የጁመአ ኹጥባ| |ከችግር ቡሀላ|| በኡስታዝ ያሲን ኑሩ|harunmedia||

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 07. 2024

Komentáře • 98

  • @user-oe2vd5qp8s
    @user-oe2vd5qp8s Před 21 dnem +16

    አህለን ኡስታዜ ያንተ ዳዐዋ እኮ የደረቀን ልብ ያረጥባል

  • @rahimasiraji9003
    @rahimasiraji9003 Před 21 dnem +15

    አህለን የኛ እንቁ ኡሰታዝ አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @jdjjdjjjjdjhdgej4126
    @jdjjdjjjjdjhdgej4126 Před 21 dnem +6

    በአላህ ይሁንባችሁ ይቱበሮች ለኡስታዝ ያሲን ኑሩ አድርሱልኝ በዚህ አንደበቱ ከአላህ በስተቀር በሀቅ የሚመለክ አምላክ አለመኖሩን ፕሮግራም አዘጋጅቶ ጥሪ እንዲያደርግና የገጠሩ ማህበረሰብ የሚያገኝበት መንገድ ያመቻችልን አደራ አቡ ሀሩን ከቻልክ ከማስታወቂያ ነፃ አድርግልን

  • @Sofiyasofi-ps8we
    @Sofiyasofi-ps8we Před 21 dnem +12

    ጀግናቺን ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ጀዛከላህ ከይር ረጂም እዲሜ ከሙሉ አፊያጋ❤

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 Před 14 dny +1

    ከዚ ሁሉ ሰቃይ በሁዋላ ለፉልሰጢም ነፃነቷን ፍትህ ብልፅግና ሰላም ጥጋብ ያለበት አገር ለህዝቦቿ አድርግላቸዉ አንተን የተማመና የተጠጋ አፉሮ አያቅምራ ያርሀመ ራሂሚን😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

  • @jrrhurir5966
    @jrrhurir5966 Před 21 dnem +1

    ኡስታዜ ወላህ አስለቀሱኝ ጀዛ ከላህ ከይራን ዉዱ ኡስታዛችን ይሄን ኩጥባ ሰምቶ ያላለቀሰ ሰዉ ልቡ የደረቀ ነዉ ማለት ይቻላሊ አላህ ልባችንን ያርጥበዉ እዝነቱን አላህ ይወፍቀን

  • @FgytuGffh-rq2lb
    @FgytuGffh-rq2lb Před 21 dnem +7

    ኑኑኑ የኡመተል ሙሀመድ 🎉🎉🎉ሰለላሂ ወሰለም 🎉🎉ማሻአሏህ ኡሰታዝ እዲሜና ጤና 🎉🎉

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Před 21 dnem +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @madena1330
    @madena1330 Před 21 dnem +4

    ዳእዋህ ናፍቆናል ኡስታዜ ናልን የአቡኬ እና ያንተ ዳእዋ እኮ ይለያል

  • @senisidetnyawa
    @senisidetnyawa Před 21 dnem +4

    አሰላሙ ዋሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @user-ju4me8pd2s
    @user-ju4me8pd2s Před 21 dnem +10

    ሁሉም ጅምአ ጃእዋ ያድርግልን ልብ ያረጥባል ኡስታዜ ልባችን ደርቋል😥😥😥

  • @ZaharaMustafa-vw5wm
    @ZaharaMustafa-vw5wm Před 21 dnem +3

    Masha Allah tabarkallah jazakumullah kerin uszee

  • @user-ju4me8pd2s
    @user-ju4me8pd2s Před 21 dnem +6

    ስለላህ 🌹ወአለሂ🌹ወሰለም🌹ስለላህ🌹ወአለሂ🌹ወሰለም🌹ስለላህ ወአለሂ🌹ወሰለም🌹ስለላህ 🌹ወአለሂ🌹ወሰለም🌹ስለላህ🌹ወአለሂ🌹ወሰለም🌹ስለላህ🌹ወአለሂ🌹ወሰለም🌹ስለላህ🌹ወአለሂ🌹ወሰለም🌹💞💞

  • @user-ju4me8pd2s
    @user-ju4me8pd2s Před 21 dnem +4

    ኡስታዝዝዝ ያሲን ኑሩ አደበቱ ጫፍጭ ኡፍፍፍፍፍ አቤት ንግግግርርር❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @taybatube194
    @taybatube194 Před 21 dnem +3

    ማሻ አላህ ጄዛክ አላህ ኸይር ዉዱ ኡስታዜ🎉

  • @jibrilyusuf9397
    @jibrilyusuf9397 Před 19 hodinami

    Maasha Allah ustaaz

  • @user-co8eq3hd5q
    @user-co8eq3hd5q Před 21 dnem

    Jaza kallah wokayir

  • @abudhabi9195
    @abudhabi9195 Před 14 dny

    ማሻአሏሕ ወላሒ በጣም ደሥ የሚለኝ ኡሥታዝ

  • @AmaneMohamaed
    @AmaneMohamaed Před dnem

    Masha Allah ❤

  • @nefisa17
    @nefisa17 Před 21 dnem +1

    Mashallah you khutba touch my heart well done may Allah help us to practice what we learn