Ethiopia - መንግስት የጠረጠራቸው መፈንቀለ መንግስት አድራጊዎችና ሚስጥራቸው!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 07. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 61

  • @EphremBeyena-sn7cq
    @EphremBeyena-sn7cq Před 18 dny +8

    ይሄን ሰው ምን አለ ብትተዉት። እሱም ስራውን እየሰራ ነው! ሁለት አመት ነው ምርጫው የቀረው፤ እኛም እስከዛ የራሳችንን ስራ እንስራ።

  • @SamA-yj5yp
    @SamA-yj5yp Před 19 dny +8

    ፅጌ አንዳርጋቸዉ የፖለቲካ ፍቅር ሳይሆን የአልጋ ፍቅር ላይ ነዉ ዙሙት ዉስጥ ገብቶ ወልደዋል

  • @user-be5tj4kx2n
    @user-be5tj4kx2n Před 15 dny +1

    አንዳርጋቸው በስተእርጅና ብዙ ቦታ ዋትቶል የአሜሪካም ኤምባሲ በአገራችን ጉዳይ ጣልቃ ባይገባ ጥሩ ነው፡፡

  • @memehyohannese1600
    @memehyohannese1600 Před 15 dny

    አንዳርጋቸው ሲያንስህ ነው ይበልህ

  • @user-be5tj4kx2n
    @user-be5tj4kx2n Před 15 dny

    የማይቻል ነው ፡፡አይቻልም፡፡

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 Před 15 dny +1

    FANO IS NOT BRAVE ENOUGH TO FIGHT THE ETHIOPIAN NATIONAL DEFENSE FORCE FACE TO FACE.

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 Před 15 dny +1

    DR. ABIY AHMED IS AN EXTRAORDINARY LEADER WHO WORKS DAY AND NIGHT TO LIFT THE ETHIOPIA PEOPLE OUT OF POVERTY

  • @AliUmer-bu3mf
    @AliUmer-bu3mf Před 15 dny

    Jibochuu indet dr abiyin ahmad ali islama ya ya luu

  • @user-xu5yh1ko1v
    @user-xu5yh1ko1v Před 19 dny +13

    ምን እደናፈቀኝ ታቃላችሁ ነፍሰገዳዎች ለህግ ቀርበው አገሬን በእኩልነት የሚመራ መንግስት ተሾሞ ሰዎች በሰላም ከቦታቦታ ተንቀሳቅሰው እኔም ምርር ካለው ስደት አገሬ ገብቼ ማየት በጣም ነው የናፈቀኝ 😭😭😭

  • @user-zg3rc5if8l
    @user-zg3rc5if8l Před 18 dny +1

    እደው ቅድስት ድንግል ማሪያም ስርህን ትቀልህ አብይ የንፁሀንደም ይድፋህ

  • @ababachtessemahiko7108

    Ene dagimo enswn fanakalikugni aychulum

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Před 18 dny

    ፖለቲካም ማለትም ለህዝብንም ናሰብ ለህዝብንም እድገትንም መስመርንም መዘርጋትም ማተባበርንም ማለትም ነዉ ለግለሰብንም ለስልጣንዉ ብቻም ሙሰራበትም ለግልዉም ለፍላጌትዉሽከህዝብንም ፍላጎትም ያፈነገጠም በወታደርነትም ሀይልም ስልጣንዉ መንግስትነትዉም መጠቀምያንም አይሆንም ተቀባይነትም የለዉም በዲሞክራሲ አመራርንም ሚመርዉትንም ሀገራትም ዲክታተርንም የራስዉም ፍላጌትም ከሊሎችንም አለማትም ለማላከም የሀሰትም ስም አጥፋይም የጋላም መሪይም የኦህደድዉንም ፍላጎት ህዝብንም ማፈናቀልም ህዝብንም ማሳረድንም ድራማዉ ካማሩካም ህዝብንም መንግስትም ጋርንም ስማጥፋም ባህልም ጋላም መሪይም ተቅላይም ሙንስተርንም ሚሰራዉ ሀሰተኛም ንግግርንም ድራማዉ የማጃጃልም ድራማዉ ከሰለጠነም አለም ጋርንም አይሰራም የግልላም ጠቅላይም ሚንስተርንም ድራማንም ሀሰረኛም ወርየም መንዛትም ማፈንም መግደልም ደብቆንም ሙሰራም የጋላም መሪይም ነዉ ላማሩካም ስም አጥፉንም ሲረኛም በደም ህዝብንም አማራም ክልልንም እየዋኘም ሙገኝንም በአብይም ድራማንም ነዉም።

  • @BelayineshKusa
    @BelayineshKusa Před 18 dny

    እግዚአብሔር ይፈንቅለው ና

  • @Nigus616
    @Nigus616 Před 15 dny

    Teret Teret

  • @top5-vid814
    @top5-vid814 Před 18 dny

    Era baken waye

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 Před 15 dny +1

    Ethiopia will live forever. Terrorists and tribalist will not succeed.

  • @Deganet
    @Deganet Před 19 dny +1

    Eha koshahs nebasa gedaya

  • @TolaAlemu
    @TolaAlemu Před 17 dny

    ምንም.መፈንቅለ.መንግሥት.አይችሉም.ምንም

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f Před 18 dny

    ያባት እርስት አይደለም እኮ ካልሰሩ አይቀርም መነተክህ

  • @eyasutade5890
    @eyasutade5890 Před 18 dny

    Ye shimagilewu Gedu inkuwan aygermimi ke zeru banda sile hone migermewu ya oromo negni bay afi xemamawu iskel new

  • @user-hb2vm4fy3q
    @user-hb2vm4fy3q Před 19 dny

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @aasamenewyabatulij1382

    ይቦቅባቃ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-kc4zo3nx8b
    @user-kc4zo3nx8b Před 18 dny

    ከባለ ስልጣን ሊገድላቸው ያሰባቸው ሰዎች አሉ ይህን በቅርብ ታያላቹ

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 Před 16 dny

    አቤት አብይ ከስልጣን ቢለቅ ደስታየ ወደር የለውም ይሄ ገዳይ

  • @Haile-Gebriel
    @Haile-Gebriel Před 18 dny

    ተው - ጠቅላ ሚኒስቴር ፣ አይደለም "ጠቅላይ" ሚኒስቴር ነው የሚባለው። ከ OMN ነው እንዴ የመጣኸው?

  • @YdnekachewAshebir
    @YdnekachewAshebir Před 19 dny

    ባርነት ክብርህ የሆነ በኢትዮጳዊነቴ አትጥሩኝ ከኢትዮጵያ ብሔሬ ይበልጥብኛል ብለህ እንደ ከብት በበረት የገባህ አጥር ሠርተህ ይሄ ክልሌ ነዉ ።ብለህ የዘቀጠ ጭንቅላት የያዝክ በድግሪ እና ዶክተር ፕሮፌሠር ካባ ዉስጥ ተደብቀህ ለራስህም ሆነ ለቤተሠብህ የማትጠቅም ለባርነት የተነጠፍክ ሆይ መፈንቅለ መንግስት አድራጊ በሕዝብ የታቀፈ ሕዝብን አንቅቶ ለመብቱ እንዲቆም ያደሰገ የራሡ ሐይል ያለዉ አገርን ተቆጣጥሮ ማረ ጋጋት የሚችል መሆን አለበት።ሕዝብ ሣያዉቅህ አዲስ አበባ እና አሜሪካ ሆነህ ስላቀድክ ብቻህን የምትፈጥረዉ የለም።ኢትዮጵያ መከላከያ አልመሠረተችም ያለዉ ጦር ብልፅግና ነዉ ታዲያ ይሄን በማን ትተካዋለህ ?ወያኔ ደርግን ሲያስወግድ በፖለቲካዉም በጦርም የተደራጀ ስለነበር ሥልጣን ተረክቦ ለመግዛት ችሎ ነበር።ዛሬም ሥልጣን ተረክቦ አገር ማረጋጋት ይችላል የሚባለዉ ፋኖ ብቻ ነዉ።ኦነግ ወይም ሸኔ ጦር ቢኖራቸዉም ኢትዮጵያን ጨቋኝ ናት ነፃ ወጥተን የኛን አገር እንመሠርታለን የሚል ዕቅድ ስላላቸዉ የነገ አደጋ የከፋ ነዉ የሚሆነዉ።በርግጥ አብይ ተንበጫብጨጯል ግን በፋኖ ድል አብይን ከነቡድኖቹ ይወገዳሉ።ለዉጥ ሥር ነቀል መሆን አለበት።ወያኔ አገር ሲረከብ እንዳደረገዉ።አለበለዚያ ታጥቦ ጭቃ ነዉ የሚሆነዉ።ድል ለፋኖ።ሁሉም ብሔር ወጣት ባለበት በረት በዕቡ ተደራጅቶ ኢትዮጵያዊ ሠንሠለት ፈጥሮ ከፋኖ ጎን በመሠለፍ ለአንዴና ለመጨረሻ ኢሕአዴግ /ብልፅግናን እንደ ደርግ መጠራረግ ይቻላል።ሁሉም በያለበት ይምከር።

  • @user-ng6dm2zv1k
    @user-ng6dm2zv1k Před 19 dny +1

    ወሬ አለቀባችሁ እነዴ?የምን መደጋገም ነው!!

  • @MAHTOT789
    @MAHTOT789 Před 18 dny

    የብልፅግና መንግስት ስልጣኑ የዛፍ ላይ እንቅልፍ ማለት ነው
    መፈቅለ መንግስት ይሁን በትጥቅ ትግል አብይ መዉረዱ ግድ ነው

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 Před 18 dny

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @FitiwiGere
    @FitiwiGere Před 19 dny +1

    @የአብይ አህመድ አፈቀላጤ ነህ ። ሚልየነር ነህ ብአብይ ስጦታ ።

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 Před 19 dny

      ደግ አደረገ አንተም ብታገኝ አትለቅም

  • @mekuriyaewbelachew5497
    @mekuriyaewbelachew5497 Před 19 dny +1

    የትኛውን መንግስት አንተ ?

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 Před 18 dny

    ሰውዬው ቀዝኖ ሊሞት ነው ምነው እግዚአብሔር ይዞህ በሄደ እና በገላገለን 😢

  • @super__star6823
    @super__star6823 Před 19 dny +1

    In what logic Ato Degu will do coup ? He was in government who had big position, unless Abiy admitting Amhara in the government doesn't have power , the Oromo control it

    • @user-bk9on1ug9b
      @user-bk9on1ug9b Před 18 dny +2

      Remember at the time whem Mr Gedu was the Minster of foreign affair and it was higher possition but his committement and his skill was not mutching with his possition and he was Led by Fono. Militant groip and even he didnt do any positive committement for the people of Amahra just he and even Lidetu Ayalew including even Demeke Mekonin endalkachew tsige Tamagn Beyene eskindir Nega just they need to be a pm or a president with out election they didnt do any thing for the people of Amhara and they never achieve what they are looking it just a dream with out education and thats blindness

    • @tehaledesta3734
      @tehaledesta3734 Před 15 dny +1

      Even though Dr. Abiy Ahmed is from the Oromo region. He works tirelessly for all Ethiopians. He is an extraordinary leader who is honest and experienced. Not banda like you.

  • @user-zg3rc5if8l
    @user-zg3rc5if8l Před 18 dny

    ድልየተገፋው አማራ ድል ለፋኖ

  • @user-iv6hf1lp6x
    @user-iv6hf1lp6x Před 19 dny

    ልደቱ አያሌው የኢትዮጵያ ጠ/ር ሁኖ አብይን በካቴና አሳስሮ ዘብጥያ ሲጥለው ማየት ቸኩያለሁ

    • @biniyamg1998
      @biniyamg1998 Před 19 dny

      😂😂😂😂 አደል አፍንጫህን ላስ

  • @vftygyyi4799
    @vftygyyi4799 Před 18 dny

    የአማራ ለቅሶ መች ያቆማል

  • @AbdisaAman-jg8fd
    @AbdisaAman-jg8fd Před 19 dny +3

    Abichuu king mam

  • @KingTissue-gb3jy
    @KingTissue-gb3jy Před 19 dny

    😂😂😂አይሻልክም አንዳንድ ወንድሞቻችን አንተስ ማሙሽ መሆንህ ነው 😂😂😂😂😂
    😂😂አዎ መፈንቀልህማ አይቀረም
    እረ እስከ መቼ ህዝብ እየጨፈጨፍክ እያስጨፈጨፍክ ልትገዛው በፍፁም ረመጥ ሆኖ እያቃጠለክ ነው😂😂😂😂

  • @user-ty8sc4rs3h
    @user-ty8sc4rs3h Před 18 dny

    ውሸም ነው አበይ

  • @nasliquiddetergents5923

    ኢትዮጽያ ትልቅ ሀገር ነች የኘማራ የትግራይ ኦሮሚያ ከመሰለቻቹ ተሳስታቹዋል ሰከን በሉ

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s Před 18 dny +1

    ውሽታሞች

  • @getamesayayele7141
    @getamesayayele7141 Před 18 dny

    የአብይ ቅጥረኛ ህዝብ አደናጋሪ ነህ ግን አብይ ሲፈረጥጥ አብረህ ትፈረጥጣለህ ወይ ?

  • @GfygGruj-ww3dq
    @GfygGruj-ww3dq Před 19 dny +4

    አብይ ጀግኖ ነው❤❤

    • @super__star6823
      @super__star6823 Před 19 dny

      Jegna in killing civilians and peeing on his pant over old Amhara men

  • @dawitghebremeskel552
    @dawitghebremeskel552 Před 19 dny

    ምን መፈንቅለመንግሰት አሰፈለገው እራሱን በራሱ ላይ መንቅለ መንግሰት አደርጎ ይሄውም ሙሉ በሙሉ ከህዝብ ጋር ተጣልቶዎል።

  • @FitiwiGere
    @FitiwiGere Před 19 dny

    @አብይ የሚመራው ሚድያ ብቻ አይደለም ይሄ ሚድያ ። አብይ ራሱ በIA ድምፁ በመቀየር የማዋሽቀተሰ ነው ።