ኤፍ ቢ አይ ለማመን የከበደው ታዳጊዋ የፈፀመችው አለምን ያነጋገረው ጉድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 05. 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • Zábava

Komentáře • 179

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 Před měsícem +29

    እግዚኦ መደኃኔዓለምሆይ ይቅር በለን።
    ሰው ለሰው መዳሃኒትነው።
    ሰው ለሰው በሽታው ህመሙነው።
    ሰው ለሰው ክፋቱ ነው።
    ሰው ሰውን ሰው ያደርጋል።
    ሰው ሰውን አውሮነት ይቀይረዋል።
    ሰው ሰው ሰይጣን ያደርገዋል።
    ሰው ሰውን እንደ ሰማያዊ መለአክ ያደርገዋል።
    ዋናው ነገር ግን ቆም ብሎ ማስተዋልና ማገናዘብ ትግስት ማድረግ ይበልጣል ።

  • @user-el5rt5rz1x
    @user-el5rt5rz1x Před měsícem +39

    እውነት ለመናገር ጀግና ነች ለእኔ

  • @techsador
    @techsador Před měsícem +51

    እይሄማ ለቦለድ ነው እሚመስለዉ እውነትም፣ ግን ጀገናናት። የአቤላ አድናቂዎች ደምሩኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 Před měsícem +11

    በስመአብ በጣም አሳዘነችኝ አባቷ ጨካኝ ሁኖ እሷንም ጨካኝ አደረጋት 😭😭😭😢😢

  • @asezenatadesse7546
    @asezenatadesse7546 Před měsícem +13

    ምን አለ አንድ ኢትዬጵያዊ ለአሁኗ ኢትዬጵያ በዚህ መልኩ በተፈጠረው ያስብላል ግን አባቷም እሷም እንደኔ ልክ ናቸው ፍርድ ቤቱ ነፃ ሊላት እና ማይንድ ዎሽ ሳይኮቴራፒ ሊሰጣት ይገባል እናመሰግናለን

  • @abdurohmanelisssakhoury6402
    @abdurohmanelisssakhoury6402 Před měsícem +12

    በጣም ይገርማል ግን ....የfbi ፍርድ ቤት ውሳኔው ምን ይሆን

  • @Befike_React
    @Befike_React Před měsícem +16

    ሰዎች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤❤❤

    • @Ismael-isa
      @Ismael-isa Před měsícem +1

      ኧረ እንደዛ አይባልም ብሮ።ስራህ አሪፍ ከሆነ ሰው ያይልሀል ካልሆነ. ...አይታይልህም

  • @wondwossenshiferaw2636
    @wondwossenshiferaw2636 Před měsícem +2

    ጎበዝ ነች : ፍትህን አስገኚ : እንደውም እግዚያብሄር ቅጣት በምድር እንዲፈፀም የላካት ጀግና

  • @JemalAhmed3025
    @JemalAhmed3025 Před měsícem +15

    ምንም ነገር አልገባኝም ሰውን በመግደል የተጠመዱ ህዝቦች ለኔ ከንቱዎች ናቸው

    • @Ismael-isa
      @Ismael-isa Před měsícem

      ስትል ?አንተ ሙስሊም አይደለህ?ሸሪዓ ልክ አይደለም?

  • @sefasefa-rp5gq
    @sefasefa-rp5gq Před měsícem +4

    የፍርድ ቤቱን ውሳኔ ካላሳወከን የምር ይደብራል አይነፋም እንደኔ 100% ልክ ነች 101% ልክ ነች 101% የለም አንጂ

  • @tegegnmekengo444
    @tegegnmekengo444 Před měsícem +3

    ሁሉም ትክክል ናቸው ይበልጥ እስዋ ትክክል ናት

  • @amenalme3355
    @amenalme3355 Před měsícem +1

    አቤል እናመሰግናለን

  • @QCQC-jp1cp
    @QCQC-jp1cp Před měsícem +1

    Wow Amazing real story 😮😮😮

  • @TegstuAsenakew
    @TegstuAsenakew Před měsícem +1

    Very good history

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Před měsícem +1

    ፍትህን ነው የሰጠችው ወንጀለኞች እንጂ ንፁሀንን አልገደለችም አሉ አደል እኛ ሀገር ስንቱን ንፁሀን እየጨፈጨፉ በነፃነት የሚኖሩ ፍትህን ስለሰጠች አደንቃታለሁ

  • @bereketbelete6421
    @bereketbelete6421 Před měsícem +6

    ሰው የዘረውን ያንኑ ያጭዳል የተባለው ይፈጸም ዘንድ

  • @ElsiBishaw
    @ElsiBishaw Před měsícem +1

    She is a hero.

  • @FGgzfsfdf8v
    @FGgzfsfdf8v Před měsícem +1

    ወጀለኛችን ማጥፋታ ለኒ ጀግና ነች ምክንያቱም በነሱ ምክንያት ምስኪናችን ስለማልቁ ግን አባታ ግን እደዚህ አይነት ጭካኔ በልጁላይ በስመአብ ያማል😭😭😭

  • @user-hy7rm2kk5f
    @user-hy7rm2kk5f Před měsícem +1

    ያማል በጣም

  • @HussienTaha-sn8rb
    @HussienTaha-sn8rb Před měsícem +11

    ለራሴ ድህነት ግራ አጋብቶኝ ነበር አንተም ግራ አጋባሀኝ

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Před měsícem +3

    አቤሎ እውነት ነው ግን?እኔ አላምንም፣እውነት ከሆኑ ምንጮችህን ፣አስቀምጥልኝና ላጣራ

  • @21barkot
    @21barkot Před měsícem +1

    መፍረድ ከባድ ነው ሆኖም
    ይህ በሀገራችን በፍልም መልኩ በቅርቡ አይተናዋል የተወሰነ ታሪኩን ግን ኡህ የእርኩስ መንፈስ ሴራ ነው የሰውልጅ ምንም ክፉ ቢሆንም እግዚአብሔር ግን የንስሀ እድሜን አይነሳውም ሰይጣን ግን እስከ ሀጢያታችን እንድንሔድ ይፈልጋል ለዛም ነው በሰወች እያደረ ያለንስሀ እሚቀጨን ምንም ይሁን ምክንያቱ መግደል ሀጢያት እጅ ፅድቅ ሆኖ አያቅም ሞትም ሂወትም ክርስቶስ ብነው

  • @Dere_Orthodox123
    @Dere_Orthodox123 Před měsícem +1

    Hy abel betam iwadale ❤❤❤❤🎉🎉

  • @helenhszm4907
    @helenhszm4907 Před měsícem +5

    በጣም ታሳዝነኛለች 😢

  • @HappyBaseballStadium-tl4ci
    @HappyBaseballStadium-tl4ci Před měsícem +1

    minainati,jagana,nati

  • @AbduManBaba
    @AbduManBaba Před měsícem +4

    የልጅታ ቆራጥኔት ደስ ይላል መንጌዱ ጥሩ ባይሆንም

  • @user-bg2fw3rg8f
    @user-bg2fw3rg8f Před měsícem

    ❤ bravo abi

  • @koketiii4830
    @koketiii4830 Před měsícem +2

    Well come❤

  • @haimanotneguse2208
    @haimanotneguse2208 Před měsícem

    ማንን ማመን ይቻላል እግዚኦ ይማረነ ክርስቶስ ። እሷግን ነፃ መለቀቅ አለባት በምድራዊዉ ፍርድ የሰማዩን እግዚአብሔር ያዉቃል ግራ የሚገባ ነገር ።

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před měsícem +2

    እንደዚህ ተመስጬ የሰማሁት ታሪክ የለም መጀመሪያ ምን አይነት ሰይጣን ናት ብዬ ነበር ነገር ግን ቤተሰቦቼ ያደረጉት ነገር ሰይጣን እራሱ አያደርገውም በጣም ታሳዝናለች እግዚኦ

  • @AmanuelAssefa-zc3uv
    @AmanuelAssefa-zc3uv Před měsícem +2

    አቤላ 3 አመት ሙሉ ተከታትዬሀለሁ የአሁኑ ይለያል❤

  • @user-wu6cq5ep9y
    @user-wu6cq5ep9y Před měsícem +3

    Abel.........best

  • @HonelignLebego
    @HonelignLebego Před měsícem +1

    ሰላማችሁ ይብዛ አለማችን ለሚሆኑላት ኤክስ ለማይሆኑላት ራይት የአቤል ቤተሰቦች እንዛመድ

  • @ma9546
    @ma9546 Před měsícem +1

    thanks for sharing ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ashenafierbo1110
    @ashenafierbo1110 Před měsícem +2

    that is amazing storey

  • @KirubelLemma-xq4pl
    @KirubelLemma-xq4pl Před měsícem +2

    ምንም ቃል የለኝም የሰው ልጅ ጭካኔ ግን ሰይጣን እራሱ ሳይደመምበት አይቀርም

  • @maledTelahun-cs3hv
    @maledTelahun-cs3hv Před 22 dny

    ይገርማል በትታገ ጥሩነበር

  • @FGgzfsfdf8v
    @FGgzfsfdf8v Před měsícem +2

    ውይይይይይ የኒ ቆንጆ ስታሳዝን ኡፍፍፍፍፍ😭😭😭😭

  • @BirukMinwuyelet-ku3yn
    @BirukMinwuyelet-ku3yn Před měsícem +2

    ላም እሣት ወለደች እንዳትልሰው ፈጃት እንዳትገለው ልጇ ሆነባት, ሆሆሆ በቤተሠቤ የመጣ እኔ እንጃ እኔን አያርገኝ ! አቤሎ ? ማርያምን እንኳን መቶዉን እስከዘርማንዘሩ ባጠፋቸው የምረካ አይመስለኝም : ብቻ ፈጣሪ ኩፉዉን አያምጣው :: የወይኗ ልጅ ስላደረስከን መረጃ እናመሰግናለን # ይህ የሚኖር ሕይወት ነው ሰ ላ ም💭 🙌🙌🙌🙌💭

    • @denadebebe2508
      @denadebebe2508 Před měsícem

      እስከመጨረሻው ስማዉ መጀመሪያ

  • @luluhaile
    @luluhaile Před měsícem +1

    ውይጉድ ።።ይገርማል

  • @user-xv5qk8ly9z
    @user-xv5qk8ly9z Před měsícem +1

    አቤል በናትህ ደግመህ እንደዚህ አይነት ፕሮግራም አት

  • @demaktarik11
    @demaktarik11 Před měsícem +2

    በርታ አቤላ እናመሰግናለን !!!

  • @generalredwan
    @generalredwan Před 28 dny

    ይመቻት አቦ

  • @YeshiWerdofa
    @YeshiWerdofa Před měsícem

    ይገርማል😢

  • @Almiab
    @Almiab Před měsícem +1

    betam teru nw yarghew

  • @Hulud95
    @Hulud95 Před měsícem +1

    ውሳኔውን ለማወቅ ቸኩያለሁ አደራ አቤል ንገረን

  • @POWER.....
    @POWER..... Před měsícem +2

    🤔በጣም አስገራሚ ታሪክ🫢❗️

  • @solomonadamu2910
    @solomonadamu2910 Před měsícem +1

    አሪፍ አዝናኝ ልቦለድ

  • @herandubiwak1035
    @herandubiwak1035 Před 6 dny

    ማመን ያቅተኛል ይሄ ልቦለድ እንጅ እውነት ነው ብዬ ማመን ለኔ ከብዶኛል አለም ግን ከዚህም የባሰ በውስጧ ብዙ ጉድ የያዘች ነች እናም ይህንን ታሪክ ያስደመጠን አቤልን እያመስገንኩ ኢትዮጵያውያን ግን ግን እንዲህ አይደለም ቢሆንም ንስሀ እንግባ ሰማያዊውን አለም ብቻ እንመኝ አለም በሴራ የንፁሀንን ደም አፍሳሾች የበዙባት ናትና

  • @shamsyamuktar
    @shamsyamuktar Před měsícem

    ጀግናነ ች

  • @NsjsHsis
    @NsjsHsis Před měsícem +1

    በጣም አሪፍ😮😢

  • @saron6381
    @saron6381 Před měsícem +2

    በጣም ነው የሚገርመው 🤔

  • @user-mo5wn1zb1o
    @user-mo5wn1zb1o Před měsícem

    አቤላ part 2 ስ
    አሪልን🎉🎉🎉

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe6846 Před měsícem +1

    አለም ስንት አይነት ሰዉ ነዉ የያዘችዉ ግን ? መጨረሻዋን የፍርድ ሁኔታዋን ተከታትለክ ንገረን

  • @abdurazaqabdurazq6789
    @abdurazaqabdurazq6789 Před měsícem +1

    መጨረሻ ላይ ደርሳ ትልቅ ስህተት ሰራች እኔ ብሆን ኖሮ ቤተሰቦቼን በመግደል ፋንታ እንደሆም አመሰግናቸው ናብር

  • @TezeiraBogale
    @TezeiraBogale Před měsícem

    Yesew, lijy yezerahu, yachidal

  • @tewoldedagim2252
    @tewoldedagim2252 Před měsícem

    Film nw weys ewnet?

  • @HawaMusa-nj4kl
    @HawaMusa-nj4kl Před měsícem +1

    wow ❤❤❤❤❤ feti endzi now fotwanie lakui

  • @Mobiletheology2021
    @Mobiletheology2021 Před měsícem

    በራሱ ግዜ የሚሞተውን ሰው መግደል ለዘላለማዊ ሞት ይዳሪጋል፣ እባካችሁ በዘመናችሁ ሁሉ ከሚያድን እንጅ ከሚገድል ወግነን ላለመገኘት ለራሳች ቃል እንግባ። አመሰግናለሁ ፣

  • @davemekete7895
    @davemekete7895 Před měsícem +2

    ላስተያየትም ይከብዳል

  • @user-ez1yu4lx4m
    @user-ez1yu4lx4m Před 11 dny

    Like nat

  • @segnimerga1292
    @segnimerga1292 Před měsícem

    what about title of the film?

  • @Joeldamian7
    @Joeldamian7 Před měsícem +1

    ጀግና በርቺ በሏት😂

  • @user-nr8gy2iw2t
    @user-nr8gy2iw2t Před měsícem

    Jegna nech
    Yemigerm tarik new
    enamesgnalen Abelo

  • @user-ry1db2qk9m
    @user-ry1db2qk9m Před měsícem +4

    Coment yemitanbuu hulu selamchuuu yebizaaa

  • @Simma-jq8ey
    @Simma-jq8ey Před měsícem

    Wusanewu men yehun

  • @johnhabesa354
    @johnhabesa354 Před měsícem

    Film title

  • @user-en4zn1sr8u
    @user-en4zn1sr8u Před měsícem

    ጀግና

  • @user-uv5co1gp4t
    @user-uv5co1gp4t Před měsícem

    አሁንም በጨረሽልን

  • @user-uv5co1gp4t
    @user-uv5co1gp4t Před měsícem

    ጐበዝ ጀግና ሴት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mitiku34
    @Mitiku34 Před měsícem

    👌👌

  • @ArefatDiriba
    @ArefatDiriba Před měsícem

    ቤተሰቦቿን ብትምር ኖሮ ጀግና አትባልም ነበር አሁን ጀግና ነች

  • @kingezana-mz5yl
    @kingezana-mz5yl Před měsícem +3

    The best youTuber in our country

  • @ElsiBishaw
    @ElsiBishaw Před měsícem

    It is similar to the Colobiyana movie

  • @wakumamulugeta4544
    @wakumamulugeta4544 Před měsícem +2

    I knew these story, It's spectacular story, but It isn't true and Even once commented by it's story writer Damian Haremski himself "Truthfully, this is my artistic soul celebrating! At heart, I am a writer first and being able to now express it with the help of our animation team is amazing! The story plays into the extremes but it is meant to make you think about very important life questions. Loved writing it.”

  • @yetarik_mender
    @yetarik_mender Před měsícem

    ውድ ኮሜንት ፀሀፊዎች ገራሚ እና ደስ የሚሉ አጠር አጠር ያሉ ታሪኮች በ ቻናላችን ላይ አሉ። ገብታቹ ፈታ በሉ

  • @user-jl9ty6gs4b
    @user-jl9ty6gs4b Před měsícem

    What?

  • @AsterDrajee-lo4ew
    @AsterDrajee-lo4ew Před měsícem

    😢😢😢Mmmmmmmmm 😢😢😢😢😢😢meeeeeeeeee😢

  • @SolomonBrhanu
    @SolomonBrhanu Před měsícem

    እኛም ሀገር ቢመሠረት አሪፍ ነው

  • @bereketgebre4685
    @bereketgebre4685 Před měsícem

    ፍርድ ለመስጠት ይከብዳል , ያለፍላጎትዋ ገዳይ ነብስ አርጎው አሳደጓት , ለነሱን ለመግደል ግድ ነው ምክንያቱ ያለፍላጎትዋ ስለሆነ

  • @usniyamesfin
    @usniyamesfin Před 14 dny

    Lene ye ewnt jegna nat gn btm asazenchign ..betsebochuam ke mot belay yehone kitat nbr yemigebachew

  • @user-xj2sw9dg7z
    @user-xj2sw9dg7z Před měsícem

    Meceresha kalelaw lemon taqerbaleh

  • @EmmanuelKebeda
    @EmmanuelKebeda Před měsícem +1

    Ok ሌለስ ይሁን በኤፍ ቢ ከተየዘች በኋለ እንደት መሄድና ቤተሰቦቿን መግደል ቸለች ነው የኔ ጥየቄ

    • @bezawittesfaye7649
      @bezawittesfaye7649 Před měsícem +1

      ቤተሰቦችቿን ከገደለች በኋላ ነው እራሷ ሄዳ እጅ የሰጠችው

  • @gemechushuguti51
    @gemechushuguti51 Před měsícem

    Hero 💪

  • @LijjReyan
    @LijjReyan Před měsícem

    😢

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Před měsícem

    የምር በጣም ታሳዝናለች😥😥😥

  • @zewdnesjtadese5363
    @zewdnesjtadese5363 Před měsícem +1

    የፊልሙን ስም ንገረን

  • @Flavio130
    @Flavio130 Před měsícem

    😢 ምስኪን ናት

  • @ALMAZ964
    @ALMAZ964 Před měsícem

    እሰይ ቤተሰቦቿ ይገባቸዋል 😢

  • @makiass2554
    @makiass2554 Před měsícem

    አላውቅም ፈራጅ መሆን አልፈልግም ሰው መግደል ጅግና ባያስብልም እሷ ልክ ነች ትክክል ናት

  • @user-eb1km7pt1v
    @user-eb1km7pt1v Před měsícem

    Abel yihe enkuwan real story aymeslegnem. Betam search lemaderg mokere atechiyalew

  • @biruhaklilu
    @biruhaklilu Před měsícem +1

    Jegna nat

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Před měsícem

    እኔ የገረመኝ የአባቷ ነገር ነው ሀገረችን እንዲህ አይነት ድርጅት ብኖሩ ብዬ ተመኛው ሰው መግደል አጢያት ብሆንም ሰው ገሎ በነፃነት የምኖሩትን መግደሏ እዳግፋታለው

  • @abigailhaile6113
    @abigailhaile6113 Před měsícem

    ምን ተፈረደባት ?

  • @yosi13192
    @yosi13192 Před měsícem

    😮😮hi

  • @fikadugetahun
    @fikadugetahun Před měsícem

    👌🏿👌🏿👌🏿

  • @selameendale4993
    @selameendale4993 Před měsícem

    She has to be free

  • @user-sr7tz1vh9b
    @user-sr7tz1vh9b Před měsícem

    S.A.w

  • @user-kg3dm2uf7d
    @user-kg3dm2uf7d Před měsícem

    ምንም አይነት ማስረጃ የሌላቸውን Fictional ፅሁፎችን እውነተኛ ታሪክ አስመስሎ ማቅርብ ተከታዮችህን እንደ መናቅ ይቆጠራል። Kathryn Barroga/AMS የሚባል እውነተኛ ታሪክ የለም ስለዚህ ታሪክም እውነታነት ሊያረጋግጥ የሚችል ኢምንት ማስረጃ ማቅረብ እንደማትቻልም አስረግጬ መናገር እችላለሁ። የተሻለ ነገር የመስራት አቅሙ እያለህ በተከታዮችህ ፊት ለመቅለል በጭፍን አትጓዝ🙏

  • @Harge507
    @Harge507 Před měsícem

    Betam asgeram new gen lijtwa betsbochwa lay yargechew nger lemefrde yekbedal er kebade new