አይቀጡ ቅጣት ኡፍፍፍፍፍ (ምርጥ ኢስላማዊ ጥያቄዎች)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 459

  • @SeyaTube1
    @SeyaTube1  Před 2 lety +188

    ላይክ ሼር አትርሱ ወዳጆቼ

    • @user-ee8qz8yx3t
      @user-ee8qz8yx3t Před 2 lety +2

      ይቀጥል ደስ እሚል ትመህርት ነው
      ዘናም ያደረጋል

    • @user-ro9ri3mc1q
      @user-ro9ri3mc1q Před 2 lety

      👍👍

    • @ghhi5312
      @ghhi5312 Před 2 lety

      👍👍👍👍👍👍👍

    • @muslimamuslima7476
      @muslimamuslima7476 Před 2 lety +1

      ዋለይኩምሰላም ወርሐመቱላሒ ወበረካቱሁ
      ሰያየ ግን ኮመንት ታነባለህ?
      የምታነብ ከሆነ የምነግርህ አለኝ
      ሪአክት አድርግልኝ
      ካልሆነ ኮመንት አልፅፍም

    • @user-mz5ic2qt9j
      @user-mz5ic2qt9j Před 2 lety

      አብሽር

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 Před 2 lety +41

    የኡመርን ቲዩብ ቪድወ ስትለቁ አብራችሁ ሽር አድርጉልን እኔ ስሙን ጽፌ አልወጣልኝም በተረፈ ማሻ አላህ ቀጥሉበት

  • @madinaaragaw2454
    @madinaaragaw2454 Před 2 lety +17

    ከመሣቅ ይልቅ እባየ መጣ አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም ላዴረከኝ ጌታ ማሻአሏህ ፈገግታችሁ

  • @user-nn9lf3xc4b
    @user-nn9lf3xc4b Před 2 lety +29

    በዚህ ባስጨናቂ ዘመን ፈገግ አደረጋቹሁኝ በርቱ

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn Před 2 lety +33

    አሏህ ሆይ ከሰው ሀገር በሰላም ለሀገራችን አብቃን እሪዚቃችንን በሀገራችን ክፈትልን ጤናችንን ስጠን የሰው ተመልካች አታድርገን መጨረሻችንን አሳምልን የሀገራችንን ሰላም መልስን አሚን ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች ፣

  • @GkVn-ye2ei
    @GkVn-ye2ei Před měsícem +1

    ማሻአላህ በርቱ አስተማሪ ነገርነው ቀጥሉበት

  • @user-kx3pt7rw2k
    @user-kx3pt7rw2k Před 2 lety +11

    ወይኔ የሰያዉ ጥያቄ በሳቅ ጨረስኩት ፈገግ እያስባላችሁ ማስተማር ማሻ አላህ ሀሀሀሀሀሀ

  • @user-cj3nc3qk4x
    @user-cj3nc3qk4x Před 2 lety +9

    ማሻአላህ ሳቃችሁ ሲያምር ሰያ አባትህ እደተናቸው

  • @user-gn5wp8wl4e
    @user-gn5wp8wl4e Před 2 lety +4

    ሰያ ወንድሜ በርታ በየሙንገዱ እያስቆምህ ጠይቅልን ምክንያቱም ሁላችንም እንማርበታለን እራሳችንን እንድንፈትሽ ያደርጋል ሸቃሎች ደሞ በማየትና ላይክ በማረክ እንተባበር💚💛❤😍😍😍😍😍🇪🇹

  • @Hayuti-Selemtewa-Tube
    @Hayuti-Selemtewa-Tube Před 2 lety +12

    ከረጅም ትዕግስት በኋላ የሆነ መልካም ነገር እየጠበቃችሁ ሰለመሆኑ አትጠራጠሩ ። ያኔ ያሳለፋችሁትን መከራና ችግር ሁሉ ትረሳላችሁ። ዐልይ ኢብኑ አቡ ጧሊብ (ረ.ዐ)

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Před 2 lety +9

    ሁለት ነገሮች በላን ይከላከላሉ
    🌸ሰደቃና ዝምድናን መቀጠል🌸
    🍃ሁለት ነገሮች ሁሉን ሰው ይጠቅማሉ
    🌸ይቅር ማለትና መልካም ስነምግባር🌸
    🍃ሁለት ነገሮች ከሰው ልጆች ጋር አይዘወትሩም
    ወጣትነትና ጉልት🌸
    ወጣትነታችንን በመልካም ነገር ላይ የምናሳልፍ ያድርገን ያረብ
    ውድ የሀገሬ ልጆች የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ጠቃሚ ትምህርቶችን ያገኛሉ ቤተሰብ ይሁኑ👍👍👍

    • @KKk-xo9cs
      @KKk-xo9cs Před 2 lety +1

      👌👍ደስ,,, ይ ላ ል

  • @sofiaasfaw7234
    @sofiaasfaw7234 Před rokem +1

    Masha allah Jzk

  • @emanbintendris6359
    @emanbintendris6359 Před rokem +6

    ወንድሞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ ማሻ አላህ

  • @user-cp1db6pe1f
    @user-cp1db6pe1f Před rokem +1

    በርቱ ማሻ አላህ

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 Před 2 lety +7

    ሡለሏሁ አለይሂ ወስለም

  • @madi6614
    @madi6614 Před 2 lety +2

    ማሻ አላህ ጀለብያው ያ ሰላም ወላሂ ባለፈው ልበስ ስልህ ነበር ወንዶች በአላህ ጀለብያ ልበሱ የነብያችሁ ተወዳጁ ልብስ እኮ ነው 😍😍🍅🍎

  • @zedmtube6773
    @zedmtube6773 Před 2 lety +11

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ ከፈግታ ጋር ቁምነገር በጣም ፈገግ አድርጋቹናል

  • @yerasulwodajisaw2826
    @yerasulwodajisaw2826 Před 2 lety +1

    Mashallah jzk ustaz baziwu yi qatili beritu

  • @hayatshifaw2923
    @hayatshifaw2923 Před 2 lety +4

    ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-sx6ls6es5p
    @user-sx6ls6es5p Před 2 lety +5

    ማሻአላህ ተባርከላህ ፈገግብላችሁ እኛንም ፈገግታሡናነው ፈገግአደርጋችሁኝ አላህይጨምርላችሁ. አላህይጠብቃችሁ.

  • @mariyam105
    @mariyam105 Před rokem +1

    ማሻአላሂ 🍇🍇🍇🍇🍇🍇👌👌👌

  • @አልሀሙዱልላህ
    @አልሀሙዱልላህ Před 3 měsíci +1

    ማሽኣላህ ክክክክክ ደስ ትላላቹህ ኣላህ ይጨምርላቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-zz9im5gb5d
    @user-zz9im5gb5d Před rokem

    مشاءالله تبارك الله

  • @seaditube1578
    @seaditube1578 Před 2 lety +2

    ይቀጥል እንዳይቋረጥ ለተከታተለው ብዙ ነገር ያውቃል

  • @wddss8555
    @wddss8555 Před 2 lety +2

    ማሻ አላህ ደስ ትላላቺ ጎደኛ ሙስሊም ወዲም አማቺ አላህ ክመጥፎ ነገር ይጠብቃቺ ክነቤተሰቦቻቺሁ✅✅✅☝

  • @sikosilo8413
    @sikosilo8413 Před 2 lety +1

    መሻአላህ በጣምደስይላል

  • @user-bk6pv7uj2f
    @user-bk6pv7uj2f Před 2 lety +1

    ማሻላህ ጀዛኩምላከየር

  • @saasdg7110
    @saasdg7110 Před rokem

    መሻእላህ ብጣም ደስ ይላል ቅጥሉብት

  • @mohamddehesh6423
    @mohamddehesh6423 Před rokem

    Masha Allah des stlu

  • @user-bc4rd5ng4r
    @user-bc4rd5ng4r Před 4 měsíci

    Mashallh

  • @user-gb2zd3ie6f
    @user-gb2zd3ie6f Před 11 měsíci +1

    አላህይጨምርላችሁ❤

  • @user-ff3xu4hq8z
    @user-ff3xu4hq8z Před 2 lety +2

    ماشاءالله تبارك الله

  • @user-gg7ln3sy8c
    @user-gg7ln3sy8c Před 2 lety +2

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት

  • @user-xu8ko6pt9h
    @user-xu8ko6pt9h Před rokem +1

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ቀጥሉበት ፈገግ አስባላችሁኝ ክክክክክክ

  • @fatumanurye9840
    @fatumanurye9840 Před 2 lety +1

    ማሽ አላህ በጣም ደስ የሚል ነው

  • @user-pw8qm4vs6h
    @user-pw8qm4vs6h Před 2 lety +1

    ማሻአላህ🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-eh7hn8xj2x
    @user-eh7hn8xj2x Před 7 měsíci

    ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @user-eq5po8et7h
    @user-eq5po8et7h Před rokem +1

    ማሻአላህ ሥታምሩ

  • @Rokeya.A13-eu3nx
    @Rokeya.A13-eu3nx Před 2 měsíci

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤በጠምነው ፈታ የደረጋችሁኝ🎉🎉🎉

  • @kadijakadija248
    @kadijakadija248 Před rokem

    👍👍👍👍👍👍 ማሻ አላህ

  • @sameeramohammed6231
    @sameeramohammed6231 Před 2 lety +5

    ቀጥሉበት መሸአላህ

  • @MedinaSoalih
    @MedinaSoalih Před 4 měsíci

    ማሻአላህ ደስ ቱላላቸሁ አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን

  • @zinabhosin7490
    @zinabhosin7490 Před 2 lety +15

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አላህ ይጨምርላችሁ ወድሞቻችን ይቀጥሉበት 👍👍👍👍✅✅

  • @user-pk8jj9cs8g
    @user-pk8jj9cs8g Před rokem

    ማሻአሏህ ደስ ትላላቹ አሏህ ይጨምርላቹ ሀገራችንም አሏህ ሰላም ያርግልን ሌላው ሰያ የጠራሃቸው እስሶች ደምፃቸው ሰምቼ አላወቅም ብታሰማን አንተ ስለለመድካቸው በተለይ የአሳ እና የአዞ

  • @user-yt8ry2ul9t
    @user-yt8ry2ul9t Před 2 lety +2

    ዶሮ እንስሳ ናት እንደ አለ ሰያ ክክክኮክክ ወይኔ በሳቅ።

  • @moriommoriom6016
    @moriommoriom6016 Před 2 lety +1

    ማሻ አሏህ በርቱ

  • @user-lp9zh9sp7e
    @user-lp9zh9sp7e Před rokem +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሸአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ፈገግታ ሱና ነው

  • @user-zg7ps4fb8k
    @user-zg7ps4fb8k Před 2 lety +1

    ሰያ ወለህ እኔ ራስ ብዙ ነገር አዉቂባታላዉ ይያሳኩ ይቃጢል ሸይ ቡኑ ሊቲሉም ባታጋነኝቹባትም ሰት ብዮን ሹክርን

  • @hayathhayath1414
    @hayathhayath1414 Před 2 lety +2

    ማሻአሏህ ደሥትላላችሁ ፈገግታ ሡናነው እኔም አብሬ ፈገግ አልኩኝ

  • @user-cm4ux6sg4j
    @user-cm4ux6sg4j Před rokem

    መሻአላህ መሻአላህ መሻአላህ መሻአላህ

  • @umeman3175
    @umeman3175 Před rokem

    mashallah allah yitrbikachuh indenatne ayinet wotatochin yabzalin

  • @bostanihamadan2309
    @bostanihamadan2309 Před 2 lety

    Wallahi betam newu yezananachun yastamarachun

  • @user-sr1bo5vf9j
    @user-sr1bo5vf9j Před rokem

    ሞሸአለህ አለህ ይጨምርለቹሁ ፈገግተ ሱነ ነዉእነ እኘንም ፈተ አረገቹሁን አለህ የሲደስተቹ ጀዘከለሁ ኸይሪ

  • @user-he8fk7yy3d
    @user-he8fk7yy3d Před 2 lety +3

    አላህ ይጠብቃችሁ አምሳያችሁን ያብዛልን ማሻአላህ ተባረከራህማን ቀጥሉበት ።።።።።።።።

  • @Laila-wh7kg
    @Laila-wh7kg Před 2 lety +1

    ማሻኣላሀ

  • @kamelaaenatewannafke9299

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ

  • @makiyakonjo3934
    @makiyakonjo3934 Před rokem

    ማሻአላ

  • @user-gw2kr5wq5k
    @user-gw2kr5wq5k Před 2 lety +2

    ወሊኩም ሰላም እረህመቱላሃ ወበረካቱሁ አህለኖ ወድሞቸ መሻአላህ ደስ የሚል ቆይታነው ጀዛካላኸይር

  • @hawaadem1668
    @hawaadem1668 Před rokem

    ማሻ አላህ ደስ ስትሎ አላህ ይጨምርላቺሁ

  • @hawamohammed2571
    @hawamohammed2571 Před 2 lety +2

    ሰያ ግፈኛ ነህ ቀድ አውጣ አልክም ይመቻችሁ ማአሻ አላህ በጣም ደስ ይላል በርታ ወድም

  • @rahimam
    @rahimam Před rokem

    ማሻአላህ ደስ ስትሉ ምርጥ ወድሞቻችን

  • @user-gx6iz2iu1o
    @user-gx6iz2iu1o Před 2 lety +2

    መሻአሏህ። ።

  • @hikmaiberahim2977
    @hikmaiberahim2977 Před 2 lety +4

    ቀጥሉበት ማሻአላህ በርቱልኝ

  • @Salsibel
    @Salsibel Před 2 lety +3

    ማሻ'አላህ ደስ ሲል በጣም ደስ ይላል ፓሮግራማቹ ቀጥሉበት ጀዛኩሙላሁ ወኸይረን ብዙ ነገር እናቅበታለን ዘና እያልን

  • @rahmayimam885
    @rahmayimam885 Před rokem

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @user-mh3qh5nw8o
    @user-mh3qh5nw8o Před 6 měsíci

    ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @user-mh3ep7bg8s
    @user-mh3ep7bg8s Před 2 lety +2

    ማሻ አለህ 😍🥰🥰

  • @user-bc7qr6dn4i
    @user-bc7qr6dn4i Před 2 lety +3

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ ወድሞቸ በርቱ በጣም ጥሩ ትምህርትነው ማሻአላህ ሰያ ወድማችን ምርጥ ወድምነው ያሰተዋወቅክን ኡመርን በርቱ በርቱ በርቱ

  • @aljawadarabians8299
    @aljawadarabians8299 Před 2 lety +7

    ማሻአላህ ደስ ስትሉ ቀጥሉበት

  • @user-qi7tn9ov8k
    @user-qi7tn9ov8k Před rokem

    ማሸአላህ እስከኛ ዘና አረጋችሁን

  • @user-gn8fb4wp1o
    @user-gn8fb4wp1o Před rokem

    ማሻ አለህ

  • @shadiakaki9818
    @shadiakaki9818 Před 2 lety +4

    ትንሽ ፈታ አደረጋችሁን ቀጥሉበት 🌹🌹🌹👍👍👍

  • @feraihewetkebede3942
    @feraihewetkebede3942 Před 2 lety +2

    MasaAllah betam Arif tmrt new yketlllllllll ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uu5br2pf3o
    @user-uu5br2pf3o Před 2 lety +3

    አብሽሩ የኔ ጄግኖች ተፅናናሁ በናተ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @madinamed5487
    @madinamed5487 Před rokem

    ማሽአላህ ደስይላል
    መልካም ጓደኛ ደስሢል ወላህ

  • @Tube-if5xr
    @Tube-if5xr Před rokem

    መሽአላህ በሳቅ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @ZDTub
    @ZDTub Před 9 měsíci

    መሸአላህ ደስይላል ጥያቄውን ቀጥሉ

  • @fatumajamma420
    @fatumajamma420 Před 2 lety +3

    መሸአላህ

  • @tamkinamuhibarga5248
    @tamkinamuhibarga5248 Před rokem +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ደብሮኝ ነበር እያዝናናችሁ አስተባራችሁን ሹኩረን

  • @meremahassen5604
    @meremahassen5604 Před rokem

    ማሻአላህ ሱለላሁአለሂወሰለም

  • @taibanigatu2336
    @taibanigatu2336 Před 2 lety +2

    ማሻአላህ ተባረ ክ አላህ

  • @ousmanali3457
    @ousmanali3457 Před 2 lety +7

    ኡስዞች ሺኩረን ኑሩልን

    • @anuyoutube5454
      @anuyoutube5454 Před rokem

      ደምሪኝ ወዴ

    • @heka3250
      @heka3250 Před rokem +2

      ማሸ አላህ ድስ ትቶሉ አላህ ድ ጣበቅችሁ

  • @user-fu2vm1fv8w
    @user-fu2vm1fv8w Před 2 lety +1

    ማሻ አላህ ደስስስስ ስትሉ ቀጥሉበት ደግሞ አምሮበችሁል አላህ ይጨምሪለቹ

  • @semihmohammed3897
    @semihmohammed3897 Před rokem

    ማሻ አላህ በጣም ዘና አድርጋችሁናል

  • @rahimam
    @rahimam Před rokem

    🎉ሰለላሁ አለሂ ወሰልም

  • @user-pz8rd9yw9t
    @user-pz8rd9yw9t Před rokem

    ጀዛኩሙ አላህ ኸይር

  • @abdullahal4807
    @abdullahal4807 Před 2 lety +1

    ማሻ ላህ👍👍👍👍👌👌👌

  • @user-ui2jk9lw8v
    @user-ui2jk9lw8v Před rokem

    ماشاألله

  • @user-zg7ps4fb8k
    @user-zg7ps4fb8k Před 2 lety +3

    ክክክክክ ወይኔ ሰያ ለካ ቃልዳኝ ነክ ባጣምነው ያሳቃቹን በዛውም ትምርቶችን ቃሳምኩ።

  • @FF-ot5mg
    @FF-ot5mg Před 2 lety +1

    ክክክክክ ከጨውተው ይልቅ ያስያ ስቅ ነው ፍርፍሪ
    ያራገኝ ብቻ ደስ ይለል ቀጥሉበት

  • @user-su5wf1bi2c
    @user-su5wf1bi2c Před rokem +1

    መሽአላ አላህ ይጠብቃችህ

  • @bintdewudi5737
    @bintdewudi5737 Před 2 lety +1

    ማሽአላህ በጣም ፈገግአደረጋቺሁኝ ያረህማን ቀጥሉቀት ጀዛኩምላህ

  • @zeharaahmed7771
    @zeharaahmed7771 Před 2 lety +2

    ማሻአሏህ ቀጥሉበት አሏህ ዘና ያድርጋችሁ ፈገግ አደረጋችሁኝ

  • @user-iv8vm4cy8i
    @user-iv8vm4cy8i Před rokem

    ዋአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላህ ኸይረን 🙏አላህይጠብቃችሁ

  • @yxtycyc2394
    @yxtycyc2394 Před rokem

    ማሻአላህ ጠክሩ

  • @rahmayoutube3893
    @rahmayoutube3893 Před 2 lety +5

    አገራችነን ሰላም ያድርግልን አላህ ራህመቱን እዝነቱን ይዘርጋልን የሱ እዝነቱ ሰፊ ነውና እንደኛ ወንጀል ሳይሆን እንደሱ ራህመት ያአሪሀሙ ሯሂሚንን ውድ እህቶቸ ውደ ቻናሌ ጎራ በሉ የምንወዷቸው የሱና ኡስታዞቻችን የሚገኝበት ቻናል ነው ለሆዳችን ጡሩ ምግብ እንደሚያስፈልገው ሁሉ ለቀልባችነም ጡሩ ዳእዋ ያስፈልገዋን

  • @meymunameymuna6688
    @meymunameymuna6688 Před rokem

    ባረክ አሏህ ፊኩም

  • @hawafhads5706
    @hawafhads5706 Před 2 lety

    ማሻአላህ ቀጥሉበት

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 Před 2 lety +2

    ማሻ አላህ ባልባሌ መሳቅ መዝናናት እንዳምየስቀጣው እንዳምየስጣይቅ ሁሉ
    እየተማሁ ማሰቅ የስከፍላል
    በርቱ

  • @user-vh5dn7oj1b
    @user-vh5dn7oj1b Před 2 lety

    ማሻ አላህ ቀጥሉበት