ጋሽ ሙሉቀን በአነጋጋሪ ሁኔታ ተቀበረ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #chrisiantube

Komentáře • 101

  • @solomonyalemzwed4211
    @solomonyalemzwed4211 Před 5 měsíci +43

    ባለቤቱ እጅግ ልትደነቅ የሚገባት ሴት ናት። በንግድ ሥራ ትምህርት ቤት ተማሪ ሳለች በ1966 ዓ.ም. አስታውሳታለሁ። ንግግር ባይኖረኝም ጭምትና ረጋ ያለች ልጅ ነበረች። በታመመ ጊዜ ችግሩን ተጋርታ እሰከ ዕለተ እረፍቱ ባለመታከት ያገዘችው ሴት እንደሆነች ሁለቱንም የሚያውቅ ወዳጄ አጫውቶኛል። እርሷ ሴት የመልካም ሴቶች ተምሳሌት ትክክለኛ የትዳር አጋር መሆኗን በተግባሯ አስመስክራለች። እግዚአብሔር ለአንቺና ለልጆችስ መጽናናትን ይስጣችሁ። የአቶ ሙሉቀን መለሰን ነፍስ ይማር።

    • @befekaduhailu7522
      @befekaduhailu7522 Před 5 měsíci +1

      Mn yhonal beleh new kengdh nefs ymar mtlew behywet eyale bedemu tatbo kedmownu temro yedane sewnew eko!

    • @habtamudestawu2590
      @habtamudestawu2590 Před 4 měsíci

      እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የድሮ ጴንጤዎችን በጣም አከብራቸዋለሁ ።የሙልቀን መለሠ ባለቤት የቀድሞ ክርስቲያን ስለሆነች 35 ዓመት ሙሉ ስላገዘችው ትልቅ ክብር ያላት ምርጥ ሴት ናት።እግዚአብሔር ቀሪ ዘመኗን ይባርክላት

    • @MenuAbasKasim
      @MenuAbasKasim Před 4 měsíci

      ​@@befekaduhailu7522RIP

  • @DawitSeyoum-xb5mv
    @DawitSeyoum-xb5mv Před 5 měsíci +21

    እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ዘመን በቤቱ አለቀ እድለኛ ሰው ነህ

    • @doniyaberekt9113
      @doniyaberekt9113 Před 5 měsíci

      ምኑላይነዉ እድለኝነቱ ሀይማኖት መቀየር ሣይፆሙ ሳይፀልዩ እንሰሀ ሣይገቡ መሞት

    • @melesseengida4281
      @melesseengida4281 Před 5 měsíci

    • @tigistworku6959
      @tigistworku6959 Před 5 měsíci

      Nesehama gebetowale ale mene Neko. Yeleke lerasachu eweku Nesha megebate be keresetose eyesus bechA Mamene newe.

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 Před 5 měsíci +13

    አሜን እንኳን በጌታ ዘመንህ አለቀ
    በእርግጥ እግዚአብሔር ያከበሩትን ሲያከብር አየሁ !!!!

    • @fikrieshitie230
      @fikrieshitie230 Před 5 měsíci +2

      ባለቤቱን እጅግ ወደድዃት ጌታ ቀሪ ዘመኗን ይባርክ !!!

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 5 měsíci +17

    አንተ የጌታ አገልጋይ ነፍስህ በሰላም ትረፍ::🙏🏽😢

  • @abayneshgirmaderje9417
    @abayneshgirmaderje9417 Před 5 měsíci +18

    አለምጽሀይ ወዳጆ ድንቅ ሴት❤

  • @user-lg7hq1it1x
    @user-lg7hq1it1x Před 5 měsíci +19

    እንኳን ዘመንህ በጌታ ቤት አለቀ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف Před 5 měsíci +8

    ወድማችን ሞት አይቀርም ሑሉከቱ ዋናው ኢየሱስ አምነሕ መሞት ነዉ❤❤

  • @teshome7693
    @teshome7693 Před 4 měsíci +3

    ጌታ ሆይ እንዳንተ አይነት መልካም አባት የለም የሐጢያተኞች ወጃጅ ማን እንዳንተ ሐጢያትን ትጠላለህ ሐጢያተኛውን ትወዳለህ ስንቱን አስመለጥክ ከሲኦል ተመስገን አባ ተባረክ

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc Před 5 měsíci +10

    መታደል ነው እንካን የጌታ ወንክ

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 Před 5 měsíci +6

    ❤✝️❤✝️❤✝️
    You will be missed.😇
    May the Lord blessed your soul. 🙌⚘

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 5 měsíci +10

    ስለምህረትህ ስለጥበቃህ የሚለውን መዝሙር ሙሉ ቀን ስዘምር ነው የዋልኩት ሙልቀንን ሳስበው ነበር::

  • @romanmekonnen8872
    @romanmekonnen8872 Před 4 měsíci +2

    ውድ ወንድማችን ነብስህ ወደ ጨከንክለትና ወደወድከው ጌታ ወደአ ገለገልከው ጌተ ስላረፈች ።ለምንወድህ ወገኖችንእና ቤተሰብ መጽናናት ይሁን።

  • @WoynishetLebenu
    @WoynishetLebenu Před 4 měsíci +2

    ጌታን አግኝቶ መሞቱ ደስ ይላል።

  • @JohnMark-it4uy
    @JohnMark-it4uy Před 5 měsíci +10

    "አነጋጋሪ" እንደ ፖለቲከኞች youtube በአርስት ሰው እንዲያላችሁ አትዋሹ!
    ትክክለኛ content የሚገልፅ አርስት ፃፋ.. ምን የተለየ የቀብር ስነ ስርአት ነበር?

    • @tegeneabeje3791
      @tegeneabeje3791 Před 4 měsíci

      እንዲያውም አንተ አትቀበርም ! አስክሬኒህ በውሻ ይበላል እንጂ ! ከንቱ የሆንክና የማትረባ !

  • @meemjjo677
    @meemjjo677 Před 5 měsíci +6

    Rest in peace he was brilliant

  • @user-ie8uq9rd1b
    @user-ie8uq9rd1b Před 4 měsíci +1

    እድል ነው ወንድሜ ወደ ውድ አባት ዘመን ሳይበላ ታድለ ጋሽ ሙልቀን ሙሉ ቀን መዝሙሮችን ሳደምጣቸው ዋልኩ ከምተ ወደ ህይውት

  • @DESTAification
    @DESTAification Před 4 měsíci

    የሌለው የሙዚቃ ቀማሪ፣ ዘፋኝና ዘማሪ ሙሉቀን መለሰ ነፍስህ በገነት ከጌታ ጋር በሰላም ትረፍ።
    የሀገራችንን የሙዚቃ መለኪያ ከፍ ስላደረግክልንና በዚያ በመራራ ዘመናት ማር የሆነው ዘፈንህን ጠብ እያደረግህ ጣፋጭ ጊዜ እንዲኖረን ስላገዝከን እናመሰግንሀለን።

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Před 5 měsíci +7

    May he rest in peace.

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 Před 4 měsíci

    Blessed are those that have faith. Condolences to legendary Ethiopian singer to Muluken Melese. We remember Police Orchestra where he started his journey of music. GHU JW

  • @asterabebe9166
    @asterabebe9166 Před 5 měsíci +6

    ምን አገባህ ከእሳት ወደ ረመጥ ነው የሄደው የምትለው ለሞተ ሰው እንዲህ ማለት አይገባም ጥፋትም በኖረው በህይወት እያለ መናገር ትችል ነበረ።ትልቅ ብልግና ነው። ኃይማኖቱንም ቢለውጥ ክርስቶስን ተከተለ እንጂ ሰይጣን አላመለከም ስለዚህ የምትናገረውን አስተውል።

  • @AgnezTube
    @AgnezTube Před 5 měsíci +7

    ALEM TELEYAYEN EYESUS GEETA NEWU❤🧡💛💚💙💜🤎🖤🤍💯

  • @yonatangirma7090
    @yonatangirma7090 Před 5 měsíci +1

    “ምቀኝነት፣ ስካር፣ ዘፋኝነት፣ እንዲሁም እነዚህን የመሰለው ነው። አስቀድሜ እንዳልሁ፣ አሁንም አስጠነቅቃችኋለሁ፤ በእንዲህ ሁኔታ የሚኖሩ ሁሉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።”
    - ገላትያ 5፥21

  • @danyeroyal6743
    @danyeroyal6743 Před 5 měsíci +2

    ጥያቄ አለኝ እዛ ለምን ተቀበረ ወደ ሀገራችን ገብቶ አልተቀበረም ምክንያቱም ምንድን ነው ነፍሳችሁ ይማር ለወንጌል አማኞች ደግሞ ለቤተሰቦች ደግሞ ለወዳጅ ዘመዶች ጽናቱን እመኛለሁ

  • @genigeni1168
    @genigeni1168 Před 5 měsíci +1

    መልካም እረፊት የባት ልጂ❤

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Před 4 měsíci +1

    አለምጸሐይ ቸርች ውስጥ ነው ሙሉቀን ብዙ ዘፋኝ አፍርቷል የምትለው?

  • @abrahamlegesse1229
    @abrahamlegesse1229 Před 5 měsíci +6

    Wede abatu tesebesebe

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 Před 4 měsíci

    God bless Muluken Meles’s soul.

  • @abrahamfessehaye7294
    @abrahamfessehaye7294 Před 5 měsíci +6

    yeyeus wetader muluken melesr

  • @zemrobelaraya5351
    @zemrobelaraya5351 Před 5 měsíci +2

    Egziabher Amilak Metsinanatin Yisitashu Lemelaw Beteseb

  • @GechoUmo
    @GechoUmo Před 5 měsíci +4

    Tadilehal mulel kegeta gara mohonih

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 Před 5 měsíci +1

    በውቀቱ ምንም አልተሣሣተም እራሡ ሙሉቀን የተናገረው ነው ለዝማሬ አልታደልኩም አልተቀባሁምም ይሆናል ብሏል ምንም ውሸት የለውም።ዝማሬዎቹም 10 አይሞሉም።

  • @nehemiawemerasha3447
    @nehemiawemerasha3447 Před 5 měsíci +4

    ye geta huno memot keber new.

  • @BereketBelay-zf6bl
    @BereketBelay-zf6bl Před 4 měsíci

    ምንድነው ኣነጋጋሪው ? ከኣለማዊ ህይወት ወደ ጴንጠ ቔስጠ ህይወት ኣስገብታችሁት፡ ይህን ያህል ዓመታት ተጉዞ ፓስተር፡ ነቢ፡ ጽድቕ፡ .የምትሉትን ደረጃ ሃላፊነት ሳይደርስ ..የተነበበውን የህይወት ታርኩን ግን እንዳለ ማቕረብ ነበረብህ

  • @tadlotesfaye3328
    @tadlotesfaye3328 Před 4 měsíci

    ይቅርታሽ ደረሸኝ ምነው ከዘገዬ!

  • @user-vf5dn7kx9p
    @user-vf5dn7kx9p Před 4 měsíci

    ማሪያምን ከድቶ የምትሉት ሲጀመር ማሪያምን ማንአምልክ አለህ ልጁ ያለው ሕይወት አለው ነው የሚለው ወንጊል ስለዚሕ ወንጊል አንብቡ በሞት ከመጠራታቹ በፊት ተባረኩ።

  • @nehm3609
    @nehm3609 Před 5 měsíci +2

    Sewu alemn hulu biyaterf nefsun gin biyagodil min yitekmewal...isus lezelalem berft wedeminorbet hazenina lekso wedelelebet wede iyesus ikif gebtoal kibir legzabiher yihun !!! Medan belela bemanim yelem indnibet zend yeteseten sim besemayi bihon bemidir kal iyesus yelem Bene beker wede ab yemigeba manim yelem 18፤ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። ዮንስ ወንጌል 3:18

  • @YoutubeFacebook-de8yj
    @YoutubeFacebook-de8yj Před 5 měsíci +1

    ነገርዬው እኔም ስሞት የምቀበረው USA ውስጥ ነው @ Ethiopia ግን እወዳታለሁ & የእኔ አስከሬን እንዲቃጠል ፈርሜለሁ ለ Pastor .

    • @tigistworku6959
      @tigistworku6959 Před 5 měsíci

      Kenotene behuAl motene anesema lekuami kalone.

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 Před 5 měsíci +1

    ነብስህ በሰላም ትረፍ

  • @user-oy4nk1ek7v
    @user-oy4nk1ek7v Před 5 měsíci +1

    ምናለበት ነበር አገሩ ላይ በተቀበረ ንበር

  • @yemanetsehay8633
    @yemanetsehay8633 Před 5 měsíci +1

    መብቱ ነው

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 Před 5 měsíci +1

    ታዲያ ምን ይሁን? ጴንጤ ከሆነ በሁዋላ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ላይ ጥላቻውን በግላጭ ይናገር ። ብቻ ነፍስ ይማር !

    • @tigistworku6959
      @tigistworku6959 Před 5 měsíci +4

      Ethiopian altelame gene eyesuse newe yenafekege ale beka Hageru besemaye newe.

  • @berhaneguta578
    @berhaneguta578 Před 5 měsíci +1

    Rest in peace.

  • @woinshetdejene918
    @woinshetdejene918 Před 4 měsíci

    ይቅናው እንግዲህ ይታያል ጉዱ

  • @selambasaznew3349
    @selambasaznew3349 Před 5 měsíci +1

    አሜሪካ መቅረት መቅረት መብቱ ነው ምኑን ከምኑ ነው የምታገናኘው በታሪክ አጋጣሚ ሰዎች አገራቸው ላይመለሱ ይችላሉ መብት ነው በብዙ ሺህየማቆጠሩ የሌላ እምነት ተከታዮችም አሉ ሰይጣናዊ ናቸው ማለት ነው????

  • @hanam3589
    @hanam3589 Před 4 měsíci

    His pent right so three

  • @mesytadesse4334
    @mesytadesse4334 Před 4 měsíci

    Wengelachunina Eyesusachunima ayenewko....😅

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 Před 4 měsíci

    Rest in eternal peace 😭

  • @melakubogale
    @melakubogale Před 4 měsíci

    Lemn yalekisalu wede abatuuuu nw eko yehedeewww edilll eko nw

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 Před 5 měsíci

    በእውቀቱእኮደደብነው የደደብን ትርጉም እኔለራአሱ እነግርዋአለው በእውቀቱ የራአሱን ጬሕትብቻአ ሚሰማአ እሱ ደደብይባአላል

  • @Asnakech100
    @Asnakech100 Před 5 měsíci +2

    ሙሉቀን መለሰ እጅግ ታዋቂ አርቲስት ነበር፣ እምነቱን መቀየር መብቱ ነው፣ ነገር ግን በ1976
    ወደ አሜሪካ ከመጣ ጀምሮ አንድም ቀን ወደ ሐገሩ ብቅ ሳይል ፣ ከቤተዘመድ ጋርም ሳይገናኝ 40 አመት ከሰው እንደራቀ፣ ከህዝብ ህሊናም እንደጠፋና እንደተሰወረ በሞት ተለይቷል፣
    በአንድ ወቅትም ኢትዮጵያ አትናፍቀኝም የሚል ቃለ ምልልስ መስጠቱ አነጋጋሪ ሆኖ ነበር! ማንኛውም ሰው የፈለገውን እምነት መከተል የማይነካ መብቱ ቢሆንም እምነት መለወጥ ግን ከህዝብ የሚያርቅ፣ ራስን መደበቅና ከሰው መለየትን የሚያስከትል ከሆነ ሊወገዝ ይገባል፣የተወለደባትን ሐገር በመጥላት ሐገሬ አትናፍቀኝም የሚያሰኝ ከሆነ እምነቱ ሰይጣናዊ እንጂ መንፈሳዊ ነው ለማለት አያስደፍርም ! ለማንኛውም የወንድማችን እውቅ አርቲስትና ዘማሪ ሙሉቀን መለሰን ነፍስ ፈጣሪ በገነት ያሳርፍልን! አሜን!😂

    • @riyadabdi4416
      @riyadabdi4416 Před 5 měsíci +7

      ፐ አውርተህ ሞተሀል! ሀይማኖት መቀየሩን እንደ መብት ትቆጥር እና ሀይማኖቱን ትሳደባለህ፣ ሀገሬ አትናፍቀኝም ማለቱን እንደ መብቱ ትቆጥርለት እና ድጋሚ ሀይማኖቱን ትዘልፋለህ ።ሀይማኖቱን በመቀየሩ የተናደድክ ይመስልብሀል. ከምን ተነስቶ በምን ሁኔታ እንዳለፈ እና ምን ሁኔታ ላይ እንዳለ ለምን ያን እንዳለ ሙሉቀን ነው የሚያውቀው ያለ ምክንያት ይሄንን ሊል አልቻለም ።ጋዜጠኞቹም ምክንያቱን አልጠየቁትም። ምንም ይፈጠር ሙሉቀንን በሙዚቃው እወደዋለሁ በሙዚቃው አደንቀዋለሁ መቼም በግል ህይወቱ እና አመለካከቱ ምክንያት በኢትዮጵያ ሙዚቃ ላይ ያሳረፈውን ጉልህ አሻራ ሊያደቨዝዘው አይችልም ሁሌም በልባችን እንደነገሰ ይኖራል።

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 Před 5 měsíci +1

      @@riyadabdi4416 ከንቱ ! አንተም አወራሁ ትላለህ! ለዘለፋ ከመሮጥ የተናገርኩትን በሚገባ ብታጤን ይሻልህ ነበር! ባንድ በኩል የፕሮቴስታንት እምነት ጠበቃ ነኝ ትላለህ፣ ቀጠል አድርገህ ደግሞ አለማዊ ትሆንና የሙሉቀንን ዜማዎች አድናቂ ሆነህ ትቀርባለህ! ሰውን መንቀፍ ብቻ አዋቂ የሚያደርግ መስሎሃል? አይደለም የኔን ሃሳብ በምክንያት መቃወም እንጂ የተምታታ ሃሳብ እየሰጠህ ዝም ብለህ መንቀፉ ትዝብት ላይ ይጥልሃል ! ተው!

    • @tigistworku6959
      @tigistworku6959 Před 5 měsíci

      Huletachume yezorebachu nachu yeleke kome beluna asebu esu yezichene Aleme ketunet seletereda newe hulu weshete selehone Hager , behar, haymanote, hulu gezayawi kentu mehonu selegebawe newe.

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 Před 5 měsíci

      @@tigistworku6959 አንቺ ደግሞ ማን ነኝ አልሽ? ምናልባትም እኔ እወልድሽ ትልቅ ነኝ፣ ይሆናል ! ከብልግና እና ስድ ቃል ይልቅ በትህትና ብትመክሪን መልካም ነበር! I just forward my opinion about Artist Muluken Melesse.Since my childhood i enjoyed his best songs such as Embvay lomi meslo, Lijnet, Enate sitweldegn, he played during the Haileselasie uime. እነዚህ ብቻ ሳይሆኑ በርካታ ምርጥ ዜማዎች አሉት፣ እምነቱን ቢቀይር መብቱ ነው፣ግን ሙሉ በሙሉ 40 አመት ያህል መጥፋቱ ጥሩ አልነበረም ነው ያልኩት! ልሳሳት እችላለሁ፣ በትህትና ስህተቴን መጠቆም ሲቻል አውርተህ ሞተሃል ተብሎ ሃሳብ አይጀመርም፣ ለማንኛውም ሃሳብ ስንሰጥ በማስተዋልና በጨዋነት ቢሆን መልካም ነው፣ አመሰግናለሁ፣

    • @yemanetsehay8633
      @yemanetsehay8633 Před 5 měsíci

      ስማ ብራዘር የእግዛብሔ ር ቃል እንደዚህ ይላል
      እኔ መንገድ እውነት ሕይውት እኔ ነኝ ከእኔ በቀር ወደ እግዛብሔር መንግስት የሚያመጣ የለም ይልሃል ቅዱሱ መፅሐፍ ይትኛውም ሃይማኖት አያድንም እንድንድንበትን የተስጠን ለእኔ ለአንተ በቀራንዬ መስቀል ላይ ለሃጢእትችን የከፈለው የመስቀሉ ፍቅር ድሙን ባፈስስልን በክርስቱስ እየሱስ ብቻ ነው እውነቱ ይህ ነው ሙለቀን መለስም ይህ እውነት ገብቱት ወደ ሚናፍቀው በአባቱ እቅፍ ውስጥ ነው ::

  • @MunaAbyneshRetta
    @MunaAbyneshRetta Před 5 měsíci +1

    Mareyamen kedeto Arefe yasazenal

    • @tigistworku6959
      @tigistworku6959 Před 5 měsíci

      Eyesusene amen mareyame ye eyesuse enate nate engi geta adelechime medane be geta eyesuse becha bemamene bewe kalu yeha newe.

  • @user-gx6bh5ky8w
    @user-gx6bh5ky8w Před 5 měsíci

    ለምን እንደዚህ ባለ ርዕስ መጀመር አስፈለገህ? እውነት አንተ ክርስቲያን ነህ? መዋሽት ምን አስፈለገህ?
    በሰራኸው ቪዲዮ በአነጋጋሪ ሁኔታ ተቀበረ ላልከው ምንም ሳትል አበቃህ።
    ቀጣፊ አትሁን።

  • @asterlegesse9021
    @asterlegesse9021 Před 5 měsíci

    ድምፅህ ተበላሸቶ መምትህ ያሳዝናል ነገርግን ነፍሰ ይማር

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti2011 Před 5 měsíci +1

    ነብስ ይማር ወንድም::
    እናንተ ቤትእየሱስ በሰከንድ ይገለጣል ይገኛል ምን አይነት ቅዱሳኖች ናችሁ??????😂😂😂

    • @mesiamha5248
      @mesiamha5248 Před 5 měsíci

      ልቡ ለቀና ለሚፈልገው ከእስትንፍስ ይልቅ ቅርብ ነው ምን አይነት ቅድሳን ናችሁ ላልሽው በክርስቶስ የተወደድን ቅዱሳን ነን ክብር ለስሙ ይሁን ኢየሱስ ብቻውን ያድናል።

  • @WondemagegnChekol
    @WondemagegnChekol Před 5 měsíci

    Ay geta. Diabilos. Amara yenigedil geta.

  • @ephraimtik920
    @ephraimtik920 Před 5 měsíci

    አድናቂው!!!
    በርግጥ ሙሉ ቀን በ አማርኛ ሙዚቃ ጎበዝ ነው, እኔም አድናቂው ነኚ!!!
    ሞተ ተቀበር።
    ከዚህ ውጭ ፔኒጢወች አትቀባጥሩ😂😂😂
    ሰው ከሞተ አፈር ነው የሚበላው።
    ሙሉ ቀን በተፈጥሮወ እና በ እድሜወ አቅሙን ያህል ስለ አለም ግንዛቤ ይኖርዋል።
    ሆኖም ግን ጌታ ን ተቀበል እየሱስ የሚለወ ግን መቀባጥር ነው😂😂😂😂😂😂
    ያሄን እየሱስ ን እና አምላክ መጽሐፍ ቅዱስ ቁርአና የ አረብ እና የ ዪሁዲ ልበ ወለድ ቀቅለህ ብለዋ😂😂😂😂😂😂😂😂
    ግዜ ያለፈበት መጽሐፍ አምልክ ብሎ መቀባጥር አይጠቅምም!!!
    ሙሉ ቀን ዘማናዊ ነበር!
    መጨረሻ ተብታቶበት ሞተ😂😂😂😂

  • @sweetman5249
    @sweetman5249 Před 5 měsíci

    RIP

  • @MahtemeFasil
    @MahtemeFasil Před 5 měsíci

    መልካም የምትመስል መንገድ አለች ፍፃሜዋ ግን ሞት ነው የሚላት እርሱ የሄደባትን መንገድ ነው

    • @yonathan2895
      @yonathan2895 Před 5 měsíci +2

      አይ ደብተራ ምን ትሠራለህ እዝ እኔ ሽሻ ቤት ሆነህ ነዉ መቼስ

    • @lizabella-bk3od8ip1j
      @lizabella-bk3od8ip1j Před 5 měsíci +2

      ወንድሜ በላክ ማህተመ ፈሢል የተባልክ በምድር ተንከራተክ በሠማይ ነደክ የምትቀር አንተ ቶሎ ወደጌታ

    • @MahtemeFasil
      @MahtemeFasil Před 5 měsíci

      @@yonathan2895 ከመናገር በፊት ወይም ከስድብ በፊት ስለምትናገረው ማወቅ መልካም ነው ደብተራ ማለት የክብር ስም እንጂ ስድብ አይደለም

    • @TarikuGetahun-it3uk
      @TarikuGetahun-it3uk Před 4 měsíci

      ኦርቶዶክስ ነኝ ። ዘፈን ሀጢኣት አይደለም

    • @MahtemeFasil
      @MahtemeFasil Před 4 měsíci

      @@TarikuGetahun-it3uk ገላትያ 5 ሙሉውን አንብበው የስጋንና የመንፈስን ስራ ይገልፅልሀል ያኔ ዘፈን የማን ስራ እንደሆን ይገልፅልሀል። "ኦርቶዶክስ ነኝ" የምትለዋ አባባል እንዳልሆንክ ያሳብቅብሀል ዕውቀቱን ከፈለክ ጥያቄውን ብቻ መጠየቁ በቂ ነው መልካም ንባብ

  • @user-cv1ep2ry1y
    @user-cv1ep2ry1y Před 5 měsíci

    ምንድነው አነጋጋሪው ??? የሞተው ዘፈን ያቆመ ዕለት ነው፡፡

    • @yayne1988
      @yayne1988 Před 5 měsíci +2

      Ere tew tinish asibu

  • @MahtemeFasil
    @MahtemeFasil Před 5 měsíci

    ከሳት ወደ ረመጥ ነው የሄደው

    • @tigistworku6959
      @tigistworku6959 Před 5 měsíci

      Be eyesuse selamene? Weye seyetane tekateke . Zefaghe hono bikere Endi atelume Yeleke beku.

    • @mrzmrz5650
      @mrzmrz5650 Před 5 měsíci

      የ ኦርቶ ደንቆሮ ቀ አንተ የሚጠበ ነው ==

    • @adfayefu4
      @adfayefu4 Před 5 měsíci

      Sewu yalewun minagerehu ...Lerasik nissah giba le wondimachin atasib wodamenewu Geta gar arfua!!!l

  • @afeworkhailemariam
    @afeworkhailemariam Před 5 měsíci +1

    ወደ አባቱ ሉተር ሄደ መልካም ሲኦል

    • @saronmariam7435
      @saronmariam7435 Před 5 měsíci

      Stupid

    • @alemayehuwoldemichael585
      @alemayehuwoldemichael585 Před 5 měsíci

      @afework
      You are in devil's bondage.stop your badmouth.
      Repent, come to Jesus you are on the road to Hell !
      You better watch out !

    • @werkeayalew9459
      @werkeayalew9459 Před 5 měsíci +9

      እንኳን ጌታን አመሰግኖ የሄደ እንዳንተ(ች)ያለውም በዘፈንና የተለያዪ አምላክ ያላችሁም ምናልባት እድል ይኖረችሗል እሱማ የታደለ ዛሬ ባባቱ እቅፍ አለ እንግዲህ በክረሰቶሰ እየሱሰ ላመኑት አሁን ኩነኔ የለባቸውም ሮሜ8/1ከባውሎስ አትበልጡም አ።ል

    • @yabugamer6066
      @yabugamer6066 Před 5 měsíci +4

      አይባልም ! አንተ ግለሰብ ንስሐ ግባ ወንድሙን የሚጠላ ነፍሰ ገዳይ ነው ነፍሰ ገዳይ ደግሞ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርስም ስለሚል የእግዚአብሔር ቃል
      እኛን ማን ፈራጅ አደረገን ?

    • @ajjb9552
      @ajjb9552 Před 5 měsíci +4

      Leju yalew hiwet allew zelalem ke geta gare yenorale