ዝነኛ ሰዎች የተገኙበት የዮናስ ዘውዴ ሰርግ | Yonas Zewde | Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • ዝነኛ ሰዎች የተገኙበት የዮናስ ዘውዴ ሰርግ

Komentáře • 106

  • @alemayehuyewah4788
    @alemayehuyewah4788 Před 2 lety +17

    እንኳን ጌታ ለዚህ ቀን በሰላም አደረሳችሁ የበረከት ዘመን ይሁንላችሁ

  • @chinocubano5496
    @chinocubano5496 Před 2 lety +12

    ድንቅ አንደበት እውቀት ጣፋጭ አስታራቂ ስብእና ባለቤት እንኳን ደስ አለህ መልካም ጋብቻ

  • @asnakechtedela4814
    @asnakechtedela4814 Před 2 lety +8

    ጣፋጭ አንደበቱ ዮናስ መልካም ጋብቻ 🙏

  • @gizachewmelaku5457
    @gizachewmelaku5457 Před 2 lety +6

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ጌታ የሚያከብሩትን ያከብራል አሜን ተባረኩ

  • @yifattube6567
    @yifattube6567 Před 2 lety +7

    እንኳን ደስ ያላችሁ ::
    የአብርሃም የሳራን ጋብቻ ያርግላችሁ🙏💛

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Před 2 lety +1

    ዋዋዋዉዉዉ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ድንቅ እየሱሰ ድንቅ ያደርጋል

  • @lovewins4251
    @lovewins4251 Před 2 lety +2

    The idea of both parents, as couples, escorting the bride and the bridegroom is stunning!!
    It is a great lesson!

  • @tigistabebayehu5136
    @tigistabebayehu5136 Před 2 lety +2

    ንግግርህ ለጆሮ የሚጥም የልጅ እዋቂ እንኳን ለዚህ እብቃህ የእለም መድህኒት ቤታችሁን በፍቅር በደስታ ይሙላው እድናቂህ 🙏🙏🙏

  • @ኢትዮጵያውያዊትነኝ

    እንኳን ደስ ያላችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ 🙏

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Před 2 lety +2

    መልካም ትዳር ይሁንልህ ዮናስ።።ጎበዝ አስተዋይ ስለሆንክ ሙሽሪት እድለኛ ናት ልጄ ቤታችሁ የሰላም የፍቅር ይሁን

  • @etalemetalem7136
    @etalemetalem7136 Před 2 lety +1

    እንኳን ለዚ አበቃህ አንደበተ ርትኡ ጣፋጭ ቃላት ያለህ የምወድህ የማከብርህ መልጋም ጋብቻ ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርከው

  • @dagimaweke3256
    @dagimaweke3256 Před 2 lety +1

    ዮኒያችን እንዴት እንደምታምሩ!!!
    በመንፈስ ቅዱስ ፀጋ፥በረከት፥ይሙላ ዘመናችሁ!!!

  • @arkadiosworku9434
    @arkadiosworku9434 Před 2 lety +4

    የአብርሀምና የሣራ ይሁን ጋብቻችሁ፡፡

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 Před 2 lety +4

    Glory to the lamb of God..congra Yoni and Rich may the Lord God bless you

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 2 lety +1

    Enkuwan.dess.alak yoniye yehagere.lij dessss.blognal.geta eyesus yibarikachihu

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 Před 2 lety +2

    እንካን ለዚህ ትልቅ ነገር አበቃህ አቤት ምን ያህል ታድላለች ሚስት ሰብእናህ ኢትዮጵያ ዊነት እኮ ነው የዛሬው ሳይሆን የድሮው ያባቶቻችንን እና ያያቶቻችን መልካም ይትዳር ዘመን ይሁንልህ ።ቢቻል በግልህ ዩቲዪብ ትምህርት የምትሰጥበት መንገድ ብትከፍት ምስቅልቅል የወጣበትን ይህንን ትውልድ ትቀይረዋለህ ብዬ አስባለሁ ካለህም አስተዋዉቀን ከሌላለህ ክፈትልን

  • @ethiorich9324
    @ethiorich9324 Před 2 lety +9

    Glory to God for everything 🙏🙌✨❤💖💛🙏.

  • @21meriyoutube
    @21meriyoutube Před 2 lety +2

    ደስ ብሎናል እንካን ደስ አላቹሁ :: በጣም የሚያምር እግዚአብሔር ያከበረ ጋብቻ :: ተባረኩ!!!

  • @aberashwolansa9335
    @aberashwolansa9335 Před 2 lety +3

    እግዚያብሔር ጋብቻችሁን ይባርክ። ዘመናችሁ ባምላካችን ቤት ይለቅ። ተባረኩ።

    • @derejeaschalew7409
      @derejeaschalew7409 Před 2 lety

      ዮኒ አንባዬ ነው የመጣው አማዘርህን ሳያት አብሮ አደጌ ወንድሜ ሁሌም እኮራብሀለሁ ኢንተርቪህን ባየሁ ቁጥር መልካም የትዳር ዘመን አስፓርታ ነኝ የሰላሌዋ

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Před 2 lety +1

    ዮኒዬ መልካም ጋብቻ የአብረሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችው በጣም ደስ ይላል በልጆች የተሞላ ይሁንላችው

  • @mihiretdebebe4968
    @mihiretdebebe4968 Před 2 lety

    በጣም በጣም ደስ የሚል ዬናስ! የዘመኑ የወጣቶች የስኬት የማሸነፍ ምሳሌ! ነህ፡፡ እንካን አገባህልን፡፡ መልካም የትዳር የበረከቴ የስኬት ዘመን እንላለን፡፡እንኳን ደስ አላችሁ!፡፡

  • @Efoytanews
    @Efoytanews Před 2 lety +3

    ዮናስ ዘውዴ ምርጥ መምህርም ነው 👌

  • @melesesorsa9473
    @melesesorsa9473 Před 2 lety

    ዘመናቹ ይባረክ

  • @alemzewde987
    @alemzewde987 Před 2 lety +1

    እ/ር ትዳራችሁን ይባርክ ዘመናችሁ ይባረክ አንተ መልካም ሠው

  • @gezahegneewnnetu6215
    @gezahegneewnnetu6215 Před 2 lety +1

    ዶ/ር ዮናስ እንኳን ደስ አለክ! ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ ይቀድስ!

  • @livebklke9328
    @livebklke9328 Před 2 lety

    ዘመንክ ይባረክ ዮኒዬ መልካም ጋቡቻ

  • @Judica67
    @Judica67 Před 2 lety +3

    Always praise the lord! Congratulations!

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 Před 2 lety +1

    ይህ ነው ሰው መሆን የዙ እምነት ተቁዋም ሰርጉን በሀይማኖት ቦታ ሲያድምቁ ማየት🙏🙏🙏🙏እግዚአብሕር እብዝቶ ትዳራኩን ይባርክ

  • @zz2325
    @zz2325 Před 2 lety +1

    እኮንደሥያለሕጀግና

  • @almazmalu6956
    @almazmalu6956 Před 2 lety +1

    እንኳን ደስ አላችሁ ጌታ አብዝቶ ይባርካችህ

  • @Jesus_is_the_only_way_to_heave

    ጌታ ኢየሱስ ትዳራችሁን ይባርክ ኣብራቹ ኣርጁ🥰

  • @asterkeleta8960
    @asterkeleta8960 Před 2 lety +2

    God is a faithful God.

  • @molalignbirega5561
    @molalignbirega5561 Před 2 lety +3

    We praise the lord ..Congra Yonni!!!

  • @gamingwithtntmns6564
    @gamingwithtntmns6564 Před 2 lety +2

    I really like this man. He is a good man God blessed 🙏 your marriage

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 Před 2 lety +1

    እንካን ደረሰ ያለህ የአብርሀም የሠራ ያርግልህ

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 Před 2 lety +2

    amen ፡ Jesus love 💐💐💐

  • @godisgoodkekeie9016
    @godisgoodkekeie9016 Před 2 lety +3

    እንኳን ደስ አላችሁ❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍💝💝💝💝💝💝

  • @kassaareda3078
    @kassaareda3078 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ውለዱ ክበዱ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👑👑👑👑

  • @solomongoshe1733
    @solomongoshe1733 Před 8 měsíci

    የአብርሀምና የሳራ ያርግላቹ ።

  • @berhanuengidaw6516
    @berhanuengidaw6516 Před 2 lety +2

    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ወገኖቼ።

  • @dagimaweke3256
    @dagimaweke3256 Před 2 lety

    ስለሆነው ነገር ፈጣሪ ይክበር ይመስገን!!!
    የበረከቱ ሁሉ በረከት በፈጣሪ ስም በዘመናችሁ ሁሉ ከእንተ ጋር ይሁን!!!

  • @beletewana8735
    @beletewana8735 Před 2 lety

    ጌታ ይባሪክ

  • @godisgoodkekeie9016
    @godisgoodkekeie9016 Před 2 lety +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 Před 2 lety +1

    እንኳን ደስ አላችሁ

  • @abel8835
    @abel8835 Před 2 lety +2

    Congratulations Yoni & Rich

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ

    ዮኒዬ congera

  • @lucy-lf3ko
    @lucy-lf3ko Před 2 lety +1

    ይትባረክ መልካም ጋብቻ ።

  • @benyamteshome7584
    @benyamteshome7584 Před 2 lety +1

    ዮኒ እንኳን ደስ አለክ

  • @addisalemwold
    @addisalemwold Před 2 lety +1

    መልካም ጋብቻ ዩሁንላቸው

  • @gent5836
    @gent5836 Před 2 lety +1

    መልካም ጋብቻ!!!! ተባረኩ!!!!

  • @senytekassa8003
    @senytekassa8003 Před 2 lety +4

    ዉይ ፈላስፋዉ መናፍቅ ነኸ እንዴ 😁😁😁😁😁 በስመ አብ

    • @ዊንታናፍትሒንኤሬና
      @ዊንታናፍትሒንኤሬና Před 2 lety +1

      ገና ኣሁን ማወቅሽ ነው !!!!! በሊ ይሄ ሰርግ ነው ምርቃት ብቻ ነው የሚፈቀደው ሌላ ግዜ ይደርሳል ያ ጥልቅ ጥልቅ ማለት !!!!!!!? ሰርግ ደሞ መናፍቅ ፡ ሞስሊም ፡ ኦርቶዶክስ ይሚባል የለም ።

    • @godismysavior2684
      @godismysavior2684 Před 2 lety

      🤣🤣🤣

  • @ruhamasolomon8256
    @ruhamasolomon8256 Před 2 lety

    እንኳን ደስ ዓላችሁ

  • @sifenkedir7649
    @sifenkedir7649 Před 2 lety +1

    Enkwan geta redah

  • @abrehamtaye5313
    @abrehamtaye5313 Před 2 lety +1

    ዮኔ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ

  • @get8914
    @get8914 Před 2 lety +1

    ትዳራችሁ ፈጣሪ ይባርከው መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ

  • @mufunwaosby1532
    @mufunwaosby1532 Před 2 lety +2

    ዬን መልካም ጋብቻ

  • @kebebusgaredew5518
    @kebebusgaredew5518 Před 2 lety +2

    God’ is good

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 Před 2 lety +1

    Wow! Congratulations!!

  • @melatkasay4499
    @melatkasay4499 Před 2 lety +1

    እኳን ደሰአላቹ💃💃💃💃🌷🌷

  • @mahletdaniel5922
    @mahletdaniel5922 Před 2 lety

    Enkuwan Egziabher Amlak lezih kiber abekah. Enkuwan des yaleh

  • @melatvmelat8116
    @melatvmelat8116 Před 2 lety +2

    Let God bless this Marriage

    • @osmangobe6143
      @osmangobe6143 Před 2 lety

      Melkam gabicha tedarhe yebarek wud wond.eena ehete

  • @tadesserodas4691
    @tadesserodas4691 Před 2 lety

    geta tidarachhun yibark

  • @kasahunbelehu5667
    @kasahunbelehu5667 Před 2 lety +1

    Congratulations brother Yony

  • @meseretadara1067
    @meseretadara1067 Před 2 lety

    congratulations wishing you the best of the best may the Lord bless your marriage💞💞💞💞💞🇨🇦🇨🇦🇨🇦💞💞💞💞💞🇪🇹💞💞💞💞💞💞💞

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 Před 2 lety +1

    ዮኒዬ እንኳን ደስ ያለህ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ !!

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 Před 2 lety

    Congregations Both 😇❤❤❤🙏

  • @fisehadegu3862
    @fisehadegu3862 Před 2 lety

    God blessed ur marriage yoni!!!

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 Před 2 lety

    EGZEABHER yekber yemesgene temesgene EMBETE MAREYAM dessss yebelate.Amen. yemewdewe yemadenkew mehure destawen mayeta dess blojale.

  • @mihretunikola8
    @mihretunikola8 Před 2 lety

    Egz/r kenante gar yihun. Yoni is great guy. Congratulations

  • @sabatadesse1575
    @sabatadesse1575 Před 2 lety +1

    Congratulations

  • @user-ww2pl7vm1c
    @user-ww2pl7vm1c Před 2 lety

    ርሁስ ጋማ ይግበረልኩም ተባረኩ

  • @tamiratkachine4393
    @tamiratkachine4393 Před 2 lety

    Congratulations yoni 🙏❤️🎉🎉🎉🎉👏🎊💐

  • @selame2713
    @selame2713 Před 2 lety

    እንክውን ደስ አላችሁ

  • @kebedeagawi7072
    @kebedeagawi7072 Před 2 lety +1

    ፈጣሪ ትዳራቹ ይባርክ

  • @alijemali5323
    @alijemali5323 Před 2 lety +1

    Congra

  • @egzihabermalkamnewu925

    Tidarachu yibark 🙏❤️✝️👩‍❤️‍👩

  • @tsigekebede2467
    @tsigekebede2467 Před 2 lety

    Enkan des yalhe yoni melkam gabcha yehunlatu yesmer tedrachu

  • @colorado2218
    @colorado2218 Před 2 lety

    ነፍጠኛና ከዳሚው እዚም መጣ?

  • @merryjesus3860
    @merryjesus3860 Před 2 lety

    mlekame gabech tedarachu zemnachu yebarki

  • @tadesserodas4691
    @tadesserodas4691 Před 2 lety

    wow

  • @kirubellimenhe7285
    @kirubellimenhe7285 Před 2 lety +2

    Wey felasfaw mnun tefelasefkew lerash yalhone flsfnah bel Metshaf kidusn bedenb ANBBEW !!

    • @semung2513
      @semung2513 Před 2 lety

      DENKOROW ye telacha lekft yezorbeh

    • @kirubellimenhe7285
      @kirubellimenhe7285 Před 2 lety +1

      @@semung2513 hahaahha Afkn skeft chinklatkn ayehut bado nw

  • @workabebaketema173
    @workabebaketema173 Před 2 lety

    እኔ እኮ ፌስቡክ ላይ አይቼ ሲያስወሩበት መስሎኝ ነበር

  • @mihretumahrega2461
    @mihretumahrega2461 Před 2 lety

    ወጪው ከመንግስት መሆኑ ነው ሃሃሃ።ወይ ዘመን

  • @malkmustfa7586
    @malkmustfa7586 Před 2 lety +1

    አንተምርጥሰው እንኳንደስአለህ።

  • @melatkasay4499
    @melatkasay4499 Před 2 lety

    ቤተሰብአድርጉኝ🙏🙏🙏

  • @IStyle714
    @IStyle714 Před 2 lety

    አንድ አፍታዎች የግለሰብ ሰርግም ቀርፃቹ መፖሰት ጀመራቹ ነገ ደሞ እድር ቅረፁና ፖስቱ 🙄

  • @zebibaomer9348
    @zebibaomer9348 Před 2 lety

    Congratulations 🍾🍾🍾🍾🍾🍾

  • @tsehayberhe1063
    @tsehayberhe1063 Před 2 lety

    If he studied philosophy think while he is celebrating his wedding in very shiney manner how many
    ethiopians are losing their lives in both sides Ethiopian's conflict blood is like flood. What a shame !!!!!!

  • @lasthope3430
    @lasthope3430 Před 2 lety

    kkkkkkkkk....zinegna?

  • @johnphilippe8271
    @johnphilippe8271 Před 2 lety

    አመሰንኮ ይህ ሰውዬ

    • @patricelumumba8683
      @patricelumumba8683 Před 2 lety +1

      What do you mean?ትንሽ ግልፅ ብትሆን መልካም ነው!

    • @lenchgudeta9662
      @lenchgudeta9662 Před 2 lety +1

      በጣም የምወድህ እና የማከብርህ ወንድሜ ጌታ እንኳን ረዳህ

  • @tewabehabtamu2530
    @tewabehabtamu2530 Před 2 lety +1

    ዉይ ፈላስፋዉ መናፍቅ ነኸ እንዴ

  • @obiyya3372
    @obiyya3372 Před 2 lety

    ለካ ፔምፄ ነህ
    ለማንኛውም እንወድሀለን
    ፓስተሮቻችሁን ተከትለህ ጣራ ላይ እንዳትንጠለጠል አደራ ቂቂቂቂቂቂቂቂቂ

  • @user-oc9oy4tp8q
    @user-oc9oy4tp8q Před 2 lety

    ምንው ቸኮልህ ገና ትንሺ ልጅ ነህ

  • @tilahunbaye3625
    @tilahunbaye3625 Před 2 lety

    ድንቅ አንደበት እውቀት ጣፋጭ አስታራቂ ስብእና ባለቤት እንኳን ደስ አለህ መልካም ጋብቻ