ገዳዩ ብቻ ሳይሆን የወንጀሉ ተባባሪ የሆኑ አካላት ላይ ምን እርምጃ ሊወሰድ ነው? @NBC Ethiopia |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት

Komentáře • 332

  • @yedideyagetahun5719
    @yedideyagetahun5719 Před 24 dny +128

    ይህ ሰውዬው ተሰቅሎ ካላየሁት አይምሮዬ አያርፍም ፍትህ ስለ እናቶ ስቃይ

  • @user-pp8ms2oh8u
    @user-pp8ms2oh8u Před 24 dny +72

    የእሳ ልጅ ሶስተኛ ነች የተደፈረችዉ ሌላም የተገደለች ህፃን አለች ቤተሠቦቻ ወደ ሚድያ ይቀረቡ እና ፍትህ ያግኙ

    • @Beryaa
      @Beryaa Před 24 dny

      🤔🤔ተመሳሳይ ሰው ነው?

    • @asterjesustadesse1002
      @asterjesustadesse1002 Před 24 dny +1

      እሱ ይሆናል ለምርመራ ቢቀርብ ? ብቻ ምን ህግ አለና ነው :;

    • @juliobela5846
      @juliobela5846 Před 23 dny

      ወሬኛ አሽቃባጭ ሁላ:: የ 6 አመት ወንድ ህፃን በአሰቃቂ ሁኔታ ተደፍሮ ሲገደል ያውም ከብሌን በዋላ የት ነበራቹ? ለምን ለልጁ እንደዚህ አልጮሀቹም? አዎ ለነገሩ ወንድ ላይ ምንም ቢደርስ ማይጨነቅ ማህበረሰብ ነው ያለው:: አሁን እቺ ልጅ እንደዚ እየተጮኽላት ያለው ሴት ስለሆነች ነው:: በተጨማሪ በአዲስ አባ የገዛልጇን በአሰቃቂ ሁኔታ ለቀናት ምግብ ከልክላ በኤሌትሪክ አንቃ ስለገደለችው ወንጀል ለምን አታወሩም?? ልክ ሴቶች አሰቃቂ ወንጀል ሲሰሩ ትሸፋፍናላቹ ወንድ ሲሰራ አጉልታቹ ታወጣላቹ:: ወሬ ሁላ::

    • @belaya121
      @belaya121 Před 23 dny

      አወብላለች ልጄ ሶስተኛዉ ናት ብላለች

    • @Beryaa
      @Beryaa Před 23 dny

      @@belaya121 🤔😭ወይ ጉድ

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Před 24 dny +45

    እራሳችንን እንደፃዲቅ እኛ ኢትዮጵያዊያ እያልን ስንመፃደቅ አሁን ምን አይነት ማፈሪያ መሆናችንን አየን😢😢😢😢፣ ልቤ ታማል፣ ውይ እናትየዋ እናታለም እግዚአብሔር አበረታቹን መልአክ ይላክልሽ😢😢😢😢፣

  • @user-cv9gc5sw7m
    @user-cv9gc5sw7m Před 24 dny +25

    ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት አለብን ዛሬም መግለጫ ሰጠዋል ፍርዱ በቂነው ብለዋል እባካችሁ ውጡ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818 Před 23 dny +1

      በቀጠሮዉ ሰአት ሰልፍ ቢወጣ ጥሩ ነዉ ይሄን ፍርድ ተቀበልን ማለት ነገ የኛም ልጆች በርግጠኝነት ተደፍረዉ ይገደላሉ መጮህ ያለብን ሁሉም ለራሱ ነዉ ሰዉየዉ መቀጣጫ ካልሆነ ሰላም የለም

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 Před 24 dny +30

    ጠበቃውም ቤተሰቡም ይያዙልን የፍትህ ያለህ

    • @mulusew3613
      @mulusew3613 Před 22 dny

      ይህን ጉዳይ ፋኖ ካልሆነ በቀር መንግስት የሚባለው ከሃዲ መልስ አይሰጥም በቃ እድሜ ለፋኖ የስራህን ይሰጥሃል ጠብቅ ብቻ የህጻናት አምላክ እድሜህን ያሳጥረው ይሁዳ

  • @kjkj9609
    @kjkj9609 Před 23 dny +10

    እኔ ከሰማሁት አነፃር ታምሜለሁ በምን ዘመን ልጆቼን ወለድኳቸው ወገን ከዚህ በላይ ምንይመጣል አዘንኩ ለቀሩት ህፃናት አላህ ብርታቱን ይስጥሽ

  • @hanaabebe304
    @hanaabebe304 Před 24 dny +23

    እንዴት ሰው ለዚህ አይነት ወንጀለኛ ጠበቃ ይሆናል አብሮ መስቀል ነበር ግን ህግ የለም ምን ይደረግ ይሰቀልልልልልልልልልል

  • @user-nr3nv8kr5w
    @user-nr3nv8kr5w Před 24 dny +19

    ፍትሕ ለሒቨን ይሕጭራቅ ባደባባይ ይገደልልን

  • @markosmytin5022
    @markosmytin5022 Před 24 dny +18

    እጅግ በጣም አሳዛኝ ነው

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 Před 24 dny +21

    ኢትዮጵያ ናት ማዘን ማቅ መልበስ ያለባት ይኸ ሀዘን የአንዲት ምስኪን ሴት ብቻ አይደለም ይኸ መሪር ሀዘን ዝም ካልነዉ በየቤታችን መምጣቱ እርግጥ ነዉ

  • @comcell3831
    @comcell3831 Před 24 dny +26

    ሕዝቡ የራሱን እርምጃ ይውሰድ ህግ የለም😭😭😭😭

  • @Ethiopia0501
    @Ethiopia0501 Před 24 dny +13

    This beautiful baby is a daughter for all of us. RIP princess.

  • @BeyeneAsrie
    @BeyeneAsrie Před 24 dny +14

    15:59 12:20 ትክክል ነህ እኛ ለራሳችን ያለን ግምት ትክክል አይደለም፣ እየተነገረን የኖረው መሌካምነት ውሸት ነው ። ለራሳችን የተጋነነ እጅግ የተጋነነ አስተሳሰብ አለን ።በእውቀቱ ስዩም ትክክል ብሎአል።

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 Před 24 dny +16

    ህግ መንግስት እያላችሁ ጊዜ አታጥፋ ህዝብ የራሱን እርምጃ ይዎስዳል ይዉሰድ አለቀ

    • @Asterberhanu6712
      @Asterberhanu6712 Před 23 dny +3

      ከቤተሰብ ይጀመር ከህቶቹ ከጠበቃው አንለቃቸውም

  • @ayshayesuf764
    @ayshayesuf764 Před 24 dny +12

    ከሰማሁ ቀን ጀምሮ ሳላሜን አጥቻለሁ እናትዮዋ ግን አች ጀግና እናት ነሽ በጣም

  • @ghmajk23
    @ghmajk23 Před 24 dny +15

    ፍትህ በግፍ ለተገደለችው ህፃን

  • @BA21sp93
    @BA21sp93 Před 24 dny +10

    Bravo 👏👏👏 ትልቅ አጀንዳችን ነው ❗❗❗

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x Před 24 dny +10

    እግዚኦ😢😢😢😢ይሰቀል✋

  • @hanaabebe304
    @hanaabebe304 Před 24 dny +10

    ይሰቀልልልልልልል

  • @BegashawuBedaso
    @BegashawuBedaso Před 24 dny +13

    ቆለጡእይቀረጢ።👍👆👆👆👆👆👆💪

  • @eyerusalemworku4892
    @eyerusalemworku4892 Před 24 dny +8

    የሔቨንም ህመም ስቃይ ፍትህ ማጣት ይረሳል😢😢😢 የዛሬ 11 ዓመት አንዲት ሀና የተባለች 14 ዓመት ልጅ ለቀናት በተደጋጋሚ እና ለቀናት የተደፈረች በአምስት ወንዶች ምን ሆኑ ምን ተፈረደባቸው ???? ሐቨንም ትረሳለች ገና ከአሁኑ ልቤ በፍርሃት ይሸበራል ልቤ ያራል 😢😢😢

  • @zelalemyilma2314
    @zelalemyilma2314 Před 24 dny +10

    #ፍትህለሔቨን
    #JusticeforHeaven

  • @AffectionateAstroStation-gj2wo

    1. ህጻን መድፈሩ
    2.ህጻን ኪድናብ ማድረጉ(ማፈኑ)
    3.ህጻን መገደሉ
    4.ህጻን ገድሎ መጣሉ
    5.

    • @user-bj1fx4nn6s
      @user-bj1fx4nn6s Před 24 dny

      Baswa yafent, yankhat bmlchi yetltelht beult medfrwu??????

  • @solomonTessema-uj7xw
    @solomonTessema-uj7xw Před 24 dny +3

    Thank you guys you taking your time and take it seriously all the way we are with you

  • @NuruHusan-u1w
    @NuruHusan-u1w Před 24 dny +6

    እህት አለም እህቴዋ አላህ ጥናቱን ብርታቱን ጥናቱን ይስጥሺ እህትለም እህት አለም ወ/ሮ አዳነቺ ሀቢቢቢ እደናትም እደህትም አስባ ከዛገር ለቀሺ ወደ አ/አ የምመጪበት መገድ አቅም ያላቸው የአገልጅ በቻልነው በመተጋገዝ ከጎኖ በመቆም ሀዘኗን ብናስርሳት ለማለት እወዳለሁ !!

  • @CHEFF208
    @CHEFF208 Před 24 dny +2

    ዘግናኝ ድርጊት ነው፣እናወግዛለን ።

  • @henokgebretensayaddisababa6683

    ትክክል ተባባሪዎቹም ወንጀል ለመደበቅ የሚሞክሩትም በህግ መጠየቅ አለባቸው።

  • @yohannesdesalegn7947
    @yohannesdesalegn7947 Před 24 dny +11

    የራሱን ልጅ እደደፈረ ይቆጥረው ይሄ አረመኔ ህግ ፍርድ ካልሰጠ ህዝብ የራሱን እርምጃ ይወስዳል😢😢😢

    • @haytomer9818
      @haytomer9818 Před 23 dny

      ትክክል ሰዉየዉ ትክክለኛ ፍርድ ካላገኘ ነገ ልጄ ብትደፈር ወደ ህግ አልሄድም እራሴዉ እገለዋለሁ ምን ለማድረግ ወደህግ እሄዳሉ አሰሮ ቀልቦ እንዲፈታዉ በፍጹም

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 Před 24 dny +6

    እኔ የመጨርሻ እናት ያሳዘነችኝ ሶሳይቱ ፖለቲካው ሁሉም በድሎታል ይቺ እናት ባልዋን ያጣችሁ በፖለቲካው ችግር ነው

  • @ABYOTKEFFALE
    @ABYOTKEFFALE Před 23 dny +2

    What a journalist! You are so professional. I strongly agree on the idea that polices and judges who are so cruel by recieving corruption should be asked. We strongly condemn coreuption that is in agressive way in courts!!

  • @bethlehemnigussie1967
    @bethlehemnigussie1967 Před 24 dny +6

    ገና አሁን ትክክለኛ ሀሳብ---ደፍሪዉ ሳይሆን ተባባሪዋቹ እኮ ሚብሰዉ ---ስለሱ ቃል ስሌለኝ😢😢መቼም

  • @Lijfata
    @Lijfata Před 23 dny +1

    ያማል የሐቨን ሞትና ሐቨን የእናት ስቃይ ፍርድ ፈጣሪ ይፈረድበት ወላህ😢

  • @ShelemewAsefa
    @ShelemewAsefa Před 23 dny +3

    ህዝቡ ሁሉ ተባባሪ የተባለውን መበቀል አለበት ፍትህ ያስፈልጋል

  • @kalkidanantonios6318
    @kalkidanantonios6318 Před 24 dny +2

    Thank you for being a voice for our sister ✊

  • @user-jj3hr5dj5c
    @user-jj3hr5dj5c Před 23 dny +1

    በትክክል ወለሂ

  • @user-ze3zr4rl2i
    @user-ze3zr4rl2i Před 23 dny

    ትክክል ነዉ ያስተላለፋቹሁት መገደል ብቻ ያለበት

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Před 23 dny +3

    ፍትህ ለዚች ህጻን ልጅ 🙏😭😭😭😭💔💔🇪🇷

  • @AsnaAssana
    @AsnaAssana Před 22 dny

    በጣም ያማል

  • @user-wx8ob8ck7g
    @user-wx8ob8ck7g Před 24 dny +4

    እኔም ነገ ልጅ ይኖረኛል 🥹
    ፍትህ ለ ሔቨን እና ለመሰል ሴት ልጆች 😭😭

  • @sumeyuali1541
    @sumeyuali1541 Před 23 dny +1

    ፍትህ መገደል አለበት

  • @SebrinPrincess
    @SebrinPrincess Před 24 dny +3

    የበላይ እንደ ገዳይ ቁሰሏ አንሷት ማልቀሻ ትጣ ወይኔ የልጂቱ ተሰቃይታ መሞት

  • @mothermother2001
    @mothermother2001 Před 23 dny +1

    ደስ አለኝ ልጅቱ ባትመለስም እናትም ሀዘኑዋ ባይጠፋም በሚዲያ ው ስራ ደስ አለኝ

  • @m.a4475
    @m.a4475 Před 23 dny +1

    25 አመት በቂ አይደለም አሁንም መግለጫ ሰጥተዋል በቂ ነዉ ብለው ኢትዮጵያውያን ጬኸታችንን ተባብረን መቀጠል አለብን ትክክለኛው ፍርድ ለዚች እናት እስኪሰጥ ድረስ😭😭😭😭😭

    • @Dega-sh5vi
      @Dega-sh5vi Před 23 dny

      25 አመት ለአስገድዶ መደፈሩ አው ሊሆን ይችላል ለገደለበትስ ያውም ህጻንንን ልጅ ህግ አካል የሚባሉት በምናቸው ነው ሞያስቡት ይሄ አንድ ወንጃል አይደለም ደጋግሞ ነው የገደላት እኮ

  • @sarasesaye
    @sarasesaye Před 23 dny

    እጅግ በጣም ያማል😢😢😢😢😢😢

  • @enanubizuneh559
    @enanubizuneh559 Před 23 dny +1

    ተባባሪዎቹ በቤታቸው ይግባ

  • @AdiKifle
    @AdiKifle Před 23 dny

    ደወገኖች ለጎረቤት ልጄን አደራ ተብሎ ገበያ እኮ ይከዳል አሁን እረ ምን እየሆንንነው የውነት ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ አቺ እናት ምን እደምልሽ አላውቅም ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ ።

  • @user-mz2in2br6o
    @user-mz2in2br6o Před 23 dny

    ይህ ድምፅ ተሰምቶ የሚያስፈልገውን ውሳኔ ተወስኖ በተግባር እስኪናይ ድረስ ድምፃችን ጩሀታችን ቀጣይ ነው። ፍትህ ለህፃን ሄቨን😢😢😢

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 Před 24 dny +3

    Yene wusha jib balash

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 Před 23 dny +1

    በዋነኝነት ጠበቃነን የሚሉሠወችን ብታቀርቡአቸዉ እደሙያቸዉ ምንአይነት አሥተያየት እደሚሠጡ እንሥማቸዉ እሢ 😭😭😭የእዉነት ያልታመመ የለም ልጀ የሧ እኩያነች እያየኋት እባየን መቆጣጠር አቃተኝ ተኝቸ እራሡ ብትት እያልኩ እዳብሣታለሁ ያለሁት ሣዉድ ቢሆንም

  • @Beletu-s3j
    @Beletu-s3j Před 24 dny +2

    በአደባባይ ይሠቀል ለሌላም ትምህርት
    ይሆናል....

  • @AberashBerma
    @AberashBerma Před 23 dny

    tebabariwochim le hig yikrebu

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl Před 23 dny

    በጣም አመመኝ 😭💔 ኢትዮጵያ ሚባል ሃገር መስማቱ ራሱ ይከብዳል እግዚዮዮዮ 😭💔🇪🇷

  • @m.a4475
    @m.a4475 Před 23 dny +1

    ህጉ መሻሻል አለበት ፍትህ!!!!! ፍትህ!!!!!! ለህፃን ሄቨን በእንደዚህ አይነትጉዳይ ላይ እጁን የሚያስረዝም እጁን ቆርጦ መቀጣጫ መደረግ አለበት የምትሉ like shere አድርጉ።

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah Před 23 dny

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @Abeni_cast
    @Abeni_cast Před 23 dny

    Thanks NBC

  • @asnibirhanu232
    @asnibirhanu232 Před 23 dny +1

    ከልጁ ነጥሎ የደፈረ የገደለ ልጁ ናት ይሄ በህይወት ቢኖር ነገ ልጁንም ይገላልይህ ሰው ለማንም አይጠቅምም

  • @marysam9193
    @marysam9193 Před 24 dny +2

    ፋትህ ለትንሿ ሄቨን
    ፋትህ
    ፋትህ
    ፋትህ
    ኧረ ኡኡኡኡኡኡ

  • @danielk355
    @danielk355 Před 23 dny +1

    25 አምስት ብለው በ 2 አመት ይፈቱታል ፣ የሳውዲ ሕግ አገራችን ላይ በደንብ ያስፈልጋል ፣

  • @takelesugebo5672
    @takelesugebo5672 Před 24 dny

    THANKS

  • @FritaFre-s5w
    @FritaFre-s5w Před 10 dny

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለዝች ጨቅላ ህፃን

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 Před 23 dny

    እውነት ነው ያሳዝናል😭😭😭😭😭

  • @user-sp8gf1gl2f
    @user-sp8gf1gl2f Před 22 dny

    ጩሁ ጩሁ በእውነት ምድር ይጩህ ሰማይ ይጩህ ነገም በየሁላችን ቤት ይገባል አይቀርልንም እማያዳግም ቅጣት ይሰጠው😢😢😢😢😢

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 Před 18 dny

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ይገደል ይገደል ይገደል ታመናል ጤና አጣን አቤቱ አገሬ ኢትዮጵያ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @toibaebrahim3849
    @toibaebrahim3849 Před 24 dny +4

    ጠበቃውም ቤተስቡም ይያዙልን

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Před 23 dny

    አማራ ክልል ውስጥ ክርስቲና በጠበጠበቅበት ፍርሃ እግዚአብሔር ያደረበት ማህበረሰብ ውስጥ ድርጊቱ ከተፈፀመው በላይ የልጁ በተሰብ የጠበቃና አቃቤ ህግ ተባባሪነት እጅግ በጣም አስደንጋጭ ነው።ከጉዳዩ በላይ ሁሉም ተባባሪ ጠንከር ያለ እርምጃ ልወሰድባቸው ይገባል።

  • @user-cs4hg4pv9j
    @user-cs4hg4pv9j Před 23 dny

    በትክክል

  • @hawialiye9442
    @hawialiye9442 Před 19 dny

    Justice for heaven please Ethiopia Justice for humanity

  • @tsionyitbarek8301
    @tsionyitbarek8301 Před 23 dny

    የኔ እህት እግዚአብሔር ያፅናሽ የሔቨን ነፍስ ፈጣሪ በገነት ያኑርልን ። ግን ወንጀሉን የፈፀመውም ጠበቃውም ወንጀሉን ለመሸፋፈን የሚሞክሩ ሁሉ የሞት ቅጣት ይገባቸዋል ለእንደዚ አይነት ወንጀል የማያዳግም ቅጣት ያስፈልጋል!!!!!!!!!!! ሲጀመር ይግባኝ መጠየቅ የነበረባት እሷ ነበረች ምን አይነት አረሜነት ነው የሞት ፍርድም ሲያንሰው ነው እንዲ አይነቱን አሰቃይቶ መግደል ነው ለሌላው መማርያ እንዲሆን

  • @The_storytellers_movie

    አሜሪካ ብቻዋን ልጆች የምታሳድግን እናት ሲግል ማሰር ተብላ ብዙ ድጋፍ አላት በኛ ሀገር ከቀበሌ ጀምሮ ያለው ተፅኖ እና ንቀት አሳዛኝ ነው ከነሱ የኮረጅነው ልብሳቸውን ብቻ ነው በናት እጅ ያደገ አውሬ ወንድ ብዙ ነው ለዚህ ነው ማይዘገንናቸው ፍትህ ለናትና ልጅ ባለስልጣን ሴቶች ለህሊናችሁ ኑሩ

  • @SharewHaiyelemeskel
    @SharewHaiyelemeskel Před 24 dny +1

    Yegdele yeskele yeskele tebekaweme yeskele

  • @mubareknasir5437
    @mubareknasir5437 Před 23 dny +1

    እሱን መግደል ነው

  • @ameenaetp
    @ameenaetp Před 23 dny

    ፍትህ 😢

  • @abadenmelash2465
    @abadenmelash2465 Před 23 dny +1

    እረበህግ አምልክ እንዴት አይነት ጌዜ ደረስን እነዚህን የህፃናት ጨራሽ ጭራቆች የሞት ፍርድ እንጂ ምንም አይነት እስራት አይገባም በእውነ የስውየው ማምንነት የቤተስብም ጭምር ነው ሀይማኖት አባቶች ቢሆኑ ምንም አላረጉም እንዴት መኖርያ ትጣ እኛ ኢትዮጵያውያን የምንተዛዘን ነን ይባላል የቱጋ አፈር የበላት እያለች ለታሰረው ማዘን ያሳፍራል

  • @user-zw1eg3jx4n
    @user-zw1eg3jx4n Před 24 dny +3

    ወላሂ የሞትፍርድ ያሰዋል ግን ከሞት በላይ ፈርድ የለም😂😂😂😂

  • @zahralama8064
    @zahralama8064 Před 23 dny

    ጀግኖች

  • @mohammedsulman9228
    @mohammedsulman9228 Před 23 dny

    ኣቤት ምን ኣይነት ዘመን ነው በኛ ዘምን ለጎርቤት ኣድራ ተብሎ ክፍለ ሃገር ይኬድ ነበር በዚ ዘመን ግን እንኮን ክፍለ ሃገር ሊኬድ ጎርቤት ሄዶ ቡና ለመጠጣት ያስፍራል

  • @bezabeziti4347
    @bezabeziti4347 Před 24 dny +3

    #justiceforheaven

  • @niyatm.3938
    @niyatm.3938 Před 24 dny +1

    ፍትሕ 😢😢😢😢

  • @Tehun-yr3zb
    @Tehun-yr3zb Před 23 dny +1

    እውነት ነው እኔም ቁጭብዬ ነው ያደርኩት እንቅልፍ እንቢብሎኝ

  • @yonastube1474
    @yonastube1474 Před 23 dny

    እውነት ያሳዝናል የነውረኝነት ጥግ ብቻ ሳይሆን የአዉራሪስነት ጥግ እንጅ። በልጁ በልጅልጁ ይድረስበት

  • @SaraShewa-dl3zv
    @SaraShewa-dl3zv Před 24 dny

    ❤❤❤በትክካል

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 Před 23 dny +1

    ሰዉየዉ ካልተገደለ ማንም በሰላም አይኖርም ፍትህ ለቬቨን ይገደል ኡኡኡ

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Před 23 dny

    በጣም ያሳዝናል፣ፍትህ ለህፃን ሔቫን፣ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @buzaibro2554
    @buzaibro2554 Před 23 dny

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ 💔💔💔💔💔💔😭

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 Před 23 dny +1

    ልብ ሰባሪ ዜና! ይህ አውሬ በአደባባይ ይሰቀል።

  • @familytube773
    @familytube773 Před 23 dny

    please Ethiopia ፍትህ ፍትህ 😭😭😭

  • @wirohode506
    @wirohode506 Před 23 dny

    Betam tikikil brother

  • @SeudMohammed
    @SeudMohammed Před 24 dny +2

    ታመናል ተሰብረናል

  • @umhibetulahbntsherefa5672

    የወንጀሉ ተባባሪ አብሶ ሚስትዮ ወንድምዮውናጠበቃው በአዲስመዝገብ ይከሰሱ ይታሰሩ ወንጀለኛው በአደባባይ ይሰቀልልንና በድንጋይወግረንእንግደለው እኛሴቶች ቢቻ ህጉ ይፍቀድልን

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 Před 23 dny

    ፍትህ ፍትህ ምንም ለማታቀው ጨቅላ

  • @adinayeshambel
    @adinayeshambel Před 21 dnem

    ፍትህ ለህፃን ሄቨን!

  • @PeaceWorld-wn2gm
    @PeaceWorld-wn2gm Před 24 dny +1

    ፍትህ ለሄቨንና መሠሎቿ አስገድዶ መድፈርና መግደል ላይ የኢትዮጲያ ህገ መንግስት እድሜ ልክ እስራትና በስቅላት ቢቀጣ ወንጀለኞች ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ ያደርጋል

  • @user-kc8si9pw4y
    @user-kc8si9pw4y Před 23 dny

    ውይ አንጀታችን ነፈረ እኮ ትክክለኛ ፍትህ እንፈልጋለን ለቆንጆዋ ልጃችን

  • @semererezene2142
    @semererezene2142 Před 23 dny

    ፈጣሪ ይርዳን ምን ዓይነት ግዜ ደርሰናል

  • @Hawawoll
    @Hawawoll Před 23 dny

    ፍትህ ፍትህ የማያዳግም እርምጃ እንፈልጋለን ልባቺን ሰብሮ አል💔💔💔😭😭

  • @gosawork3446
    @gosawork3446 Před 23 dny

    በጣም እየረበሸኝ ነው የዚች ህጻን ጉዳዩ ከአይምሮ በላይ ነው

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py Před 23 dny

    ፈጣሪ ይድረስላት የዛሬ 2አመት2ልጆቹን ያረደው እንኳን ምን ተቀጣ?እናታቸው ሳውድ ሂወቷን ነበር ያጠፋችው ኢትጵያ ህግ የለም፡፡እሷ ከመግደሎ በላይ የሚፀፅታት ላፍቅርሽ ሲላት ቤቱን አለመልቀቁ ፀፀቱ መቸም አይለቃት እሷ ያፅናናት

  • @tedlashoabejeh2362
    @tedlashoabejeh2362 Před 23 dny +1

    ይህ ወንጀለኛና ቤተሰቡ የተፈጸመውን ወንጀል ችላ ብለው በትእቢት ይግባኝ ጥያቄ ሲያቀርቡ ተባባሪው ጠበቃ ተብየውን ጨምሮ ለፍርድ እንዲቀርቡ ተገቢው እርምጃ መወሰድ አለበት። መጠየቅ አለበት። ይህ ካልሆነ ባህርዳርና የፍትህ አካላቷ ምን ያህል ዝቅጠት ውስጥ እንዳሉ ያሳያል።

  • @zalikataju
    @zalikataju Před 24 dny +6

    ውድ የሀገሬ ልጆች እባካቹ ዝም እንበል ዘር ቀለም ሀይማኖት ሳንል አንድ እንሁን ፍትህ እንበል

  • @MetiYimer
    @MetiYimer Před 24 dny +1

    የህግ ባለሙያዎች ብዙ ነገር አርገዉኛል እኔ ልጄን የጠየኩ ሰሀት