አውቆ አበድ - Ethiopian Movie Aweqo Abede 2024 Full Length Ethiopian Film Aweko Abed 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 389

  • @ፍቅርይቱብ-ፈ3ጨ
    @ፍቅርይቱብ-ፈ3ጨ Před 4 měsíci +149

    ይህን ለምታነቡ ሁሉ ሠላማችሁን ያብዛዎ❤❤ደሞ ደምሩኝ እስኪ😢

  • @mohammed-v8l6j
    @mohammed-v8l6j Před 4 měsíci +93

    የእዮባዬ አድናቂወች ላይክ ግጩኝ😍😍😍

    • @ቃልዬ
      @ቃልዬ Před 4 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tedytedyed9lg
    @tedytedyed9lg Před 4 měsíci +206

    የእዮብ ዳዊት አድናቂን ላይክ

  • @WorkWork-qk3ej
    @WorkWork-qk3ej Před 4 měsíci +123

    ይህን የምታነቡ ሁላ የማታ እጀራ ይስጣችሁ❤እወዳችሁ አለሁ❤🎉😊

  • @user-uy3so8lk3x
    @user-uy3so8lk3x Před 4 měsíci +55

    ፊዎሪዬዬዬዬዬዬ ኣድናቂሽ ነኝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tedytedyed9lg
    @tedytedyed9lg Před 4 měsíci +137

    ይህንን ለሚተነቡት ያላሰባችሁት እንጀራ ይውጠላችሁ🥀🙌

  • @aseed792
    @aseed792 Před 4 měsíci +98

    ፊወሪን የምትወዱ ብቻ👍

    • @MiktsMi
      @MiktsMi Před 4 měsíci

      ከእኔ ባለይ❤❤❤❤

    • @ቃልዬ
      @ቃልዬ Před 4 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤እኔ በጣም ነው የምወዳት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AsdAdf-c3i
      @AsdAdf-c3i Před 4 měsíci

      በጣም ነው የምወዳት❤

    • @user-gs2xd1yu1z
      @user-gs2xd1yu1z Před 4 měsíci

      እኔ በተለይ አሁን ያለችበት አፍላ ፍቅር ላይ

    • @MiraApostolic-sx8nk
      @MiraApostolic-sx8nk Před 3 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ min kal alegn

  • @saratube7323
    @saratube7323 Před 4 měsíci +26

    የፊወሪ አድናቄወች😊

  • @TaytuYeuf-ie1xl
    @TaytuYeuf-ie1xl Před 4 měsíci +23

    እዮብ እረሜና ጤና ይስጥኝ የእኔ ወዲም❤❤❤❤❤❤❤

  • @munakasim4411
    @munakasim4411 Před 4 měsíci +8

    አህህህህ ለፊልም ካለቀስኩ ብዙ አመት ሁኖኝ ነበር
    ለማንኛውም አሪፍ እና አስተማሪ ነው ተመልከቱቱ ኡፍፍፍ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před 4 měsíci +19

    ፊልሙ በጣም ቆነጆ ነው ገን ከጀርባ የምትለቁት ክላሲካል አይሉት ጡሩንባ በጣም ይረብሻል ምንድነው ለስለስ ብሎ ፊልሙን እንድናጣጥመው ቢሆን ። ነፀብራቆች የሄ ሁሉም ፊልማችሁ ላይ ነው እባካችሁ አስተካክሉ።

    • @TsegaMilka
      @TsegaMilka Před 24 dny

      Kante gar lemamesasel blew yhonal

  • @user-uc9sq5du8k
    @user-uc9sq5du8k Před 4 měsíci +14

    እዮብዬ የተሰጠህ ፓርት አንጀት ትበላለህ መልካምነትህ እርጋታህ

  • @user-hs3ub2mu2d
    @user-hs3ub2mu2d Před 4 měsíci +9

    እዮብን፣ሔኖክን እና ፊዮሪን ምትወዱ ላይክ

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x Před 4 měsíci +30

    እግዚአብሔር ሆይ ሀገሬን ሠላሟን መልሥልን ማርያምን ለካ ሠላምን የመሠለ ነገር የለም በፈለጉት ቦታ እደልብ መሔድ ቤተሠብ ሲናፍቁ መሔድ የዛሬ አመት ሀገሬ እደምገባ ቃል ገብቸላቸው ነበር ግን አልሔድኩም 😢😢😢 ግን የሠላም ዋገው ምን ያክል ነው ፈጣሪ ሆይ ተሎ ና ህዝህን አሥብ ምንም የማያውቅ ንፁሀን አለቀ ለማን አቤት ይባላል ፈጣሪ ከአተ ውጭ ተመልከተን አሥበን ሥንቱን አጣን ምድርን ብቸዋን ልትቀር ነው 💔💔😭😭😭😭😭

  • @LidyaDaniel-fd4sb
    @LidyaDaniel-fd4sb Před 4 měsíci +16

    እወዳችኃለሁ የአገሬ ልጆች❤

  • @JamalSayadi
    @JamalSayadi Před 4 měsíci +6

    እዮባ አድናቂነኝ ላይክ ግጩኝ

  • @SadaFiqx
    @SadaFiqx Před 4 měsíci +5

    የኔም ታሪክ ከእናንተጋ ይመሳሰላል ፈጣሪ ልቦናችንን ይመልሰወ😢😢😢😢😢

  • @cheay2421
    @cheay2421 Před 4 měsíci +11

    ሄኖክ የሌለበት ፊልም የት ይገኛል ወይ ጉድ መረረኝ እኮ

    • @user-xs8wi9ul2r
      @user-xs8wi9ul2r Před 4 měsíci

      😂😂😂

    • @Enamamer
      @Enamamer Před 4 měsíci +2

      ቃና ላይ የለም😂

    • @Medicowomen
      @Medicowomen Před 4 měsíci

      That’s shows he is a great actor

    • @Koko-dz7pd
      @Koko-dz7pd Před 4 měsíci +1

      የፊልም ቅመም አድርገውታልኮ በየፊልሙላይ አለሴት እየቀያየረ😂😂😂

    • @cheay2421
      @cheay2421 Před 4 měsíci

      @@Koko-dz7pd kkkkk ygermal

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md Před 4 měsíci +5

    እዮባና ፊወሪ ስወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bayushelemma7166
    @bayushelemma7166 Před 4 měsíci +4

    እወዳችኋለሁ ዬእዮብ አድነቅ ነኝ❤

  • @Aresama-Enata
    @Aresama-Enata Před 4 měsíci +7

    ዋው አሪፍ ፊልም ነው አንዳንዴ መቾከል ግን ብዙ ዋጋ ይስከፍላልች😢

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 Před 4 měsíci +1

    ሄኖክ እና እዩባ ያለበት ፊልም ሁሌም ደስ ይለኛል ❤❤😊

  • @tedytedyed9lg
    @tedytedyed9lg Před 4 měsíci +23

    የሄኖክ ድንቁ አድናቂ like

  • @Soflyaabdu-ys3nm
    @Soflyaabdu-ys3nm Před 4 měsíci +5

    እስኪ ልየው ኮሜንት ማንበብ እወዳለሁ

  • @Ayni_____
    @Ayni_____ Před 3 měsíci +1

    የሰው ልጅ ለሁለት ጌታ ሊገዛ አይችልምን ለአምላክም ለገንዘብብም ስለዚህ በምድር ላይ ሁሉም ነገር አላፊ ነው የሰው ልጅ ነፍስ ግን መተኪያ የሌለው በምንም የማይመለስ ነውና ከሁሉ በላይ ለሰው ልጅ ሕይወት ቅድሚያ እንስጥ ይሔን ማድረግ ስንችል ከጥፍት እንድናለን የእግዚአብሔር ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን🙏

  • @hayassss-fb4gf
    @hayassss-fb4gf Před 4 měsíci +1

    ሄኖክ ን ስለሚቀኑበት ብቻ ብዙሴራ ይሰራበታል ግንእሱ ጀግና ስለሆነ ይህም ያልፈዋ።

  • @KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd

    ዋዉ በጣም ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነዉ አላሁ ሱበሃነሁ ወተኣለ ጀለ ጀላሉ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YnTnGdL
    @YnTnGdL Před 3 měsíci +1

    ሲጠብሻቹ በሁለት ቤት እና በ4 ሰው አንድ ሙሉ ድራማ ትሰራላቹ አይደል?!😢😅 ኢዮብ ግን የልጅ ገፀባህሪ ሲጫወት ነው የሚያምርበት😊

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Před 4 měsíci +2

    የአፍላዋ ፊዮሪዬ በርች ጎበዝ❤❤❤

  • @semerebirru276
    @semerebirru276 Před 4 měsíci +4

    Only 5 people on this movie what a shame

  • @AhmedSeid-yv5tn
    @AhmedSeid-yv5tn Před 4 měsíci +6

    ፊወሪን አይቶ እንደኔ የመጣ

  • @user-lw8nz6jk8m
    @user-lw8nz6jk8m Před 4 měsíci +43

    I like eyob and henok❤️

  • @AbdillsalamNurtata
    @AbdillsalamNurtata Před 4 měsíci +10

    የሄኖክ አድናቂዎች ❤ግጡ

  • @Kalkidan-s5z
    @Kalkidan-s5z Před měsícem

    የእዮባ አድናቅዎች እስክ like

  • @Tgest-ne4sb
    @Tgest-ne4sb Před 3 měsíci +1

    ሁሌም ስመለከት መጨረሻው ያስጠላል አሰተማሪ ነገር ብሰሩ መልካም ነው መጨረሻው ይስተካከል እድሉን አገኝቼ ኮመት ፅፋለሁኝ

    • @TsegaMilka
      @TsegaMilka Před 24 dny +1

      Andandem Eko ereft yasfelgal

  • @user-cq9ec9gv1m
    @user-cq9ec9gv1m Před 4 měsíci +6

    መጨረሻው ያስጠላል😢😢

  • @mazidebesay9066
    @mazidebesay9066 Před 4 měsíci +1

    እዮባ ትልቅ ስው ይህንን የምትመለከቱ እስኪ ደምሩኝ ስላማችው ብዛት ይበል

  • @ZelalemGizachew23
    @ZelalemGizachew23 Před 4 měsíci +3

    የስራህ ይከፈልሀል ይህ ነው መልካም ስራ

  • @ReemRim-iz3ok
    @ReemRim-iz3ok Před 4 měsíci +1

    ውልጌዜ የሰውን ሚያይ የራሱን ያሳጣዋል አላሀ የሰውን ነገር ከማየት ይጠብቀን

  • @user-pw4bx2ek4hbirte
    @user-pw4bx2ek4hbirte Před 3 měsíci +2

    አይ ስግብግብነትን አጥፋለወን አምላኬ ከሰው ይልቅ ገንዘብ ተወዶ
    ወንድሙን ወድሙ ገደለው😢
    በገንዘብ ተክቶ😢😢😢😢

  • @AkramAkram-iz2ft
    @AkramAkram-iz2ft Před 4 měsíci +2

    😢😢😢😢ፍፃሜው ሲያሥጠላ😢😢😢😢😢

  • @meazakefeni678
    @meazakefeni678 Před 8 dny

    ከዚህ ፊልም የተረዳሁት በመፀሀፍ ቅዱስ ቃኤል ክፋ ስለነበር አቤልን ወይም የገዛ ወንድሙን ገደለ በተውኔቱ አለም ደግሞ ሄኖክ ደግሞ እዮባን ገደለው። ፊልሙም ይህን መሰረት አድርጎ የተሰራ ይመስለኛል ።

  • @HayatHayat-l3n
    @HayatHayat-l3n Před 4 měsíci +2

    እዩቤ የኔመልካም

  • @Afework-c8h
    @Afework-c8h Před 4 měsíci +1

    ይህች ብላቴና የአለም ብርሃን ነች እግዚአብሔር. ያሳድጋት

  • @Etegen-xc7fz
    @Etegen-xc7fz Před měsícem

    ፊልሙ ምርጥ ነዉ ግን መጨረሻዉ የሚያምር ነገር ነዉ ደስ የሚለዉ ሁላችንንም የሚያሥተምር ቢሆን ምርጥ ነበር::

  • @user-lj3zf9df1l
    @user-lj3zf9df1l Před 4 měsíci +3

    ማኔዉ ይሄን የሶፋ ልብስ የሚጣላ

  • @DhgVvxf
    @DhgVvxf Před 4 měsíci +1

    መጨረሻው ሲያሳዝን😢😢😢

  • @Bikeyegetalij
    @Bikeyegetalij Před 4 měsíci +2

    ፌዮሪዬ ወድሻለው ጎበዝ በርች❤❤❤

  • @user-es5qp8wo9r
    @user-es5qp8wo9r Před 4 měsíci +3

    የኢትዮጽያ ፊልም ሳይሞት የሚሠራበትፊልም ናፈቀኝ😢

  • @zenat6033
    @zenat6033 Před 4 měsíci +1

    😭😭😭😭😭ያስተምራል ያሳዝናል iyoba😭😭

  • @MiktsMi
    @MiktsMi Před 4 měsíci +1

    አርፍ ነበር ኤፍሬም በይሞት መጨረሻ ለይ ሁሉም አንድ ለይ ብሆኑ😂

  • @osiydyx4706
    @osiydyx4706 Před 4 měsíci

    እዮባ ትልቅ ሰው ሆነ የኔ አባት❤

  • @Black-hq9mf
    @Black-hq9mf Před 4 měsíci +3

    ዘንድሮም የኢትዮጵያን ፊልም የሚመለከት አለ ማለት ነው 😂😂😂

  • @SayfadinMohamad-dh4tk
    @SayfadinMohamad-dh4tk Před 4 měsíci +1

    አማረኛ ፊልሞች መቸ ነው ሆረር አድቤንቸር ፊልም ምትሰሩት ይህ ከጓዳ የማይወጣ ፊልም ምታቆሙት ምትሰለጥኑት 🤣🤣🤣

  • @krn9643
    @krn9643 Před 4 měsíci +1

    ኤጭ መጨረሻዉ ሲያስጠላ😢😢😢

  • @user-bx9kt4gy8o
    @user-bx9kt4gy8o Před 4 měsíci +1

    እፍ ምጨረሻው ሳስጠላ😢😢😢

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před 4 měsíci +1

    ሃብታሙ የጁን ነው ያገኘው። ስራ ለሰሪው መከፈል እነዲህ ነው መለካሙ ኤፍሬም ግን መሞት የለበትም ነበር።

  • @user-uc9sq5du8k
    @user-uc9sq5du8k Před 4 měsíci +1

    ኸረ በስማም
    ሁፍፍፍ ያማል የገዛ ወንድምን

  • @AtsedeGetu
    @AtsedeGetu Před 3 měsíci

    እያየነው የአደገው እዮቤ ልጃችን እድግ በል❤

  • @user-pq9rx9eb6o
    @user-pq9rx9eb6o Před 3 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @babsnnnsnsj3904
    @babsnnnsnsj3904 Před 3 měsíci +1

    😢😢😢😢😢😢waynnee mirt flimnw

  • @user-pz1cw4tv7y
    @user-pz1cw4tv7y Před 4 měsíci +1

    አረ አላህ ይጨርስህ ጭራቅ ደሞ ጨርሰንዋል ይላል ይምር መጨረሻዎ ያሥጠላል እዩብ መመት አልነበረቀትም

  • @user-uh6jc2zv6v
    @user-uh6jc2zv6v Před 4 měsíci +2

    ማሻአላህ ደሥይላል

  • @user-gy2yd5px6j
    @user-gy2yd5px6j Před 3 měsíci

    የእህቤ ሰወድው❤

  • @user-lz3ms7dd4w
    @user-lz3ms7dd4w Před 3 měsíci

    ለ አውራም አውሬ አለው ደግ አረገችው😂

  • @MaherHassan-fk4ek
    @MaherHassan-fk4ek Před 4 měsíci +1

    ሀሳቡ ጥሩ ነው ትወናው ግን አይማርክም ፊልሙ ለኔ በአጭሩ ስገልፀው ( የተኛ ) እዮብ፣ሄኖክ፣ ስለምወዳቹ ብቻ ነው ፊልሙን ያየሁትኝ

  • @user-jd9bd1xp3y
    @user-jd9bd1xp3y Před 3 měsíci

    ጥሩ Stay❤ ግን መጨረሻው ያናድዳል😢

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 Před 4 měsíci +1

    ኦፍፍፍመጨረሻዉ💔

  • @GanetGanet-ku6ic
    @GanetGanet-ku6ic Před 3 měsíci

    ቆንጆ ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @BezaBeza-bq4nm
    @BezaBeza-bq4nm Před 3 měsíci

    እዮብ ግን የሆነ ህፃን ነበር ፈላ ሁነህ ስራ በእናትህ እንደዛ ነው ምያምርብህ😂

  • @DameIticha
    @DameIticha Před 4 měsíci +2

    Uuuuuufffffff le min lemin yimotal😢😢😢😢

  • @SeadaAli-z1h
    @SeadaAli-z1h Před 23 dny

    የዩቲዉብ ኮሜት የፀለት ቤት ይመስላል 😂😂😂😂😂

  • @GanetGanet-ku6ic
    @GanetGanet-ku6ic Před 3 měsíci

    ሄኒኮ ትወና አንደኛ ነክ ስወድህ💋❤👍👍

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Před 4 měsíci

    እዮቤ ስወድህ❤❤

  • @richseni123
    @richseni123 Před 3 měsíci

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የውሸት እንደሆነ እያወቅሁ ግን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @zebiderweldie
    @zebiderweldie Před 4 měsíci

    እዮባየ ❤

  • @tinsaezedagim4808
    @tinsaezedagim4808 Před 4 měsíci

    "ሰው የዘራውን ያጭዳል" 😢❤

  • @AnbesawJenba
    @AnbesawJenba Před 2 měsíci

    ሄኖክእናእዮባአድናቂያችሁነኝ

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Před 4 měsíci +2

    ❤❤❤

  • @ymame
    @ymame Před 3 měsíci

    መጭረሻው አይነፋም

  • @yehulashethaile3116
    @yehulashethaile3116 Před 4 měsíci

    የጅህን አገኝህ ሁሉም ይዘገያል እጅ የዘሩትን ያገኝአል

  • @sofiasolomon1341
    @sofiasolomon1341 Před 3 měsíci +1

    👍👍

  • @gideyhi
    @gideyhi Před 3 měsíci

    Yastemral betam . When we think of killing others it might kill us.

  • @goodgood3326
    @goodgood3326 Před 4 měsíci +2

    እኔ የሚገርመኚ እቀብራይ ምንይሠራሉ የሡበሀንአላ ህውይ አላህሂዳይሥጠን 😢😢😢😢😢😢😢😢እናሊላ

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv Před 4 měsíci +1

    Haniy 🔥🔥🔥😍💙❤️❤️❤️

  • @Geeztube21
    @Geeztube21 Před 2 měsíci

    እሚገርም ነው😢❤

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 Před 3 měsíci

    ምንም ትርጉም የለውም ጊዜን ስላጠፋሁ አዘንኩ

  • @JamalSayadi
    @JamalSayadi Před 4 měsíci

    እዮባ አድናቂነኝ

  • @SolomonBrhanu
    @SolomonBrhanu Před 4 měsíci

    የሄኖክ ድንቁ መጨረሻ

  • @user-il5kb4gp7f
    @user-il5kb4gp7f Před 3 měsíci

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢መጨርሺዉ

  • @user-cj7sq6qn1d
    @user-cj7sq6qn1d Před 4 měsíci +2

    😭😭😭😭😭😭

  • @NajetQueen
    @NajetQueen Před 2 měsíci

    እዬብበጣምነዉየምትመቼኝዉይ

  • @SimbooKoo
    @SimbooKoo Před 4 měsíci +1

    Eyob ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Weleyew-cn5ki
    @Weleyew-cn5ki Před 4 měsíci +1

    ዋው ሠረችለት

  • @heyatheyatmohammed7903
    @heyatheyatmohammed7903 Před 4 měsíci

    እጭ መጨረሻዉ_😭😭😭😭😭🥺

  • @user-fp2cg6dr5g
    @user-fp2cg6dr5g Před 4 měsíci

    እውነት ዋው መሳጭ ፊልም ነው

  • @MdMustopa-in1pb
    @MdMustopa-in1pb Před 4 měsíci

    😀😀😀ዌይ የገሬ ፌልም ማጫራሻዉ ዋዉ ዳሥ

  • @DawitTamire-gc2wy
    @DawitTamire-gc2wy Před 3 měsíci

    I love you eyob so much 💗 💓 ❤️

  • @user-dc5nw4ql1p
    @user-dc5nw4ql1p Před 3 měsíci

    ዋው🎉

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 Před 4 měsíci

    መጨረሻው እዎባ መሞት አልነበረበትም 😢ግን መቾኮል ጥሩ አይደለም ለጥቅም ተብሎ እዲ መቾኮል የለብንም