Habesha blind date | ሜላት እና ሮቤል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን !
    በዚህ ፕሮግራም ለይ መሳተፍ የምትፈልጉ ይህንን ፎርም ሙሉ
    forms.gle/h1iB...

Komentáře • 151

  • @kalkidankalkidanwoloyewa137

    ምን አለ አለባበስሽን ብታስተካክይ ደግሞስ ከገንዘብ ጋር ጥብቅ ያልሽው ፍቅር ከሌለ ሁሉም ከንቱ ነው እናስተውል

    • @abelmesfin4848
      @abelmesfin4848 Před 3 lety +4

      The main point is true love and great personality

    • @user-bb7nl2bl9l
      @user-bb7nl2bl9l Před 3 lety +1

      ትክክል

    • @natnaelketsela4277
      @natnaelketsela4277 Před 2 lety

      Swoch yeswen hasab badfefu enkwan makbern lmdu mbtua nw endhflgch masb

    • @kalkidankalkidanwoloyewa137
      @kalkidankalkidanwoloyewa137 Před 2 lety

      @@natnaelketsela4277 ካልተመቼኝ የፈለኩትን ሀሳብና አስተያዬት የመስጠት መብት አለኝ እና ደግሞ ሴት ልጅ ሰውነቷን ስትሸፍን ነው ጥሩ እና ይህን በማለቴ ምኗን ነው የተጋፋሁት አስቀያሚ ነገር አልተናገርኩ
      ማክበር ልመዱ አላለችም😂😂

    • @natnaelketsela4277
      @natnaelketsela4277 Před 2 lety

      Mndnew nw bh pant or tut masyazha ko adlm ljuta ywtachew ene yh swun flagot endh ene malet yhun ykrbesh nw yalkhut

  • @habibahabiba6827
    @habibahabiba6827 Před 3 lety +16

    ገንዘብ ካለ ሁሉም አለ ለሚለው መልሰሽ × ሁሉም ነገር የሚኖርሽ ጤና ሲኖርሽ ነው እህት ደግሞ የልብ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም ገንዘብ ጤዛ ነው ሲባል አልሰማሽም ?

  • @user-eu2vn1ns2w
    @user-eu2vn1ns2w Před 2 lety +4

    መልክሽ ደህና ነበር አለባበስሽ ምን ሼ ነው በዛላይ ገንዘብ ካለ ሁሉም አለ ላልሽው ×እና ደሞ ሴት የቤቱ የበላይ አበዋራ መሆን አለባት ያልሽውም ትክክል _አይደለም ካፈጣጠራችን እንኳ ብንነሳ አባታች አደም ነው መጀመሪያ የተፈጠረው ከዛ ሀዋ ስለዚህ የቤቱ አዛዥም ሆነ ሊከበር የሚገባው የቤቱ ምሰሶ ወንድ ነው ገንዘበፈ ፈሞ ይመጣል ይሄዳል ገንዘብ መስፈርት ሊሆን አይችልም እንደኔ ሀሳብ ።_

  • @user-rh3dg6qw9z
    @user-rh3dg6qw9z Před 3 lety +18

    ምስኪን ልጁ ደንግጧል ጡቷን ከፍታ ሲያት ቻለው እግዲህ

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 Před 3 lety +3

    አለባበስሽን ብታስተካክይና ለጥያቄው ማስረዳት ብትችይ ቆንጆ ነበርሽ ።
    በተረፈ ምንም አትሉም ተጠባበሱ

  • @user-ef9bv8rv9u
    @user-ef9bv8rv9u Před 2 lety +2

    ለገዘብ ከፈለግሽ ዳሥፎራ ሹገር ዳዲ ጥበሽ ሲጀመር የገዘብ ሰው ነሽ ጠክረሽ ስሪ እኔ በ14 አመቲ ስደት ወጥቸ ነው ቤትም መኪናም የገዛሁት አልሀምዱልላህ የወድን ገዘብ አልጠበኩም አንች ተቀምጠሽ ገዘብ ትመኝለሽ 24 ሳአት ነው ያለፍል ገዘብ የሰው አትመኝ እራስሽ ጠክሪ ለብዙ ትተርፍለሽ

  • @semhalgessese8821
    @semhalgessese8821 Před 3 lety +8

    Love the videos! Would you be able to put in English subtitles for your videos? My Amharic is not the best so it is kind of challenging to fully understand what is being said. Subtitles would help

  • @rabyarabyaa3508
    @rabyarabyaa3508 Před 3 lety +8

    ያለ ዱቄት ስለመጣሽ እናመሰግናለን አለባበስ አስተካክሉ ሴቶችየ

    • @love-we5ru
      @love-we5ru Před 3 lety

      ኖርማል መልክ መሆኑ ደስ ይላልል አለባበስ ይስተካከል ብትጋብ ታምራላች::

    • @rabyarabyaa3508
      @rabyarabyaa3508 Před 3 lety

      @@love-we5ru አወ ዱቄት ማፊ ናት ግን እኮ ካየሻት ጡቷ በጣም ይታያል ሆይ ያሳፍራል እኔ አፈረኩኝ ስለዚ አለባበስ ይስተካከልልን ሁሉን ተጋቡ ብለን አንዘልቅም እሷ ትልቅ ትመስለኛለች

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 Před 3 lety +21

    ደስ ስትሉ ሴቷ ግን አለባበስሽን አስተካክሊ 🙄🙄

    • @user-ov5yd5et8i
      @user-ov5yd5et8i Před 3 lety +2

      እውነት በጣም አለባበሷ ጡቷን😳😳😳 እያሣየች አቤት ጊዜ

    • @adenmaled3256
      @adenmaled3256 Před 3 lety +2

      Ahon albabswa men arge aye habsha

    • @rabyarabyaa3508
      @rabyarabyaa3508 Před 3 lety +1

      ጉድ እኮ ነው ጡቷን እያሳየች አይ ሴት

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Před 3 lety

      @@adenmaled3256 አሽቃባጭ 😬😬

  • @bekidavido6616
    @bekidavido6616 Před 2 lety +1

    ትክክል ኔክ ሳሮን አየለኝ በጣም ነው የሚጥላት አንተንም ስለ ጠላክ ደስ ብሎኛል ይመችሽ ያራዳ ልጅ

  • @user-nh1ty9qo7o
    @user-nh1ty9qo7o Před 3 lety +13

    በአለባበስሽ ምክንያት አይኔን ጨፍኜ ጨረስኩት

  • @hayutube8192
    @hayutube8192 Před 3 lety +6

    ልጁ ስያምር

  • @hamiyoutube8902
    @hamiyoutube8902 Před 3 lety +16

    ወይኔ እኔ ለራሴ ደነገጥኩ አፋርኩ ምን አለሸፋን ብታርጌው ልጂቱ እፋር እኮ

    • @banchiyoutube9867
      @banchiyoutube9867 Před 3 lety +1

      ክክክክክ እኔ ተሳቀቀው

    • @hamiyoutube8902
      @hamiyoutube8902 Před 3 lety +2

      @@banchiyoutube9867 ማሪያም እኔ ላራሴ ብቃ በጣም ተጨነቅሁ እሳ ለለበሰችው እፋርት ያዘኝ ጎተት አርጌ አልሸፋንላት ነገርሆኑብኝ እንጂ

    • @hamiyoutube8902
      @hamiyoutube8902 Před 3 lety

      @@banchiyoutube9867 አያስቅም

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před 2 lety

      Konjo Endezih new Tiru . Liju tadiloal agatamiwun kagegne 😝

  • @malthmealath548
    @malthmealath548 Před 3 lety +6

    ኧረ ኡ ተው ግን ጡር ነው የሟቲሲካ መብት ይከበር ስታኝኩ በመጠኑ ይሁን

  • @messyworld3577
    @messyworld3577 Před 2 lety +2

    all them chics in Addis studying either marketing or accounting and want to pursue modeling. Something gotta change there.

  • @Bete-el
    @Bete-el Před 3 lety +7

    So many insulting comments about her outfit. Our community really has a long way to go regarding women’s choice! it’s not her job to help men control their eyes if he can’t control his eyes, maybe he should remove them. That’s what the bible says right? Y’all so judgmental. I, on the other hand, love love love her jumpsuit. The color is so flattering on her.

    • @siredtodamonsalvatore9491
      @siredtodamonsalvatore9491 Před 3 lety

      Nah a girl should b expensive .. why would u wanna show a lot of skin and all that its ur damn choice also wearing such dat clothe nobody will want u except for fvcking u

  • @creativesoundsglobalrecord586

    ብዙዎችን ያነጋገረው ከዚህ በፊት ተሰርቶ የማይታወቅ ምርጥ አዲስ የአማርኛ
    ሙዚቃ ቪዲዮ @

  • @astergonderawyetaster3062

    ምን አደረገችህ ወይ ጉድ ሣሮንይ ቆንጆ እንወድሻለን አትተ ብጠላትም

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i Před 3 lety +18

    ሰላም ፍቅር የተሞላ አዲሱ ዓመት አምጣልን 🙏🏼

  • @gadlovelove7362
    @gadlovelove7362 Před 2 lety +1

    ወድልጅ የሚፍታተን ፎቶ ልከሽ ታውቂያለሽ ከማለት እማ እራስህን ልትፈታተንህ እደሎሚ ተልጣ ቀርባልህ እሷ ለተገላለጠች የኔ መደገጥ ልብ ይስጠን ሴቶችየ

  • @samibeyenetube8779
    @samibeyenetube8779 Před 3 lety +3

    ለምድነው ግን ወንዶቹ መጀንጀን የጠፋባቸው ? ተመስጌን በሉ ሴቶች እኔ በደና ጊዜ አግብቼ ወለድኩ እጂ ያልቅላቹ ነበረ

  • @meazachufa5642
    @meazachufa5642 Před 3 lety +12

    ዘድሮ ሞደል በዛ 🙄

    • @user-ov5yd5et8i
      @user-ov5yd5et8i Před 3 lety

      ሞዴል ወደል ደነዝም🤣🤣🤣🤣 ነፍ ነው አለባበስ ጡቷን😳😳 እያሳየች

    • @user-oq2ft6ft1u
      @user-oq2ft6ft1u Před 3 lety +1

      😜እኔም ነኝ)🤘

    • @meazachufa5642
      @meazachufa5642 Před 3 lety

      @@user-oq2ft6ft1u 👍👍

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 Před 2 lety

    ኤጭ ይንን የለለ ነገር ያለ ለማስመሰል ገፍትራችው ከውጭ የምታስቀምጡት ነገር ይዘጋል በአንድ ቁርጡ ሙሉ እራቁት ባይ ይሻለኛል🙃

  • @tmtyoutube8492
    @tmtyoutube8492 Před 2 lety

    በጣም ጥሩው ነው! ግን ትንሽ ጥያቄዎችን ብስተካከል, ትንሽ ,

  • @user-ef9gu9fy3w
    @user-ef9gu9fy3w Před 3 lety +4

    አለባባሰ አረ ተወ ችኮች

  • @melatmezgebo9485
    @melatmezgebo9485 Před 3 lety +2

    Le alebabese sorry🙏🙏 gn asbebet adelem merfe kulfe tesebrobign new ezaw leza new

  • @seni194
    @seni194 Před 3 lety

    ልጁ ግን የወደዳት ይመስለኛል ደስ ትላላችሁ

  • @omrtm3236
    @omrtm3236 Před 3 lety +1

    How this dating match works?

  • @chaltunegwe788
    @chaltunegwe788 Před 2 lety

    Melkua dimtsua ena ergatawa destilalexhe❤️❤️😍

  • @shafibeshir2566
    @shafibeshir2566 Před 3 lety +3

    ማስቲካው ምን አስቀይሞት ነው እንዴ አሰቃየው እኮ

  • @user-ps1es9le3g
    @user-ps1es9le3g Před 3 lety +2

    ምድን ነው ነገሩ ባድ ቀን አግቢኝ ወዴት ታሥገባክ🙄🤔 እኔምልሺ ምን አደከመሺ ከታች ቁምጣ ብቻ አለብሺም ነበር አች በለበሺው እኔ በጭቀት ሰውነቴ አለቀ

  • @ethiopiailoveyousomach214

    ወይኔ ወንዶችኮ ፈተና በዛባቸው ምነው ብለብሽ 🙄🙄🙄💀💀💀

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před 2 lety

      Ene temechitognal eyalkush. Bagegnat alilekatim 😝

  • @omrtm3236
    @omrtm3236 Před 3 lety +1

    Is real dating?

  • @helensemere2811
    @helensemere2811 Před 2 lety

    ሴትየዋ ግን እድሜዋ ትልቅ ነች እንዳይታወቅባት ሙሉ በሙሉ ኣትታይም በእጆቻ ለተመልካቾች ኣካላታን ትሸፍናለች ያለችው።ኣትሸውዱን

  • @ruhamaruhama4587
    @ruhamaruhama4587 Před 3 lety

    Are be Mariyaam Eskey setocheye tutachuhun shafan Argur ye Adababaye film Atargut mamay shefigew

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa1590 Před 2 lety

    ወይኔ ገዘብ ካለ ሁሉም አለ ትላለች በሰላሴ ሰም ለሰው ልጅ አሰፈላጊው ነገር ጤና ነው ከዛ ፍቅር ገዘብ ሰርተሽ የምታገኝው ነገር ነው የሆንሽ ዘልዛላ ነገር ነሽ መሰል

  • @user-bq2rv5ry1y
    @user-bq2rv5ry1y Před 3 lety +4

    የገረመኝ ነገር እጃቸውን ሁለቱም ከአጋጫቸው ነው ለምን 😂

  • @user-im6ul1hi9x
    @user-im6ul1hi9x Před 2 lety

    ተሳስተሻል ፍቅር ከለነው ሁሉም እሚኖረው

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 Před 3 lety +1

    ልጅቱአን እኔንም ብታገኘኝ ደስ ይለኛል

  • @jerryfamily2330
    @jerryfamily2330 Před 2 lety

    የት ላይ ላገኛቹ እችላለው መሳተፍ ከተፈቀደ ለመሳተፍ

  • @meazachufa5642
    @meazachufa5642 Před 3 lety +3

    በፍትም ፍቅራናሞች ናቸው መሰል

  • @user-rr6yb5zh6b
    @user-rr6yb5zh6b Před 3 lety +1

    ቢጋቡ ደስ ይላል

  • @zelalemfiseha6757
    @zelalemfiseha6757 Před 3 lety

    ይመቻችሁ አሰቀናችሁን ብዬ ልጀምር😭😭😭😭😭

  • @fhgcgg8397
    @fhgcgg8397 Před 2 lety

    እረሴቶችእራሳችሁነንጠብቁከዉስጥእድገባነዉእደ

  • @helensemere2811
    @helensemere2811 Před 2 lety

    ደስ ክትብሉ ምዓር ሽኮራት

  • @marifaali2860
    @marifaali2860 Před 2 lety

    ወይኔ ልጁ ሲያምር 🙊🙊👍

  • @Fatima-mk7xc
    @Fatima-mk7xc Před 3 lety +3

    በገዘብ ጥሩ ባል ጂል ነገር ነሽ ገዘብ ሀሉን አይገዛም

  • @hawamohamad8760
    @hawamohamad8760 Před 2 lety

    ልጁ እኮ ተሳቀቀ

  • @aberuyeamare4442
    @aberuyeamare4442 Před 2 lety +2

    የምር ጡቷ አሳፊሮታል ልጂ ምስኪን

  • @user-rr6yb5zh6b
    @user-rr6yb5zh6b Před 3 lety

    እሚገርም ነው ይመሳሰላሉ

  • @mahdimensur3614
    @mahdimensur3614 Před 3 lety

    lbswa merfe kulf tesebrobat new enji eswa felgaw adelem mnishe new adame mebta new btaregm

  • @sameramohammad4234
    @sameramohammad4234 Před 2 lety

    ሹራብ ደርቢ ደረትሽን ብርድ እዳይመታሽ ልጁንም እሰቢለት

  • @user-bb7nl2bl9l
    @user-bb7nl2bl9l Před 3 lety +3

    ከአለባበስሽ ጀምሮ አስተሳሰብሽም ያስጠላል

  • @fhgcgg8397
    @fhgcgg8397 Před 2 lety

    ይችንእዳታገባ

  • @nakuragrimay4085
    @nakuragrimay4085 Před 3 lety

    ሁሉም ሰቶች ፈምኒስት ናቸው ?

  • @lula3692
    @lula3692 Před 3 lety +5

    This is so cringe bruhh

  • @makymaky1253
    @makymaky1253 Před 3 lety

    Betammmmm new yemetamerute yewonte tegabu eshe

  • @saratube1623
    @saratube1623 Před 3 lety +1

    Yee lijitu xuti endet abet now yem amerow😂

  • @robax3224
    @robax3224 Před 3 lety

    ለ አፍቃሪዎች ብቻ 🔞 ( ቻናሉን ይቀላቀሉ ) couples time & habesha blind date🔥
    እስከዛሬ ያላያቹት ሊያዩት የሚገባ ፕሮግራም

  • @amanueltsegaye8755
    @amanueltsegaye8755 Před 3 lety

    Nice vid

  • @lovegod2063
    @lovegod2063 Před 3 lety +2

    ቤተሰብ እንሁን ሰብስክራይብ

  • @kadeejadxb4094
    @kadeejadxb4094 Před 2 lety

    😳😳😳😳

  • @hanaethiokitchen3430
    @hanaethiokitchen3430 Před 3 lety

    ሰላም የሀገሬ ልጆች ወደ ቻናሌ ጎራ በሉ ምርጥ ምርጥ የኬክ እና የጣፋጭ አሰራሮችን ያገኛሉ

  • @sameramohammad4234
    @sameramohammad4234 Před 2 lety

    አንች ደግሞ ምነው ገዘብ ላይ ድርቅ አልሽ ተሳስተሻል ፍቅር ይበልጣል ከገንዘብ

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 Před 3 lety

    ሳይዞርብክ አለምን መዞር ያልከውን አሳብ ተወው

  • @nilevet.clinic6871
    @nilevet.clinic6871 Před 3 lety

    እኔንም አቅርቡኝ እንጅ

  • @user-ok2tv2dw3i
    @user-ok2tv2dw3i Před 3 lety +1

    ጡት ልተጣበ የማጣች አስመሰለባት ሲዳብር

  • @mitsuwagirma6685
    @mitsuwagirma6685 Před 3 lety

    ere esiti shefen adrgiw wuy wuy setoch 😂😂😂

  • @selamawitchanie5830
    @selamawitchanie5830 Před 2 lety

    i dont know why kifu seat timesyalesh

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo Před 3 lety

    ሳቅ አታብዥ ቆንጅየ ነው ህፃን ነው ግን

  • @makymaky1253
    @makymaky1253 Před 3 lety

    Aberewo yehonalu woyese ere melsune negeruge hodene koretge

  • @desalegnteklemuz5719
    @desalegnteklemuz5719 Před 3 lety

    Desylalu degmo bikerbu

  • @Kasfilmss
    @Kasfilmss Před 2 lety

    Why she wearing this cloth then when he stares they gonna be saying mn asayeh

  • @nnnnbnegn326
    @nnnnbnegn326 Před 2 lety

    አቤት ጡት እደው ሸፈን ብታረጊው ልጁ ከጡትሽ ላይ ትኩርት እዲያረግ አርግሽው

  • @selamgebre5542
    @selamgebre5542 Před 3 lety

    አንቺ ደግም ፍቅር ከሌለስ ገንዘብ ምን ያደርግልሽሻል ደግሞ ካብ ከንፈርሽ መሸፈን ጡትሽን ብትሸፈኒ ይሻል ነበር አንተ ደግሞ ምስትዋት አይተሃል ስትመጣ ትልሃልች አላየሁም አላልከም ውሸት አወ አይቸዋለው ብትል ምን ችግር አለው እንካን ለዚ ኘሮ ግራም ተጠርተህ ይቅር እና ቤትህ ሰትውል እንካን ሴንቴ እያየህ ትሆናል አብ ሂወተይ የሚያስጠለኝ ነገር ቢኖር ውሸት ነው😏😏😏

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 Před 3 lety

    ባል በገዘብ አገኛለሁ አላለይም

  • @Samaritan_Law
    @Samaritan_Law Před 3 lety

    ልጁ ግን ሴት-አዉል ነው የሚመስለው!

  • @creativesoundsglobalrecord586

    ብዙዎችን ያነጋገረው ከዚህ በፊት ተሰርቶ የማይታወቅ ምርጥ አዲስ የአማርኛ
    ሙዚቃ ቪዲዮ czcams.com/video/t1ToBqG2k_M/video.html