ሲቲ ልምዱ በወሳኝ ጨዋታ ለድል አብቅቶታል:: ለአምስተኛ ዋንጫ ጉዞው የ115 ክሶቹ ጣጣ ስጋት ደቅኗል:: ቼልሲና በጎ ጅምሮቹ...

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ሁሴን ዳዊትና በአካል

Komentáře • 30

  • @ibsaibrahim4556
    @ibsaibrahim4556 Před 23 dny +1

    Hussein,Dave and Bekel welcome back thanks again ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😊😊😊

  • @tilahunwordofa
    @tilahunwordofa Před 23 dny +4

    ሰላም ናችሁ ስለ ሊቨርፑል ከፍታ ስታወሩ የሚያስታውሰኝ ...መክፈቻችሁ ላይ ...ሊቨርፑል ቻምፒወንስ ኦፍ ዘ ጌም...በዚህኛው አመት ይደገማል YNWA

  • @BekiYohanes
    @BekiYohanes Před 23 dny

    እኔ የአርሰናል ደጋፊ ብሆንም በቼልሲ ላይ በተፈጠረው የዳኝነት በደል አዝኛለው በዚህም ፕርሜየር ሊጉ አምና ካቆመበት የዳኝነት ክፍተት ቀጥሎ ነው ያገኘሁት በተለይ በተለይ እንደ ግል ከቼልሲ ጋር ችግር ባለው ዳኛ መዳኘቱ የበለጠ የጫዋታውንም ፍትሀዊነት ጥያቄ ውስጥ የከተተው ሆኗል

  • @AA-xx4zh
    @AA-xx4zh Před 23 dny +1

    በፍሬንች Troyes እንዴት ነው የሚነበበው❓

  • @liyatube754
    @liyatube754 Před 23 dny +2

    ሲቲ 115 ቷ ካልመጣችበት ማንም አያስቆመውም😂

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 Před 23 dny

    👍👍👍

  • @kasimyassin8600
    @kasimyassin8600 Před 23 dny +1

    ቼልሲ አግበስብሶ ይገዛል በሜዳዉ ይወቀጣል ይበለዉ

  • @user-sd3sw8ev8g
    @user-sd3sw8ev8g Před 23 dny

    What? Concentration? Man City have 100% concentration. Relentless mourn!

  • @Gman749
    @Gman749 Před 23 dny +3

    አቤት የአድሎነት ጥግ አሁን ማን ይሙት አርሰናል በወልቭስ ምንያህል እንደ ተቸገረ እያየን ሲቲ በቼልሲ ተፈተነ ብላቹ እንዲህ መቀደድ ተገቢ ነው?ሳቪኒሆና ዶኮ ስንት ጊዜ ድርቢል አድርገው የቼልሲ የተከላካይ መስመር ሰባብሮ እንደገቡ ሁላችንም አይተናል ለማንኛውም ሚዛናዊ ስራ ስሩ😢😢

  • @asnakeshewaseyasib2284

    😂ቼልሲ ተጫዋች ይገዛል ጎል የሚያስቆጥር ጠፋ።

  • @Merejanetwork
    @Merejanetwork Před 23 dny

    ሁሴን እንኳን ደህና መጣህ ኬኩን መብላት ጀምረሃል ።አትጥፋ ደግሞ ።

  • @adugnadegefu7608
    @adugnadegefu7608 Před 23 dny +1

    ሰላም HD ዎች እንዴት ናችሁ፡ ሁሴን ስለ ሲቲ ሲያወራና አንዳርጋቸው ጽጌ ስhመፃፍ ቅዱስ ሲተነትኑ በጣም ይገርሙኛል ። አለም የመስከረለትን ጋርዲዋላን ለማጣጣል የማይፈነቅለው ዲንጋይ የለም ። አንድ አሰልጣኝ ብቃት ካለው በአብታምና በትልልቅ ከለቦች ይፈላጋል እንጂ እሱ ስለፈለገ አይቀጠርም ። ቼልሲና ማን ዩናይትድ ብዙ ገንዘብ አውጥተዋል ለምን 2ኛና 3ኛ አልመጡም ? እንግሊዝ ከዋከብት ተጫዋቾች ይዛ ለምን የአውሮፓን ዋንጫ አላሽነፈችም ? ሁሌ ሲቲ ሲያሽንፍ በገንዘብ ነው : የአሰልጣኝ ተሳትፎ 20% ነው : ክስ አለበት ወዘተ ትላለክ ። ሁሴን ቢቻልክ በሲቲላይ አስተያየት አትስጥ ። መልካም ቀን ይሁንላቹ ። አዱኛ ከቨርጂኒያ ።

  • @TemuElef
    @TemuElef Před 23 dny

    are beakal husen kale kenes adrig eyaselecheken nw

  • @meselehabebe3929
    @meselehabebe3929 Před 23 dny

    ሀይ HD ሰላም ነው ፕሮግራማችዉ ደስ ይላል ነገር ግን ⏱️ቱ በጣም አጭርነዉ ዘገባችሁ ጥሩ ሆኖ ሳለ የተቻኮለ ዘገባ ነዉ የምታቀርቡት እና ሰአታን ጨመር አርጉት ሁሴንንም አታሸማቀዉ በደንብ ይተንትበት በተረፈ ጥሩ ነዉ በርቱ።

  • @user-sd3sw8ev8g
    @user-sd3sw8ev8g Před 23 dny

    The difference is coaching.

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 Před 23 dny

    ምጡቅ ስትል እስኪ መሀከለኛ ቡድን ወይም እራሱ የሰራዉ ቡድን ጥራልኝ ሁሉንም ቡድን የያዘዉ ሌሎች በሰሩት ቡድን ነዉ ሌላዉ የገንዘቡ አቅሙ በባጀት የተገደበ ቡድን ይዟ አያዉቅም

  • @yonasshimelis2321
    @yonasshimelis2321 Před 23 dny

    Welcome ምርጦች

  • @liyatube754
    @liyatube754 Před 23 dny

    ዘንድሮ ቪላ ጥሩ ተፎካካሪ ሊሆን ይችላል ኡናይ ኤምሬን ፍሩት

  • @AA-xx4zh
    @AA-xx4zh Před 23 dny

    በኮቪቺች የእጁ ክርን የተነካው ኳስ በተከለሰው ደንብና መመሪያ መሠረት ፍፁም ቅጣት ምት አያስጥም የተባለበት ምክንያት አልገባኝም::

  • @ShehichoAhimed-z2w
    @ShehichoAhimed-z2w Před 23 dny

    የምር ሁሴን አትነፍም ሙሉሥለ ሢቲምንምጥሩአታወራም ሁሌ ገዘብትላለ 1:59

  • @user-sd3sw8ev8g
    @user-sd3sw8ev8g Před 23 dny

    Savinio is far better than Mahrez. You will see what Savinio is gonna do on the field.

  • @AbdiJemal-rd4ny
    @AbdiJemal-rd4ny Před 23 dny

    ሁሴን ድምፅ አይሰመም ጨምሪ

  • @user-sd3sw8ev8g
    @user-sd3sw8ev8g Před 23 dny +1

    The anguished mourners. I know that Hussein is mourning because of the genius Pep and Man City. What a useless analysis!