መከላከያ ሚኒስትሩ ለምን ተነሳ፣ በድርድር ጉዳዮች የፋኖ አመራሮች ለምን ተለያዩ?፣ የጀነራሉ እና ኮረኔሉ ልዩነት ወዴት ያመራል?
Vložit
- čas přidán 19. 05. 2024
- መከላከያ ሚኒስትሩ ለምን ተነሳ፣
በድርድር ጉዳዮች የፋኖ አመራሮች ለምን ተለያዩ?፣
የጀነራሉ እና ኮረኔሉ ልዩነት ወዴት ያመራል?
Want to create live streams like this? Check out StreamYard: streamyard.com/pal/d/49485562...
እኔ እንደዚህ ልጅ የሚመቸኝ የለም ኤርሚ ወላሂ ሀይለየሱስ ጥለቅ እውቀት ከ ቅንነት ጋር ነው ያለው ሁሌም የሆነች ነገር አስተምሮኝ ነው። የምሄደው
Realy Gentle and fair perspective Haileyesus, we need such kind of sungestions and thought.
Ermi you raised challenging questions .
ኃ/ኢየሱስ፤ እውነተኛ፡ ተጨባጭ፡ ትንተናህ፡ ያስደንቃል። በጅምላ፡ አለማሰብ፡ ይህ፡ ነው።
ይህ ሰው ግን የፓለቲካ ተንታኝ ነው ወይስ .,.......,???? ይመስለኛል ይመስለኛል አስሬ ይላል ?? . ስለ ሀገሪቱ ስለምትመራበት ህግ እየተወራ ስለ ይመስለኛል ያወራል . ድንቄም ምሁር . ደረምሴ እንደዚህ አይነት እንግዳ ማቅረብ አበዛህ እውነተኛ የፓለቲካ ተንታኝ እንግዳ አጣህ መሰለኝ .
This guy is true im at gonder fanno is going opposite direction
እንዴት ይህን ልጅ እንደምወደው አመለካከቱ
ኤርሚያስ ከኃየሱስ ብትማር ይሻልሀል።
ስለመከላከያ ሚኒስትሩ ሁሉም እንቶፈንቶ ነው ። 27ኛው ደቂቃ ላይ ያለው ብቻ ነው ትክክለኛው መረጃ ። በዘር የተተበው ሰሜን ምክንያት ነው ።
you express him correctly
ለምን በፋና ሬዲዮ ጣቢያ ዐትሰራም።
ኤርሚያስ ጉዳዩን በትክክል እየገፀው ነው አመሰግናለሁ ።
ኤርሚ አንድ ነገር ልንገርህ እናት መጨረሻ ላይ። ያነሳህው ትክክለኛ ይመስልኛል ማለትም The problem is doctor abey
በፋኖ ላይ ያላችሁ ጥምረት ይበል የሚያሳኝ ነው ክፍተት የለውም በትክክለኛ መንገድ ላይ ናችሁ በሌላው ግን ኤርሚ አስብበት ኅይለየሱስ እንደፈለግህ ልትጨነው እንደማትችል የዛሬ ፕሮግራምህ ማሳያ ነው በብዙ ነገር ጥሎህ ሂዷል እናም ኤርሚየ አስብበት ነገ ዛሬ የለውም ያለቻችሁን የፋኖን ካርድ የተቀማችሁ ቀን እንደ ቴዲ ሪዕዮት እንዳትሞልጨው ስጋሁ መቸም ዘንድሮ አወዳደቅህ ከፍቷል አይይይይይይይ,😭😭😭😭
ሃ.የሱስ መርዝህን በማር ለውሰህ ኣትትፋ ራያም ራያ ራዩማም ትግራይ ራያ ነው።
Birhanu, how he become Irrigation sector leader so sad!!!
Wake jera awenm weyana kadera nk
Hoo wak jera arejek eko weyana honek
የሁለት ብልፅግናዎች ውግ፣ በኤርምያስና በኃይለየሱስ መካከል።
የፋኖ ጥያቄ መቼም መልስ የሚያገኝ አይመስልም ።የኢትዮጵያን እጣፈንታ መወሰን ነው የሚፈልጉት።
TDF + OLA + PP = PEACE !!
Tigray should help the Federal against Fano (Haileyesus) because they have a stake on the occupied of Western Tigray.
ኢትዮ ፎረም አንደኛ ምርጥ ሚዲያ
ውቅጂራ ከርብዱ ሀይለየሱስ ጋር ምን አጣመረው
የtplf ችሎታ ግን ይገርማል የውቅጁራን ሉ ያህል የትግሬን ፓለቲካ መሬት ያስገባ ስው የለም ትልቁን ጉዳት ያመጣባቼው እሱ ነው
ህይለየሰስ እብድ ትግሬን ግደሉ ብሎ በመሀበራዊ ሚድያ ሎግ የለጠፈ የመጄመርያው ስው ነበር
ትግሬ ግን ብልጥ ንፕው እብድ ሁን ጤነኛ ይጥቀመበታል አማራ ፓለቲካ ላይ ይህ የለም
97 ምርጫ ውዱህ የትግሬ ፓለቱካ ተረጋግቶ ነበር ለኢትዮጵያ እስከ ስር ድርስ ብሎ ዲያስፓራ ፀረ ውያኔ ትግል አቁሞ ነበር ብዙ ዲያስፓራ ወደ ትግሬ ፓለቲካ ገብቶ ነበር esat ሚድያ ላይ የውቅጁራ ልጂ ተከስተ ፕራይም ታይም ተይዞሉት የtplf ሥራ አጋለጠ ባለቤት አልባ ከተማ የመለስ ልቃቂት የሚሉ መፅሀፎችን ፃፋ ዲያስፓራ ሁሉ እንዴ እንዲህም ስርተውናል ብሎ አበደ ትግሉ ጦፎ ወያኔ መንግሥት ፍፃሜ ሆነ
ውያኔ አሁን ዋና ጠላቱን ኤርሚን እብድ ሀይለየሱስን ይዞ እየስራ ነው ገራሚ ነገር
ድሮን በየቀኑ የምታዘንብበት ፍኖ ባይኖር ነዉ ወይ ገና ያናፍጠሀል ተጠራርገህ እስከምትወጣ። የመጨረሻዉን ሳቅ የሚስቀዉ ፋኖ ነዉ።
ኤርም ተመርጠሃል
ሃይለየሱስ ዛሬ ምንም ሳይዘጋጅ መጥቶ ከመጀመርያው አንስቶ ውይይቱን አጨማለቀው
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ትልቁ ስራ ኤርሚያስ ያለው ኣሰራር ነው መሆን የነበረበት ግን እየተሰራበት ያለው ሌላ ነው
ኤርምያስ፡፤ ዶ/ር አብርሃም፡ እንኳንም፡ ተነሱ! አንዳንድ፡ ትግራውያን፡ በኢትዮጵያ፡ ስር፡ መኖር፡ አንፈልግም፡ እያሉ፤ ዶ/ር፡ አብርሃም፡ መነሳት፡ በጣም፡ ጥሩ፡ ነው! "Conflict of Interest" ! ትግራውያን፡ አፋርን፡ ይግጠም!
መከላከያ ሚ/ሩ የተነሳዉ ቆላማ ቦታዎች የአቢይን ዝናብ ሊያዘንብ ይሆን?
Haileyesus why’d on,t go back to school to learn more justice!!!
የእግዚአብሔርን ቃል አንብቡ ከፓለቲካ ባሻገር
ዳዊት እንደልቤ የተባለበተን አንብቡ ተሳስታችኋል
ወይ ቃሉን አታንሱ
ወንጀለኛዉ አብይ ጋር ምን አይነት ዉይይት ድርድር ነዉ አትግደሉኝ ተብሎ ነዉ የማይታሰብ ነዉ አብይን ይዞ በህግ ለማስጠየቅ ነዉ የፍኖ ተጋድሎ።
1993 Genet zeweda stabren asltenkgnal hodam weshtam nk
አማራ በአንድነት ይስማማሉ ብላቹነው አይችሉም ልክ እደኦሮሞ አንዱ ካንዱ ይበልጣል በመባባል ይናናቃሉ እዬ ደሞ የትም አያደርሳቸውም እርስበርስ ይበላላሉ
Tamrat Free Fro🎉m KnoWlage of Federalizem And Poletical Knowledge
ከመከላከያ ሚኒስትር፣ መስኖ አይሻልም ብላችሂ ነዉ።
የቆላ ዝምብ ሚኒስተር ይሻላል ነው የምትለኝ ????? እኔ ግን መከላከያ ሚኒስተር ይሻላል ነው የምለው ቢያንስ ከኮሜዲያን አስታጥቄ ብርሃኑ ጁላ ጋር መስራት ትንሽ እድሜን ይጨምራል . በየጊዜው እየወጣ የሚሰጠውን ወሬ መስማት ያዝናናል
"Heyleysus" is still a member of PP. What do we expect from him, wastage of time. He is not born in Amhara region. he is born somewhere else, Shame on him !
Buuuuffaa
ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንደዛ ነው ታጩ ጥርጥር አትፍጠሩ
ይህ ሰው ሊተነትን ነው የመጣው ወይስ ሊማር ??? ይህን ሰው ደግመህ እንዳታቀረበው ፕሮግራሙን አይመጥንም .
ውሽት
ኤርምያስ፡ የአብይ ተከፋይ ካድሬ
በአማራ ህዝብ ላይ ያላችሁ ጥላቻችሁ
አዲስ ሹመት አይደለም የቦታ ለውጥ ነው። አትሳሳቱ። 21:32
የወያኔ አሽከሮች ኤርሚያስ እና ኋይለየሱስ የሚባሉ ድልብ ካድሬዎች አሁን ደግሞ ተካፋይ አሽከሮች ሆነው እያገለገሉ ነው:: አይ መገለባበጥ !!!
ይሄ ሰውዬ የብልፅግና አባል መሆን አለበት፣ አሁን ንጉሳዊ አሰራር ጠቅላይ ሚኒስትሩ አንደፈለገ የሚያሽከረክረው አይደለም እንዴ ?
ስታስቁ የፋኖ ትግል ሚስጥር ነው ተሰቃያችሁ
Ermias Legesse ከድሮም ጀምሮ እውቀት አልባ ድልብ ወደል ዥልጥ 😂😂😂 ድፍን ካድሪ ነው!! መፅሀፎቹን አንብቤ'ለሁ ሰወች ያሉትን እንቶፈንቶ ጠርዞነው የሚሸጠው!! ዥልጥይ
አደን ፋራህ የሚያቅ ይመስላቹኋል???? ፓርቲ ያላፀደቀዉ ሹመት ነዉ ጠ/ሚሩ የሚያዉጀዉ።
ሲያምርህ ይቅር ፋኖ በአንድ ቦታ ሆኖ በድሮን አትጨፈጭፈዉን ሞኝህን ፈልግ ምድረ ምናምንቴያም ሁላ።
ሀይለየሱስ:አብይ:እንቅልፍ:እምቢ:ሲለው:ጠዋት:ተነስቶ:ሹም:ሽር:ያደርጋል:ሰውየው:እራሱን:ንጉስ:ካደረገ:ቆየ።
ይሄ ነዉረኛ ፋኖን እደግፋለሁ ይልና የጠነባ አፉን ፋኖ ላይ ሲከፍት ይዉላል ፋኖ ቱወደደም ተጠላ ጠላቶቹን ድባቅ ይመታል።
አዲስ ሹመት አይደለም የቦታ ለውጥ ነው። አትሳሳቱ።
አይ ኤርሚያስ የተባለ ድልብ ይሄድ ይሄድ እና ተመልሶ አብይ አህመድ ጀላ ውስጥ ይወተፋል። የመጨረሻ ቁርበት ነህ።
Ermi please update your software your thinking, your vocabulary hasn’t change much and it’s difficult to make a conversation with you and lidetu sadly your nostalgia politics led you to the wrong conclusion.
ማመልከቻህን የብልግና ፓርቲ ተቀብሎታል።
ዋናው ሴራ ያለው አብይ ገ ነው ። እንድያውም የአብረሃም በላይ መነሳት ከዚህ ሴራ ጋር የተሳሰረ ይመስለኛል ። ሃይለየሱስ ባልሆነ አዙሪት ውሰጥ እየዳከረ ነው ። ኤርሚያስ በትክክል እያብራራው ነው ።ቀ
የዲቃላ ነገር እዛና እዚህ መርገጥ ነው
አትዘላብድ
የኤርምያስ ቆርጦ ቀጥል ትንተና ምን ግዜም ከፋኖ ጠላትነት አይወጣም¡¡¡¡ በአብይ ሹም ሽርም እንደ ሚስጥረኛ ለመሆን ይሞክራል።
ተስፋዬ ቤልጂጌ ሰዉ ሆኖ ነዉ በፓርላማ የመንግስት ተጠሪ የሆነዉ??? ብለህ አስበህ ከሆነ ለምን ፕሮፖዛሉ ለሱ ተልኮ ፓርላማ ያላፀደቀዉ ከሆነ ምትለን ኤርሚያስ ተሳስተሃል። ተስፋዬ አፈጣጠሩ አህያ መሆኑን PM ስላወቀ ነዉ ድሮም የሾመዉ።
ኤርማያስ በዳ የቡዳ ልጅ ነው
ኤርሚ ህወሓትን በተመለከተ ያቀረብከው ነው ትክክለኛ
ሃይለየሱስ ለትግራይ ሕዝብ ያለህ ጥላቻ ትግራይ ድረስ ሂደ እኮ ዘምተሃል ስለዚህ
መሬት ላይ የሌለ ተራ ውሸት ነው በህወሓት ላይ እያቀረብከው ያለው ውሸት
😂😂😂 this guest always think his Innuendo analysis and his negative view against Tigray disguised as someone who care for Tigray will be overlooked 😢😫😫😫💩
ይገርማል ! ለመሆኑ ይህን ሰውዬ ምን ሊጠቅም አመጣኸው ?
ፈሳም ሁላ።
ተስፋዬ ቤልጂጌ ሰዉ ሆኖ ነዉ በፓርላማ የመንግስት ተጠሪ የሆነዉ??? ብለህ አስበህ ከሆነ ለምን ፕሮፖዛሉ ለሱ ተልኮ ፓርላማ ያላፀደቀዉ ከሆነ ምትለን ኤርሚያስ ተሳስተሃል። ተስፋዬ አፈጣጠሩ አህያ መሆኑን PM ስላወቀ ነዉ ድሮም የሾመዉ።
ተስፋዬ ቤልጂጌ ሰዉ ሆኖ ነዉ በፓርላማ የመንግስት ተጠሪ የሆነዉ??? ብለህ አስበህ ከሆነ ለምን ፕሮፖዛሉ ለሱ ተልኮ ፓርላማ ያላፀደቀዉ ከሆነ ምትለን ኤርሚያስ ተሳስተሃል። ተስፋዬ አፈጣጠሩ አህያ መሆኑን PM ስላወቀ ነዉ ድሮም የሾመዉ።
ተስፋዬ ቤልጂጌ ሰዉ ሆኖ ነዉ በፓርላማ የመንግስት ተጠሪ የሆነዉ??? ብለህ አስበህ ከሆነ ለምን ፕሮፖዛሉ ለሱ ተልኮ ፓርላማ ያላፀደቀዉ ከሆነ ምትለን ኤርሚያስ ተሳስተሃል። ተስፋዬ አፈጣጠሩ አህያ መሆኑን PM ስላወቀ ነዉ ድሮም የሾመዉ።
ተስፋዬ ቤልጂጌ ሰዉ ሆኖ ነዉ በፓርላማ የመንግስት ተጠሪ የሆነዉ??? ብለህ አስበህ ከሆነ ለምን ፕሮፖዛሉ ለሱ ተልኮ ፓርላማ ያላፀደቀዉ ከሆነ ምትለን ኤርሚያስ ተሳስተሃል። ተስፋዬ አፈጣጠሩ አህያ መሆኑን PM ስላወቀ ነዉ ድሮም የሾመዉ።