አስደንጋጭ አሳዛኙ የተወዳጁ ዘማሪ ሚስት መኮብለል # ዘማሪ እንዳለ እና ዘማሪት አዲስ አለም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 12. 2023
  • 👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ
    gofund.me/a19ca602
    CASHAPP AND ZAIL 7028303515
    AWASH BANK 01320851954200
    birhan bank 1000637390964
    በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228
    OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965
    #Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
    Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
    °To Restore all things according to the will and word of God .
    °We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
    FOLLOW ME
    / @pastorkassahunlemmami...
    FOLLOW ME
    m. pastorkassa/?t...
    FOLLOW ME
    pastorkassahun?...
    Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries
  • Zábava

Komentáře • 213

  • @tube5188
    @tube5188 Před 7 měsíci +149

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የዚህን ፕሮግራም አዘጋጅ በጣም ነው የማከብረው በጣም ነው የምወደው ለምን ስርአት አለው ። እከታተለዋለሁ የሚጠቅመኝን እጠቀምበታለሁ እህት ወንድሞቼ ሁላችሁንም እወዳችዋለሁ በቃ በመከባበር መኖር ምርጫችን ብቻ ሳይሆን ሀይማኖታችን ይሁን መከባበርና መዋደድ እውነትም እምነት ነው ኑሩልኝ

    • @henokkebede1783
      @henokkebede1783 Před 7 měsíci +1

      ምን ስርአት አለው ትገርሚያለሽ ካሳሀን በህይወት ዘመኑ እንደ ኦርቶዶክስ ይፕሚጠላውና የሚያንጋጥትባት እንደ ማርያም በህይወቱ የሚጠላት የለውም በጣም ተሳዳቢ አስተምሮቱን ተመልከቺ የሚጋብዛቸው ሰዌች ግን ብለው ኦርቶዶክስ ክርስትያኖችን እንዲሰድቡ የሚጋብዝ

    • @user-oe8gz1bk6i
      @user-oe8gz1bk6i Před 7 měsíci +5

      mariyamini manimi ayitelatim mariyami iko ye getachin ye eyesusi inati nati indeti titelalech

    • @user-gm9vx8xm9t
      @user-gm9vx8xm9t Před 7 měsíci +2

      ኤኒ ዲጊሞ ሙስሚም ኔኜ ይሄ ሰውዮ ቤጤም ሲሪአሓቴና ዕኒ በታም ጨው መሆኔኑ ኢመሰኪሪለዎ
      ላኢላላ ሜመድ ረሱሊላ

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 Před 7 měsíci

      @@henokkebede1783 abeat wushet lemen metesh teketateyalesh tadeya yesun program yemisadeb kehone lemesedeb new yemetashew

    • @ZewdituWeyesa-iz7ei
      @ZewdituWeyesa-iz7ei Před 7 měsíci +1

      Ye sem lapiese

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk Před měsícem

    ፋሰተርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ አዲስ ዘማሪ ያልካው ደስ ብሎኛል ምክንያቱም አዲስ ዘማሪናኝ ግን ጌታ ስፈቅድ አዝምራለው እስከዛ ልጽፍ ጸጋ ይብዛልኝ 🙏🏼🙏🏼አልፌ ሂድ ፋስተርዬ 🙏🏼🙏🏼

  • @mesfindidamo9474
    @mesfindidamo9474 Před 7 měsíci +5

    Pastor we love you ከሀዋሳ ዘማር በሽር አደሮን ጋብዝልን እና ዘማር በርከት ዋቤሎ በተለይ ክብሬ የምለው የበሽር አደሮ ዝማሬ ህይወቴን የቀየረ የተባረኩበት ነው መስፍን አስናቀ ነኝ ከ አሜርካን ከኮሎራዶ

    • @yordiyordi58
      @yordiyordi58 Před 6 měsíci

      Tebark enam miwodew zemari new bshir adero

  • @buzyagelawe7742
    @buzyagelawe7742 Před 7 měsíci +9

    በቀጣይ ስለባለቤቱ የቅርብ አገልጋዮች ሀሳብ ቢሰጡ በአንድ ወገን ብቻ ሰምተን እንዳንፈርድ

  • @amine4019
    @amine4019 Před 7 měsíci +11

    ኦኦኦ የ ኣንዳንድ ሰው ጎዳና ከባድ ነው ጌታ የሱስ ባይኖር በምን ይጽናናል ኣይዞህ ወንድሜ ያ ሁሉ ኣስልፎ እዚህ ያደረስህ ጌታ ስሙ ይክበር።ፓስተር ስለሚወድህ ኣስተዋይ ኣገልጋይ ስለሆንክ በራታልኝ❤❤❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 7 měsíci +12

    ምን አይነት አስደናቂ,አስገራሚ, አስደሳች,ሕይወት ለዋጭ,የሚያንጽ, አስተማሪ እና የሚባርክ ዝማሬ, አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ.

  • @user-yx1rp6dm6z
    @user-yx1rp6dm6z Před 7 měsíci +10

    የምር እኔ ስለ ህይወቱ ስናገር በጣም እንባ ተናነቀኝ 😢

  • @user-xf5dy8oi6n
    @user-xf5dy8oi6n Před 7 měsíci +3

    ዋውው ደስስይላል እኔም አሹየሚባል ወድም አለኝ በእርሱምክንያት ከካቶሊክ ወደጌታ መጣን

  • @aberashkesi1647
    @aberashkesi1647 Před 7 měsíci +14

    ጌታ ይባርካችሁ ፓስተርዬ ዘመነህን ይባርክ ከ ክፉ ሁሉ ተጠበቅ

  • @user-gd8tz6we6n
    @user-gd8tz6we6n Před 7 měsíci +6

    ፓስቴሪ ሰለምክ ይብዛ እኔ ሰለም ኔኝ ጌታ ይማስጌን ፕሮግራምህን በጣም ነው ምከታታለው እኔ ያለው በ ከይሮ ግብፅ ነው በጣም ከፊቶኛል ፀልህልኝ ፓስቴሪ ስለኔ ና ስለቤቴሰቦቼ pelis ❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Fevuhub
    @Fevuhub Před 7 měsíci +12

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ መጀመሪያም ያንተ አልነበረችም ጌታ ያንተ የሆነችውን እምታከብርህ ምትወድህ ቤተሰቦችህን ምታከብር አብረሃት እድሜዘመንህን እስከርጅና አብረሃት እምትሆነውን ይስጥሃል ጌታ ታማኝ ነው በራስዋም መሄድዋ ለበጎ ነው። አይዞህ ቀድሞም ያንተ አልነበረችም ማለት ነው አይዞህ አሹ ወንድማችን ሂወት ይቀጥላል ደሞ ቆንጆ ሽበላ ነህ ቆንጅዬ ሚስት ጌታ ይሰጥሀል ከጌታጋር በርታ እንወድሃለን በብዙ ተባረክ ለምልም ።

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před 6 měsíci +1

    ጌታ ከሁሉ በላይ ነው ወድሜ ባንተ ውስጥ የተለየ ፀጋ ያስቀመጠው ጌታ ይባረክ በህይወትህ የሆኑ ነገሮች እንኳን ሆኑ ለጌታ ስራ ሰርተውሀል እንኳን ሁኔታዎች አላስቀሩብን የተባረክህ ነህ

  • @KebedeHaile-kh8ck
    @KebedeHaile-kh8ck Před 6 měsíci

    በክፈ መንፈሱነ በመጥፏ ልምምድ ህይወት ወሰጥ የሉት ኢግረዘ/ረ ከምፈረ ከምየጋለግል አጋልጋይ ጋረ አብሮ መቀጠል አይችሉም ምየሱቡት ሌለ አለመው ህይወት ሱለምኖሩ አነቴ በለመወቅህ ኢንደትጸጸት ውንድሜ ጌተ አንቴን ይወደል

  • @loveislifeanchor3633
    @loveislifeanchor3633 Před 7 měsíci +3

    ተባረኩ ፓስተር ዘመንህ ይድመቅ ሰለ ትውልድ የምተጋበት ይብዛልህ!

  • @tsehayazemera8818
    @tsehayazemera8818 Před 7 měsíci +3

    ፓስተርዬ ምንድን ነው ገና የምሰጠው ምራቅ እንኳን ሳልውጠው ጀመርኩ ብለህ ትጨርሳለህ 😭 ምን ይደረጋል መጠበቅ ነው ክፍል ሁለትን ።❤
    አሸናፊ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው እናትህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው የተመኙትን ለማየት ያብቃቸው።። ሂወት እንደሆነ መቀጠል አትቀርም ከትላንቱ የነገው የማረ ይሆናል በርታ 🙏 ብቻ አንተ ከእግዚአብሔር ጎን ሁን መልካም ይሁንልሀል አሁን የምታልፍበት ነገር እንደ አንድ የሂወት ክል እየው የነገው ያማረ ይሆናል ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Před 7 měsíci +5

    እግዚአብሔር ምልካም ምልካም ብቻ ነው እግዚአብሔር ካል ምትልምንበት ጊዜ ይመጣል እውነት አሹ አዞክህ እግዚአብሔር አለ 😍😍😍😍

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 Před 7 měsíci +5

    የኔ ወንድም አይዞኸ እናት ከሁሉ ትበልጣለች ፈጣሪ ይረዳኸ የምትወደዉ ጌታ ይረዳኸ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před 7 měsíci +8

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይክሰሀል በቅድሰና ኑር ያለ እየሱሰ ነዉ መኖር የማይቻለዉ።

    • @wesenllemma-vt4oc
      @wesenllemma-vt4oc Před 6 měsíci

      Exactly with God every thing 🙏 possible 🙏 🙌 amen cover with the blood of Jesus almighty son 🙏

  • @heluethiopia5482
    @heluethiopia5482 Před 7 měsíci +2

    እግ/ር አዋቂ ነው የእንደገነ አምላክ ትዳራችሁን የሰራ ይሆናል ወንድሜ አይዞህ አሰተዋይ ሚሰት ብትሆን ያንተ እናት ለሷም እናቷ ነት አብራህ ሄዳ አሰታማ ብትመጣ ለቀጣይ ህይወቷ ትባረክበት ነበር ማንም የቆመ ሰመሰለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ በጤናም በሀብትም በእውቀትም እራሰን ከፍ ማድረግ በጌታ ላመንን ተገቢ አይደለም ወጣቶች ከዚህ ምሰክርነት ብዙ ተማሩ መመኪያ እየሱሰ ብቻ ነው ቤተሰቦቿ የገዙትን ወንበር ሸጠች ጌታ ግን ሁሉን ያያል አንተን ግን ጌታ ዘመንህን ይባርክ ጌታ ባንተ ደምቆ ይታይ ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን ፖሰተር ካስሽም ተባረክልን ለትውልዱ እንዲህ አርያ የሆኑ ወጣቶችን ለትም / ት ማቅረብ ጥሩ ነው እሱም እንደተበሳጨ ወደ አለም አለመኮብሉ መልካም አርያ ነው ተባረኩልኝ

  • @firafmok.
    @firafmok. Před 7 měsíci +3

    አይዞን የኔ አባት ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ከዚ የተሻለች እግዚአብሔር ይሰጥሃል እናትህንም እግዜር ይማራቸው🥰

  • @elisa3493
    @elisa3493 Před 7 měsíci +1

    አታቋር ጠው ፕሊስ፡ሲያልቅ አስተያየት ስጥ ተባረክ❤

  • @vulgobside
    @vulgobside Před 7 měsíci +1

    በአንተ ላይ ይሚሠራ የእግዚአብሔር ጸጋ የእግዚአብሔር ስጦታ እንጂ ለአንተ ገቢ ማስገኛ አይደለም። አርፋህ ወንጌሉን አገልግል

  • @Netsanet-ez6nk
    @Netsanet-ez6nk Před 7 měsíci +7

    አሹ ዎንድሜ ጌታ እግዚአብሔር ካንተጋር ነዉ እግዚአብሔር ተዋግ ነዉ ስሙም እግዚአብሔር ነዉ ጌታ ስላንተ ይዋጋል 🙇🏽‍♀️🥹😢💔

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t Před 7 měsíci +5

    የእግዚአብሔር አሰራርና አደራረግ እጅግ ልዩ ልዩ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @user-ud8ti4dl5c
    @user-ud8ti4dl5c Před 6 měsíci

    እነም ፀልዩልኝ ቤተሰቦቼ ለብዙ ትውልድ አገልግዬ ዛሬ በተመሳሳይ ፈተና ውስጥ ነኝ

  • @tijitiji4220
    @tijitiji4220 Před 7 měsíci +7

    ፍስትርይ ኤብከ ዝምርት ኤድኝ ኤምሩ አቅርብልኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @warkitowarkitoo5171
    @warkitowarkitoo5171 Před 6 měsíci +1

    Teberak

  • @user-kk8sf1uz2z
    @user-kk8sf1uz2z Před 7 měsíci +9

    ካስዬ የምወድህ ውድ የአባቴ ብሩክ ጌታ እየሱስ አብዝቶ መጨረሻ በሌላው በረከት ይባርክህ

  • @BH-id8px
    @BH-id8px Před 7 měsíci +1

    አንተን የመሰለ በጌታ ብርቱ እየሱስ ጌታ በአገልግሎት በግዚ ነገር ስለምትያዝ አንተ በፀሎት በርታ በጌታ ትባረከለህ ወንድሜ እግዚያ ይመጣል አንተ በርታ

  • @computertechnologynewgener2569
    @computertechnologynewgener2569 Před 7 měsíci +1

    Ayizon ashuye gudayiwu betam kabad bihonm iyesus ale geta melkam new
    Ante begeta fit bicha berta yerakeh hulu
    iyefelegeh yimetalna paster kasish tebareklgn

  • @user-xf1dx2tm7x
    @user-xf1dx2tm7x Před 6 měsíci

    በለቅሶ የዛራ በደስታ የጭደል እደምል ቀሉ ❤ ሁሉም ነገር ለባጎ ነው ወንድሜ አይዞህ ❤❤❤❤❤

  • @tasefaneshergudo573
    @tasefaneshergudo573 Před 7 měsíci +4

    😢😢ኡፍፍ ❤️❤️አሹዬ አይዞህ እግዚአብሔር መልካም ነው 🙏🥰ነጌ መልካም ይሆናል

  • @genetbelachew1267
    @genetbelachew1267 Před 6 měsíci

    ዋውው በእርግጥ ዘማሪ ነሕ ዘመንሕ ይባረክ የተበላሸው ትዳር በሥሙ ሥልጣን ይፈወሣል

  • @user-yk3oc4tx1i
    @user-yk3oc4tx1i Před 7 měsíci +3

    ፓስተርዬ በጣም ውድ የእግዚአብሔር ሰው እንወድሀለን 😍😍😍

  • @tigsettigset7334
    @tigsettigset7334 Před 7 měsíci +1

    ፓስተሬ ሰውድህ

  • @mimiaddisu4243
    @mimiaddisu4243 Před 7 měsíci +1

    Elias and Dani

  • @ejigumulatu8722
    @ejigumulatu8722 Před 6 měsíci +1

    በ 25 ዓመት ዕድመው የተከፈተዉ ቸርች፣ አባላቶቹስ የት ገቡ? ከጠየቃችሁ አይቀር የተሟላ እንድሆን...

  • @kaslikkaslik2794
    @kaslikkaslik2794 Před 7 měsíci +1

    ውይ በጣም የሚገርም መንፈስ አለብህ

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 Před 7 měsíci +4

    አሽዬ አይዞህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው በእውነት በጣም ውሰጤ ነው የተነካው ጌታ በብዙ ይባርክህ 🙏

  • @zionfirew6832
    @zionfirew6832 Před 7 měsíci +5

    ውዴ የመዳን ቀንዴ
    ውዴ የመዳን ቀንዴ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TiziteLave
    @TiziteLave Před 7 měsíci +4

    ፓስተርዬ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባክህ❤❤❤❤❤

  • @user-xz3bw2po3c
    @user-xz3bw2po3c Před 6 měsíci

    Pastor lanagrh echlalew

  • @Netsanet-ez6nk
    @Netsanet-ez6nk Před 7 měsíci +2

    ፓስተር ካሱዬ እዎድሃለው ተባረክልኝ ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ይብዛልክ 📖🙏🏼❤️♥️

  • @user-mm2mi8ti9g
    @user-mm2mi8ti9g Před 7 měsíci +1

    የአገልጋዮች ፈተና በተለይ ከትዳር ጋር በተያያዘ ከባድ ነዉ የወንድሜ ታሪክ ከወላይተኛ ዘማሪ ርብቃ ጋር ተመሳሳይ ነዉ እናም ወንድም እህቶቼ በእሳትና ወሃ ዉስጥ እያለፍቹ እንደምታገለግሉ ይገባናል ጌታ ከናንተ ጋር ይሁን እናንተ ግን ጸንታቹ ቁሙ በልጅ ስም በሀብት ስም አገልግሎታቹን እየፈተ ያለ ስዉር የጠላት አሰራር የፈረሰ ይሁን አንተ ግን እስከ ፍጻሜ ሂድ !!!

  • @ShetayLambamo
    @ShetayLambamo Před 7 měsíci +2

    አይዞክ.ወንድማችን.ጌታ.በነገር.ሁሉ.መለክም.ነው.ታባረኩ😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kc9hp3is7j
    @user-kc9hp3is7j Před 7 měsíci +1

    Ashuye tebarkehal Stzemr Betam Ye Geta moges Alebh tebarek

  • @user-cg5vj7oj9l
    @user-cg5vj7oj9l Před 7 měsíci +2

    God bless you pastor. I like your show. Tabark 🙏🙏

  • @milliontesfaye.5668
    @milliontesfaye.5668 Před 6 měsíci +1

    Pastor great ideas encouraging to have there on songs we are praying to raise many

  • @tasefaneshergudo573
    @tasefaneshergudo573 Před 7 měsíci +4

    ❤❤እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዉዶቼ ❤️🩷

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 Před 7 měsíci +2

    እናቴ ወንድሜ ተባረክካስዬ ቀጣዮን በጉጉት አፌን ከፍቼ ምጠብቅህ ❤❤❤❤ተባረኩልኝ

  • @banchibeyene3085
    @banchibeyene3085 Před 7 měsíci +4

    ውይ ካስዬ ልባችንን አንጠልጥለህ ክፍል ሁለት ትላለህ ቶሎ በል

  • @user-dq7bu9jk8u
    @user-dq7bu9jk8u Před 5 měsíci

    Tebarke

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 Před 7 měsíci +1

    ፓስተር አንተ የተባረክህ ነህ !!!!

  • @selamwitTibebe9292
    @selamwitTibebe9292 Před 7 měsíci +2

    በርታ ወንድሜ❤❤❤

  • @fantahunareda894
    @fantahunareda894 Před 7 měsíci

    ለይቅርታ ቢቻ ሳይሆን ለዚህ ትዳር ነገ ጌታን መጠበቅ አለበት ብትመለስ ሌላ እስካላገባች መጠበቅ ይገባዋል

  • @waber491
    @waber491 Před 6 měsíci

    Tebarku

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Před 7 měsíci +1

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @user-xo8hk1uk6p
    @user-xo8hk1uk6p Před 2 měsíci

    Wow❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @maritalamu1757
    @maritalamu1757 Před 7 měsíci +2

    ተባረክ ጌታ በሁሉም መልካም ነው አዞህክ 😢

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 7 měsíci +2

    በትክክል.

  • @abezash921
    @abezash921 Před 7 měsíci +3

    እንወዳቸዋለን ፓስተርዬኮ እንድሁም አሹዬ

  • @ProphetasratBelete
    @ProphetasratBelete Před 7 měsíci +4

    ፓስቴርዬ ፕሮግራምህን በጣም ነው የምወደው ደግሞ ዘማሪ አሹ የተወደደ አገልጋይ ነው ፣ እባክህን ቀጣዩን ልቀቀው ።

  • @tagayyunas3418
    @tagayyunas3418 Před 6 měsíci

    Wowo❤❤❤❤

  • @zakmanayele6839
    @zakmanayele6839 Před 7 měsíci +4

    Endu is My favorite too.he is full of grace and spirit❤❤u are blessed bro🙏🙏

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 7 měsíci +1

    ❤ተባረኩ

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 Před 7 měsíci +1

    Egzabher Yebarkachew Tebarku

  • @ADDISUHAILU-ii8rt
    @ADDISUHAILU-ii8rt Před 7 měsíci +1

    Tebareku Becam Des Ymil Program Mw

  • @gudetaabdeta3916
    @gudetaabdeta3916 Před 7 měsíci +1

    Pastor betam nw mwedh ante yetewled bereket neh God bless you I like your program

  • @fenanemezmure528
    @fenanemezmure528 Před 7 měsíci +1

    Pastory am so happy for thise denk progeram and yante tehtena

  • @elsabetfanta264
    @elsabetfanta264 Před 7 měsíci +3

    ዉይይ የናትህ መጨረሻ ምን ሆኖ ይሆን? 😢

  • @prophetgobezuassefa1530
    @prophetgobezuassefa1530 Před 7 měsíci +1

    @Ashu Nazirawi yene wondeme geta melikam new

  • @Hanazegeye
    @Hanazegeye Před 7 měsíci +2

    @pastor kasahun i always appreciate the way that interviewed all guest

  • @zionfirew6832
    @zionfirew6832 Před 7 měsíci +4

    Endale is blessed .he's my favorite too

  • @user-nz5qr8lx4u
    @user-nz5qr8lx4u Před 7 měsíci +1

    Pasterye zamne yebarke ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @buzyagelawe7742
    @buzyagelawe7742 Před 7 měsíci +1

    እናመሰግናለን

  • @eyerusalemtadesse5036
    @eyerusalemtadesse5036 Před 7 měsíci +2

    leminesetew Asteyayet Metenkek Yenorebenal Because Chrstian Lemefred Aychekulem Eswam Meta Betenager Yeraswa Yehone Mikniyat Yenoratal Endayferdebachu Atfredu tedarachew endimeles metaely new😊

  • @user-pp3tg4ws9j
    @user-pp3tg4ws9j Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @aregagachewshuka8468
    @aregagachewshuka8468 Před 7 měsíci +1

    Pastor biruk hunlign.programu temechitognal.

  • @mercyjesus1678
    @mercyjesus1678 Před 7 měsíci +1

    Geta, Yibarekh Pastoreye

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před 7 měsíci +1

    ፓሥተርዬ ጌታኢየሡሥ ዘመንህይባርክ

  • @selamawith9139
    @selamawith9139 Před 7 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤

  • @kiyaweb4312
    @kiyaweb4312 Před 7 měsíci +2

    Well come paster ካስሽ እንዲሁም ባለ ታሌሪካችን❤

  • @tamenadelle198
    @tamenadelle198 Před 7 měsíci +1

    tebarudesyemil mikirnw temiralo❤

  • @user-bx8hz1up5c
    @user-bx8hz1up5c Před 7 měsíci +1

    መዝሙሩን መጀመርያ ከሰማንና ድምጽ ከሰጠን ክሊፑ ለምን አስፈለገ ??❤

  • @user-nz5qr8lx4u
    @user-nz5qr8lx4u Před 7 měsíci +1

    Wondeme ayzo Hulme nagre la bago naw ❤❤❤❤❤

  • @lulitsweety3971
    @lulitsweety3971 Před 7 měsíci +1

    አይዞን እግዚአብሔር ያፅናናህ ያይሃል

  • @yeshiderwaro789
    @yeshiderwaro789 Před 7 měsíci +1

    Amen.Amen🔥🔥💔💔💔❤❤❤

  • @betelhemyonas-nv1xb
    @betelhemyonas-nv1xb Před 7 měsíci +2

    Ashu geta abizito yibarikih geta yitebikih

  • @user-ss1ql4lj4w
    @user-ss1ql4lj4w Před 7 měsíci +4

    ጌታ ይባርካችሁ ❤❤

  • @GospelSingerBereket9365
    @GospelSingerBereket9365 Před 7 měsíci +1

    Paster blessed

  • @TiziteLave
    @TiziteLave Před 7 měsíci +1

    ክፍል ሁለት መቼ እንጠብቅ

  • @tamenadelle198
    @tamenadelle198 Před 7 měsíci +1

    amen tebareki

  • @bezasamazingtube3430
    @bezasamazingtube3430 Před 7 měsíci +1

    ተባረኩ ዘመናቹይለምልም❤❤

  • @joshuamekonen1732
    @joshuamekonen1732 Před 7 měsíci +2

    Wow pastor God bless you more 🙏

  • @user-rp3gw7ge7w
    @user-rp3gw7ge7w Před 7 měsíci +1

    የኔ ውድ እንዳንተ አይነት መልካም ባል ጌታ ሰጥቷል ቀረባት

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 7 měsíci +2

    ABSOLUTELY OH YES SIR.

  • @abebech3154
    @abebech3154 Před 7 měsíci +1

    አሹ ጌታ ይባርክህ

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 Před 7 měsíci +1

    ተባረኩኩኩኩኩ😊😊😊😊

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 7 měsíci +2

    MY GOODNESS OH.

  • @DG-iw4jy
    @DG-iw4jy Před 7 měsíci +2

    ሰው እናቱንና አባቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋር ይጣበቃል!

    • @amine4019
      @amine4019 Před 7 měsíci +3

      1 ጋአልግሎት መተው ነበረበት?
      2 ለሞት ለደረሰት እናቱ ይጨክን
      የሚል ኣለ እንዴ? ወይስ እናቱ ትቶ የሚል በቃ ።እውነቱ ነው ዘማሪ ደረጀ "ጥቅስ ከጥቅስ ሲያጋጩ ሚኖሩ ኣያዩም ጌታ ሩቅ ነው ኣገሩ" ያለዉ

    • @user-dv7tc8oc7l
      @user-dv7tc8oc7l Před 7 měsíci +3

      አረ እናቱ ታማ ይተዋት ምን አይነት ጥቅሰ ነው ?

    • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
      @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 Před 7 měsíci +1

      የተናገርሺው እውነት ቢሆንም እናቴን ላስታምም ማለት እናትን አለመተው ከሚስትም ጋር አለመጣበቅ አይደለም የጌታ ልብ ካለ እንኳን ለእናት ለታመመ ለማንኛውም ስው የሚራራ ነው ልባችን ይሄን ከቃሉ ጋር እንደተጣረሰ ማየት የለብንም ቅኖች እንሁን ነገሮችን አስፍተን እንይ

    • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
      @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 Před 7 měsíci

      የጌታን ቃል በትክክለኛ እና አግባብ ባለው ቦታ እንጥቀስ እንደው በስሜት አይሁን