በመጨረሻም የ3ኛው የዓለም ጦርነት ዋዜማ ላይ ደረስን!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 .....2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ...... እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Komentáře • 3

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Před 10 měsíci +1

    ውድ መምህር አብይ ይልማ እንኩዋን ደህና መጣህ ቸሩ ፈጣሪያችን መልካሙን ጊዜ ያምጣልን ያለንበት ጊዜ ትንሽ ያስደንግጣል

  • @ayinadisadmasu
    @ayinadisadmasu Před 10 měsíci +1

    እግዚኦ መከመ ምህረትከ አምላክነ ወአኮ በከመ አበሳነ

  • @Seble7
    @Seble7 Před 10 měsíci

    ነጌ እንኳን ደህና መጣህ እስኪ የኢትዮጵያንም ፋኖን ብልጽግናን ግለጽልን በዝህ መስመር