አልሰማሁም ላላችሁ! ጦርነቱ ከመጀመሩ ከ8 ወር በፊት የተሰጠ ትምህርት - በቃ በለን!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 08. 2021
  • አልሰማሁም ላላችሁ!
    ጦርነቱ ከመጀመሩ ከ8 ወር በፊት የተሰጠ ትምህርት - በቃ በለን
    በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
    ቅንብር:- e-BZ Solutions
    August 2021 - Washington DC

Komentáře • 175

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood Před 2 lety +38

    የኦርቶዶክስ እምነት ተከታታዮች እንኳን ለአቡኤ ወርአዊ ክብረበአል በሰላም አደረሳችሁ:: በአሉ የሰላም የጤና የፍቅር ይሁንልን አሜን! 🙏🙏🙏

  • @musefikremariam3752
    @musefikremariam3752 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን ረዥም የአገልግሎት ዘመንን ያድልዎ በፀሎትዎ ያስቡኝ

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 Před rokem

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን

  • @user-wh6xn9ki3m
    @user-wh6xn9ki3m Před 2 lety +9

    መምግህር ድሮም አሁንም ሁሌም ፍቅርንና: ሰላምን: እምታስተምረን ነህ🙏 አምላክ እስከ ዘላለም አይለውጥብን እውነት ከልብ እንወድሀለን መምህር

  • @emuyeemuye3173
    @emuyeemuye3173 Před 2 lety +10

    አምላኬ ሆይ ይቅር በለን እደኛ ሀፅያት እና በደል ሳይሆን እዳተ ቸርነት ይቅር በለን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ኢትዮጵያ 💚💛❤️ ለዘላለም ትኑር

  • @Rgebray
    @Rgebray Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያበርታዎት

  • @bizuneshergete3100
    @bizuneshergete3100 Před 2 lety

    መምህር.እናመሰግናለን.እግዚአበሄር.እረጅም.እድሜና.ጤና.ይስጦት.ከክፉሁሉ.አምላክ.ይሰዉርልን.መምህር.ኑሩልን.

  • @tigist19
    @tigist19 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር 😢👏

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አምላካችን ሀገራችንንና ሕዝባችንን ይጠብቅልን ::እኛንም በያለንበት ይጠብቀን ::

  • @flovegood8282
    @flovegood8282 Před 2 lety

    አሉ ከሚባሉ መምህር በጣም የምወደወት የማክብረወት ትልቅ አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @yeneneshjiru2704
    @yeneneshjiru2704 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 Před 2 lety +1

    O,egziabher mihreth lakln, kalehiwet yasemaln memhrachn, Amen.

  • @aynoderar4148
    @aynoderar4148 Před 2 lety

    አሜን አሜን አባታችን ሰለህዝባችን እንፀልይ እኔ በጣም ነዉ የተጨነኩት ምከናትም በተስቤ በሙሉ ከዛ ነዉ ልጆችም ጨምር አሜንአሜን ቃለህዉት ያሰማልኝ ፀልዮልኝ አባቴ ህሩተ ስላሴ

  • @user-tz2wf4ch2g
    @user-tz2wf4ch2g Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✝️✝️✝️አቤቱ ማረን አምላካችን ሆይ ኢትዮጵያ አሥባት ✝️⛪️⛪️መምህር 🇪🇹 እግዚአብሔር ይጠብቅልን የተዋህዶ እቁ 🇪🇹⛪️ኢትዮጵያ አንቺ ቅድሥት ሀገር 🇪🇹🇪🇹 ሠላምሽ ይመለሥል 🇪🇹🇪🇹😭😭😭✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 2 lety

    አቤቱ ጌታችን አምላካችን ሆይ የተጨነቁትን የተሰደድቱን ተመልከት አትተወን እዘንልን አባቴ ሆይ ስለ እማምላክ ስለ መላዕክታት ስለ ሰማዕታት ስለ ደጋጎች አባቶቻችን አቤት ስለነሱ ብለህ ድረስልን በቃ በለን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከነቤተሰቡ አሜን ቸር ያሰማን የቅዱሳን አምላክ

  • @Rgebray
    @Rgebray Před 2 lety

    ክብር ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ

  • @zainashzai9036
    @zainashzai9036 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @alemyeaebe2357
    @alemyeaebe2357 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @sfcxxxcvhjfxdf5662
    @sfcxxxcvhjfxdf5662 Před 2 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛለዎት እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን