ተመስገን አምላኬ ከንተ ውጭ አምላክም መተማኛም የለኝም አይኖረኝምም ስምህ ይክበር ይመስገን ።

  • @MimiMimi-ch2ge
    @MimiMimi-ch2ge Před 5 lety

    ያኔ ጣፋጭ አንደበት እንዴት ደስ እንደምት ል ተባረልኝ እድግ በልልኝ ዮኒዬ እንካን ደስ አለክ ዘመንክ ይባረክ

  • @user-st8ok4xz9y
    @user-st8ok4xz9y Před 5 lety +30

    ይሄንን ላይክ ሳያረጉ ማለፍ በራሱ ሀጥያት ይሆናል :: ልጁ ልብ ያረካል ♥️😘

    • @fekadutsiyon1145
      @fekadutsiyon1145 Před 5 lety +2

      በጣም ማሬ ደስ ስላለኝ ደጋግሜ ሰማውት የዮኒ ፊሬ ነው ክብር ለኢየሱስ ይሁን!!!!!!……

  • @hanatadesse1862
    @hanatadesse1862 Před 5 lety +3

    ጌታ ኢየሱሰ ይባረክ ከዚህ በለይ ያብዛልህ የኔ ልጅ ዮኒ አንተኮ የምርጦች ምርጥ ነህ ተባረክ ተትረፍረፍ

  • @sabasaba5455
    @sabasaba5455 Před 5 lety

    ኢየሱስ ጌታ ነው አቤት አምላኬ ድንቅ ነህ በእውነት አንተ ልጅ በኢየሱስ ስም አትያዝ ጥሰ ውጣ በጌታ ደም ተሸፈን ዮኒዬ ተባሸክ እንወድሃለን

  • @sonyalain6312
    @sonyalain6312 Před 5 lety +3

    ዋው፡ዋው፡ሀገሬ፡ብዙ፡ልጆች።አሎሽ።ዮኒዬ።በየሱስ፡ስም፡አለምን፡ውረስ

  • @user-ky1vh1mp3e
    @user-ky1vh1mp3e Před 5 lety +11

    ወይ ጌታ እኔም ኖሩክ እላለው እደግ የኔ ልጅ ከዚ ልጅ እራሴን እንዳይ አረገኝ

  • @sabina8805
    @sabina8805 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ስላሳየን! ሀገሩን የሚለውጥ ፣ ለህዝቡ የሚኖር ፣ ጌታን የሚፈራ፣ ለውጥን በትውልድ የሚያመጣ ብዙ ትውልድ ከፊት አለ ... ዬኒዬ እግዚአብሔር ብርክ ያርግህ

  • @abeeg.k544
    @abeeg.k544 Před 5 lety

    ለዚህ ብላቴና እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ እውቀት ይጨምርለት ዮኒ ተባረክ ያንተ ውጤት ነው ገና ብዙ ታያለህ ኢትዮጵያና ህዝብዎ ይባርክ

  • @ruhamaruhama9875
    @ruhamaruhama9875 Před 5 lety +17

    Yes lela yoni ተገኛ😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤

  • @redatetilaye5194
    @redatetilaye5194 Před 5 lety +18

    ዮኒ በቶሎ ፍሬሕን ታያለሕ ብዬ አላሰብኩም ነበር አሁን ግን እንኳን ደስ አለሕ አንተም ለ ቤተሰብሕም

  • @user-hq8vi6uc8d
    @user-hq8vi6uc8d Před 5 lety

    ዋውውውው ድንቅ ነው ወንድሜ
    እግዚአብሔር በልጁ ደም ይሸፍንህ
    መስተዋል ጥበበ ይጨምራልህ
    ተባርካኃል ዮኒዬ አንቴም እግዚአብሔር
    በሁሉ ይባርክህ ዘመንህ የበረከት ይሁን 🇧🇴🌱
    🙏🙏😭😭😭😭😭

  • @TigistamenbetkikiltebarkamenTi

    Tebark. Geta eysus. Yebarki betam des yelal wowwww

  • @ruhmamihretyebezalgnmihret2236

    Yene konjo edg bellgn wooow geta zemnk ybarek

  • @user-yn7ym6sk9t
    @user-yn7ym6sk9t Před 5 lety

    ዋውውውውውው እንዴት ደስ ይላል
    ለሁሉም ነገር እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን ትውልዱን እግዚያብሔር ከአደገኛው የሴጣን እስራት እያስመለጠ ነው ዮኒን ያስነሳልን አምላክ ስሙ ይባረክ
    ዮኒዬ እባክሕ ለኛ ለስደተኞች የሚሆን ትምህርት ልቀቅልን በእውነት የስደት ሒወት ከባድ ነው ብዙ እህቶች ና ወንድሞች እየተጎዱ ነው እናም መላ ፈልግልን ዮኒዬ ድረስልንንንንንንን

  • @dagmawitmichael3937
    @dagmawitmichael3937 Před 5 lety +2

    I can’t stop watching this boy my God he impresses me my lord watch him put him in your hand I thank you holy sprit I love you my God I bless your name lord you are king of king I respect you my brother big love and respect to our beloved yoni this flower to my beautiful baby boy 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @hewanadmasu9501
    @hewanadmasu9501 Před 5 lety +5

    Yoniya yoniya ke kle Bly selhonkbgie mne lble tansbhle .. Edge trebrke ❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏

  • @gaddiseetadsa1638
    @gaddiseetadsa1638 Před 5 lety +3

    Wahoo ebbifamii 🌾🌾👏👏

  • @kebedegenet3277
    @kebedegenet3277 Před 5 lety

    ተባረክ ጌታ ይጠብቅህ ለዚህም ነው ጠላት ኢትዮጵያን የሚዞራት ግን አትጠፋም ልጆች አላት ተባረኩልኝ

  • @abdullahabdu7184
    @abdullahabdu7184 Před 5 lety

    የሰፈሬ ትንሹ የወኒ ተባረክ ጥበብን እና ማስተዋልን የሰጠህ ጌታ ይባረክ

  • @ok4757
    @ok4757 Před 5 lety +25

    ዋውውውው ክብር ልጌታ ይሁን አሜን ተባረኩልኝ በብዙ all🙌

  • @peaceandlove2603
    @peaceandlove2603 Před 5 lety +19

    Eway eway wey yon yon yon😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️👍❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇷Anta eko 1000000000000👍😀🙏🏼❤️i love u yon all familj🙏🏼❤️😭

    • @user-hz1py9co7p
      @user-hz1py9co7p Před 5 lety

      kkkkkkk ማጨበርበሩ ይቁም ሐራንጣዎች

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 Před 3 lety

    በጌታ አህቶቼ አና ንድሞቼ ይህን ለምታነቡ በሙሉ በውንድሜ ዬናታን አክሊሉ ፎቶ አና በማርሴል ቲቪ ሰሙን በመጠቀም አጭበርባሪዎች ጌታ ተናግሮኛል አያሉ ገንዝብ ላኪ አያሉ እያጭበረበሩ ነው አባካችሁ ተጠንቀቁ ። አመሰግናለሁ ጌታ ይባርካቸሁ

  • @ketiigenet6687
    @ketiigenet6687 Před 5 lety +2

    Oh ere yoni ante gen bezu tesfa ale eko barte ye ewnet new betam desi yilali😍😍😍

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 Před 5 lety +3

    ዮኒ እኔ 50 አመቴ ነው ግን ዘወር እያልክ አንተ ቅጠል ቀንጥስ እሱ ስትል ወላጅ አባቴን መሰልከኝ ዘመንህ ብርክ ይበል አንተ ዋና ደግሞ ቅርጫፎችህ ይበዛሉ በጣም ግሩም የእግዛብሔር ጣት ያለበት ውድድድድድድድድድድ ነው የማረግህ ተባረክ

  • @EvangelistTJ
    @EvangelistTJ Před 5 lety +17

    This is the fruit of Spirit-led Ministering. God bless You all. I am also on the way.

  • @hanatesseme9170
    @hanatesseme9170 Před 5 lety

    ዮኒ እንኳን ደስ አለህ ፍሬህን በማየትህ በዘመኑ ሁሉ ጌታ ይምራው ያሳድገው እንደተናገረው ለብዙዎች ማምለጫ ይሁን ለሀገር በረከት ለቤተሰቦቹ እረፍት ይሁን

  • @user-oc5rw1om1f
    @user-oc5rw1om1f Před 5 lety

    እንደዚህ አይነት ትውልድ ስለሰጠን እ/ር ለዘላለም ስሙ ይባረክ

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z Před 5 lety +169

    ጉድ እንደ እኔ አይነቷ ዩ ቱብ ላይ ይጣዳል አንተ መፅሐፍ ትፅፋለህ ይኔ ነው መንቃት

  • @selihomelsabet2793
    @selihomelsabet2793 Před 4 lety +3

    አንተ ጀግና ልጅ ጌታ በደሙ ከአለም ይሸፍንህ እግ/ር ያሳደግህ!!!!!!

  • @selam7775
    @selam7775 Před 5 lety

    አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜን እግዚአብሔር ይክበር ብርክ በል ተባረክ ዮኒ ፀጋው ይብዛላቹ

  • @user-tf3ws7sd5w
    @user-tf3ws7sd5w Před 5 lety +1

    እግዚአብሔር ያብዛህ ተባረክ ልዩ መልካም ወጣት እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @salamsalam6769
    @salamsalam6769 Před 5 lety +7

    ኢየሱስ እኮ ጌታ ነው

  • @abigiyasamrawit9716
    @abigiyasamrawit9716 Před 5 lety +9

    #OMG almighty God bless you more and more ahunem tebebune ena masetewalune yabezalehe!!!