Lualawi ሉዓላዊ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 07. 2024
  • ሊንኮች
    Telegram
    t.me/+tfZYjOsLvR00YzRh
    TikTok
    / lualawi2016
    CZcams
    / @lualawi-2016
    Instagram
    / lualawi2016
    Telegram/Whatsapp/viber
    571-531-5892
    Email lualawi2016@gmail.com
    “ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Komentáře • 160

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 Před 25 dny +22

    ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በእውቀት እና በእውነት ላይ የተመሰረተ መረጃ ስለምታጋራን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ !

  • @getugurbe-r7p
    @getugurbe-r7p Před 25 dny +23

    ምዛናዊ ጋዜጠኛ አይዞህ አምላክ ከአንተ ጋር ነውና

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m Před 24 dny +7

    ታላቁ የኢትዮጵያ መሪ አብያችን የአለም ዲፕሎማትና የሠላም ሎሬት አለም ፊቷን ያዞረባትን ሱዳነ አለሁልሽ አላት ።

  • @abebasetarge383
    @abebasetarge383 Před 25 dny +22

    ጀግናው ጋዜጠኛ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አንተ ሀቀኛነህ

  • @user-mm1bd2oh1d
    @user-mm1bd2oh1d Před 25 dny +8

    ሲስ በእውነት ይህን የሚያዳምጥ ገልቱ ያሳዝነኛል ።የእነዚህ ክፉ ሰዎች እንዲህ ያለ ድራማ እያቀረቡ ማፊዝና መቀለዳቸውን ሳዳምጥ ምን ያህል የሕዝብ ንቀት እንዳለባቸው መረዳት አይሳነኝም ።

  • @yesufaberra5408
    @yesufaberra5408 Před 25 dny +25

    በጣም ምርጥ ዝግጅት ነው

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před 25 dny +12

    ወገኖቼ፤ አማራ፡ ባሕል፡ ውስጥ፡ ያለ፡ ትልቅ፡ በሽታ፡ ትዕቢት፡ ነው! ትዕቢት፡ ያዋርዳል!

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa2733 Před 25 dny +15

    ሲስ አገር ወዳዱ ጀግና🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Před 25 dny +29

    በርታ የእውነት አምላክ ያሸንፋል 🎉❤ለጥቅም ብለን ምንም ይሁን አገራችንን አንሸጥም🎉❤

  • @user-vi4gb5jg9o
    @user-vi4gb5jg9o Před 25 dny +13

    ሰላም ሲሳያችን

  • @solomontsegaw6089
    @solomontsegaw6089 Před 25 dny +40

    ሲሳይ አጌና ፣ ድንቅ ኢትዮጵያዊ!

  • @seidSeid-ng1vs
    @seidSeid-ng1vs Před 25 dny +8

    በርታ ሲስ

  • @user-gf8eo5kl7z
    @user-gf8eo5kl7z Před 25 dny +13

    ስሳይ ለኢትዮጵያም ስሳይናህ

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Před 25 dny +14

    ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🌹🌹

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 Před 25 dny +9

    ሲስሽ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤

  • @habibaseid1974
    @habibaseid1974 Před 25 dny +15

    ሰላም ሲሳችን ሰላምን አላህ ያብዛልህ

  • @user-ry4zl9ji5o
    @user-ry4zl9ji5o Před 25 dny +14

    ሲስ ብዙ ሰው የሄደ ናፋቂ ነውና አሁን በምታየው ነገር አይግረምህ።

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 Před 25 dny +12

    ሰላም ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AbdelaShafi-zv4ic
    @AbdelaShafi-zv4ic Před 25 dny +27

    ሰላም ላንተ ና ኢትዮጵያ።

  • @abumuaze
    @abumuaze Před 25 dny +15

    ሰላም ሲስ የሀሳብ ድግስ❤❤❤❤

  • @ahmedibrahim6587
    @ahmedibrahim6587 Před 25 dny +10

    ሲሳይ ሱስ ሁነህብናል

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 Před 25 dny +8

    ሰላም ሲስ ደግሞ በድምፅ መጡ እዛው በዛው እየተደዋወሉ እኮ ነው ሞኛችሁን ፈልጉ በላቸው ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 Před 25 dny +6

    አቶ ሲሳይ ምስጋና ይድረስህ 💐💐💐⭐️⭐️⭐️🌹🌹🌹

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 25 dny +20

    ሰላም ሰላም ወንድማችን ሲስነት ምርጫችን ምንጊዜም ሉአላዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው ሰላምህ ይብዛልህ ከነቤተሰቦችህ አገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @gethab2306
    @gethab2306 Před 25 dny +11

    Thank you!

  • @gediontefferi4678
    @gediontefferi4678 Před 25 dny +5

    Good analysis በርታ

  • @jestsforall7040
    @jestsforall7040 Před 25 dny +11

    Thank you so much Sisay all you said is true !!

  • @ethiopiahagera1647
    @ethiopiahagera1647 Před 25 dny +7

    ወይ ጉድ በልጆችዋ የምትስቃይ እናት ሀገሬ አላህ ይርዳሽ

  • @MubarekMusleha
    @MubarekMusleha Před 25 dny +19

    God Bless Ethiopia 🇪🇹 Pease For All African People

  • @bety2338
    @bety2338 Před 25 dny +13

    Keep it up Sisay! 👌🙏

  • @user-di9fs7oj1d
    @user-di9fs7oj1d Před 25 dny +14

    Sisayachn Thank you so much what you do ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @antenehgobena6994
    @antenehgobena6994 Před 25 dny +10

    Welcome back my dear brother 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw Před 25 dny +13

    Sis I ❤ your youtube.

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před 25 dny +7

    ጀግናው፡ አቢቹ፤ የሰላም፡ ሰው፤ ለሱዳን! ያኔ፡ ኦነግ፤ አቶ፡ ዳውድ፡ በብዙ፡ ቃለ፡ መጠይቅ፡ እልከኛነታቸው፤ እስከዛሬ፡ ድረስ፡ የጥፋት፡ ግንባር፡ ከሆነው፡ ህውሓት፡ ጋር፡ ሆነው፡ ጠ/ሚ፡ አብይን፡ ቢበጠብጡም፡ አላስቆሙትም!

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 Před 25 dny +11

    Selam selam selam ambesa ❤❤❤❤❤

  • @thegreen2834
    @thegreen2834 Před 25 dny +9

    በኢትዮ ታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ በአለማቀፋዊ የወዳጅም የጠላትም ታዛቢዎች በተለይም በኢትዮ ህዝብ በተመሰከረለት ነጻና ዲሞክራሲያዊ ምርጫ የተመረጠን መንግስት በኃይል ፈንቅለው ስልጣን ለመያዝ መከላከያና ፖሊስን የደህንነት ተቋሞችን ልክ ደርግ ሲወድቅ እንደተደረገው በትነው 2ቱን የፌደራልና የየክልሉን ምክርቤቶችን እስከ የህዝብ ተመራጭ አባላቶቹ አፍርሰውና በትነው ስልጣን ለመያዝ የሚመኙ ዱቄቶች ህዝብ ቅቤ ይቀባናል ብለው ያስባሉ? ገንዘብ ያላቸው የውጭ ሀገራት ሁሉ ሊገዟቸው የሚችሉት ሸቀጦች ናቸውና ከብት መጠበቅ አይችሉም እንኳን ኢትዮጵያን

  • @nabilteha4432
    @nabilteha4432 Před 25 dny +5

    It is nice and deep analyses. Thanks Sisay

  • @YohannesBezabeh
    @YohannesBezabeh Před 24 dny +3

    እዉነትህን ነዉ የሁለት ክፍለ ሀገር እንቅስቃሴ ነዉ!!!

  • @tesfahunshiferaw1456
    @tesfahunshiferaw1456 Před 25 dny +11

    Sisay Agena you are so amazing journalist!

  • @husiumer8186
    @husiumer8186 Před 25 dny +7

    Sis ኡማ❤

  • @abebe357
    @abebe357 Před 25 dny +12

    Selam selam Sisay,

  • @bisratayele2826
    @bisratayele2826 Před 25 dny +8

    👍👍👍

  • @wesenllemma-vt4oc
    @wesenllemma-vt4oc Před 25 dny +4

    God bless Ethiopia and Ethiopians with Dr Abiy and his family amen 🙏 🙌

  • @EthiopiaTikidem-uw1gw
    @EthiopiaTikidem-uw1gw Před 24 dny +1

    የተከበርከው ውድ ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና የኢትዮጵያ ኩራት።
    ሁሌም ኩራታችን ነህ አንተ ሁለመናህ ኢትዮጵያዊ ሆነህ ዘመንህን ሙሉ በዚህ የምትጨርስ ምንም የማይሞቅህና የማይበርድህ በመከራ ጊዜ ፀንተህ ብቻህን የቆምክ እውነተኛ ሰው ነህ ኢትዮጵያዊያን ሁሌም እናመሰግንሃለን እንኮራብሀለን በርታልን ።
    አክባሪህ ከካናዳ

  • @sarabelay6823
    @sarabelay6823 Před 25 dny +6

    good job

  • @halimayassin7230
    @halimayassin7230 Před 25 dny +3

    U r always realistic journalist Ethiopia will pay you

  • @user-ry4zl9ji5o
    @user-ry4zl9ji5o Před 25 dny +30

    ሠላም ሲሳችን እንኳን ሰላም መጣህልን ።ሁልጊዜም ኑርልን እንወድሀለን ።❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-jq1zx2bk3c
    @user-jq1zx2bk3c Před 25 dny +7

    👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @HadasHaile-lc1ek
    @HadasHaile-lc1ek Před 25 dny +10

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-di9fs7oj1d
    @user-di9fs7oj1d Před 25 dny +12

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamuhaile7507
    @selamuhaile7507 Před 25 dny +5

    ሲሶ ይመችህ 🙏🙏🙏🙏

  • @yeye21231
    @yeye21231 Před 25 dny +8

    As always, great news and analysis. You and GAT media have good knowledge on your materials! Good work hope it falls in listeners’s ears!

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326 Před 25 dny +7

    👍👍👍👍

  • @danielamare3078
    @danielamare3078 Před 24 dny +1

    ሲሲ ብልህና አገር ወዳድ እንዲሁም እውቀት ላይ የተመሰረተ የምትሰጠው የአገራችን ወቅታዊ ሁኔታ እናመሰግናለን በርታልን ። እውነት እና ንጋት እያደረ ይጠራል እንደሚባለው ይህ የአልባልታ ጌዜ አልፎ የስራ እና የእምነት ውጤታችን ተሳክቶ ሰላም ሰፍኖ ለማየት እና ለመገናኘት ፈጣሬ ያብቃን እላለሁ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ትቅደም

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 Před 25 dny +3

    Ethiopia shall prevail and prosper. #NoMore racism nor extremism in Ethiopia. Victory for Ethiopian defense forces.

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas Před 25 dny +9

    ❤❤❤

  • @robairess4147
    @robairess4147 Před 25 dny +3

    My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland

  • @FeysaMegersa-gz3we
    @FeysaMegersa-gz3we Před 25 dny +8

  • @user-zl3fs1jc4s
    @user-zl3fs1jc4s Před 24 dny +1

    እውነተኛ፡ምርጥ፡የኢትዮጵያ፡ልጅ

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb Před 25 dny +4

    የታፈኑት ወጣቶች በህዝብ ትብብር እና በጥቆማ ማስለቀቅ የመንግሥት ግዴታ ነው

  • @MrYesuf
    @MrYesuf Před 24 dny +2

    Sisay my favorite journalist 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kelifaabadilbi9970
    @kelifaabadilbi9970 Před 24 dny +2

    Hero journalist .go ahead.

  • @kurabachewdesta6031
    @kurabachewdesta6031 Před 25 dny +5

    ❤❤

  • @genetm.6934
    @genetm.6934 Před 25 dny +8

    Hi sisay

  • @user-rd2tl9rs6t
    @user-rd2tl9rs6t Před 25 dny +3

    Pm Dr Abiy Ahmed key roll to stop the ongoing Sudan civil war, Both Armed group's will accept the mediation of Pm Abiy Ahmed, peace for Our Brothers Sundanese

  • @eliyasmillion554
    @eliyasmillion554 Před 24 dny +2

    ሲስ የኢትዮጵያ ልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hailealehegn5651
    @hailealehegn5651 Před 25 dny +8

    🌿 🥀 🌿 🥀 🌿 🥀 🌿 🥀

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 Před 25 dny +5

    💙💙💙💙💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤

  • @meskeremyilma2614
    @meskeremyilma2614 Před 24 dny +2

    ለሱዳን ህዝብ ሰላም ይሁን

  • @kassechtaedesse4631
    @kassechtaedesse4631 Před 25 dny +8

    ❤❤❤❤

  • @user-de3vr9ii2d
    @user-de3vr9ii2d Před 24 dny +1

    You Strong Truthful...Jornalist

  • @blenelyas8401
    @blenelyas8401 Před 25 dny +4

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 Před 24 dny +2

    በርታ❤❤❤

  • @eyerus2144
    @eyerus2144 Před 25 dny +7

    በርታ አንተ ከ360 አቅራቢዎች ከ EMS ሸቀጦ ከሁሉም ተደምረው ተባዝተው በማሰብ በማመዛዘን በመግለፅ የተሻልክ ነክ

  • @TtTt-vq5ei
    @TtTt-vq5ei Před 25 dny +4

    🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹

  • @shumettefera6040
    @shumettefera6040 Před 24 dny +1

    እውነተኛ መረጃ መስማት የሚፈልግ ካለ ለአሏዊ ሚዲያ በቻ ነው ሲስ እናመሠግናለን

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Před 25 dny +1

    ሞራል እምነት እዉነት ሲኖር እኮ ነዉ ለሕሊና የሚሰራው ሀሳብ ተሸካሚ ና ለከርስ ከተከራየህ ይህን ኑ ነዉ የሚያደርጉት ወገኖቸ ማስተዋል ያለብን እኛዉ ነነ

  • @teka1528
    @teka1528 Před 25 dny +3

    ABICHU! DINK YEAFRICA, YEALEM MERE!

  • @merkebuteshome6997
    @merkebuteshome6997 Před 24 dny

    sis thank u berta ewut ewunt mecheme wushet ayihonime

  • @user-ei4sc3wy3h
    @user-ei4sc3wy3h Před 24 dny +1

    ሁለቱ ክፍለ ሀገሮች ወለጋና ጎጃም እኔን በጣም የሚገርመኝ ነገር ድንበራቸው አባይ ነው ለምን መላ ኢትዮጵያን ሰላም እንደሚነሱ አይገባኝም። አንድም ቀን ጎጃምና ወለጋ ድንበራቸው ላይ ጭቅጭቅ ተፈጥሮ አያቅም ነገር ግን አዲስ አበባን መሀከል በማድረግ ሁለቱም በዋነኝነት የራሳቸውን ህዝብ ለስቃይ ዳረጉት። የእራሳቸውን እናቶች ማሰቃየት ሴቶቻቸውን መድፈር አባቶቻቸውን ማዋረድ ህፃናትን መግደል ከትምህርት ማስቀረት ወዘተ....

  • @tarikuyirga8834
    @tarikuyirga8834 Před 24 dny +1

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏

  • @derejefanta8445
    @derejefanta8445 Před 24 dny +2

    🇪🇹👍🙏🙏👍

  • @nouiismael2696
    @nouiismael2696 Před 24 dny +1

    ብልህ እና አስተዋዩ መሪያችን የሱዳንን የእርስ በእርስ ጦርነት እንደሚያስቆም ተስፋ እናደርጋለን።

  • @halimayassin7230
    @halimayassin7230 Před 25 dny +3

    Jegnaw sisayeye bertalin

  • @shiferawliben9713
    @shiferawliben9713 Před 24 dny +1

    This journey looks more about unification both nations in near fሀቸር.ኣዃን ኣኻን ኢትዮጵያ እና ሱዳን 😊🙏👍🏾

  • @tesfayenegussu5177
    @tesfayenegussu5177 Před 25 dny +1

    አበበ ብላው የዕውቀት ደሀ

  • @user-gf8eo5kl7z
    @user-gf8eo5kl7z Před 25 dny +1

    እስካመቼ

  • @jomama151
    @jomama151 Před 24 dny +1

    Sisay bertalin ❤❤❤😂

  • @user-it3jf2hz1q
    @user-it3jf2hz1q Před 25 dny +2

    ሲሳይ በሳል ሰው!!

  • @user-zb8nv2zi6i
    @user-zb8nv2zi6i Před 25 dny

    የስላሙ አምላክ ይከተለው ይሳካል እርቅ ያምጣላቸው ህዝቦችዋ ስድተኛ እና ሞት ታድያ ጥቅም አለው ወይ የለውም ሚለውን ቆም ብሎ ማየት ትምህርት ቢሆን ጥሩ ነው ላሐገራችን የጠላቶችዋም ግብዣም እሄ ነው ልጂችዋ ደግሞ ለምን ቆም ብለው ማየት ተሳናቸው ጉዳይ አስፈፃሚ ሆነው ሐገርን ማፍረስ ምን ጥቅም አለው እነዛም ወንድም እና ወንድም የኛም እንዲሁ።

  • @user-zv9tz2wx4n
    @user-zv9tz2wx4n Před 24 dny +1

    ወይ አብቹ መቼ ነው የምታርፈው? ከ120 ሚሊየን በላይ ህዝብ ተሸክመህ አሁን ደግሞ ወደ ሱዳን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @busyline3882
    @busyline3882 Před 24 dny +1

    ሲሳይ ዘርሕ ይባረክ በትክክል መንግስትን በተመለከተ የሰጠኸው አሰተያየት መቶ በመቶ በትክክል አስቀምጠኸዋል ተባረክ

  • @ahmedibrahim6587
    @ahmedibrahim6587 Před 24 dny +1

    ሲሳይ ግን በእውነቱ እነዚህ የሰውን ድምጽ አስመስለው እየቀያየሩ ድራማ የሚሰሩ ሰዎች ምን አይነት እምነትና ሰብእና ያላቸው ናቸው? የኢትዮጵያ ህዝብ ምንም የማናውቅ ጅላንፎ መሠልናቸው እንዴ። አጃኢኢኢኢብ ነው። ሲሳይ አንተ ብቻ በርታልን

  • @woinharegjirre6431
    @woinharegjirre6431 Před 25 dny +4

    አይ አበበ በለው ይገርማል

    • @woinharegjirre6431
      @woinharegjirre6431 Před 25 dny +1

      አይ አበበ በለው አስቂኝ ነው ይሄን ድምፅ መገመት አያስቸግርም ከዚሁ ነው

    • @bedryaahmed6896
      @bedryaahmed6896 Před 25 dny

      ​@@woinharegjirre6431አይግርምም እዛው በዛው ተደዋውለው እኮ ነው ሞኝ መሰልናቸው

    • @abbytamrat1662
      @abbytamrat1662 Před 25 dny

      @@woinharegjirre6431made in ezichu🤣😂

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 Před 25 dny +2

    Ay Abebe Belew shame on you!!😂😂😂😂

  • @user-el4ul5lj9l
    @user-el4ul5lj9l Před 24 dny +1

    አቤ፡እባክህንአሜሪካ፣የገባኸውና፣፡የሔድከውም፡የሚያምርብህ፡በሙያህ፡እስክስታና፣ማሲንቆ፡እንጂ፡ የማያምርብህን፡ብቻ፡ሳይሆን፡ካለሙያህ፡ገብተህ፡እራስህንም፡ቤተ ሰብህን፡አታዋርድ፡፡ ውድ፡ኢትዮጵያውያን፡፡ገጠር፡መወለድና፡ማደግ፡ደፋር፡ያደርጋሌ?

  • @mahadiamir7525
    @mahadiamir7525 Před 24 dny +1

    ሲሳይ ሁለት ክፍል ሀገር ለልከው በጣም ነው የጥፈት ጠማቂዎችን ልብ ትርታ የደማጥከው ችግሩ 2 ክፍል ሀገር እና የወያኔ ሲቭርል ስርቭስ የተማሩ በፍሪፍሪ ስለቃቅሙ የነበሩ ወያኔ ስያገለግሉ የነበሩ ከድሬዎች ነቸው።

  • @fitsummulugeta5078
    @fitsummulugeta5078 Před 25 dny +1

    ተራ ዘራፊ ብር ብቻ የሚፈልግ ተማሪ አያግትም!!

  • @DejeneAyele-xk6uo
    @DejeneAyele-xk6uo Před 24 dny +1

    ሲስ:- ከዚህ ፋኖ ነኝ ባይ የቲ ፒ ኤል ኤፍ ደጋፊ ከሚሰጠው ቃል ተነስተን ህወሃት የእጅ አዙር ጦርነት (proxy war) በአማራ ህዝብ ላይ እያካሄደ ነው ማለት ይቻል ይሆን?

  • @busyline3882
    @busyline3882 Před 24 dny +1

    ሲሳይ ወንድሜ አጋቾች ቀንደኞቹን ይዞ አንገታቸውን ቀልቶ በአደባባይ ማሳየት መንግስት ይሕን ካላደረገ ከውጭ የሚገባ ቱሪስት ሁሉ ሊቆም ይችላል ሌላም ብዙነገር አለ ስለዚሕ በቶሎ መቀጨት አለበት