አስበሉን ሊያዩት የሚገባው (Asbelun Liyayut Yemigeba) 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 252

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8t Před 2 měsíci +13

    የሱቤን እናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ልዑል እግዚአብሔር ከነልጆቻችሁ ከነመላ ቤተሰበ ያድልልኝ በእዉነት ደስስ ይላል እነጂ ምን ያስለቅሳል 😢!?ትንሹ ልጅ ነዉ ያሳዘነኝ የኔ ጌታ እድግ በልልኝ አባቴ🙏😍 ❤❤❤

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if Před 2 měsíci +24

    ሳታው አትኮምቱ እዩላቸው. ካልተመቻችሁ ከፍታችሁ ተውት ብዙ ለፍተውበት ነው እዝህ የሚያደርሱት 😢😢

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit Před 2 měsíci +12

    እናታለም ደሴ ይብላኝ ላላወቀሽ የኔ ውድ ሀገር❤❤❤❤❤አማራየ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ 💖💖💖💖

  • @user-ci9tw7bx2d
    @user-ci9tw7bx2d Před 2 měsíci +14

    ዝማምየ ድምፅሽ በጣም ያምራል ብዘምሪበት ደግሞ ዋው ነበር❤❤❤❤

    • @YHC123
      @YHC123 Před 2 měsíci

      አንች እየጨፈርሽ ሰውን ብትዘምሪ ማለት አይከብድም ? just live your life

    • @user-ci9tw7bx2d
      @user-ci9tw7bx2d Před 2 měsíci

      @@YHC123 በሽተኛ😁😁ሰው የራሱን አስታያየት መስጠት ይችላል እና እኔ ስለጨፈርኩ እሷንም ጨፍሪ ልበላት

    • @Ethiopian-society-union
      @Ethiopian-society-union Před 2 měsíci

      ፃድቃኑ በዛ

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit Před 2 měsíci +10

    የሱቤ ሳቅ በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂😂😘😘😘

  • @user-pc5db4gj1h
    @user-pc5db4gj1h Před 2 měsíci +8

    አበጀሽየ እስከጓደኞችሽ1000አመት ኑሩልን❤❤❤❤

  • @user-ni8xb9tb5x
    @user-ni8xb9tb5x Před 2 měsíci +6

    አበጂሺን ገና ሳያት ነዉ ሳቂ እሚመጣዉ በተረፈ ሁናቺሁም ታምራላቺሁ ❤❤❤❤❤❤❤ ተስምት ቀን ዉስጥ 2 ቀን ብለቁልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 Před 2 měsíci +11

    በጣም አሪፍ ነው ።ያየሽ ያቀረበችው ግን ምርጥ ነው ።ውቢት ለምን አልዘፈነችም በሚቀጥለው ውድድር ላይ እንጠብቅሻለን ።እናመሰግናለን ።

    • @yeneMB
      @yeneMB Před 2 měsíci +1

      Zefinalechi eko hode

  • @KCCAT462
    @KCCAT462 Před 2 měsíci +6

    በጣም ነው የምወድችሁ ኑሩልኝ ፓለቲካውስጥም ሰለማትገቡ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @user-fc7ng6id3k
    @user-fc7ng6id3k Před 2 měsíci +9

    እሱባለው የሁሉ ድምቀት ነው❤❤❤❤❤

  • @user-pt1oh2yf6h
    @user-pt1oh2yf6h Před 2 měsíci +5

    ኧረ እሱቤ እና እመቤት ተወዛዋዠ ናቸዉ እርግጠኛ ነኝ👌👌👌👌👌👌🥰

  • @Makkah_-od1ze
    @Makkah_-od1ze Před 2 měsíci +8

    ያለም ወርቅ የኔደርባባ❤🎉❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 2 měsíci +4

    እትዬ አልማዝዬ ንፍሴ ስወድሽ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌷🌹🌷👏🏽እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @user-ro1fp4tw2x
    @user-ro1fp4tw2x Před 2 měsíci +1

    ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ዝማምዬ ደግሞ ትለያለሽ ድምጽሽ የምታቀርቢው ስራ በጣም ገራሚ ደሥ የሚል ስራ ነው በርቺልን ሁላችሁም በሮቱልን ድምቀቶቼ💚💛❤💚💛❤

  • @3alemhh176
    @3alemhh176 Před 2 měsíci +9

    1000አመት ኑሩልኝ እወዳቸዋለሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AdnanMlekam
    @AdnanMlekam Před 2 měsíci +1

    አበጀሽ እና ታዴ የኔ ቅመሞች እረዥም እድሜ ይስጣችሁ መደነቂያን ይዘሽ ውገጫት በጭኖ ገብተሽ ቆንጥጫት❤❤❤ ግን የሆነ ነገር ብጠይቃችሁ? አበጀሽና ታዴ ባልና ሚስት ናችሁ ብትሆኑልኝም በጣም ነው ደስ ሚለኝ ደግሞ አርግዘሻል አደለ ከታዴ እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እሱቤ ደግሞ ቀጥልበት ❤❤❤እብ
    አበጀሽ ታዴ እሱቤ ቀጥሉበት በጣም ነው ምትመቹኝ ሁሌም ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-um4dz6ym2z
    @user-um4dz6ym2z Před 2 měsíci +2

    ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ❤❤❤አንድ ቀን ደግሞ የግል ሂወታችሁን ብታጫውቱን ደስይለናል❤❤❤

  • @fgfdggf2658
    @fgfdggf2658 Před 2 měsíci +4

    የገረመዉ በጣምጡሩነዉ ያገራችን ባህል❤

  • @user-rw7yw4xf3r
    @user-rw7yw4xf3r Před 2 měsíci +3

    በጣም ነው የምወዳችሁ አንደኛ ናችሁ ባህል እምነት ሀይማኖት አለባበስ እረ ምኑን የናንተ የተለየ ነው ጀግኖች ግን ፊልሙ ላይ ሁሉም አጨራረሱን እያንጠለጠላችሁ ነው የምትተውት ለምን ?

  • @mercyalemayehu1904
    @mercyalemayehu1904 Před 2 měsíci +4

    በሙዚቃ ውድድር ስም ትወና፣ ባህልን መጠበቅ፣ ባህልና የዘመናዊነትን ልዩነት በኮሜዲ መልክ ለማሳየት እየሞከሩ መሆናቸው እና ሾዋዊ ኮሜዲ መሰል ትወና እያሳዩን መሆኑ ተመልካች ቤተሰቦች የገባችሁ አልመሰለኝም። ስለዚህ ይቀጥል አንደኛ ናችሁ።

  • @hailetiritie4015
    @hailetiritie4015 Před 2 měsíci

    ባለ ማሲንቆ ስማቸው በጣም ጎበዝ ነህ፣የወሎውን ዘፈን በጣም ነው የተጫወትከው። ዝማም በጣ ጎበዝ ፤ ድምጽሽ የተገራ ነውደ

    • @user-jn1uc1oh1s
      @user-jn1uc1oh1s Před 2 měsíci +1

      ድምፃዊ ዝማም አያሌው ብለሽ እይው ሙዚቃዋን.

  • @bbxbbx4752
    @bbxbbx4752 Před 2 měsíci +1

    እሱቢ እና እመቤት ጭፈራ አደኛናቸዉ ሁላችሁንም እድሜና ጤናብዝት ያርግልኝ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g Před 2 měsíci +1

    ደስ ትላላችሁ በርቱል እሱቤ ስወድህ ❤❤❤ ያዬሽም ዝማምዬም በጣም ልዩ ናችሁ

  • @almazyilma1007
    @almazyilma1007 Před 2 měsíci +1

    ልጁ ጎበዝ ነው የሚሆነው የገረመው ልጅ ነው ይመሰለዋል መድአኒያለም ያሳድግህ

  • @yibeyinbiwota8362
    @yibeyinbiwota8362 Před 2 měsíci

    ዋው አዝማሪው ልብ ይነካል እግዚአቢሄር ይባርክ በተለይ ከዝማም ጋር አብራቹህ ብታቀርቡ የበለጠ ታምራላቹህ ❤❤

  • @user-wo8op5zd6x
    @user-wo8op5zd6x Před 2 měsíci +2

    ለነ ታዴ ቤተሰብ ዶላር ለመላክ አስቤለሁ,,, በምን ልላክ!! ስለዘር አስቤ አላውቅም ,, እናቴ አማራ መሆኗን እንኳን ፋኖ ፋኖ ስትል በቅርብ ግዜ ነው ያወኩት , የ አዲስ አበባ ልጅ ምን ያውቃል!! አሁን ገባኝ ሁሉም ነገር በተለይ የናንተን ፕሮግራም ስከታተል!! ለካ አማራ የ ኢትዮጵያ ነት ጥግ ነበር !! እሱቤ ግን ደህና ነው,, ልጅ አትወልድም!! ተብያለሁ ያለው ነገር የሚሰማው አጥቶ,, ምስኪን ደግሞ እኛ ቤት አሜሪካ ቤት ስንዝናና የስ ኖ ትመቸናለች!! ታስቀናለች!! ሌሎቹ እንዳይቀየሙኝ!! ያለምዘውድ ግን ደህና ነች!!

    • @ethio1283
      @ethio1283 Před 2 měsíci

      ህፃኑ ልጅ የሡ አይደለም

  • @user-ko1of8qv3x
    @user-ko1of8qv3x Před 2 měsíci

    ከበሮ በሰው እጅ የምራል ሲይዙት ያደናግራል ይባላል የናንተን ብንሞክት ይከብደናል እና ሁላችሁም በርቱ እያሻሻላችሁ ቀጥሉ ጥሩ ነው በርቱ

  • @rahmahaa6143
    @rahmahaa6143 Před 2 měsíci +2

    እማየአገሬወሎገራገሩ🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @getahunteshome1470
    @getahunteshome1470 Před 2 měsíci +3

    ገሬ ፆም ነው እኮ ሰርግ የለም❤❤❤❤❤❤❤

  • @signaltune
    @signaltune Před 2 měsíci

    እባካችሁ በርቱ ሁሌም ባህላችንን በማስተዋወቃችሁ በጣም እኮራባችሗለሁ
    !!!❤❤❤❤❤❤

  • @bateldamte
    @bateldamte Před 2 měsíci +3

    ያያታዴ ሙዚቃ ተመችቶኛል 😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @sisaymengistumekonnen9622
    @sisaymengistumekonnen9622 Před 2 měsíci +4

    ሁሉም የቡድን አባላት ገና በጣም ቆንጆ እና ብልህ ናቸው።
    ግን ቤቱ ለፕሮግራሙ በቂ አይደለም.

  • @KibenashBekele
    @KibenashBekele Před 2 měsíci +1

    ገርርርዬዬዬዬዬ ወዘወዝከንንንንንንንንን ተነሰቼ ጨፋርኩኩኩኩኩኩኩኩኩ

  • @QumnegerBantayew
    @QumnegerBantayew Před 2 měsíci +2

    ስወዳቹ ከልቤነው የኔምርጦች❤❤❤❤❤

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d Před 2 měsíci

    የኔውዶች ውድድድድ ነው እማደርጋቹህ ህፀኑልጂ እርግጠኛነኝ የገረመው ልጂነው ፀጉራቸውን እዪት እስቤ ደግሞ እስክታውን ስወድለት ❤❤❤❤❤

  • @KibenashBekele
    @KibenashBekele Před 2 měsíci

    ሀገራችንንንን እግዚያብሄርርር በቃሸሸሸ ይበላትናናናናና እንደዚህህ በየቡታው ሁሉም በሰላም ቤኖርርር ሁሁሁሁሁ አምላኪ በቃቃቃ በለንንን

  • @dadesert5446
    @dadesert5446 Před 2 měsíci +2

    ደስ ስትሉ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ef2dt4yf3f
    @user-ef2dt4yf3f Před 2 měsíci

    የሱቤ እህት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እናመሰግናለን🙏 አበጀሽ ማናፀረሽ ሁለት ይመችሽ እንወዳችኋለን♥️♥️♥️♥️ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ አያ ታዲ እና አበጀሽ ወደፊት በርቱ እናሸንፋለን👌💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @dinafikadu9328
    @dinafikadu9328 Před 2 měsíci +1

    ደስ የሚል ስራ ነው አብርቹ ብሰራ ደስ ይለኝ ነበር

  • @rwtfydteggg8551
    @rwtfydteggg8551 Před 2 měsíci

    Mrte bhale,aylyhwe sewdhwe bzwe ktlwe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cv9gc5sw7m
    @user-cv9gc5sw7m Před 2 měsíci +3

    ታዴ ልጅ ቃጥላ ልደፍው ነው ወይኔ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-xr7re9xg3n
    @user-xr7re9xg3n Před 2 měsíci

    ውይይይ ባለማሲንቆ ድምጹ ሲያምር 🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @Mamite926
    @Mamite926 Před 2 měsíci +1

    Ende ende Yashe I like your bag and share your sunglasses.

  • @user-wh2nm6xd1n
    @user-wh2nm6xd1n Před 2 měsíci +1

    ማሪያምን ምንም እንከን አይወጣችሁም ስታምሩ በጣም ነው የምወዳቹ ግን ስአት ይስተካከልልን ከስሐት በሗላ ይሁንልን❤❤❤❤❤

  • @YirgalamYitatek
    @YirgalamYitatek Před 2 měsíci

    ኧረ የሱቤ ሳቅ በሳቅ ገደለኝ እኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles Před 2 měsíci +4

    የመዳም ቅመሞችየ አይታችሁ ኮምቱ😂😂😂

  • @user-pt1oh2yf6h
    @user-pt1oh2yf6h Před 2 měsíci +1

    መሠንቆዉን ለምንተወዉ በላቸዉ ለዝማም ያስፈልጋትነበር❤❤❤❤❤

  • @Meron-pd5jp
    @Meron-pd5jp Před 2 měsíci

    መሰንቆ እየመታ የዘፈነው ልጅ ትዝታ ወደ
    ወልዲያ ሚኒሊየም ትምህርት ቤቴ 😢አይ ጊዜ አይመለስ ብቻ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን🤲

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 2 měsíci

    ታዴ እና ገረመው አስነኩት! ❤❤

  • @user-qz6ww6qr9i
    @user-qz6ww6qr9i Před 2 měsíci

    የሁሉ አለቃ አድማቂ እምዋ ❤

  • @Hawa-gc2pl
    @Hawa-gc2pl Před 2 měsíci +3

    አረሆደቆሠለ ወይኔ አድቱ ጠያቂ እኔነኝ አየ ታዴ ምድነው ያለው ንገሩኝ😅😅😅😅

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 Před 2 měsíci

    የሰ እና ኖ ሰዉ በዚህ ጊዜ እናንተ ባትኖሩ ምኖ ይበጀኝ ነበር በጣም ግሩም ስራ ነዉ የምትሰሩት ስራ በርቱ በተለይ አበጀሽ፣ከነ ሁለት መነፅሯ፣ያየሽ እትዬ አልማዝ ፣ደግሞ አሁን ላየረ ቢጫ ጥለት ነጠላ የለበሰቾዉ ፣ያለምወርቅ ፣የታዴ ደግሞ ይለየል እከሌ ከእከሌ አይበልም ምርጦች ናችሁ

  • @user-fc7ng6id3k
    @user-fc7ng6id3k Před 2 měsíci +2

    ያአለም ወርቅዬ ቀስታሽን ስወድልሽ ♥️♥️♥️❤️

  • @user-tg2vk4dh5o
    @user-tg2vk4dh5o Před 2 měsíci +1

    ዙማምየእቁእህታችን

  • @MarrySharou
    @MarrySharou Před 2 měsíci +2

    ወይኔ ክክክክክ ታዴ አበጀሽ በጣም ትለያላችሁ ውድድድድድድድድድድ ውብ ናችሁ❤❤❤❤

  • @user-wz2qk3pr1l
    @user-wz2qk3pr1l Před 2 měsíci

    ዛሬ ወደ አገው ምድር ሁሉ መጣችሁዋል ደስ ይላል ሁሌ ነው ምከታተላችሁ ከእንጅባራ !! ደሞቼ በርቱ ሁላችሁንም በጣም ነው ምወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰😘

  • @Donakale-M
    @Donakale-M Před 2 měsíci +2

    አዋቂ ባልሆንም ልምከር ማነው አስተያየት ልስጥ:-ህፃኑን ልጅ አስወጡ!አትቅረፁት።

  • @user-jd7gr3sy7s
    @user-jd7gr3sy7s Před 2 měsíci +1

    ስማችው በጣም ድምጽህ ደስይላል

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n Před 2 měsíci +1

    አየ ሀገሬ አነባበሬት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zelalembelete8779
    @zelalembelete8779 Před 2 měsíci +1

    በርቱ ነገርግን የአማራ ህዝብ አሁን ያለበትን ችግር በደንብ በመረዳት ነው እንደዚ አይነት ስራ እየሰራችሁ ያላችሁት ወይስ የብልፅግና ካድሬዎች ናችሁ?

  • @user-td7ok7ln3w
    @user-td7ok7ln3w Před 2 měsíci +1

    ሁላችሁንም እወዳችኽለሁ ግንደግሞ ዝማም ትለይብኛለሺ የኔፈንድሻ❤❤ልበይ🎉❤❤ያንችን ድምፅለመስማት እንደትእንደምጓጓ ወላሂ ዉድድድድድድይ❤❤❤❤

  • @signaltune
    @signaltune Před 2 měsíci

    ባህላችንን በማስተዋወቃችሁ በጣም እኮራባችሗለሁ በርቱ። ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😮😅😅😅

  • @aynadisyeshambel6944
    @aynadisyeshambel6944 Před 2 měsíci

    Esube ❤yayeshi wow hulachiwm bertu❤❤❤❤

  • @user-qc5vt1ke8l
    @user-qc5vt1ke8l Před 2 měsíci +2

    እንኳን ደህናመጣቺሁ ዛሬ የመጀመሪያነኝ😂😂😂

  • @KibenashBekele
    @KibenashBekele Před 2 měsíci

    እሰይይይይይ አቡዬዬዬዬዬ ሌያበጥረውውው ነውውውውው

  • @burteteferi6970
    @burteteferi6970 Před 2 měsíci

    ቦርሳው ሲያምርርርርርርርርርር

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n Před 2 měsíci +1

    ኑርልን ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getahunteshome1470
    @getahunteshome1470 Před 2 měsíci +1

    እትየ አልማዝ ደርባቢት❤❤❤

  • @wuddyedegu4123
    @wuddyedegu4123 Před 2 měsíci

    የኔውዶች የጎጃሞች ድምቀቶቸ ኑሩልን አበጀሽ ያየሽ ያረሞርቅታዴ እሱባለው ገረመው ሁላቹሁም ሸጋናቹሁ❤❤❤❤❤❤

  • @hanahana-wt9bl
    @hanahana-wt9bl Před 2 měsíci

    በርቱልን❤❤❤❤❤

  • @MekdesMekete-tt1hw
    @MekdesMekete-tt1hw Před 2 měsíci +2

    አዱኛ ይስተካከል ባህል አያበላሽ ❤የተስማማችሁ👍

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před 2 měsíci +1

    እሱቤና እመቤት ጭፍራ 1 ኛ ናቸው❤❤❤

  • @ayenewwude3329
    @ayenewwude3329 Před 2 měsíci

    Zmam you have excellent voice please continue like this

  • @user-cx2hq5gv6y
    @user-cx2hq5gv6y Před 2 měsíci +1

    በጣም ነው የምወ ዳችሁ ኑሩልኝ

  • @zelalemasmare8816
    @zelalemasmare8816 Před 2 měsíci

    ጎበዞች ናቹሁ ሁላቹ

  • @user-lr4qs2hx8x
    @user-lr4qs2hx8x Před 2 měsíci +1

    የኔምርጦች ይሀቡድን

  • @GkhFuh
    @GkhFuh Před 2 měsíci

    እመዋ ሁለት መነፅር አዱ አይበቃም 😅😅😅😅 እወዳችሆለሁ❤❤❤❤

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 Před 2 měsíci

    አብዋ እንግሊዘኛው ሙዚቃ ተመቸኝ 😂😂😂😂

  • @user-pw9zq7hy2j
    @user-pw9zq7hy2j Před 2 měsíci

    ስታምሩ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ethiopia734
    @Ethiopia734 Před 2 měsíci

    በርቱልን ውዶችየ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aberaali8287
    @aberaali8287 Před 2 měsíci

    I will see you all group one day ❤

  • @user-jn1uc1oh1s
    @user-jn1uc1oh1s Před 2 měsíci

    ሳዱላወች ሲያማምሩ ❤❤

  • @user-bj2bo9jg1k
    @user-bj2bo9jg1k Před 2 měsíci +1

    ስወዳችሁኮ የኔ ውዶይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😅😅😅😅😅😅😂😂

  • @Salemlove2016
    @Salemlove2016 Před 2 měsíci +2

    Echin Jenes jacket yregechu lij mela belulgn 😊🎉

  • @emutilahun1119
    @emutilahun1119 Před 2 měsíci +1

    esubalewu ena yayesh andegna

  • @yitu8355
    @yitu8355 Před 2 měsíci +1

    ተዉበሻልወይ የሚል ዘፈን ነው የሰለቸኝ አሁንስ😂

    • @user-jn1uc1oh1s
      @user-jn1uc1oh1s Před 2 měsíci +1

      አች የምራቡን ተከተይ የት ታቂና. ባህልሽን አጎዛ ነሽ አጎዛ ስ. ይጠቅማል ለመቀመጫ

    • @user-rh5fk8ld8s
      @user-rh5fk8ld8s Před měsícem

      እውነት ነው የሰለቸችን ደግሞ አንች ነሽ ደደብ ምን ታውቂያለሽ😅😅​@@user-jn1uc1oh1s

  • @KibenashBekele
    @KibenashBekele Před 2 měsíci

    ያየሸና እሱቤቤቤ ጉበዙች በሙሉ የምደኑሰት ሆሉ

  • @user-dm6qp7ud6m
    @user-dm6qp7ud6m Před měsícem

    እንዴው በታዴሰ እንባየን ጨረስኩት ኢትዩጲያ ስመጣ ባካል መገናኘት እፈልጋለሁ

  • @ቃልየማርያምልጅ-ሸ7ደ

    የኒዉዶቺ እሥከምትመጡ የምትናፍቁኝ ዉድድድድድድድ❤❤❤❤❤

  • @Meazawteshome-el3sf
    @Meazawteshome-el3sf Před 2 měsíci

    እባካችሁ ማሲንቆ የሚመታውን ልጅ ተውት ማሲንቆውን ብሀቻ ቢሰራ የሚያምርበት።የድራማ ሰው አይደለም።

  • @tigistdires9064
    @tigistdires9064 Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤ አበጀሸ ስወድሸ የኔ ውድ❤❤❤❤

  • @DolarDolar-z4n
    @DolarDolar-z4n Před 2 měsíci

    አረ እሱየ በሳቅ ገደልከኚ😅😅😅 አይንና ጥርስ አንድ ላይ የበራል

  • @BhbhbBhbhbh
    @BhbhbBhbhbh Před 2 měsíci +2

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤ነኔውድች

  • @KibenashBekele
    @KibenashBekele Před 2 měsíci

    ሰታምሩሩሩሩሩሩሩ

  • @user-ob5jj9cx4k
    @user-ob5jj9cx4k Před 2 měsíci

    እሱቤ የሁሉም ባህል መጭፍር ይሽላል

  • @user-xi2kb6kx6s
    @user-xi2kb6kx6s Před 2 měsíci

    ማርያምን በጣም ነው የምወዳቹአብሶሜላት ምትዘፍናቸው ዘፈኖችበሳቅ ነው ሚገሉኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 Před 2 měsíci +1

    ዉዶችዬ ሀሀሀሀ❤❤❤❤አያ ታዴ አታበላሽ😅😅😅

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 2 měsíci

    ዝማም ግን አንድ ነጠላ ልቀቂልን እስኪ!! ❤

  • @wossenlakew9157
    @wossenlakew9157 Před 2 měsíci

    እሱባለው. እንዴነው. ኪነት ውስጥ. ትሰራ ነበር ሁላችሁም. ታምራላችሁ. ያገሬ. ልጆች. እወዳችሇ ሁ

  • @TsegawMahregu-px2bl
    @TsegawMahregu-px2bl Před 2 měsíci +1

    erre እእተ መላክ የት ሄዳ ነው ጠፋች