321 ቲአትር ሲትኮም S01E61

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 12. 2021
  • Welcome to the official CZcams Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    #BalageruTV
    #EthiopianEntertainment
    #BalageruMedia
  • Zábava

Komentáře • 39

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Před 2 lety +8

    አርቆ አሳቢ ድራማ ነው።።። ባላገሩ ቲቪ እናመሰግናለን።።።

  • @user-og4ro3vi9g
    @user-og4ro3vi9g Před 2 lety +6

    ይዘጋያል እጅ አይቀርም ኢትዮጵያ ዬ 🇪🇹❤️💯

  • @becalm1645
    @becalm1645 Před 2 lety +2

    ድሮም ያኔ በለጋ እድሜያችሁ ጀምሬ ነው በስስት ሳያችሁ የነበረው።የጎመራ ስራ ነው በእውነት ገና ብዙ ከናንተ እጠብቃለሁ

  • @geni4618
    @geni4618 Před 2 lety +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ነው የምትናፍቁኝ፣ ድንቅ ትወና የእውነት ትችላላችሁ💕👍👍👍

  • @mekassa7625
    @mekassa7625 Před 2 lety +4

    የኔ ናት አይዞክ በቃ ስልታዊ ማፈግፈግ አርግ ደግሞ እወዳቸዋለሁ😘😘😘

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w Před 2 lety +3

    The most amazing and fascinated Theatre. Keep up ur good job's!!!

  • @user-jp5ro7wt8l
    @user-jp5ro7wt8l Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ቀን አለው በቅርቡ ቀን የኔ ውዶች

  • @seadafkr5141
    @seadafkr5141 Před 2 lety +2

    ወይኔ ምኞት እኔም እልም አልኩ እኮ አላህ ያድርግልን

  • @user-pl2zg6ym1t
    @user-pl2zg6ym1t Před 2 lety +2

    አይይ አሜሪካ ይሄን ድራማ አስተርጉመው ካዪት 2025 ሳይደርስ ሁላችንም ለኢትዮጵያ ልጆች እጃችንን እንስጥ ብለው ነው ሚያቅዱ

  • @samm5903
    @samm5903 Před 2 lety +2

    Part 2 ቢኖረው በጣም ደስ ይላል

  • @zewduhailu4324
    @zewduhailu4324 Před 2 lety +1

    Best of the best setting and message

  • @gfhhgh1300
    @gfhhgh1300 Před 2 lety +1

    ምርጦች፡ስወዳችሁ፡በርቱ፡

  • @astergashaw1994
    @astergashaw1994 Před 2 lety +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪አውነት ነው 😭

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Před 2 lety +1

    እንኳን ተከሰታችሁ።። ምርጦቼ።።።

  • @seidadem3734
    @seidadem3734 Před 2 lety +1

    እንኩአን ደህና መጣችሁ እዲየት እደምወዳችሁ በረቱ ኢትዮጽያ ለዘላአለም ትኑረ ጁታ ሊይጥ እደጠጣአ አፈረ ይጠጣአ ፍትህ በስረ ቢየት ለሚሰቃዩ ወገኖቸየ አላህ በቃ በለን

  • @konegen6189
    @konegen6189 Před 2 lety

    ሀገሬን በዚህ ልክ አይቸአት ብሞትም አይቆጨኝ

  • @tsigetadesse6740
    @tsigetadesse6740 Před 2 lety

    ክክክክክ የዛሬው ልዩ ነው በርቱ

  • @umumuaz9784
    @umumuaz9784 Před 2 lety

    ህልም ነው ያድርግልን

  • @raheemaraheemu6021
    @raheemaraheemu6021 Před 2 lety

    Kkkkkkkk ታሜ በሳቅ ገደልከኝ አንተስላለህ ነው ማየው ዲራማውን

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 Před 2 lety

    We love you good job guys

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Před 2 lety

    የዛሬው ደግሞ ለየት ያለ ኣሪፍ ነው ::

  • @firdwos
    @firdwos Před 2 lety

    ወይ ጉድ ተስፋ በተስፋ አደረገችሁኝ

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 Před 2 lety

    በእርግጠኝነት ይሆናል። እኛ አንድ ከሆንን
    በእርግጥ ድሮ ያስተዳድሩ ነበር እርዳታም ከእንግሊዝ እስከ አውስትራሊያ በህግ ማስከበርም
    ከኮርያ እስከ ሳውዝ አፍሪካ ፣፣፣፣፣

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 Před 2 lety

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ላሉ ወንድሞቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ በርሀብ በብርድ በቅማል እየተሰቃዩ ላሉ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ያለ አንዳች ጥፋት በአንድ ልብስ አመት ሁለት አመት ሳኡዲ እስር ቤት ላሉ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @user-mw3zz2sq4r
    @user-mw3zz2sq4r Před 2 lety +1

    የኔ ናፍቆቶች እንካን ደና መጣችሁ

  • @ephremtamene1753
    @ephremtamene1753 Před 2 lety +1

    💚💚💛💛❤❤💪

  • @bayabahi2349
    @bayabahi2349 Před 2 lety

    migerm nw wedejewalew betam ameseginalew

  • @saramamo
    @saramamo Před 2 lety

    ሊጥህን ወስዶብህ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የምር በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @user-df2vs8tw5x
    @user-df2vs8tw5x Před 2 lety

    አንክንመጣቺሁ

  • @user-jp5ro7wt8l
    @user-jp5ro7wt8l Před 2 lety +1

    ❤❤❤😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Před 2 lety +2

    አልተቻላችሁም አቦ።።።

  • @bezawitnegussie3396
    @bezawitnegussie3396 Před 2 lety +1

    ኮባ😂😂😂😂

  • @sinteetasfaye6547
    @sinteetasfaye6547 Před 2 lety

    😍😍😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @baayeesiijalanaacg2116

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤👏👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-ms6nw2md4h
    @user-ms6nw2md4h Před 2 lety

    እውነትም ኪም ጆግን ይመስላል

  • @user-pl2zg6ym1t
    @user-pl2zg6ym1t Před 2 lety

    እንዴት እንደናፈቃቹሁኝ

  • @melakudulla4313
    @melakudulla4313 Před 2 lety

    ደራሲው የብልጽግና ካድሬ ነው 😜

  • @amenfikadu5591
    @amenfikadu5591 Před 2 lety

    የኃላሸት የእውነት ኮሪያ መሰልክ

  • @unknowngmail5973
    @unknowngmail5973 Před 2 lety +1

    ሾርኒያቹ ከባድ ነው ይቻማቹ