📌ክሬዲት ካርድ ጥቅሙና ጉዳቱ📌ህይወት ያበላሻል‼️ጥንቃቄ|How to use Credit Card!!

Sdílet
Vložit

Komentáře • 18

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 Před rokem +1

    ሩታዬ የኔ ቆንጆ ይሄንን ቪዲዮ ያየሁት የለቀቅሽው እለት ነው ክሬዲት ካርዴን አልከፈልኩም ነበር ማየቱን አቋርጬው ለመክፈል 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️ከወር በላይ ሆኖት ነበር ይሄን ቪዲዮ ባላይ በእርግጠኝነት ሳልከፍል እቆይ ነበር በጣም ጥሩ ስራ ነው ተባረኪልኝ እንደኔ ክፍያቸውን የረሱት ካሉ ለማስታወስ ይረዳልና ሼር አረገዋለሁ

  • @saleigzerseifu4610
    @saleigzerseifu4610 Před 2 měsíci +1

    በውነት በጣም ነው ያሳቅሽኝ በተለይ "ሁሉ አማረሽን ገበያ አታውጧት " ብለሽ ስተርቺ ፣ ግን ግን ሴቶች በተለይም እንዳንቺ ያለ ቆንጆ መላ ይጠፋዋል እንዴ ! አንዱን የደረጀ ሀብታም ጠጋ ብሎ .....❤ አይቻልም ነውርነው እንዴ እዛ አገር ? እንኳን ተገላገልሽ ብቻ ! እንኳንም ዘመድ አላጣሽ ግን እሱም በሌላ መልኩ ክሬዲት ካርድ ነው ።

  • @AMINA-KICHEN
    @AMINA-KICHEN Před rokem

    ሩታዬ እካን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ በጣም አሪፊ ገጠመኝ ነው ያካፈልሽን ደሰ ይላል ካቺ ብዙ እንማራለን እናመሰግናለን

  • @yeneneshdenke3880
    @yeneneshdenke3880 Před 2 lety

    WOW RUTHEYE very good info that u have shared and Betam konjo nesh 💕💕

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 Před 2 lety

    Gift የተሰጠኝ መሰለኝ 😂ዓይን ፍጥጥ ጥርስ ግጥጥ በሳቅ ገደልሺኝ አዎ ሳናውቅ ትልቅ እዳ ውስጥ እንገባለን rutye እጅግ በጣም አስተማሪ ቪዲዮ ነው እኔ ግን ክረዲት ካርት እስካሁን የለኝም ጉአደኛዬ ቀድማ የመጣች ስለነገረችኝ እጅግ በጣም እናመሰግናለን like share

  • @sintayehuyoutube
    @sintayehuyoutube Před rokem +1

    ሰላም ከባድ ነው የኒ ውድ ጌታን አሳዘንሽን ብዙ ሰው ነው እንደዚ የሚይጋጥመው በክርኤዲት ካርድ የተነሳ ያላግባብ ውለ ነው የሚያስከፍሉት

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 Před 2 lety +1

    ዋው ሩቲ በጣም አስተማሪ ገጠመኝሽን ነው ያጋራሽን 💕🙏 ብልህ በሰው ይማራል✅ የሚገርምሽ እኔ ራሱ በዚህ ዙሪያ ወደፊት ተሞክሮዬን አጋራለሁ ብዬ እያሰብኩ ነው😍 ተባረኪ🙌🙏💕

    • @ruthstyle3069
      @ruthstyle3069  Před 2 lety

      በጣም አሪፍ መኒዬ💕much love✅

  • @lawitetube
    @lawitetube Před 2 lety

    ሩታየ የምውደሽ ዋውውውውውውውውው የሚገርም ነው እናመሰግናለን ቆንጆ አቀራረብ ገራሚ ሀሳብ ነው በሚገባን መልኩ ነው የነገርሽን እናመሰግናለን እማ የኔ ውድ ፈገ ግታሽ እንኳን በቂ ነው ተባረኪ 👍👍👍👍❤❤❤❤😍😍😍ነይ እኔም ጋር ስወድሽ😍

  • @eldanayetube8462
    @eldanayetube8462 Před 2 lety +1

    Selame Ruthyy yene melkame
    Lekinesh betame mtenkek yasefelgal.
    Thank you for sharing!!🙏🙏🙏❤️❤️🥰

  • @mikibekele2982
    @mikibekele2982 Před 3 měsíci +1

    አመት የቆየ ቪዲዩ ቢሆንም አገላለፅሽ ሆዴን ነዉ ያሳመመኝ 🙏🙏🙏

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen Před 2 lety

    ሰላም ሩትዬ እንኳን ደህና መጣሸ ልምድሸን ሰላካፈልሸን አመሰግናለሁ ለብዙዎች ትምህርት ይህናል አሰተማሪ ቪዲዮ ነው ❤️🙏

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving Před 2 lety

    Watching 💕

  • @bettysheger976
    @bettysheger976 Před 2 lety

    ሩትዬ በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው you are right i agree everything what you said በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ቨዲዮ ነው 👍👍 በጣም ያሳቅሽኝ ግን በ 15 ሺ ብሽብሽ ያልሽው ነው 😂😂❤💕❤✅ ሼር

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving Před 2 lety

    Ruthiye, you are amazing you don’t know how many people you’re helping. This information will help a lot of people. Wow, what an history - very helpful information. You look beautiful ደግሞ - so glowing. Thank you for sharing. 💕👌Share.✅

  • @AMINA-KICHEN
    @AMINA-KICHEN Před rokem

    ሩታዬ እካን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ በጣም አሪፊ ገጠመኝ ነው ያካፈልሽን ደሰ ይላል ካቺ ብዙ እንማራለን እናመሰግናለን