ሚስጥር ወጣ አዲስ እንግዳ ላሳያቹ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 131

  • @emantube1007
    @emantube1007  Před 6 měsíci +17

    ማንኛውም የምለቃቸው እቃዎች ለማየት ቴሌግራም ፔጄ ተቀላቀሉ
    t.me/Emantube485

  • @user-jx2wl2ec8i
    @user-jx2wl2ec8i Před 6 měsíci +20

    በርቱልኛ አችም ፋሲጋም❤❤❤❤በጣምነውእምወዲችሁ በሀላልስሩማርዋ ለሰው ቦታአትስጡ

  • @user-ye3fr3om8b
    @user-ye3fr3om8b Před 6 měsíci +5

    ኒቃቢስት ስለሆሽ ላይክ አረኩሽ አላህ ያጥናሽ

  • @HayatHa-pn8dy
    @HayatHa-pn8dy Před 6 měsíci +29

    ማሻአላህ የኔወድ ማሻአላህ አለባበስሽ አላህይጨምርልሽ በርች አላያጠክርሽ ትልቅ አክበሮት አለኝ የኔህት ሰታምሪ አላህይጠብቅሽ እወደሻለሁ አላህይወደድ ተኔበላይ ሀዩ ነኝ የባቦዋ ኮሜት መልሽ ወድቱ

    • @emantube1007
      @emantube1007  Před 6 měsíci +21

      የኔ ውድ አላህ ያክብርልኝ አላህ ከኔ አስበልጦ ይውደድልኝ በቂያማ ቀን ከአርሹ ጥላ ስር ያድርገን ያረብ

    • @OMUOmarYouTube
      @OMUOmarYouTube Před 6 měsíci

      አሚን❤❤

    • @user-ue3tz2ks7t
      @user-ue3tz2ks7t Před 6 měsíci

      አሚን አጅማኢን

    • @fatimamohammed6818
      @fatimamohammed6818 Před 6 měsíci

      ኢማንወላሂስወድሽሩቅነሽእንጀበይሽአላህይብቅሽየኔውድበዱአሽአትራሽኝእኔስደትነኝ​@@emantube1007

    • @Jhehjkjhf
      @Jhehjkjhf Před 6 měsíci

      አረ ኢማን ግን መልሺሺሺሺሺሺ በዋትሳብ

  • @user-el3hk3so1e
    @user-el3hk3so1e Před 6 měsíci +9

    ኤረ እማንን አሳድጋት ሚናለ አይከፈልሚ እኮ

  • @user-ph6sh3wu3t
    @user-ph6sh3wu3t Před 6 měsíci +5

    በጣም እምወድልሺ ነገር ኔቃብሺን መሰፍረቱን ጠብቀሺነው የምትለብሺው ማሻአላህ አላህይጨመረልሺ

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Před 6 měsíci +4

    ማሻአላህ ውድ ጎበዝ በርች አለባበሥሽን ሥወደው❤❤🎉🎉

  • @thhhyh5996
    @thhhyh5996 Před 6 měsíci +3

    ሱበሀንአላህ ሁሉም አለ ሱቅህ ያምራል አላህ በረካ ያርግልህ ወድሜ

  • @mareym-gy4ii
    @mareym-gy4ii Před 6 měsíci +3

    ውዷ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ አላህ ሁላችንም በሰላም ያድርሰን አረብ❤❤❤

  • @tmutube
    @tmutube Před 6 měsíci +2

    ኢማንዬ ማሻአላህ በራስ መተማመንሽ ደስ ይላል አንዳንድ ሙስሊም እህቶች በታየበት

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 Před 6 měsíci +2

    ዋሊኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካት አህለን እህት አሚን አላሁመአሚን ማሻ አላህ ብያለሁ እንዴ ስምሽ ሁሉ ነገርሽ ኢማነሽ የኔ እናት እንዴት እደሚያምርብሽ ጠንክሪልኝ በርች የኔ ጎበዝ ባዝሽ ደስ ባለኝ ግን እሩቅ ነኝ ወሎ አላህ ካለለኝ ለሀገሬ ካበቃኝ እንዴ አላህ ፍቃድ ደግሞ መጥቼ ብዘይሽ ደስ ይለኛል ፈቃደኛ ከሆንሽ ኢንሻ አላህ

  • @HikmaKasim552
    @HikmaKasim552 Před 5 měsíci

    መርካቶ እድሜው ይቆይ የበረካ ገበያ

  • @user-gv5kd9xk6m
    @user-gv5kd9xk6m Před 5 měsíci

    ወአለይኩምዐሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካቱሁ የቡታጀራዋ ንግስት አህለን ኢማንዬ አላህ ይጠብቅሽ አድናቂሽ ነኝ በርቺ እህቶች አበረቷት እቺን እህታችን ጀግና አከፈልበትም. በቴክቶክ ስርቻ እየገባቹ እዛ ሰፈር የሙጥኝ ብላቹ ስንቶቻችውን እያበረታታቹ ነው ኮተቱን ሁላ እና እቺ እህታችን ምነው እሷን ቢያስ ማበረታት ያቅታቹዋል ወይ አይናቹ ሁሉምጋ እየቃበዛ በፕራክ ባልተፈቀዱ ነገሮች አይናቹ ጋጦ. እነሱን ታበረታታላቹ አጃይብ ነው እቺስ እህታችን አላህ በኒቃቧ ያፅናት ጌታዋን ፈሪ በጌታዋ ትእዛዝ ያደረች ሰውን አክባሪ ንቁ እንስት ነት 🎀🎁 እና እንደ ሌሎች የግድ ፕራንኩን አራሙን ጌታዋን አስቆጥታ ቭዲው ሰርታ ጥምጣ ይባላል እንዴ እሷን ለማበረታታት. ይህ የማይሆን ነገር ነው ስለዚህ እቺ ንቁ እህታችንን እነበርታት ባይ ነኝ !!!
    አራም እየሰሩ አላህን እያስቆጡ ስንቶቻችውን ነው የምታበራታቱት በዛ ላይ ያልተፈቀደላቹን እያያቹ ሱባሃነላሕ

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt Před 6 měsíci +1

    ማሻ አላህ ሁሉ አለ ሀገራችን አልሃምዱሊላህ ግን ዋጋው ደሀው እደት አድረጎ የሚገዛን ረመዳን ሲመጣ ዋጋ መጨመር ሱብሃን አላህ መሥገብገብ

  • @user-dr6pp3yv8y
    @user-dr6pp3yv8y Před 6 měsíci

    ኢማንዬ አላህ ይጨምርልሽ አቺ አይቼ የወድሜ ልጅ ኢማን ብዬ ስም አወጣሁላት ኢሻአላህ እዳቺ ጀግና አላህ እዲያደርጋት ዱአ አድርጊላት❤

  • @YouTub-nq6ek
    @YouTub-nq6ek Před 6 měsíci

    ዋሌኩመሰለም ዋረህመቱለ መሸለ ዋለሂ አልሀምዱሊለህ እንበል ሀቂቃ ዋለሂ ኢሙዬ ጀዘኪ አለህ ሀይረ ❤❤ገልቢ ያጋርቤት ሰዉ እኝን ሊያሰብደን ነዉ ትግስቱን ይስጠን ያአለህ

  • @mrsadi3119
    @mrsadi3119 Před 6 měsíci

    Wa wr wb ማሻአላህ አሪፍ ነው ዋጋ ህዝባች በአለምላይ የኑሮ ግሽበት እንዳለ አልገባውም

  • @user-ms2yc7fh2e
    @user-ms2yc7fh2e Před 6 měsíci +2

    የኔማሮች ሥታምሩ ማሻአላህ❤

  • @user-qm5ns4ox5f
    @user-qm5ns4ox5f Před 6 měsíci

    መሸአላህ መሸአሏህ ኢማንየ አለባበስሽ ደስይላል በርች

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk Před 6 měsíci +1

    በርቺ የኒቃቢት ጀግና ብዬሻለሁ

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k Před 6 měsíci

    ማሻ አላህ ኒቃቢስቷ እህቴ አላህ ያጠክርሺ

  • @nuriyahassan7949
    @nuriyahassan7949 Před 6 měsíci +3

    አልሀምዱሊላህ አላህ በፊየ የድርሰን ላራማዷን

    • @nuriyahassan7949
      @nuriyahassan7949 Před 6 měsíci

      @Erekiyatube እሺ እኔም ሀገር ከጋበሁኝ ዩቱቤን ላጃምር ነው አንቺም ትደምሪኘላሽ ወይ ?

    • @emantube1007
      @emantube1007  Před 6 měsíci +3

      አሁን አስጀምሪውና አሳድገሽ ሀገር ግቢ ውዴ

  • @toybamohammed9735
    @toybamohammed9735 Před 6 měsíci

    እኔምለው ካርቶኑንነው ወይስ በፍሬ ወይ ሀገሬ

  • @user-jx2wl2ec8i
    @user-jx2wl2ec8i Před 6 měsíci +2

    ባስታባይበላስ😂😂😂ወይለከይ

  • @LemraAbdo-ti4qf
    @LemraAbdo-ti4qf Před 6 měsíci

    ማአሻአላህ ያገሬልጅ ኢማአንዬ❤❤

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928 Před 6 měsíci

    ኢማንየ ስወድሽ ወላሂ

  • @user-rk9gs1fh1g
    @user-rk9gs1fh1g Před 6 měsíci

    አላህ በሰላም ያድርሰን ያረብ አላህ ሀገራችንን ሠላም ባደረገልን እና ሀገራችን ገብተን በሰላም ከቤተሰቦቸጋር በጾምኩ እጅይ ወላሂይ እኔ ረመዳንን ባለኝ ነገር ባሣለፍኩት ብዙሰወች ረመዳን ሲመጣ ሜግብ ላይነው ትኩረቱ ግን ኢባዳው ላይ እደዚህ በተዘጋጀን😢

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale Před 6 měsíci

    ማሻ አላህ ኢማን አህላን

  • @user-uu7sc1om1f
    @user-uu7sc1om1f Před 5 měsíci

    ወንድምሽ መሆን አለበት😂 አለባበስሽ ማሻአላህ

  • @hayatube7394
    @hayatube7394 Před 6 měsíci +3

    ❤❤ሴት እናት ናት ❤❤ሴት እህት ናት❤❤ ሴት ሚስት ናት❤❤ ሴት ሀገር ናት ❤ሴት የረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አደራ ናት❤❤❤ ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nawal5119
    @nawal5119 Před 6 měsíci +1

    አዲሰ አበባ ሁሉም እጥፍ ነው ወየው

  • @SikoSilo-pv8mi
    @SikoSilo-pv8mi Před 6 měsíci

    ማሻአላህ ቃል አጣሁ ላቺ. አላህ ይጠብቅሽ

  • @mutimuti9998
    @mutimuti9998 Před 6 měsíci

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ አህለን ኢማንዬ ብሉ ማጂክ ቅባት ስንት ነው

  • @rahmalomero6210
    @rahmalomero6210 Před 6 měsíci

    ማሻ አላህ

  • @fozifozi9176
    @fozifozi9176 Před 6 měsíci

    ማሻ አላህ የኔ ልእል 💐💐💐

  • @user-os1zz9um4z
    @user-os1zz9um4z Před 5 měsíci

    Ma sha Allah

  • @nani969
    @nani969 Před 6 měsíci

    ሱበሀናላህ ሌሎች ሀገራት የእቃ ዲስካዉን ይደረግላቸዋል እኛ ሀገር ግን ይጨምሩብናል አያቹ ልዩነት አላህ ይስቱሩ ብቻ አልህምዲሊላህ

    • @user-qm2ou8xc6z
      @user-qm2ou8xc6z Před 5 měsíci

      ደስካውንት አይታውቅም እኛጋ ሴትዮየ መክነሳ ክህረብያ 11ብር በተለኝ ገረመኝ ደስካወንት ሲወርድ ገራሚነው ክሳኡዲ🇸🇦

  • @suramugoro1568
    @suramugoro1568 Před 6 měsíci

    የአይሻ ልጅ ሰይፈዲን. እንዴት ነህ. አደክ እኮ. ጎረምሳ ሆነሀል ማለት ነው. ይገርማል

  • @YouTub-nq6ek
    @YouTub-nq6ek Před 6 měsíci

    አሚን በሰለም ያድርሰንኢሸለ

  • @user-vb8to5lp1v
    @user-vb8to5lp1v Před 6 měsíci

    ማሻአላህ እህት❤❤❤

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale Před 6 měsíci

    ይቅርተ ግን ቀድሞ የጋባ እቃ ላይ አትጨምሩ ትላት እዲህ ነበር ዘሬ እዲና ሰይሆን ቸርቻሪ ሱቅ ካከፋፈይ እኩል ነው የምሻጡት ብቻ አላሃን ፍሩና ሽጡ በላ ሱቆች

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 Před 6 měsíci

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ❤❤❤❤❤

  • @user-sb5yg9lf5r
    @user-sb5yg9lf5r Před 6 měsíci +2

    🎉ሚስጥሩን ንገሪን ሳንፈነዳ😅😅😊

  • @user-xt8wv5vg8r
    @user-xt8wv5vg8r Před 6 měsíci

    ሰላማለይኩም:ሀቢብቲ:እዴትነሽ:ማሻአላህ:
    ብያለዉ:zነኝ

  • @user-ye3fr3om8b
    @user-ye3fr3om8b Před 6 měsíci

    ማሻ አላህ አለባስሽ

  • @user-lm9md3fx9z
    @user-lm9md3fx9z Před 6 měsíci

    ጀግና ነሽ አላህያ በርታሽ

  • @user-op9qg5he6y
    @user-op9qg5he6y Před 6 měsíci

    ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ በሠላም ያድርሰን ያረብ ማሻአላህ ድባቡ ደስ ይላል

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube Před 6 měsíci

    ዋለይኩም አሰላም ውራህመቱላህ ውበረካቱ አህለን ኢማ አሚንንንን ያረብ🎉🎉🎉

  • @user-si7vq1bp5j
    @user-si7vq1bp5j Před 5 měsíci

    ማሺአላህ

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 Před 6 měsíci

    ማሻአላህ አላህ ያድርሰን አለባበስሽ ማሻአላህ

  • @user-eh7oq8ez3w
    @user-eh7oq8ez3w Před 6 měsíci

    እንደ ኢትዮጵያ ነጋዴ ግን ስግብግብ እና አጋሰስ አለ ?🤣
    ደግሞ ለአረብ ሀገር ሴቶች ሲሆን በእጥፍ ነው የሚጨምረው ማሻአላህደ😅

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn Před 6 měsíci

    ቀጣይ የፀጉር ቅባቶችን ሻቦወችን አሳውቂን ጥሩ የሚባለውን

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf Před 6 měsíci

    በርች ወዷ እህቴ❤❤❤🎉🎉

  • @user-qh6pu3fe9p
    @user-qh6pu3fe9p Před 6 měsíci

    መሻኣላህ እምየ

  • @user-jx2wl2ec8i
    @user-jx2wl2ec8i Před 6 měsíci +1

    አሁንእኔአግርስግባእደትነውእምሆነወ😂😂😂😂😂😂😂

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 Před 6 měsíci

    ኢሙ የትሰፈርነው? ሱቁሲያምርማሻአሏህ

  • @hcook2664
    @hcook2664 Před 6 měsíci

    እደ ማአሻአላህ እናተጋ ሀሪፍ ነው እሳ

  • @Ramlayt
    @Ramlayt Před 6 měsíci

    አሚንንን🙏

  • @aminaamina-sh7de
    @aminaamina-sh7de Před 6 měsíci

    ማሻአላ አላህ ይጨምርልሽ ኮሜትመልሺ ቤተሰብ አድርጊኝ ❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ayoutube8615
    @ayoutube8615 Před 5 měsíci

    ማሻአላህ

  • @kemsie
    @kemsie Před 6 měsíci

    ማሻአላህ አለባበስሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 Před 6 měsíci

    ማሻ አላህ ❤

  • @FgyTy-ei5bp
    @FgyTy-ei5bp Před 6 měsíci

    Mosala❤

  • @umbader4
    @umbader4 Před 6 měsíci

    Mashaa allah❤

  • @MKl-zu9tp
    @MKl-zu9tp Před 6 měsíci

    አጂብነውየምር

  • @ፈኪTube-ov7lz
    @ፈኪTube-ov7lz Před 6 měsíci

    ኢሙዬ ማሻአላህ በርቺ ውዴ አለባበስሽ ደስ ይለኛል እስኪ ሚያሥነቅብ ባል ፈልጊ ልቤ ደርቋል

    • @emantube1007
      @emantube1007  Před 6 měsíci

      ክክክ

    • @user-tc5zk2vi9e
      @user-tc5zk2vi9e Před 6 měsíci

      ለባል ሳይሆን ለአላህ ብለሽ ልበሽ ኡክቲ የሙሉ ሂጃብን ዋጋ እሚያቀው የለበሰው ነው ::እና ወስነሽ ልበሽ

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 Před 6 měsíci

      ለባሉነውዬምለብሽውወይስአሏህንፈርተሽ እኔ ባሊአገርሆኖለብሻለሁስለውታወልቂያለሽእኔስመጣአለኝ አተትቀራለህጅኒቃቤአይወልቅምአልሁት አሁንሲመጣ እዳውምእሱተቆጪሆነ ተሳስቼካንሳለብስብቅካልሁ ሊመታነውዬሚነሳውማንምእዲያይብንአልፈልግምይለኛል የለበሴችሴት ሳይእራሱበጣምነውደስእሚለንይለኛልዬኔውድባል

  • @user-gf6ht6tr6g
    @user-gf6ht6tr6g Před 6 měsíci

    አሰላም አሊኩም ኮቻ ታደራሻለሽ

  • @user-jd1ug3jo2r
    @user-jd1ug3jo2r Před 6 měsíci

    ወንድምሽ ኢሙዬ

  • @OMUOmarYouTube
    @OMUOmarYouTube Před 6 měsíci

    መሽ አለህ የእማን ዎደጆች እስክ ደሚሩኝ ጀማሪ ነኝ

  • @userautbe7047
    @userautbe7047 Před 6 měsíci

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-ln4jo1qs5e
    @user-ln4jo1qs5e Před 6 měsíci

    ሀይቅ ትልኪያለሽዴ ውዷ

    • @emantube1007
      @emantube1007  Před 6 měsíci

      አልክም ደቡብ አካባቢ እልካለው

  • @munayoutube548
    @munayoutube548 Před 6 měsíci

    ማሻ አላህ አሪፈ ነው

  • @allhahakebre2638
    @allhahakebre2638 Před 6 měsíci

    اللهم امين

  • @rawdalhammadi8524
    @rawdalhammadi8524 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bu9ku559
    @user-bu9ku559 Před 6 měsíci

    መሽአላህ

  • @Ramlayt
    @Ramlayt Před 6 měsíci

    ማሻአላህ👍👍👍👍

  • @user-wm1iq3nk3m
    @user-wm1iq3nk3m Před 6 měsíci

    0:10

  • @allhahakebre2638
    @allhahakebre2638 Před 6 měsíci

    ወሌኩምሰለም ወረህመቱለህ ዎበረከቱ ሀብብት

  • @subscrid7822
    @subscrid7822 Před 6 měsíci

    መሸ አለህ

  • @ghghh3547
    @ghghh3547 Před 6 měsíci

    አንድ ኢትዬጲያ ተብሎ የአማራ ክልል በተለይ ወሎ ላይ ጭሷል ኑሮዉ ደቡብ ሁሉም ነገር ርካሽ ነዉ መሸአላህ ብያለሁ

    • @user-xr5dl2wf3e
      @user-xr5dl2wf3e Před 6 měsíci +1

      አማራ ክልል ሁሉም ነገር የተወደደው በጦርነቱ ምክንያትነው አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ዱአአድርጉ የሀባይብ

  • @rihennamehemmed9830
    @rihennamehemmed9830 Před 6 měsíci

    የሙተአ ልጅ ወይ የጀማሌ 🤔🤔አይ ግዜ እኔ በስደት አረጀው😢😢

  • @hanansultan4
    @hanansultan4 Před 6 měsíci

    ባልሽም ይሁን ወንድምሽ ሚዲያ አታውጫቸው

    • @user-kx3pt7rw2k
      @user-kx3pt7rw2k Před 6 měsíci

      ይወሰዳሉ ብለ ፈራሽ እንዴ 😂😂😂

    • @hanansultan4
      @hanansultan4 Před 6 měsíci

      @@user-kx3pt7rw2k ለማንኛውም ሸሪያን መከተል አይከፋም እዩኝ እዩኝን ሸሪያ አይፈቅድም

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 Před 6 měsíci

    ماشاءاللہ ماشاءاللہ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RozTybe
    @RozTybe Před 6 měsíci

    ❤❤❤

    • @RozTybe
      @RozTybe Před 6 měsíci

      @Erekiyatube እሽ

  • @MunaMohammad-vf3dk
    @MunaMohammad-vf3dk Před 6 měsíci

    ያረብ የቤተሰቦቼን የደስታ ሰበብ አድርገኝ😢 በስደት ላይ ባለትዳር ሆናችሁ ቤተሰባችሁ በቸገራቸው ሰዓት አለሁ ማለት የምትችሉ ታድላችሁ! ኢላሂ ፈርጅ ኸሚ😢

  • @user-bt1mi3wi8s
    @user-bt1mi3wi8s Před 6 měsíci

    🌸💎🌸

  • @tgzawtgzaw4059
    @tgzawtgzaw4059 Před 6 měsíci

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-jx2wl2ec8i
    @user-jx2wl2ec8i Před 6 měsíci

    ግበሪባልፈልጉልኛ😂😂😂😂😂 ቦናእረካሺነው ደሴግንውድነው

  • @madi2644
    @madi2644 Před 6 měsíci

    አሰላማሊኩም፡፡ሰላምናች

  • @user-ui7qz6ct3b
    @user-ui7qz6ct3b Před 5 měsíci

    እኔትመጣምስር50ብርነበር

  • @ErahmetAhmed
    @ErahmetAhmed Před 6 měsíci

    እሽ ግን የት አከባቢ ነሽ

  • @f.2834
    @f.2834 Před 6 měsíci

    ብየትአገርነሽ እህትልጥለብሽነበር

    • @emantube1007
      @emantube1007  Před 6 měsíci

      ቡታጀራ እና ደቡብ የትኛውም ቦታ እናደርሳለን

  • @user-xu8bn4cg1u
    @user-xu8bn4cg1u Před 6 měsíci

    የት ሀገር ነዉ እሄ ኡኽቲይ

    • @emantube1007
      @emantube1007  Před 6 měsíci

      ቡታጀራ እና ደቡብ የትኛውም ቦታ እናደርሳለን

  • @mutimuti9998
    @mutimuti9998 Před 6 měsíci

    ላርጎ ምድነው ለምድነው ሚያገለግለው

  • @samer8977
    @samer8977 Před 6 měsíci

  • @user-cw2ui5zc4y
    @user-cw2ui5zc4y Před 6 měsíci

    ቡና በብዛት ላኪልኝ ከቻልሽ

  • @nuriyahassan7949
    @nuriyahassan7949 Před 6 měsíci +1

    እኔ ቪንቶ አላወይ ከሀገር

  • @YasinUrgicho-tx5yx
    @YasinUrgicho-tx5yx Před 6 měsíci

    ኢኸለስ ቴምር ብኖር አርፍ ነበር

  • @asumtube880
    @asumtube880 Před 6 měsíci

    ማሻአላህ

  • @tgzawtgzaw4059
    @tgzawtgzaw4059 Před 6 měsíci

    ማሻ አላህ