ደሃ ወንድ ነው ብላ የናቀችው ሴት መጨረሻ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 07. 2023
  • Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media
    platform is strictly prohibited
    Copyright ©GIRDOSH TUBE
  • Zábava

Komentáře • 131

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 Před rokem +21

    ፍቅር በመግባባት እና በመዋደድ በፈቃደኝነት የሚመሠረት ነው አንዱ ብቻ አፍቅሮ ሌላውን በግድ ማስጨነቅ ራስ ወዳድነት ነው ❤❤❤❤❤

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Před 5 měsíci +8

    እኔ ከድሀ ጋር ፍቅር ጥሩ ነው ብየ አስብ ነበረ ግን ሁሉም ባይሆን 😢 የገጠመኝ ከሁሉ ነገር ድሀ ማሰቢያዉ ዝግ መሆኑ የተረዳሁ ስደት መጥቸ በዘር ሰደበኝ አየ ለካ ይሄን ነው አብሬ የኖሩኩት ብየ ፈርኩ ደሞ ወልደናልኦሮሞ ነው መጠጣት ቁማር ነበረ ስራዉ ይለወጣል ብየ 😢 ጭራሽ እኔን አዘቀጠኝ 2አመት ሲሆነዉ ልጀ አስቀምጨለት መጣሁ 😢😢 በጣም ያስጠላል እለዉጠዋለሁ ብላችሁ ከድሀና ከድሀ አስተሳሰብ ካላቸዉ እራቁ ሰርቶ ከሚለወጥ ሰው ጋር መኖር መገምገም ያስፈልጋል በተለይ ስደተኞች ከወጠጤና ከድሀ አስተሳሰብ ካለዉ ወንድ ይጠብቃችሁ

  • @tinsho123
    @tinsho123 Před rokem +33

    ፈጣሪ ሆይ እደዚ የሚፈቅረኝ ወድ ስጠኝ❤😢

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Před 11 měsíci +8

    ማፍቀር ከባዲ ነው መፈቀር ግን ጨዋታ ነው😢😢ፍቅር ከሁለቱም ወገን ሲሆን ያምራል ካልሆነ ግን ከባዲ ነው😢

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 Před 6 měsíci +5

    ቢያንስ ያፈቀረንን ባናፈቅረው ቀርበው ልንረዳውና ልናወራው ይገባል እግዚአብሔር ሆይ ከእንደዚህ አይነት ሰው ጠብቀኝ

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 Před rokem +5

    ፍቅር የጋራ ሲሆን ጥሩ ነው ካልሆነ ግን ያፈቀርካት ሴት መልሳ ካፈቀረችህ ሴትም ያፈቀርሽው ተገቢውን መልስ ካልሰጠሽ ሌላ የሚሆንህን የሚሆንሽ መፈለግ በግድ ብታገባት አብራቹህ ብትኖሩም ትርጉም የለም ከጉዝ እቃ ጋር እንድመኖር ነው

  • @NUrit242
    @NUrit242 Před rokem +9

    ሰይጣን ናት ልጅቱ😢😢😢

  • @user-dj3mj2zb3s
    @user-dj3mj2zb3s Před rokem +17

    ፍርቅኮ ደስ የሚል እብደት ነው

  • @habtamushiferaw6349
    @habtamushiferaw6349 Před rokem +5

    ፍቅር አንዱ ላንዱ መስእዋትነት መክፈል ማለት ነዉ

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 Před rokem +26

    ፍቅር እኩል ሲሆን ከሁለቱም ወገን ሲመጣ እጅ አደሰው አፍቃሪ አዱ ተፈቃሪ ሢሆን እድጋላይ ውሃ ማፍሠስ ማለት ነው

    • @sdemssi1962
      @sdemssi1962 Před 11 měsíci

      በትክክል

    • @leuel209
      @leuel209 Před 4 měsíci

      ማርያምን በይ እስኪ?

  • @rtuhhhhh1437
    @rtuhhhhh1437 Před 11 měsíci +5

    ያአላህ እንደዝህ የሚያፈቅርኝ ሰጠኝ

  • @mercyhg2988
    @mercyhg2988 Před rokem +20

    እኔም የመሆን ሰው ውድጂ እየተሰቃዩ ነው 7አመት ሙሉ 😢😢😢

    • @ktube8920
      @ktube8920 Před rokem +4

      ኧረ የኔ ውድ የማይረዳሽን ሰው አትውደጂ አትጉጂ ራስሽን

    • @mahlettsegaye7230
      @mahlettsegaye7230 Před rokem +1

      ​@@ktube8920ፍቅር ሳይታሰብ ሚመጣ ነገር ነው

    • @meaza5096
      @meaza5096 Před 11 měsíci +3

      ፍቅር ከባድ ነው አይዛክ ወንድሜ❤❤

    • @hanaasfaw7262
      @hanaasfaw7262 Před 5 měsíci +3

      ኦርቶዶክስ ከሆንሽ የሰኔ ጎሎጎልታ ፀልይ እንደ ጉንፋን ውልቅ ይልልሻል ምክንያቱም ፀሎቱ ላይ "በፍቅር የሚመሰሉ" አጋንንት እንዳሉ ያስረዳናል ለዚያ ነው እንጂ ፍቅር እንዲህ አያደርግም ምክንያቱም ፍቅር እግዚያብሄር ነው

    • @user-tx6zf6kz6d
      @user-tx6zf6kz6d Před 4 měsíci

      7 amet xenkara nesh gin ine demo 18 amet mulu new yafeqerkut isua bal ina lijoch aluat ine gin iskahunim isuan new mixebiqiw

  • @hailuyaku9848
    @hailuyaku9848 Před 4 měsíci +2

    እንዲህ አይነት ፍቅር ፍቅር አይደለም በእራስ ወዳድነት የተጠቃ

  • @hayatomar4575
    @hayatomar4575 Před rokem +9

    ፍቅር.ከባድ.ነዉ

  • @senaethopia8774
    @senaethopia8774 Před rokem +5

    በጣም ትምርት አምሰግናለሁ

  • @Hdjejeojee-uo4yh
    @Hdjejeojee-uo4yh Před 8 měsíci +5

    ማህተቡ❤❤❤

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před rokem +3

    ልጅቷ እውነት አላት የማትወደውን ሰው ግድ ውደጂ ይባላልዴ እህ እናም ወንዶች ደሞ ይሄ ፍቅር ሳይሆን እብደት ነወ ማፈቀር ልክ አለው ካልወደደቻቹ አልወደደችም ነው ከባድ ነው

  • @mamecode
    @mamecode Před 4 měsíci +1

    6:46 ለድራማ ድምቀትም ብሆን ወንድ ልጅ ስልፈሰፈስ በጣም ያስጠላል

  • @amanueldemeke7617
    @amanueldemeke7617 Před rokem +6

    ምን አይነት እብድ ፍቅር ነው

  • @user-gy3mb6ix6g
    @user-gy3mb6ix6g Před 5 měsíci +5

    እኔም አራት አመት ሙሉ የማላገኘውን ሰው አ ፍቅሬ እሰቃያለሁ ፍቅር ደስ የሚል ስቃይ ነው 😢😢😢

    • @MaryamBebe-tt3hb
      @MaryamBebe-tt3hb Před 5 měsíci +1

      ልክ እደኔ😢😢

    • @hanaasfaw7262
      @hanaasfaw7262 Před 5 měsíci

      ውይ እህቶቼ ይሄ በሽታ ነው ፍቅር አይደለም ምክንያቱም ትክክለኛ ፍቅር እግዚያብሄር ነው

    • @user-iq1si3ds7b
      @user-iq1si3ds7b Před 5 měsíci

      እኔራሱ ይሄው 7አመቴ😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-df9nb9rc4r
      @user-df9nb9rc4r Před 5 měsíci

      😂😂❤❤❤❤

    • @user-df9nb9rc4r
      @user-df9nb9rc4r Před 5 měsíci

      0🌺🌺😘😘😘🌺🌺🌺😘😘:40

  • @sarasara347
    @sarasara347 Před rokem +3

    እወነት አንተ ጀገና ወንደም ነክ

  • @sarasara347
    @sarasara347 Před rokem +4

    እንካን አሰረካት ያገባታል በጠፊ በላትበ😂😂

  • @bereketteshome958
    @bereketteshome958 Před rokem +5

    Betam arif tube new betam enamesegenalen

  • @elshadaymifta9020
    @elshadaymifta9020 Před rokem +6

    Nice acting afkariw

  • @yonimanabebe2952
    @yonimanabebe2952 Před rokem +3

    ፍቅርማለትበሁለትሰወችመካክልወስጥየለዉድነገርነዉ
    እንድሰዉብቺዉንትልቅ
    ዋጋልክፍላል
    😢😂

  • @mekdes6428
    @mekdes6428 Před rokem +6

    Fikir betam kebadi new

  • @user-em5pd5jc5i
    @user-em5pd5jc5i Před rokem +3

    ምሰኪን🎉🎉🎉🎉😮😮😮

  • @user-tx6zf6kz6d
    @user-tx6zf6kz6d Před 4 měsíci +2

    Yafeqerutin hulu magnyet bichal nuro ine 18 amet afqre alnorim neber

  • @imetupian9924
    @imetupian9924 Před 6 měsíci +1

    እሄ ፍቅር አይደለም ምክነቱም ፍቅር ከረስ ይልቅ ለሌሎች መሰብ ነው

  • @user-md2rx7hz8p
    @user-md2rx7hz8p Před 4 měsíci +2

    Yehe fiker aydelem seytan new kendeze aynet sew amlak yetebek

  • @user-ei9wm8qw7u
    @user-ei9wm8qw7u Před rokem +2

    ግርዶሾች ስወዳችሁ ባልልም ለክፉ አትሰጡም ግን ምንጊዜም ከጉናችሁ ነኝ!!ለምን ብትሉኝ ለመስራት ፍላጎታችሁ ለማደግ ጥረታችሁ ይመቸኛል በቃ ትመቹኛላችሁ ይመቻችሁ !?!

  • @meneta-media
    @meneta-media Před rokem +3

    ፍቅር ለአፍቃሪው ከባድ ለተፈቃሪው ቀለል ነው፡፡ ግን ቆይ ተፈቃሪዋ ጥፋተኛ ነች ብላቹሁ ታስባላቹሁ እስኪ ከነምክነያታቹ አስቀምጡ????

    • @user-nc9iz6gg6x
      @user-nc9iz6gg6x Před rokem +2

      ጥፋተኛናት ምክንያቱም ቀርባ በድርጊት ንዲጠላት ማድረግትችልነበር

    • @tiruyeyilma8482
      @tiruyeyilma8482 Před rokem +1

      ምንም ጥፋት የለባትም በኔ ከማታፈቅረው ሰው ጋር እንድትኖር መፍቀድ እድሜ ልኪን እንዳዘነች እንድትኖር በህይወት መፍረድ ነው ብቻ አንጋገርላይ ትንሽ ከመድረቅ በጥበብ በርጋታብታናግረውወደ ራሱ እንዲመለስ ማድረግ ብቻ ነው

    • @ktube8920
      @ktube8920 Před rokem

      እኔም እንደሷ ሁኛለሁ አሁን ጥፋት የለባትም ካልወደደትው ምን ማድረግ ትቺላለች እኔም ስልክ አላነሳ 3 አመት የሚወደኝ ልጅ አለ

    • @aregahailu2487
      @aregahailu2487 Před 5 měsíci

      @@ktube8920 ኤኔ ነኝ

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq Před 4 měsíci

      ​@@ktube8920እና ደግነትሽን እየተናገርሽ እነው

  • @selamnkulu2541
    @selamnkulu2541 Před 4 měsíci

    ወንዶች እነሱ የፈለጓትን የማግኘት መብት ይመስላቸዋል አለመወደድ እንዳለስ ያቃሉ?

  • @mengistuzelalem5191
    @mengistuzelalem5191 Před 4 měsíci

    ሴትልጅ ሲወዶዋት መቼይገባታል ባታለላትና በምላሱ በሽንገላ ወንድ በምላሱ ሲላጫት ሲጫወትባት ሲያስለቅ ነው የምትወደ ው።

  • @Abebech-dd1ho
    @Abebech-dd1ho Před 4 měsíci +1

    ፋቅር ያለፈበት ያውቀዋል

  • @Hdjejeojee-uo4yh
    @Hdjejeojee-uo4yh Před 8 měsíci +3

    😢😢😢

  • @BabyDop-cx6jq
    @BabyDop-cx6jq Před rokem +1

    Betam new temesche yayewt endet endemiyasazin yihe liyagatim yemichil tarik new

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Před rokem +1

    ጉድነአለ፣ጎንደሬ፣፣ፍቅር፣ማለት፣ሁለቱም፣፣ሲፈቃቀሩነው፣እንጅ፣አሱ፣ብቻ፣ይከብዳል፣

  • @AhmadScid
    @AhmadScid Před měsícem +1

    አዝናለሁ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔😟😟😟😟🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♂️🤦‍♂️

  • @FtwycDsrtw
    @FtwycDsrtw Před měsícem

    አው❤❤❤❤❤❤❤

  • @nafkwt8283
    @nafkwt8283 Před rokem +1

    Betame yasazenal

  • @Danigech1221
    @Danigech1221 Před 28 dny

    እር እሚያስጠላ ድራማ አትስሩ ምንስ ድራማ ቢሆን ከውነታዊ ታሪክ ጋር አመሳስሉት

  • @HaHa-cs9ib
    @HaHa-cs9ib Před rokem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Danigech1221
    @Danigech1221 Před 28 dny

    አፈር ብይ አቦ መውጋት አልነበርባትም

  • @Ayal19
    @Ayal19 Před 4 měsíci

    እንደዚህ የሚያፈቅር ሰው አለ ግን በእውነተኛው አለም

  • @AhmadScid
    @AhmadScid Před měsícem +1

    የሰይጣን እብድ ነች ልጅቱ😮😮😮

  • @hiwotdawit9673
    @hiwotdawit9673 Před rokem +2

    Yilakake yelakek

  • @alimahassanalimahassan6478

    😮😮😮😊

  • @user-xv8he1xu1v
    @user-xv8he1xu1v Před 5 měsíci

    ፍቅር ግን በሂወት አለደ😂😂😂😂

  • @user-pv4ne5pl3x
    @user-pv4ne5pl3x Před 5 měsíci

    ፍቅር እኮ ሀይል አለው

  • @haymanotgrmay5185
    @haymanotgrmay5185 Před 4 měsíci

    ምናለ ፍቅር የሚባለው ጉድ ፊልም ላይ እደምናየው ቢሆን😢

  • @user-tf1np3ph5e
    @user-tf1np3ph5e Před měsícem

    ይሄ ጤና አይደለም

  • @meskifkr6760
    @meskifkr6760 Před 4 měsíci

    አይኑ ይጥፋ ፍቅር አፍፍፍፍፍ 😢😢

  • @almaztolla4677
    @almaztolla4677 Před rokem

    🙆🙆🙆

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t Před rokem +1

    😢😢😢😢😢

  • @user-gy2yd5px6j
    @user-gy2yd5px6j Před 5 měsíci

    ፍቅር ከባድ ነው 😢

  • @biln8843
    @biln8843 Před rokem

    ❤❤❤❤❤

  • @user-sw6nk3tv7n
    @user-sw6nk3tv7n Před 4 měsíci

    የጅሀን ድምፅ

  • @holyholy8778
    @holyholy8778 Před rokem

    Eyetebekin new

  • @user-qi8dt8bh6k
    @user-qi8dt8bh6k Před 11 měsíci

    😊😢😢😢😢

  • @hanajilcha8242
    @hanajilcha8242 Před 4 měsíci

    ይሄ ፍቅር ሳይሆን መጋኛ መቶት ነው

  • @ayulove2027
    @ayulove2027 Před 5 měsíci

    እደኔ ዮዮና ሳሬ የናፈቀው ሰው

  • @user-xn6ou9dm6p
    @user-xn6ou9dm6p Před 6 měsíci +1

    ፍቅርማለት❤በብርክክየሚነዳ❤ትልቅዋጋየሚያስከፍልነዉ❤

  • @xs5yd4rhgw
    @xs5yd4rhgw Před rokem +2

    መችም ዲራማነዉጂ የለለ አካበደዉ ልጁሆ😂😂😂😂

  • @user-md2rx7hz8p
    @user-md2rx7hz8p Před 4 měsíci

    Kendeze aynet sew yetebke kalfelegech beged kebad new

  • @endalebelay6807
    @endalebelay6807 Před 4 měsíci

    This is not love, but stupidity

  • @Aminati157
    @Aminati157 Před 6 měsíci

    😢😢😢😢

  • @user-xy3ly3wp7e
    @user-xy3ly3wp7e Před 4 měsíci

    😭😭😭😭😭😭

  • @Jhehjkjhf
    @Jhehjkjhf Před rokem +3

    ሀባይቢ ሰብ አርጉኝመ እንደማመር አዲስ ጀማሪነኝ

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 Před rokem +1

    የሌለ ነገር ማቅረብ ምንድን ነዉ? መቸም ድራማ ነዉ ብላቹ እንደ ጉድ ፍቅር ፍቅር ትሉ አደል

  • @sarasara347
    @sarasara347 Před rokem

    አንች ማነሺና አይጥ ነወ የምትመሰይወ አንች ነሺ እብደ ነሺ እሱ አደለም

  • @saidhoussein7786
    @saidhoussein7786 Před 8 měsíci

    Ho😮😮😮😮😮

  • @meneta-media
    @meneta-media Před rokem

    Er tolo lekekut

  • @bonganiphakathi7064
    @bonganiphakathi7064 Před 11 měsíci

    Megemrya Wenda feker ekatuhna lek feker sezeh Lela mekeygat yametalu

  • @user-ge3pu3th2v
    @user-ge3pu3th2v Před rokem +3

    ሴቷ ስሚ ብሽቅ ነሽ ደደብ

    • @ktube8920
      @ktube8920 Před rokem

      ካልወደደችው አትፍረጂባት የምትወደው ይኖራት ይሆናል

  • @user-pe4kb9jp4k
    @user-pe4kb9jp4k Před 4 měsíci

    ጅላጅል

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Před 5 měsíci

    ያስፈራል😢

  • @rabiaseid8041
    @rabiaseid8041 Před 4 měsíci +1

    የኔም'"እደዝህነበርየሚወደኝ❤❤'ለመነኝ'4አመት'ቤተሰብ'እቢአሉኝ'እሱም'ተናደደ'በጣም'መከላከያገባ''ከሄዴ'3አመቱ'ምንምአላቅም'ያለበትን'ይሙት'ይኑርአላቅም😭😭😭😭😭😭በጣምነዉ'ያዘኩት'ምነዉ'ከሚሄድ'ይዞኝ'ጠፍቶኝቢሆንእላለሁ'😭😭😭😭

  • @user-xu5gj3vv6s
    @user-xu5gj3vv6s Před 11 měsíci

    እጭ ኣስጠሊ 😏

  • @user-ye1ge4hs3c
    @user-ye1ge4hs3c Před 11 měsíci

    Midy.halab.qurale.arblu.ijeliy.yecenqechi😂😂😂

  • @lubabakemal4726
    @lubabakemal4726 Před rokem

    Anedade ategebachen yalu sewochen westachewen meredat melekam bezi gize fiker bezi dereja kal melekam new

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo Před 4 měsíci

    ማፈቀረ ደሰ የሚል ሰቃይነዉ
    መፈቀረ ምን ይሆን??????

  • @user-ck8rh9cu3u
    @user-ck8rh9cu3u Před 11 měsíci

    ቁመሽ፡ቅሪ፡ዴዴብ

  • @jituu-uw4yv
    @jituu-uw4yv Před rokem

    👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @user-fe3vg8df3m
    @user-fe3vg8df3m Před rokem

    ደደብ

  • @user-ne5fz2gp4e
    @user-ne5fz2gp4e Před 5 měsíci

    Gin.feqareie.malite.meni.malitenw

  • @yiheyiswoldesellassie2157
    @yiheyiswoldesellassie2157 Před 4 měsíci

  • @user-xy3ly3wp7e
    @user-xy3ly3wp7e Před 4 měsíci

    😭😭😭😭😭😭

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt Před rokem +2

    የግድ ውደጂኝ ልጁማ ጤነኛ አደለም እሷ ደሞ የባሰባት እብድናት

  • @user-xy3ly3wp7e
    @user-xy3ly3wp7e Před 4 měsíci

    😭😭😭😭😭😭

  • @user-xy3ly3wp7e
    @user-xy3ly3wp7e Před 4 měsíci

    😭😭😭😭😭😭