Raising a generation!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • NO PAIN, NO GAIN!
    ብዙዎቻችን ለውጥ እንዲመጣ እንፈልጋለን፣ ነገር ግን ለውጡ የሚጠየቀውን ዋጋ ለመክፈል ፈቃደኞች አይደለም። ለውጥ እንዲሁ የሚከሰት ክንውን አይደለም። ለውጥ የሆነ ዘመንና የሆነ ትውልድ ጋር ይጀምራል። ለውጥ የሚጀመርበት ያ ዘመን አሁን እንዲሆን፣ ለውጥ የሚጀምርበት ያ ትውልድ እኛ እንድንሆን ለውጥ የሚጠይቀውን ዋጋ ለመክፈል ፈቃደኞች ልንሆን ይገባል። ለቀጣዩ ትውልድ የተሻለ ዘመንን ለማስተላለፍ እጆቻችን አፈር እንዲነኩ እንፍቀድ!
    ከእሁድ መደበኛ አምልኮ ፕሮግራም የተወሰደ (ጥር 26) - ሐዋርያ ዮሐንስ (ጆዬ) - ዘጸአት አፖስቶሊክ ሪፎርሜሽን ቤተክርስቲያን - ሳርቤት

Komentáře • 11