Getu Omahire - Endanleyay | እንዳንለያይ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • Ethiopian Music : Getu Omahire | ጌቱ ኦማሂሬ - Endanleyay | እንዳንለያይ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
    Google+ : plus.google.co...
    Facebook : / hopemusicethiopia
    Instagram : / hopemuisc
    Twitter : / hopemusicent
    Subscribe: / hoplessable
    Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2018 Hope Music

Komentáře • 1K

  • @emmushet
    @emmushet Před 6 lety +58

    እንደዚህ ለጆሮ የሚጥም ሙዚቃ መስማት ብርቅ በሆነበት ዘመን ይህንን ግሩም የሆነ ድምፅ ስለሰማን ደስ ብሎኛል .. . . በርታ!

  • @zedyemaryamlij659
    @zedyemaryamlij659 Před rokem +10

    ፍቅር ስጦታ ነዉ ማፍቀር ፀጋ ነዉ ብቻ ከምወዱት ጋር አብሮ መሆን መታደል ነዉ ወይ ሙዚቃ በእናተ ግዜ ያምራል በ90ዎቹ ❤❤

  • @user-sc6ee3hr4d
    @user-sc6ee3hr4d Před 6 lety +8

    እፍፍፍ ይሄን ሙዚቃ 10ጊዜ ይሆናል ያዳመጥኩት ትዝታ አለብኝ ጌትሽየ ጠፍተክ ነበር ስላየውክ ደስ ብሎኛል

  • @deninetmekonnen2224
    @deninetmekonnen2224 Před 5 měsíci +24

    Who still here 2024😞

    • @HishamNawfal-or5qp
      @HishamNawfal-or5qp Před 4 měsíci

      🎉 1:44 😮😂😅😂🎉😮😂😅🎉😅 1:44 😮🎉😅😢🎉😅🎉😅😂😅😅😂🎉 1:44 😂😅😅😂😮😂😢😮😢 1:45 1:44 😂😂😂😢😢😢😂😮😂😢😂😢😢😅😂😮😂😢😅😅😢😢😂😅😢😮😢😢😂😢😢😊😂😂😢😢😂😢🎉😮😢😂😂😮😮😂😢😢🎉😮😮🎉🎉😢😢🎉🎉SwiftKey 😂😂😂SwiftKey😂😊😂😮😮😂😂😂😂😮😮😢😂😮😂😂😂😢😂😮 2:03 😊😂😂😊😊😂😢😂😂❤😊😮😂😂😢😢❤😮SwiftKey😮 2:05 😂😮😂 2:09 😂 2:08 😂😮❤😊😂SwiftKey 😂😮😮1 😢😂😂🎉😂😢 2:09 😂😢😢 0:29 😂😂😢😢😢🎉😮😢😢😂 1:48 😂🎉🎉 1:15 😢 1:15 😂 1:47 😢😊😂😂😢🎉🎉😢🎉😂

    • @AbubakarAdan-fo9xg
      @AbubakarAdan-fo9xg Před 2 měsíci

      Meee

    • @gew769
      @gew769 Před měsícem

      Me 😊

    • @samirama6722
      @samirama6722 Před 26 dny

      I'm here😊

    • @saleferesegnaw
      @saleferesegnaw Před 9 dny

      me❤❤❤

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 3 lety +11

    ጌቱ ሁሌም ወጣትነቴን ታስታውሰኛለህ ውስጥ ጥልቅ ብሎ የሚያባባ ነው አዛዜምህ በእውነት የሁልጊዜ ምርጥ ድምፃዊ ነህ ለኔ💚💛❤💚💛❤

  • @dagemawitaschalew6246
    @dagemawitaschalew6246 Před 6 lety +6

    ገቡ ወጡ ሰቡ ረቡ የሚለውን ያዝልን .ጌትሽዬ welcome ብለናል ከረጅም ጊዜ በኋላ ስላየንህ ደስ ብሎናል .ምርጥ ስራ ነው .መጨረሻህንም እግዚአብሔር ያሳምርልን

  • @getuestu7646
    @getuestu7646 Před 6 lety +33

    ደስስስ በሚል ዜማክ ጥሩ መልእክቶች የያዘ👍 አሪፍ ዜማ👌👌 i like it👌👌 እውነተኛ ፍቅር ይስጠን🙏

  • @clintontilahun5689
    @clintontilahun5689 Před 6 lety +23

    Getuyee yemer we love you.......ለኔ ትክክለኛ የፍቅር ዘፉኝ አንተ ብቻ ነህ. ሁሌም አደንቅሀለው........we expect more from you.....Don't stop.

  • @wechekesteksel2288
    @wechekesteksel2288 Před 5 lety +24

    Welcom back Getu Omahire I,m from Eritrean 🇪🇷 and i love all your song match love ❤️

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Před 6 lety +22

    ጌቱዬ በጣም ደስ ይላል የድንግል ማርያም ልጅ ሁሌም ካንተ አይለይህ ሁላችንም ዘር ጎሳ ሃይማኖት ሳንል በአንድ ላይ ፍቅርን ያብዛልን አንዳችንንም አይለየን♥♥♥
    true Love is alwys Great ov Great #Getuyaaa with u big respact♥

  • @user-gu1yc8bp5y
    @user-gu1yc8bp5y Před 4 lety +6

    የ 90ዎቹ ምርጥ እንቁው ጌቱ እንኳን በሰላም መጣህ በጣም ነው የምወድህ ሙዚቃዎችህ ሁሉም ምርጦች ናቸው አትጥፋ በዚሁ ቀጥል………

  • @foottime6546
    @foottime6546 Před 5 lety +42

    احلى صوت في إثيوبيا 🇪🇹 تحياتي ❤ من السودان 🇸🇩

  • @rahelmakroya1233
    @rahelmakroya1233 Před 5 lety +16

    አሪፍ ዘፈን ነው በነገራችን ላይ በጣም ጠፍተሃል ድጋሜ ስላየውክ ደስ ብሎኛል ትመቸኛለህ 👌😘

  • @emahulemewedshalewuema4455
    @emahulemewedshalewuema4455 Před 6 lety +126

    ወይኔ ጌች የ እውነት የ እውነት በጣም ደስ ብሎኛል ዳግም በማየቲና ሙዚቃህን በመስማቴ በጣምomg ደስታዬን እንዴት መግለፅ እንዳለብኝ አላቅም በ ህይወቴ የማረሳው ገጠመኝ ቢኖር ሳስበው እራሱ ያስቀኛል ሃሃሃሃ ወድሜ ከ አንድ ልጂ ፎንቃ ይጠልፈውና ያንገላታዋል ሳይበላ ይጠግባል እሷም መወደዳን አውቃ ሰበር ሰካ ስትል በስፈራችን ታልፋለች እሱም ብው እያለ ይከተላታል ባጋጣሜ ያንተ ዘፈን / ሙሉ ካሴትህ የወጣበት ግዜ ነበር ከዛ ምን ብትለው ጥሩ ነው የ getu. Omahire ካሴት ከገዛህልኝ ከልብ እደምወደኝ ማረጋገጫ ይሆነኛል አለችው የዛግዜ 10 ብር ማን ይስጠው mam & dad ብር አይሰጡንም ነበር ከዛ የበረምጣድ ጥላሸት ተቀብቶ ከሰፈራችን ወጣ ብሎ እያለቀሰ ዳቦ ያምገዛበት ብር የለኝም 5 10 ሳንቲም ያለው እያለ ለምኖ ገዝቶ ሰቶ በንጋታው ልጂታ አይንህን ላፈር ብላ ጥላው ጠፋች እላችዋለው በብዙ ሁሂታ የማስታውስበት ስራ ነበረህ so
    ከረዥም አመት ባሀላ ስለመጣህ ደግሜ ላውራው በጣም ደስ ብሎኛል

    • @user-tx6zz9wf7u
      @user-tx6zz9wf7u Před 6 lety +1

      ema hulem ewedshalewu ema ክክክክክክክክክ ህህህህህ በጣምነው የሳኩት

    • @asteyelove
      @asteyelove Před 6 lety +1

      Lol that is so sad. Ya the whole album high school. Woooo bezu bezu tezeta and bisrat gardew gosh yetefa esus eshi? Anyway nice u shared ur story

    • @fromadisabeba6427
      @fromadisabeba6427 Před 6 lety +1

      ema hulem ewedshalewu ema hahaha ትገርማለች ልጅቷ

    • @user-kj7uc2rt1t
      @user-kj7uc2rt1t Před 6 lety

      ema hulem ewedshalewu ema ሲያሳዝን😢😢

    • @user-ps5xc8kv4r
      @user-ps5xc8kv4r Před 6 lety

      ema hulem ewedshalewu ema kkkkkkkkk

  • @MulugetaMoges-lo5gr
    @MulugetaMoges-lo5gr Před 3 měsíci +1

    ለጆሮ የሚስማማ ጥልቅ ስሜት ውስት የሚከት ትዝታ ያለበት ድንቅ ስራ ጌትሽ በርታ

  • @misikimagrandmomiseverythi3187

    የኔ ጌታ አይዞን እራስህን ጠብቅ ሰላምህ ይብዛ ድምፅህ ውስጥ ያለው ጣዕም እህህ .....

  • @Love-bh3ki
    @Love-bh3ki Před 6 lety +72

    Geች😘😘😘😘
    አሁን ያለሁበትን ስሜቴን የሚገልፅ ስራ ነው
    #እስኪ ለዛ ደረቅ ልጋብዘው💔💔💔

    • @user-xn5jg1is5y
      @user-xn5jg1is5y Před 5 lety +3

      kkkkkkkkkkkkk የኔ ሚስኪን

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 Před 5 lety +2

      Wend lij ayhonim blo kehede lememeles atmokri yihid koften bey , esu libu lelaga slehone nuw tilo yemihedew. Wendoch endesetoch aydelum. Set destegna kalhonech tila bthed enkwan wendu bilemametat libwa ymelesal. Wendoch gin endeza aydelum tewededku blo yebelete ligoda ychlal gizeshin bicha yaqatlal enji eskemechereshaw kanchigar ayhonim.

    • @sofiasoifasem9590
      @sofiasoifasem9590 Před 4 lety

      😁😁😁❤️

    • @tegesttegest-th1kl
      @tegesttegest-th1kl Před 4 lety

      የኔ በጥራቃ ጋብዢው

    • @drjalala2
      @drjalala2 Před 3 lety

      Tena yistisha sistu kasu balay tageghalesh

  • @FisumT
    @FisumT Před 6 lety +254

    እንኳን በስላም ተመለስክ!!

  • @kibrleabbelete1772
    @kibrleabbelete1772 Před 4 měsíci +1

    I just love this dude, he is a down to earth man, love him with all my heart.

  • @aminaendris7748
    @aminaendris7748 Před 6 lety +1

    ጌች ከረዥም አመታት ቡሀላ ድምፅክን ስለሰማሁ ደስ ብሎኛ ያልሞተሰው ይገናኛል ወይኔ የአንተ ሙዚቃ ስሰማ ታሜ ነው ትዝ ያለኝ አቤት ሞት ጨካኙ አሪፍ ስራ ነው ድሮም እናንተ ምን ይወጣላችሆል ♥♥

  • @yusufkatoo6576
    @yusufkatoo6576 Před rokem +4

    I'm a Kenyan national but I love Ethiopian music so much,

  • @teddylol8333
    @teddylol8333 Před 6 lety +14

    አረ ማበዴ ነው እካን እንደዚ አይነት ዘፍን ስምቼ ባባ ህንዴት ልረሳክ ሳልፍልግ በግድ ትዝ ትለኖለክ ♥♥♥

    • @rabiyamohammed9413
      @rabiyamohammed9413 Před 5 lety +1

      ኡፍፍፍፍፍ እኔም በትዝታ አልቅሼ ልሞት ነው ውይይይይይ በፍቅር ማጣት

  • @YouthVibesEthio
    @YouthVibesEthio Před 2 lety +2

    2014 አሁን ላይ ይሄን ዘፈን እንዴኔ ማን እየሰማ ነው?

  • @blackman4581
    @blackman4581 Před 2 měsíci

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ለዚህ ነው እኮ የ90s ዘመን ትውልድ ድምፃዊያን አደራ አለባችሁ የምንለው ምክንያቱም የአሁን ዘመን ትውልድ ስራዎችን እንደምታዩት ወደ ገደል ነውና እናንተ እንዲህ እየለቀቃችሁልን በመሀል ከመሞት መልሱን አደራ

  • @abccyz942
    @abccyz942 Před 6 lety +4

    እንኳን በደና መጣህ pls ጠንክረህ ችሎታህን ኣሳየንና ራስህን በደንብ ምራ።አንተኮ ልዩ ተሰጥኦ ያለህ ተወዳጅ ሰው ነህ።

  • @haniharar735
    @haniharar735 Před 6 lety +21

    ጌትዬ ከረዥም ጊዜ ብሀላ ሰላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል የ90 ዎቹ ምርጥ ነህ ❤️❤️ ግን ሆፕዎች ምነውለአንድ ሳምት እኳን ባትለቁ የታሜ ሀዘን ውስጣችንን አቁስሎታል እኮ😭😭💔

    • @yobiz3370
      @yobiz3370 Před 6 lety

      Hanna Gatchowe Harar weregna nesh kazensh lemn ezih metash 1 samnt metages akatesh

    • @hanichonobele5276
      @hanichonobele5276 Před 6 lety +1

      Robel Dawit ሀዘን ላይ ነን ማለት ወረኛ አያስብልም አንተስ ሰው አይደለክ አላዘንክም እንዴ

    • @haniharar735
      @haniharar735 Před 6 lety

      Hanicho Nobele በየአይነት ምግብ ሳይሆን የአይነት ሰውነ ው ያለው ዝም ማለት ይሻላል

    • @sidygjfmusavc3901
      @sidygjfmusavc3901 Před 6 lety

      Hanna Gatchowe Harar احبك

    • @selmonabebe6287
      @selmonabebe6287 Před 5 lety

      ጌችየእኳንደህናመጣህ

  • @mahmoudsaki9872
    @mahmoudsaki9872 Před 6 lety

    እሚገርመው በጣም ለምወዳት ሚስቴ ሳልጋብዛት መለያየታቺን ነው ያናደደኝ ጌትሽ ውስጤ ነህ እንኳን ደና መጣህ

  • @alazaressayas5682
    @alazaressayas5682 Před 4 lety +10

    You have been through difficult days in life and finally you Come back with new masterpiece.
    You are real man getu. Keep doing great.

  • @bivobinitessema5020
    @bivobinitessema5020 Před 4 lety +3

    አማላጅ ካሻሽ የለኝምና ሁነኛ 'ምለው
    ካሣለፍናቸው ጥሩ ቀናቶች አንዱን ልኬያለሁ!!

  • @mabormarialmanyiel2280
    @mabormarialmanyiel2280 Před 4 lety +17

    Wonderful music that brings relief to one soul... keep it alive

  • @mekdesgezhaghi4697
    @mekdesgezhaghi4697 Před 6 lety +2

    በጣም በጣም የወደድኩት ሙዚቃ ስንቴ እንደሰማሁት በርታ በዚህ አመት ከወጡ ሙዚቃዎች ምርጡ

  • @desta7589
    @desta7589 Před 2 lety +2

    ሰሞኑን በጣም ከምወዳት ልጅ ጋር በመሃላችን ሰይጣን ገብቶ ስቃይ ውስጥ ነኝ . . . ይህን ሙዚቃ ይበልጥ የምትወዱት በዚህ ሁኔታ ስታልፉ መሰለኝ ለኔ እንደዛ ነው:: ፈጣሪ ያሳለፍነውን ፍቅር ይመልስልን . . . አሜን! ጌቱዬ እናመሰግናለን . . . ወይ ብቃት!

  • @BigBrother-ib2zk
    @BigBrother-ib2zk Před 4 lety +9

    Nice song ! Getu is really down to earth person. A lot of potential and talent. Please keep making more music!

  • @mohammedabdulkadir2004
    @mohammedabdulkadir2004 Před 3 lety +3

    Woriya getu you are still in 90s music style! Go ahead bro, that is what we need!

  • @user-ho6lj7xg3c
    @user-ho6lj7xg3c Před 6 lety +1

    ኦ ጌቾ እንኳን መጣህልን ይህን ምርጥ ድምፅ ይዘህ መጥፋት አልነበረብህም #እዳንለያይ ምርጥ ስራ ነው!!!

  • @mthalal1913
    @mthalal1913 Před 6 lety

    ጌቱ ኦማሂሬ ከብዙ ግዜ ብሃላ እንኳን በሰላም መጣህ እንግዴ በጣም ደስ ብሎኛል 1ኛ ኣድናቂህ ነኝ። (ልዩ ከለር ያለው staaaar)

  • @selammamo954
    @selammamo954 Před 5 lety +5

    ጌታይሻልሀል የአለም ግርግር እያሣሣቀነው የሚወሰድህ ጌታ የሚመለከው ሲመችህ ብቻ አይደለም ሳይመችምነው መጀመርያም ወሰነህ ወደጌታ አልመጣኸም በአለም ምት ነው ያለው እየሱሰግን ሂወትነው የሐጥያት ደምዝ ምትነው

  • @user-eq2tw8zs7c
    @user-eq2tw8zs7c Před 6 lety +39

    አይይይይይይይ ድምጽህ ዋው ነው ግን ያተን ዘፈን ከዚን በፊት አዳምጬው አላውቅም ገና ዛሬ ነው ያየሁት
    እደዚህ አይነት ድምጽ ከሰማሁ ቆይቼ ነበረ👍👍👍❤❤❤🙋🙋😴😴😴

    • @user-ui4xt9gt9b
      @user-ui4xt9gt9b Před 6 lety +1

      ማሚ ሁሌም ወድሻለሁ ስደተኛዋ ልጅሽ የድሮ ዘፋኝ ነው ጌቱ ኦማሂሬ ብለሽ ፈልጊው

    • @NinaTadesse
      @NinaTadesse Před 6 lety

      ማሚ ሁሌም ወድሻለሁ ስደተኛዋ ልጅሽ ማዳመጥ አለብሽ ሙሉ አልበሙ ይመቸኛል

    • @ahmedjundi5474
      @ahmedjundi5474 Před 6 lety

      ማሚ ሁሌም ወድሻለሁ ስደተኛዋ ልጅሽ mood atiajii jelaa biynaa

    • @user-eq2tw8zs7c
      @user-eq2tw8zs7c Před 6 lety

      ተመስገን አምላኬ እሺ ማማዬ🙋😗😗😗😗😗😗🌹

    • @user-eq2tw8zs7c
      @user-eq2tw8zs7c Před 6 lety

      Nina Tadesse እሺ ማማዬ🙋😗🌹አዳምጠዋለው በጣም ነው የተመቸኝ👌👌👌👍👍👍

  • @user-lv8rz7jv4q
    @user-lv8rz7jv4q Před 2 lety

    ቃል የለኝም ለዚህ ሙዚቃ ሁልም ስሰማው አለቅሳለሁ ሆድ ይብሰኝል😭

  • @abrhamnegatu8385
    @abrhamnegatu8385 Před měsícem

    ጌች ብሮ ስወድህ እኮ ይሄን ሙዚቃ የወጣ ጊዜ ደጋግሜ አዳምጬዋለው ሱስ ሆኖብኝ ግን ብቻ ጠፍተሀል የ19 አመት አዳማጭህ

  • @missyz1520
    @missyz1520 Před 6 lety +3

    እንኳን በሰላም ተመለስክ። ምርጥ እንዳለፉት ዘፈኖችህ።

  • @lovelove-en3rn
    @lovelove-en3rn Před 6 lety +6

    እንዳንለያይ ♥
    ውዴ ባለህበት ይድረስህ
    ምርጥ ሙዚክ ነው ♥

  • @merrylove6374
    @merrylove6374 Před 2 lety +1

    please Ethiopian people this man getu des time need really help his very down betam mizazin sew new😢😢

  • @keyryahussen8422
    @keyryahussen8422 Před 2 lety +1

    ከቲክቶክ ነው የሰማሁት ዋው ምርጥ ስራ አቦ ይመችህ

  • @footballmessi3353
    @footballmessi3353 Před 6 lety +4

    Wowww በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው
    ከስንት ኣመት ቦኋላ well com my hero and ነብስ ይማርል ለተዋዳጁ #ታምራት_ደስታ

  • @kaderalmahadi
    @kaderalmahadi Před rokem +3

    Much love for everyone people Ethiopian❤💯🙏🇨🇵

  • @ethiopiailoveyou2181
    @ethiopiailoveyou2181 Před 6 lety +2

    ውስጤ ነህ ዋውው ምርጥ ስራ ከምር ልጅነቴን አስታወድከኝ ያኔ ልጅ እያለን ያተን እና የታሜን ሙዚቃ ነበር ምናጎራጉረው ቅዳሜና እሁድ ሰፈርላይ ስወድህ

    • @bereketkenore3611
      @bereketkenore3611 Před 5 lety +1

      ፈሪሀ የወዶችእ ምቀኛአ ወዶችዬ አ there is nothing forever brother

    • @bereketkenore3611
      @bereketkenore3611 Před 5 lety +1

      sometimes you got to let it go bro

  • @user-rd3nx8hb3z
    @user-rd3nx8hb3z Před 6 lety

    ደስ ይላል..የድሮን የድምይ ቅላጼ የያዘ ነው ....እንደነ ሙልቅቅ አይደለም....ወደነዋል thanks hope music

  • @mariakhadar8409
    @mariakhadar8409 Před 6 lety +38

    I'm from Somali but i love ethopia habsha shikorina 😍💖💖💞💕💕💋💓💕😍💖

  • @kalkidantadesebahirdar4245

    እባክህ ተወን ታምራትም አንለያይም ሲለን ኑሮ ተለይቶናል ታምዬን እንዴት እንርሳው ሁሌም በልባችን ይኖራል ነፍሱን በገነት ያኑርልን

  • @samiwillian7800
    @samiwillian7800 Před 4 lety

    ጌች እንዴት ነህ እኔ ከምወዳቸውና ከማደንቃቸው ትልቅ ቦታ እምሰጠው ላንተ ነው እኔጋ ማድነቅ ብቻ ሳይሆን በጣም ነው እምወድህ እማከብርህ ጌች ግን በጣም ጠፋህ ህይወት ብዙ ወጣ ውረድ እንዳላት እረዳለው ባለህበት አምላክ በፍቅሩ ይጠብቅህ ሁሉም ነገረ የሚሆነው በአንድ አምላክ ፋቃድ ነውና ሁሉም እሱ ሲፈቅድ ይሆናልና በረታ

  • @blenmulato881
    @blenmulato881 Před 5 lety +1

    ዋው ምርጥ ሙዚቃ ነው ጌትዬ እግዚያብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @ethiopiawit945
    @ethiopiawit945 Před 6 lety +7

    Eweyye
    getuye enkoan yihne asdsach dimtse ❤yezh tmlsk betam nafkhne neber😍yemyigrm sera new #endanlyiaye!!!

  • @aweljemal5774
    @aweljemal5774 Před 6 lety +3

    ዋው የጠፋ ሰው በጣም ቆንጆ ዘፈን ነው ቀጥልበት ኣታቁም ኣሪፍ የትዝታ ዘፈን ትዘፍናለ ወዱጄዋለው

  • @ashenafitadesse9292
    @ashenafitadesse9292 Před 6 lety

    ጌቱ
    ኦሞይሬ
    እጅግ በጣም ሀሪፍ ስራ ነው!!
    እኔ እሞቅህ ....ምነው የልቤን የውስጤን ...ፍቅር ባልተናገርኩት ምን ነበር ቢቀር በሚለው ነው!
    እንኳን ደህና መጣክ ብለናል!!

  • @user-vj1gw6jz6p
    @user-vj1gw6jz6p Před 10 dny

    ይሔን ሙዚቃ ጋብዘሔኝ ነበር ዛሬ ግን ተለይተሔኛል ይሔን ሙዚቃ ስሰማው ሥበራው 💔💔💔💔💔💔👈ልቤ❣️❣️❣️😭😭😭😭

  • @getachewtesfaye1880
    @getachewtesfaye1880 Před 6 lety +6

    I had been with great eager to hear ur voice after such a long time, continue getisha

  • @lubabahussen701
    @lubabahussen701 Před 5 lety +5

    ፍቅር እኮ ደስ የሚል ህመም ነው

  • @gghghhgy9499
    @gghghhgy9499 Před 2 lety

    ኪያየ ይሄ ይድረሥሺ እዳንለያይ ደሞ ምርጥ ዘፈን ነው ዜማወቺህ እራሡ ይመቻሉ

  • @user-yp6lv8hn4b
    @user-yp6lv8hn4b Před 6 lety

    ጌትሽ እኔ አላምንም እንኳን ደህና መጣህልን። ውይ ሳየው ደስታዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ድምጽህ ሲያምር አሁንም ትችላለህ መስራት በርታ

  • @user-mn4mz8sb1o
    @user-mn4mz8sb1o Před 6 lety +94

    ለታምራት ደስታ ነፍስይማር ሳትሉ እዳታልፉ
    ጌቱ wellcom
    Hop ለዛሬ ሙዚቃ መፖሰት ቢቀርብህ ውይ አተ ሰው አደለህ ስሜት አይሰጥ የዛሬው መፖሰትክ

    • @tamamotehkezetyehuntamamot2777
      @tamamotehkezetyehuntamamot2777 Před 6 lety

      Hayat jemal TaMA YENA WEDDD YESLAM ERFET YADERGELKE GATES ERJEM EDEMA KETANAGA YESTEHE WEDEHALHU TAMA KELBA ATEFAM MECAM MECAM ANELEYAYEM TAMAA BELKE NEBER KO😭😭😭😭😭😭

    • @bederyaseid4106
      @bederyaseid4106 Před 6 lety +2

      Hayat jemal የታምራትሞትእውነትአልመስለኝብሏልልቤንነካኝበጧምነውየምወደውእህህህህህህህህ

    • @user-yd2ql6il2p
      @user-yd2ql6il2p Před 6 lety +1

      Hayat jemal ነፍስ ይማር

    • @zebra8028
      @zebra8028 Před 6 lety

      Hayat jemal የዪቱብ ሀዘን ሚደረሰው እርስዎ ጋ ነው? እንደው ምን ገጠመው? ታሞ ነበር? 👅

    • @webak242
      @webak242 Před 6 lety

      Nebsuin be asedgenet yanurelen!!

  • @user-qi4hh5ec7s
    @user-qi4hh5ec7s Před 6 lety +58

    የበደሉንን ይቅር እንበል... እንዳንለያይ ሌላ ብዙ ቀን ሳናይ

    • @user-yd2ql6il2p
      @user-yd2ql6il2p Před 6 lety

      ድንግል እናቴ ልዩ ነሽ ለኔ እዴት ይቻላል እህት ኡፍፍፍ

    • @user-qi4hh5ec7s
      @user-qi4hh5ec7s Před 6 lety

      ሠላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ሠላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ማሬ ይቅርታ ማረግ እኮ ትልቅነት ነው ይቻላል

    • @user-yd2ql6il2p
      @user-yd2ql6il2p Před 6 lety

      ድንግል እናቴ ልዩ ነሽ ለኔ ልክ ነሽ እህት ግንኔ በጣም አመመኝ ፈጣሪ ልብይስጠኝ

    • @user-qi4hh5ec7s
      @user-qi4hh5ec7s Před 6 lety

      ሠላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ሠላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ የኔ ቆንጆ ይስጥሽ ማሬ

    • @user-yd2ql6il2p
      @user-yd2ql6il2p Před 6 lety

      ድንግል እናቴ ልዩ ነሽ ለኔ አሜን አመሠግናለሁ ማርዬ

  • @user-dd4gb6vh5p
    @user-dd4gb6vh5p Před 6 lety

    ዋውው!!!!! ቃል የለኝም ።ጌትሽየ እድሜና ጤና ይስጥህ ።ገና ብዙ እንጠብቃለን

  • @lydiachnaso-uh9ns
    @lydiachnaso-uh9ns Před rokem +2

    በጣም የምወደው ሙዚቃ ነው ከምር በጣም ገቱዬ😢😢😢

  • @user-xi9bq1sr9v
    @user-xi9bq1sr9v Před 6 lety +46

    ታምዬ እንዴት ልርሳህ ነብስህን ይማር ያ ድምፅህ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @teshenetgirma312
    @teshenetgirma312 Před 5 lety +5

    ጌትዬ ለኔ የተዜመ መሰለኝ እኮ keep it up.....

  • @hanichorabshi8167
    @hanichorabshi8167 Před 6 lety

    ጌች ከረጅም ጊዜ ቡሃላ በሚያምር ሙዚቃ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል

  • @yidnekachewtegegn5572
    @yidnekachewtegegn5572 Před rokem +1

    You have a unique singing style that sets you apart from other artists. Thank you for the lovely song, 90's legacy

  • @bina8088
    @bina8088 Před 6 lety +3

    በቃ ህይወት እንደዚህ ናት በውጣ ውረድ የተዋበች ዋናው ነገር በምንም ነገር ውስጥ ማለፍ መቻል ነው

  • @user-is5pk3iv3f
    @user-is5pk3iv3f Před 6 lety +3

    እንኳን ሰላም መጣህልን በመጥፋትህ ሁሌም የውስጤ ጥያቄ ነበር #ጌቱ ውስጤ ነህ ♥ምርጥ ስራ ነው

  • @eluyasantolij1545
    @eluyasantolij1545 Před 6 lety

    ጌትዬ የሰፈሬ ሸጋ ወንድምዬ ከዛ ሁሉ ፈተና በኃላ በሰላም በጤና እንዲ ቆመክ ስላየሁክ በጣም ደስተኛ ነኝ በርታ

  • @user-bd2mh3hb5y
    @user-bd2mh3hb5y Před 6 lety +20

    እንዳንለያይ ደስ የሚል ስራ ነው በቀጣይ በሙሉ አልበም እንጠብቅሀለን

  • @mogesregassa9460
    @mogesregassa9460 Před 6 lety +3

    Wow after long time, nice to see you again. Soft and sweet voice..... Long life OmaHire

  • @user-hr6wp2td3j
    @user-hr6wp2td3j Před 5 lety +1

    በጣም ሀሪፍ ስራ ነው የት ነው የጠፋህው ታድያ ካንት ብዙ እንጠብቃለን ገና አይረሳም እኮ የልጅነት ጊዜ እውድሀለሁ በርታ

  • @user-ui9sj2qs2l
    @user-ui9sj2qs2l Před 6 lety +2

    ጌች ዌል እንኳን መጣህ ድምጽህ እራሱ ናፍቆኝ ነበር..ምርጥ ስራ 😍

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Před 6 lety +14

    እንዳንለያይ
    እንዳንለያይ
    እንዳንለያይ,,,,,,,,,,,,

  • @endeshchekol6280
    @endeshchekol6280 Před 6 lety +25

    ያምራል ከብዙ ጊዜ በሗላ ሰላየሁህ ደስ ብሎኛል ወንድም

  • @loveyouethiopia7917
    @loveyouethiopia7917 Před 6 lety

    ይሄን ሙዚቃ ስስማ ውስጤ ይረበሻል ጌትሽ ድምፅህ እኮ የሌለ ነው ስወድህ በናትክን አትጥፋ ውድድድድድድድድ

  • @sebleworkadamumalede5412

    ዘመናት ማይሽራቸው ስራወችህን በጣም ነው ምንወዳቸው ከረዥም ጊዜ በሗል ስላየሁህ ደስስስስስስ ብሎኛል

  • @abiblessed3201
    @abiblessed3201 Před 5 lety +8

    I’m from Eritrea but I love Amharic songs

    • @kenzmobile8326
      @kenzmobile8326 Před 2 lety +1

      🇪🇷❤️🇪🇹

    • @user-gk3wx8gy2s
      @user-gk3wx8gy2s Před rokem +1

      እኞም እንወዳችኋለን ውዶችየ ኤርትራውያን

  • @eliaslulu8630
    @eliaslulu8630 Před 3 lety +3

    እጅግ በጣምምም የምወደው ዘፈን ነው❤❤❤

  • @danikleincr7613
    @danikleincr7613 Před 6 lety

    Wow በድጋሜ የጠፋው ድምፅ እንኳን በቃናክ ሰማነው አትጥፋም ቀጥልበት።

  • @teruyeteruye8010
    @teruyeteruye8010 Před 6 lety +1

    ዋው ጌቱ ባዲስ ስራ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ሙሉ ስራ እጠብቃለን

  • @user-vx4jh2wd4c
    @user-vx4jh2wd4c Před 6 lety +6

    ጌቱ የኔ ማርርግ እኔ ባንተ ፍቅር እበሳይን እያለሁ እንዴ እበደ ይላሉ የኔ ምስኪን love ብቻ

  • @lawitelove4640
    @lawitelove4640 Před 6 lety +3

    Ewnat naw endanlyaya kahun buala etho ertera🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹

  • @jabirita1314
    @jabirita1314 Před 6 lety +1

    wow ደስ የሚል ስራ ነው ጌች ምድረ ቅማላም አይገባቸውም በፍቅር ልዩ ነህ

  • @yegebriellijimeri6152
    @yegebriellijimeri6152 Před 6 lety +1

    Getishiye kerejim gize behula
    Silayehuk betam des bilognal 😘
    #Nice job bro😍 keep it up!!!

  • @tigisttigist7247
    @tigisttigist7247 Před 6 lety +3

    ጉቱየ ከርጅም ግዜ በኃላ በድጋሜ በአዲስ በሀሪፊ ዜማ ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየውህም

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 Před 6 lety +5

    welcome ጌትሽ በአሪፍ ሰራ ተከሰተክ በርታ

  • @oumeradem6879
    @oumeradem6879 Před 2 lety +1

    ዋው ♥♥በጣም ደስ ይላል ትዝታየን ያስታውሰኛል በርታ

  • @adeyabeba7729
    @adeyabeba7729 Před 6 lety

    ጌትሽዬ ስላየሁህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሁሌም ኑርልን ምርጥስራ አልበም እንጠብቃለን

  • @user-kg8ul5kq2v
    @user-kg8ul5kq2v Před 6 lety +6

    አሪፍ ስራ ነው።መጥፋትክ አሳስቦኝ ነበር welcome ጌቱ

  • @lemanlenager9080
    @lemanlenager9080 Před 6 lety +4

    I love it!!

  • @user-du8fp8dv8i
    @user-du8fp8dv8i Před 5 měsíci

    💞💞💞💞💓💓በጣም የምወደው ሙዚቃበቀን 10 የማደምጠው ሙዚቃ ውሰጤነው❤❤❤❤

  • @yefkerenatmaryam3140
    @yefkerenatmaryam3140 Před 6 lety

    ዋው አሪፍ ሥራ ነው ከረጅም ጊዜ በኸዋላ ብቅ ማለትኸ ደሥ አሥብሎናል ከሙዚቃው የራቅክ መሥሎኝ ነበር እንደሃይሚ ፡፡

  • @user-ps5xc8kv4r
    @user-ps5xc8kv4r Před 6 lety +4

    ምርጥዬ ጌች ማይሰለች ስራ በተለይ ፎንቃ ለገባላቹ ደጋግሙት ግን እስኪ አዳዲስ ዘፋኞች እንዲ ልብ ውስጥ ሚቀር ስራ ካልሰራቹ አርፋቹ ቁጭ በሉ ስራውን ለነ ጌች፤አሌክስ ኦሎፕያ፣መስፍኔ ለነሱ ሌሎችም አሉ ነብሱን ይማርል ታምዬ ኡፍ

  • @hailzgizewde7117
    @hailzgizewde7117 Před 6 lety +4

    This song is touch my heart😂💔❤ anyway nice song

  • @user-xu6pn6fh4q
    @user-xu6pn6fh4q Před 4 lety

    ግን ይህን ያህል አመታት የጠፋሀው በፍቅር ምክንያት ነው እውነተኛ የፍቅር ዘፋኝ አንተ ብቻ ነህ ያደሜ ውርጋጥ ሲጫወትበን ይህን ድምፅ መስማት በጣም ነኝ ነን ቀጥልበት

  • @papitube644
    @papitube644 Před 2 lety +2

    I have no word for this music, i like so much😍

  • @muhadinmeles9619
    @muhadinmeles9619 Před 6 lety +4

    ethiopiawi eritreawi yehonachu hulu selamun yabizalachu mrit zefen new tegabezulign