Leyu Tune - ለዩ-Tune ምዕራፍ 1 ፤ ክፍል 7 ጂ መሳይ ፤ ሀሌሉያ ፤ አብርሀም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • ለዩ-Tune ፤ ዘወትር እሁድ ማታ 1:30 - 2:30 በ ፋና ቲቪ የሚቀርብ ሙዚቃ ላይ ያተኮረ የመዝናኛ ፕሮግራም ነው

Komentáře • 212

  • @rodibayou9330
    @rodibayou9330 Před 3 lety +110

    እስኪ በነካ እጅህ የባላገሩ አይ ድል ዳኞችን እናብርሽን አቅርብልን ./.አብርሽ ሶፊ እና አረጋኸኝን

  • @DanDan-bf1bo
    @DanDan-bf1bo Před 3 lety +55

    የ ሀሌ ፈገግታዋ ደስ የሚለዉ በላይክ

    • @fufuimran8749
      @fufuimran8749 Před 3 lety

      betam seratuwa erasu des yelal

    • @abelgenet2891
      @abelgenet2891 Před 3 lety +1

      gn ejua lela bota minekaw ufff lesewa ene tebesachehu

  • @user-fc4hk6nd8v
    @user-fc4hk6nd8v Před 3 lety +95

    ይህንን ፕሮግራም እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ማነው? ዋው ውድድድድድ

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js Před 3 lety +16

    መሳይ አቤት ቁመና መልክ ፈጣሪ አሞልቶ ነው የሰጠህ ስወድህ አድናቅህ ነኝ የኔ ቆንጆ

  • @sewmehonkebernew4111
    @sewmehonkebernew4111 Před 3 lety +100

    በናትህ ያሬድ ነጉንና ሳንቾን ጋብዝልንና ጉዳቸውን እንየው

  • @mirtnesh6468
    @mirtnesh6468 Před 3 lety +1

    አብርሽን በጣም ነው የምወደው በጣም ስነስርዓት ያለው ልጅ የመስለኞል

  • @tzebetalemueshete3402
    @tzebetalemueshete3402 Před 3 lety +28

    Awo የባላገሩ ዳኞችን አቅርብልን አብረሀም ወልዴን ሶፊ እና አረጋኸኝ

  • @naniyoutube-iq9tu
    @naniyoutube-iq9tu Před 2 lety

    የኔ ወንድም አብርሀም ስወድህ

  • @endug324
    @endug324 Před 3 lety +26

    ጃሉድን አምጡልን

  • @fatuaseidfatuaseid4076

    ሥወደውአብርሽን

  • @romaroma1651
    @romaroma1651 Před 3 lety +5

    ጂ መሳይ እርጋታው እውነት ካፒቴን ሳይሆን አይቀርም ደስ ሲል የካፒቴን ባህሪ ነው ያለው

  • @alemayehufikadu3464
    @alemayehufikadu3464 Před 3 lety +5

    በጣም ነው ደስ የሚል ፕሮግራም ነው....እራሴም ጓደኞቼም አብሮ የሚያሳትፍ በጉጉት የምጠብቀው ደሞ አብርሽ እና ጂ መሳይ በጣም ጎበዞች እውቀታቹ ይበል የሚያሰኝ ነው

  • @eldanagetachewtube4260
    @eldanagetachewtube4260 Před 3 lety +4

    አብርሽ አድናቂህ ነኝ 😍ጂ መሳይ💕👌ሃሌ እርጋታሽ ደስ ይላል😍

  • @ሰላምጎንደሬው
    @ሰላምጎንደሬው Před 3 lety +1

    መች መች ነው የሚወርደው ሁሉንም አየውት ደስ ይላል

  • @yohannestesfalem9263
    @yohannestesfalem9263 Před 3 lety +31

    G መሳይ እንደ ኤፍሬም ታምሩ ወንዳ ወንድ እና ኩሩ ቆንጆ ወንድ ነው, የኢትዮጵያ ወንዶች እስቲ እንደ ጂ መሳይ ቆፍጠን በሉ በተለይ አውሮፓ ያላችሁት አትርመጥመጡ::

    • @marmar803
      @marmar803 Před 3 lety +3

      G Mesay min malet Yihon??Geta Mesay Yihon? Simu? Just being Curious.😊

    • @samm5903
      @samm5903 Před 3 lety +2

      ቡሽቲ ነገር ነክ ወንድ ሆነክ ስለወንድ እንዲህ ኮመንት ትፅፋለክ ወንዳገረድ

    • @marmar803
      @marmar803 Před 3 lety +1

      @@samm5903 thank you who knows Zendiro Eko Aschegari New, @Yohannes Tesfalem _For your information am a proud female Yesedebkegn. how in the Earth you desperately Commenting & Admiring to a someone who's Completely none Charming tall man , 😆 Libeh teftowal malet new . Ayayayeee...

    • @yohannestesfalem9263
      @yohannestesfalem9263 Před 3 lety

      @@samm5903 ፒኪኒሽን አውልቀሽ ጠብቂኝ, 🤣🤣🤣

    • @greateview.4366
      @greateview.4366 Před 3 lety +1

      Wedawendnetuko alefabetem fetari new yesetew lela wendoch min yargu....wey gud

  • @ayalayal4167
    @ayalayal4167 Před 3 lety +5

    ምርጥ ፕሮግራም ነው እዳታቋርጡት

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 Před 3 lety +14

    አው መጣ ይኸው መጣ
    ለዩ ቲዩን መጣ
    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @ኪድዬእናቴ
    @ኪድዬእናቴ Před 3 lety +6

    ይሄንን ፕሮግራም መወዳድር ሳይኖርብኝ አይቀርም ለእኛም ለሸቃሌቶች እድል ይሰጠን የዛሬው ሁሉንም መልሺያለሁ
    ማትሪክን እንዲህ ብሸመድድ ኖር ይሄኔ

  • @90smusic52
    @90smusic52 Před 3 lety +13

    አሪፍ ፕሮግራም ነው በርታ

  • @jemilajemla3499
    @jemilajemla3499 Před 3 lety +9

    ይህ ጭዋታ በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት

  • @famisha8283
    @famisha8283 Před 3 lety +5

    ከየትኛውም ሾው አንደኛ ና ተወዳጅ የሚሆን ፕሮግራም ተጀምሮ እስኪያልቅ የማይሰለቸኝና ባላለቀ ብዬ የማየው ለዩ TUNE ይባላል

  • @selamselam1875
    @selamselam1875 Před 3 lety +9

    የ ባላገሩ ዳኞችን አቀርቡልን

  • @maramawitdaneil5895
    @maramawitdaneil5895 Před rokem +1

    G msay betam new ymwedshi

  • @wientatesfay7069
    @wientatesfay7069 Před 3 lety +4

    ሀሌሉያ የኔ ቆንጆ ሱማልኛ ዘፈን ብትዘፉኚ ያዋጣሻል 👌👌👌🇸🇴 ሱማሌዎች በብዛት አማርኛ ዘፈን በፍቅር ነው የሚሰሙት ❤️🙏

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt Před 3 lety +1

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን

  • @user-qt3mc2ys9h
    @user-qt3mc2ys9h Před 3 lety

    አብርሽየ የኔ ውድ ኩሩነህ ወድሜ ምርጥነህ ለኔ ልዩነህ

  • @abeldesalegn7359
    @abeldesalegn7359 Před 3 lety +1

    በጣም ጎበዞች ናቸው ......... አብርሽንና G መሳይን በዚ ውድድር ደግመክ ብታቀርባቸውና ደግሜ ባያቸው ስሜቴ ነው .......
    ሳላስበው የወደድኩትና በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም

  • @meronhabeshawit2461
    @meronhabeshawit2461 Před 3 lety +2

    Abrshye yene melelo betam nw mwedk❤❤❤😘😘

  • @yimer2543
    @yimer2543 Před 3 lety +3

    የሚገርም ፋክክር ነው ጂ መሳይ እና አብርሃም
    ሀሪፍ ፕሮግራም ነው በርቱ

  • @user-yh3bb3gu8z
    @user-yh3bb3gu8z Před 3 lety +8

    ውይ ጥሮ ጨዋታ ነው ግን መጨረሻው ላይ ከባድ ነው

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ Před 3 lety +7

    ወይኔ መሳይ ደስሲል ቆፈጠን ያለ ወንዳወንድ

  • @tig4420
    @tig4420 Před 3 lety +2

    ምርጥዬ ፕሮግራም ነው

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss Před 3 lety +3

    Interesting 🤔! These two, Abraham & G are very competitive with the knowledge. They know their job. Good on you two!!

  • @getahungizaw20
    @getahungizaw20 Před 3 lety +6

    በጉጉት ስጠብቀው ነበር ኡኡኡኡፍፍፍፍፍ ይመችህ አሪፍ ፕሮግራም ነው

  • @borumint
    @borumint Před 3 lety

    መሳይ Akererewe chwatawen sinadede hula yasekal , አብርሀም arada new

  • @user-dk8os3bu9h
    @user-dk8os3bu9h Před 3 lety +1

    ጂ መሳይዬ ስወድህ እኮ የኔ ምርጥ 😍😍😍😍😍

  • @dhd0dlshd712
    @dhd0dlshd712 Před 3 lety +1

    Shawit kebede, Helen Badilu ena Hanan Tarke ebakih gabzeline plse bro

  • @user-ti6zu5er1u
    @user-ti6zu5er1u Před 3 lety +2

    እኔ እረሱ በጉጉት ነዉ የምጠብቀው ዋው ነው

  • @user-dz1zw7ho4w
    @user-dz1zw7ho4w Před 3 lety

    ምርጥ ጨዋታ አሁንማ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ

  • @zuzunazerite6145
    @zuzunazerite6145 Před 3 lety +1

    Ere betam merexeye program new yimechachu

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 3 lety +2

    አሪፍነው በርቱ

  • @abebatelahun4055
    @abebatelahun4055 Před 3 lety +22

    እንዴ እኛም የምንወዳደርበት ሁኔታ አመቻቹልን ለምን አርቲስት ብቻ ሁለ ገብ ይሁን ልክ እንደ ቤተሰብ ጨዋታ እኛም እናውቃለን የምሬን ነው😀😀😀

    • @mekdestemesgen3994
      @mekdestemesgen3994 Před 3 lety +1

      አዎ መግቢያ ፈተና ኖሮት ሁላ ብንወዳደር

  • @abdoha9079
    @abdoha9079 Před 3 lety

    ምርጥ ፕሮግራም

  • @dawitgebrie1316
    @dawitgebrie1316 Před 3 lety +2

    Nice work man you brought new thing man which’s I haven’t seen for long time keep it up 👍

    • @obsamohamed2923
      @obsamohamed2923 Před 3 lety

      Nothing is creative in Ethiopia which is they copy it from American.
      This show is called (Name That Tune)
      Anyway it's good to have fun.

    • @dawitgebrie1316
      @dawitgebrie1316 Před 3 lety

      Really I thought he creat it .

  • @aishaisha4052
    @aishaisha4052 Před 3 lety +8

    ሼም አሲዛቹ በጥፍ የምትቀንሡት ነገርሥ ግን አሪፍ እና አዝናኝ አጓጊ ፕሮግራም ነው👌👌👌

  • @user-feker
    @user-feker Před 3 lety

    ወይኔ ሁለቱም የተዋጣላቸው ወዶች ናቸው ድምፃቸው ፀባያቸው ቁመታቸው መልካቸው ዋዉዉዉዉ ትለያላችሁ

  • @marakiye5706
    @marakiye5706 Před 3 lety

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እንዳይቆራጥ ስብ በርታ ወንድም

  • @user-xd9nx2oc6g
    @user-xd9nx2oc6g Před 3 lety +1

    በጣም ጎበዝናቸዉ

  • @my-life-routine
    @my-life-routine Před 3 lety

    G Mesay one of my favorites!

  • @Vg-ji7pb
    @Vg-ji7pb Před 3 lety +4

    ጂዬ ቀናበል እንጂ እንዳትጎብጥ ውብ ነህ የኔ ውድ ወንድም

  • @lidacall5379
    @lidacall5379 Před 3 lety +4

    አልዬ የኔ ፍልቅልቅ ስታምሪ ፈገግታሽ ጨዋ ልጅ ነሽ

  • @selamtebeka2617
    @selamtebeka2617 Před 3 lety +1

    ወይኔ ስወዳቸው ሁላችሁም ውድድድ

  • @hemuamli2425
    @hemuamli2425 Před 3 lety +3

    ሼም እያየዛቸው ነው እኮ ለእጥፍ የሚጫወቱት

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 Před 3 lety +3

    ዋው ደስ ይላል ጎበዝም ናቸው ጂ መሳይና አብርሽ እኔ የናፈቀኝ ሀምሳ ሺ ብሩን የሚወስደሸ ሰው ነው ለማንኛውም አሁን የባላገሩ ዳኞቻችንን አቅርብልን በቀጣይ ።

  • @አያትየእናትዋልጅ

    ውይ የኔ ሞልቃቃ ደስ ስትይይ ፈገግታን ጨምሮ ፀባይ ሰናይይ

  • @dagiman8760
    @dagiman8760 Před 3 lety

    g mesay you are gorgrous

  • @zufanyimam2529
    @zufanyimam2529 Před 3 lety +2

    ዋው😍❤

  • @maheltgetu4671
    @maheltgetu4671 Před 3 lety +1

    አዋ መጣ ይኸው መጣ
    ለይቱብ መጣ 💃💃💃

  • @emebetabduk948
    @emebetabduk948 Před 3 lety +3

    አብርሽ አራዳ ያራዳ ልጅ 👍

  • @fatmaadem860
    @fatmaadem860 Před 3 lety +1

    ምረጥፕሩግራምነው ደስይላል

  • @rahelkidie3824
    @rahelkidie3824 Před 3 lety +1

    Wowwwwww betam yenyamer program new

  • @friedchicken1310
    @friedchicken1310 Před 3 lety

    Same I love you show please can you invite oldse musicians
    Please

  • @thtnaayalew5326
    @thtnaayalew5326 Před 3 lety

    Begugut neber stebkachu yeneberew ere hulkenm engda btgabzna bnketatel betam new des yemilen ye ewnet ke areb hager sikay feta mnlbetn new mnfelgew

  • @fatumaali8439
    @fatumaali8439 Před 3 lety +1

    Glued to this program

  • @estermengistu802
    @estermengistu802 Před 3 lety +8

    በፍቅር የማምከታተለዉ ፕሮግራም
    ኧረ በሳምንት ሁለቴ ይደረግልን

  • @redetaschalew7296
    @redetaschalew7296 Před 3 lety

    እራሴን ፈተንኩት የዚን ያህል የሙዚቃ እወቀት ያለኝ አይመስለኝም ነበር

  • @isaacg2963
    @isaacg2963 Před 3 lety +3

    አሪፍ ፕሮግራም ነው። በርቱ ብለናል

  • @bikitube7453
    @bikitube7453 Před 3 lety +1

    Arif program new gin akirabew tenesh feta malet alebek

  • @BlackDiamond548
    @BlackDiamond548 Před 3 lety +1

    It is a fun show to watch. I have watched all of the videos in one day 😍😍
    but you guys need to work on the sound system, echo and editing. There are some technical errors/mistakes, since it is a new show but the rest is fun. keep it up!
    PS. The intro music is kind of unpleasant to hear I find myself forwarding it every time....may be it is just me.

  • @hemumedia
    @hemumedia Před 3 lety +9

    ሐለሉያ አብሬሎ ለላይ ፎክ ብላለች ........I Know

  • @friedchicken1310
    @friedchicken1310 Před 3 lety

    Very good show love it

  • @bisrattube1420
    @bisrattube1420 Před 3 lety +1

    Wow liyu new bertuuuuu

  • @eyasuworku5726
    @eyasuworku5726 Před 3 lety +8

    አገባብህን አስተካክል እየደነስክ ገብተህ ፍዝዝ ብለህ ምታወራው ነገር አይነፋም ከ ሰይፉ ተማር አገባብ ምናምን ቢሆንም ትመቸኛለክ በርታ ብሮ🙏👍👍

  • @user-pr4sw5mw1y
    @user-pr4sw5mw1y Před 3 lety +2

    አሪፋነው

  • @josephabraham4376
    @josephabraham4376 Před 3 lety +5

    ኣርቲስት እንደ ኤፍሬምና ጂ መሳይ ቃላቶቹ እጥር ምጥንና ገላጭ የሆነ ኩሩ ( precise, concise, descriptive & gentle) መሆን ኣለበት። ኣለበለዚያ ሴታሴት ነው! እኔ ኣዳዲስ ዘፋኞችን ኣላዳምጥም ነበር እንድሜ ለዚህ ፕሮግራም ጂ መሳይ የሚባል ኩሩ ኣርቲስትንም ኣውቂያለሁ😁

  • @ethiopiawmaninete6178
    @ethiopiawmaninete6178 Před 3 lety

    Plsss ye balageru aydlochin akrblin plssss sofeya 50 shibrun ywsedew

  • @Selam12-g3t
    @Selam12-g3t Před 3 lety +3

    እስትዲዮው ያምራል

  • @tigbihonegn9112
    @tigbihonegn9112 Před 3 lety

    ይገርማል አብርሻ ሞተ ተብሎ ፌስቡክ ላይ አይቸ ነበር ስላየሁህ በጣምደስ ብሎኛል!

  • @Shegaw_Marie
    @Shegaw_Marie Před 3 lety +1

    በመልክ ነው እንዴ የተሠባሰቡት!

  • @danawitabrham5610
    @danawitabrham5610 Před 3 lety

    betam gobezoch nachew uletu

  • @adisutube2827
    @adisutube2827 Před 3 lety

    Welcome ሳሚ

  • @senaitguesh5858
    @senaitguesh5858 Před 3 lety

    Minm des atlegm yich lij

  • @ketenaketanan7560
    @ketenaketanan7560 Před 3 lety +1

    Betam konjo program new

  • @eframtesfa9111
    @eframtesfa9111 Před 3 lety +1

    እንካን ደሕናመጣቹ ዞላ uk

  • @feranmekunna2651
    @feranmekunna2651 Před 3 lety +1

    የመግብያ ዳንሱ አሪፊ ነው ክላሲካሉም ግን በጣም አጭር ነው ክላሲካሉ ግን ከምን ሙዚቃ ነው ?

  • @colorado2218
    @colorado2218 Před 3 lety +2

    መግቢያዉ truck የማን ምርጫ ነዉ?አይነፉም ለማለት ነዉ

    • @addisabeba100
      @addisabeba100 Před 3 lety

      ጥሩ ነጥብ ነው ያነሳኸው.. ሀገራዊ ቢሆን ብዬ እኔም እያሰብኩ ነበር

  • @fasilnegash6660
    @fasilnegash6660 Před 3 lety

    Betam metemwche ☝️

  • @eliyanatilahune9540
    @eliyanatilahune9540 Před 3 lety

    wow yehone program nw endatakwaretute

  • @nardostetemeqe
    @nardostetemeqe Před 3 lety

    Invite Semere Bariyaw.please !

  • @adenbayore4578
    @adenbayore4578 Před 3 lety

    Nice program like it

  • @emuyadesya
    @emuyadesya Před 3 lety +1

    ዋዉዉዉዉዉ

  • @selamawitgeremew5328
    @selamawitgeremew5328 Před 3 lety +1

    Hahaha አቤት ሀበሻ ይሉኝታ ይገለዋል። የመጨረሻውን ዘፈን እንደማይመልሱት እያወቁ በሼም ያገኙትን ብር ያስበላሉ። 5 ሺክን ይዘህ ላጥ አትልም።

  • @danielhs4660
    @danielhs4660 Před 3 lety +4

    እባክህ ቶማስን ጋብዘው

  • @yneme8584
    @yneme8584 Před 3 lety

    Habreshye sewedk

  • @habesha_react
    @habesha_react Před 3 lety

    Hale Yene Wudd

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 Před 3 lety +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @natiman5074
    @natiman5074 Před 3 lety +8

    እኔ ብቻነኝ አገባቡ ሚያስቀኝ😂😂ስጀምር comic ነው ምመስለው ግን ፈሪ ነገር ነህ😂😂😂

  • @husniyamohammedsirag
    @husniyamohammedsirag Před 3 lety

    Mene albet dansu betcerselen ena esu new memcage

  • @hawishegena8815
    @hawishegena8815 Před 3 lety +1

    Abrish kemnew nw ke 300 wede 900 yegebaw...

  • @fiyametafiyameta7634
    @fiyametafiyameta7634 Před 3 lety

    Esamete 2 geza bihone harife nber