Arada daily news:ሂዝቦላህ አስፈሪውን ዋሻ እስከ ሶሪያ ቆፈረ! የሰሜን ኮሪያና የኢራን አዋጊዎች ሊባኖስ ገቡ!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 07. 2024
  • Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
    የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
    Attribution:
    :Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
    BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
    All content is used within the parameters of fair use.
    Please contact us.
    Paid sponsorship enquiries:
    aradadaily@gmail.com
    Narrated by: Birhanu w/semait
    news Produced by: Esubalew & Bisrat
    Edited by: biruk & Natnaeal
    thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
    Managed by: Dawit Wassihun
    Office: Addis Ababa, ethiopia
    Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
    or call us 0910-508888
    አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
    እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡

Komentáře • 17

  • @MunerShhab
    @MunerShhab Před 19 dny

    Thank you so much

  • @user-xj6lk2nh9n
    @user-xj6lk2nh9n Před 27 dny +6

    Dil lelibanos wudket le israel degmom yihonal

  • @MunerShhab
    @MunerShhab Před 19 dny

    Good morning my love

  • @Hasina927
    @Hasina927 Před 26 dny

    ኢንሻአላህ እስራኤል በልኳ ትቀመጣለች ወይ ትጠፋለች

  • @user-kq1ur2my7r
    @user-kq1ur2my7r Před 26 dny

    እኔ ቡዙ ግዜ ይከተተላሎ.ነገር ግን ይይይይይይ የምሎውን ቀይሮው.ለጆሮ አይመችም.

  • @user-mx1np5qx2g
    @user-mx1np5qx2g Před 26 dny

    አረብ ሁሌበጉራየተሞላነው እደዱርአራውት ዋሻዋሻ አትበል ከዛውይቀበራል

  • @minewjal
    @minewjal Před 27 dny +2

    የእስራኤል እሳት ይወርዳል ያውም የቃል ኪዳን አምላኳ በድቅ ጦር ከሰማይ ድንጋይ እፕዝንቦ የፈጃቸው ለኢያሱ ፀሐይን አቄሞ የተዋጋው ኃያል እግዚአብሔር ቢቻቸው አይተውም ይህንን በአይናችን እናያለን።ያኔ አራዳ ደሊ ይቀዘቅዛል።

    • @workubirhane1945
      @workubirhane1945 Před 27 dny +1

      Tebarak Inem ye garamany Yihe arada Daily Yimibalew Ye Russia Ashqabach naw .
      Dil La Israel Jerusalem's 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🤛🤛🤛🤛🤛🤛💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @minewjal
      @minewjal Před 27 dny

      @@workubirhane1945 ይችህ ፍትህ የጎደላት ዓለም እስራኤል በአሸባሪው ሀማስ ቀድማ ብትደፈርም በፍጥነት አላወገዘችም ።ዛሬ ሩስያ ዩክረንን እንዳሻች ስታደርግ ዝም፣ሱዳን በሀዘን ካባ ውስጥ ሆና ዝም ነገር ግን ህዝቦላና ሀማስ በእስራኤል ሮከት ስቶክስ ያጨበጭባል።ይህ ያዕቆብ የይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ የወጣበት የቃል ኪዳን ህዝብ ነው።እግዝአብሔር አልታውም አልጥልም ያለውን እኔ ሽንፈት ልመኝለት እኔ ማነኝ።በአጭር ቃል ለእስራኤል ሀዘኑዋ ሀዘኔ ደስታዋ ደስ ታዬ ነው።ድል የእስራኤል ነው!

    • @hl-fun8913
      @hl-fun8913 Před 27 dny

      ባይገርም የምናፍቀዉ ከዛሬ ነገ እስራዬል በሚሳዬል ተደበደበች የሚለዉን ዜና. በፊት በዜና ስሰማ አረቦችን ጥፋተኛ አረገ ነበር እስራየልን አሜሪካ አታድናትም የታየ ካለዉ አንፃር

    • @minewjal
      @minewjal Před 26 dny

      @@hl-fun8913 ምናልባት እስላም ስለሆንክ እንዲህ ፅንፍ ይዘ ልሆን ይችላል እኔም ክርስቲያን ስለሆንኩ የእግዚአብሔር ቃል ስለ እስራኤል ካለው አንፃር ባያይ ክፋት የለውም።ነገር ግን ነፃ ሆኜ ሳስበው ለሀማስ እጅ እስራኤል ያሻትን የማድረግ መፍት አላት ።ግን አንድ ማረጋግጥልህ እስራኤል ብቻዋ ብትቀር እንኳን የሰማይና የምድር ፈጣሪ እግዚአብሔር ከእሷ ጋር አለ።አንቴና የሰይጣን በእሷ ላይ ክፋትን ትመኛላችሁ እስራኤል ገና ታብባለች።

    • @Hasina927
      @Hasina927 Před 26 dny

      ​@@minewjalእስራኤላውያን እኮ ፈጣሪያቸውን የገደሉት/የሰቀሉት መሰለኝ።

  • @solomonyenesu8778
    @solomonyenesu8778 Před 27 dny

    ኢራን፡በጣም።ጠካሩች፡ናጀው፡ታሬክ፡ይመሰክራል፡አለም፡የወቀወል፡አ።የአማራ፡ህዞቡች፡እነሱም።ጀግኑች።ናቸው፡ታሪክ፡ይመሰክራል፡ይዪን፡ማንም።የወቀወል።ታሪክን፡መከዶ፡አይቻልም

  • @kebera
    @kebera Před 26 dny

    ይህህህህህህ ቀዳዳዉ ነዉ😂😂😂😂😂