*መልክአ ጊዮርጊስ በዲያቆን ካሁን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን*👆🏻

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • *መልክአ ጊዮርጊስ በዲያቆን ካሳሁን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን*👆🏻

Komentáře • 317

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የባታችን ቅድስ ጊዮርጊስ ተራዳኢነት አይለየን💒🙏💐

  • @davodavo3141
    @davodavo3141 Před 4 lety +5

    አሜን የሰማህቱ በረከት ይደረብን ምልጃና ጥበቃው አይለየን

  • @sebleabebe439
    @sebleabebe439 Před 6 lety +4

    አሜን አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ በእለተ ቀንህ ከጌታችን ና ከአምላካችን ከእየሱስ ክርስቶስ ዘንድ አማልደን። ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ በዚች ቀን ዛሬ ተአምርህን ትሰራልኝ ዘንድ እለምንሃለሁ።
    ቅዱስ የጊዮርጊስ ሆይ ይህን ደዌ ከውስጤ አውጥተህ ለክብርህ ታቆመኝ ዘንድ እለምንሀለሁ።ድረስ ድረስ ድረስ.....
    አሜን አሜን አሜን.....

    • @misrachkelboro2555
      @misrachkelboro2555 Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን ለማምህራችን ቃለህወት ያሰማልን

  • @selfokuder3121
    @selfokuder3121 Před 4 lety +6

    ቅዱስ ጊዮጊስ ሆይ ሰላም እልሃለሁ
    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @etcetc5865
    @etcetc5865 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ጎርጊስ ሆይ ከዚህ በፊትም ፈጥነ ደርሰ ኢትጵያን ነፃ እንዳወጣአት አሁንም ከዚህ ክፍ በሽታ ነፃ አውጣልን ።

  • @Rgebray
    @Rgebray Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን. እምላከ ጊዮርጊስ አባቴ ትጉ ርህሩህ አገልጋይ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እኔ ለኢትዮጵያ እመጣለው ብለአል ለእናተም እመጣለው ብለህ እናቴን በህልም ገልጠህላታል አሜን አሜን አሜን በቶሎ ናልን ርህሩህ ደግ ፈጥኖ ደራሼ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ በእድሜ ሁሉ ደረስክልኝ መቶ በመቶ አስፈጸምክልኝ ወታደሬ አስተማሪዬ አኪሜ ጠበቃዬ አዎ በጣም ርህሩህ ነው በእርሱ የሰማዩን ሚስጥር ተገለጠልኝ አባቴ ጊዮርጊስ ሁሉን አግኝቻአለው አሁን የምለምንህ የንስሃ እድሜ እንዲሰጠን በሰላም ወዳገር እንድንመለስ ቸር አምላክህን ለመንልን እፊቱ ቁምልን ለደጅህ አብቃን አሜን አሜን አሜን ቸር አምላክህ ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይድረሰው እም አምላክ ምስጋና ይድረሳት ይገባታል ጊዮርጊሴ ምስጋና ይድረስህ ሁሉም ምስጋና ይድረሳቸው በፍጥነት ስለ ሚደርሱ ለዘለዓለሙም አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማዓይን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝመው በጤና በእድሜ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-wn7jb6hr9z
    @user-wn7jb6hr9z Před rokem +1

    አሜን ይሁን ይደረግልን ስማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ምልጃህ አይለየን አባቴ ጊዮርጊስ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያማልንአሜን❤

  • @Aiden-vd6sz
    @Aiden-vd6sz Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን የቅዱስ ጊወርጊስ በረከቱ ረድኤቱ ቃልኪዳኑ በሀገራችን ኢትዮጲያ ህዝበ ክርስቲያኑ ጋር በሁላችንም ላይ ይደርብን እኛንም በስደት ያለነውን በፀሎቱ ለሀገራችን ያብቃን አሜን ለአባታችን ቃለህይወት ያሠማልን አሜን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን 👏👏👏👏🌹🌹🌹🌷🍀🍀🍀🍀🍀

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz Před 4 lety +1

    ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ሰላም እንልሀለን፫
    አሜን አሜን አሜን ቃለህይት ያሰማልን የቅዱስ ጊወርጊስ ረድኤት በረከት አይለን አሜን

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification Před rokem

    አሜን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተራድአነ ፫ ለቀሲስ ካሳሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ፀጋ በረከቱን ያብዛላቸው እግዚአብሔር አገልግሎታቸውን ባርኮ የነፍስም የስጋም ዋጋ ያርግላቸው

  • @gebrialkudusi3882
    @gebrialkudusi3882 Před 4 lety +1

    አሜን ቅዱስ ጌወርጊስ ጥበቃህ ምልጃህ አይለየን አሜን

  • @user-uu9me3ms5t
    @user-uu9me3ms5t Před 3 lety +1

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ስላም እላልሁ ፫ አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @beshadualemugamed3734
    @beshadualemugamed3734 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን የስምቱ ቂዱስ ግዮርጊስ ሆይ ሰላም እለሃለው አሜን የቂዱስ ጊዮርጊስ አምልክ ሆይ ካመከርራ ስጋ ከምከራ ሰውር በርሱ ምጅላ መንገስት ሰሜት አብቃን አሜን ለወድማቺን ቃለህዎትን ያሰምለን 💚💛❤💒⛪☝በቷህዶነው ጊዮርጊስ የፀና አምልኩን አገኝ በቡዙ ፈተና በንግሥታቱ ፊት ሳፍር መልክሮ አምልኩን አግኝ ትዎታትን ሰቦሮ ክብ ልግዚአብሔር አሜን ⛪⛪💒💒❤❤💔💔💗💚💚💛💗💔💒⛪💒❤💔💗💛⛪⛪☝☝☝💒❤💔💗💛💛

  • @mewdedemewdede5328
    @mewdedemewdede5328 Před 4 lety +1

    አሜን ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ሰላምታ ይገባሀል

  • @kalekale1721
    @kalekale1721 Před 6 lety +4

    አሜንንንን ቃለ ሂወት ያስማንን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @user-ne6gt8zn9s
    @user-ne6gt8zn9s Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ሰላም እንላለን አቤቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ አተ ጠብቀን አሜን አሜን አሜን

  • @hapasihapasi4298
    @hapasihapasi4298 Před rokem

    አሜን,አሜን,አሜን አምላከ ቅዱስ,ጊወርጊስ አባቴ ሠላምታ,ይገባሀል,,እረደቱ ,በረከቱ አይለየን እረዳቴ አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ
    😢😢😢💔💔💔❤❤

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před 11 měsíci

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን 🙏
    የአባታችን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥበቃው አይለየን 🤲🤲🤲

  • @buzibuz2722
    @buzibuz2722 Před 11 měsíci +1

    የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እኔንም ልጆቼንም ጠብቀን

  • @meklityedngllij4462
    @meklityedngllij4462 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዎርጊስ ሆይ ሰላም እልሀለሁ
    ሰላም ላሀገሩ ሰላም ለሀገሩ ሰላም ለድንበሩ ሰላም ለመቃብሩ ሰላም እልሀለሁ
    የጊዎርጊስ አምላክ ማረን
    የጊዎርጊስ አምላክ ሆይ ራራልን ይቅር በለን

  • @etinishdubai8269
    @etinishdubai8269 Před 28 dny +1

    Amen amen amen

  • @user-cs6yu3vd6z
    @user-cs6yu3vd6z Před 7 lety +6

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሄር አምላካችን ለአባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ሰማኢት ቅዱስ ጊዎርጊስ ምልጃህ ጸሎትህ አይለየን አሜን

  • @lana2827
    @lana2827 Před 5 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @fg6555
    @fg6555 Před 4 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @eyobalebachew5860
    @eyobalebachew5860 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ጊዮርስ በረከት ላመንነው ይሁንልን ። ቃለ ሂወት ያሠማልን ።
    በግዕዝ ማግኘት ብንችል

  • @user-wo3ws9dl8g
    @user-wo3ws9dl8g Před 5 lety +4

    አሜን አሜን አሜንንንን ❤❤❤
    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አንተ ተጠብቀን

  • @user-ym7ct4ll3o
    @user-ym7ct4ll3o Před 5 lety +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስምዓልና🙏🙏🙏

  • @tsasq7716
    @tsasq7716 Před 5 lety +2

    አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-up5yk1pt2z
    @user-up5yk1pt2z Před 4 lety +1

    አሜን
    አሜን
    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @meskeremalemu3170
    @meskeremalemu3170 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የባታችን ቅድስ ጊዮርጊስ ተራዳኢነት አይለየን

  • @hapasihapasi4298
    @hapasihapasi4298 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቅድስ ጌወርጊስ አባቴ ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን

  • @azebewaltawu5049
    @azebewaltawu5049 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረድኤት ጥባቆቱ ከኛ አይለየን ሀገራችንን ሰላም አርግልን

  • @hata7086
    @hata7086 Před 7 lety +6

    እሜንእሜንእሜንእሜን እሜንእሜንእሜንእሜን ቃልህይውትያስማልን!!

  • @user-wn7jb6hr9z
    @user-wn7jb6hr9z Před rokem

    አሜን፫ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰላም እልሃለሁ3
    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-lp5ig3pf5b
    @user-lp5ig3pf5b Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-sp5li5qt1j
    @user-sp5li5qt1j Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን ፣የሰመአታት የፃድቃን ልመናቸው አማላጅነታቸው በእውነት ይደርብን፣

  • @dise1238
    @dise1238 Před 6 lety +3

    Ameeen ➕❤ Ameeen ➕❤ Ameeen ➕❤ Kale Hiwet Yasemaln

  • @saramekonen6760
    @saramekonen6760 Před 2 lety

    አሜን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ልጄን ማርልኝ ይሄን መልክዐ የምሰማው ሆስፒታል ሆኜ ነው።

  • @asfaw96
    @asfaw96 Před 3 lety +1

    አሜን: አሜን: አሜን: ቃለ: ሕይወት: ያሰማልን::

  • @hadiyanew9501
    @hadiyanew9501 Před 5 lety +1

    መምህር ቃልህይወት ያስማልን የስማንውንም በልቦናችን ያስድርብን አሜን

  • @meslal7827
    @meslal7827 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን ወአሜን
    ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ ልጄ።

  • @genetzeresenay4101
    @genetzeresenay4101 Před 6 lety +1

    Amen.amen.amen.amen🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷💒💚❤💜🌹

  • @yafetjohn2431
    @yafetjohn2431 Před 7 lety +3

    Amen Amen Amen! Wendmachi kale hiwet yasemalen, Hayalu semaet kidus giyorgis Betsega ena be bereket yigobgniln!!

    • @wudassiebeyene3879
      @wudassiebeyene3879 Před 5 lety

      Amen amen amen kale heyewhewot yasemalegn .amen

    • @legessetsegaye7390
      @legessetsegaye7390 Před 2 lety

      መምህሬ በፀሎቶ ያስቡኝ በአልጋ የተያዝኩኝ ክንፈሚካኤል ነኝ።

  • @Amina-bm8py
    @Amina-bm8py Před 2 lety

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ
    ቃለ ሂዎት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @abietuendantemanew7102
    @abietuendantemanew7102 Před 5 lety +1

    Amen Amen Amen Ye Kidus Giorgis Bereket Yideribin!

  • @user-jj4cg3ez6e
    @user-jj4cg3ez6e Před 6 lety +9

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን

  • @mihretefremand0m773
    @mihretefremand0m773 Před rokem

    አሜን ቃል ህይወት የስምዐልና መምህር!

  • @hannaarega6694
    @hannaarega6694 Před 6 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን አምላከ ፍጡነ እረዴት በያለንበት ይጠብቀን

  • @rominakmariam3459
    @rominakmariam3459 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @magosmagos5172
    @magosmagos5172 Před 3 lety +1

    አሜን፡አሜን፡አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛💖

  • @user-ip4rx8fs6c
    @user-ip4rx8fs6c Před 7 lety +5

    Amen Amen Amen

  • @fetleworkgimite554
    @fetleworkgimite554 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @eritreatebareki4750
    @eritreatebareki4750 Před 4 lety

    እግዝአቢሄር ይመስገን በረከትን ጸሎትን ናይ አቦና ቅዱስ ግዮርግስ ምስኩልና ይኩን

  • @shadoamenamenamen6437
    @shadoamenamenamen6437 Před 5 lety +5

    amen (3) kidus giorgis hoyii selam ilehalew amen abate hoyii Ethiopian tabki thwahidon tabikin amen,,☝💒💠💚💛💓🇸amen🇳

  • @shaiksyed9116
    @shaiksyed9116 Před 5 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Kale Hwat Yasmln Abatachn

  • @hapasihapasi4298
    @hapasihapasi4298 Před rokem

    አሜን,አሜን,አሜን ቃለሕወትን ያሰማልን አባታችን

  • @mkilpnttuv7670
    @mkilpnttuv7670 Před 3 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት የስምዐልና ፀግኡ የብዘሐልኩም

  • @tayitutesemamamotayitutese5017

    Amen amen amen kaliyot yasemalin

  • @makdamakda5679
    @makdamakda5679 Před 4 lety

    Amen amen amen kalehiweti yasemalin

  • @meseerteimamee7529
    @meseerteimamee7529 Před 4 lety

    ኮኮብ ዘልዛ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ በተጨነቁት ህዝበ ክርስቲያን ሁሉ በተፋጠነው እርዳታህ አማልደን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @shadoamenamenamen6437
    @shadoamenamenamen6437 Před 5 lety +3

    amen egziabher ekan abiro adersen ame qali hiwot yasemlen abet qidus Giorgio's hoyii selam ilehelew dingil hoyii xebeqeshin ayileyin amen 💒💠☝🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰💓💓💓💓💓💠💠💠

  • @mantegboshmeseret6649
    @mantegboshmeseret6649 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል

  • @user-un9od3tt4p
    @user-un9od3tt4p Před 6 lety +1

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማን !

  • @kefnagasi8919
    @kefnagasi8919 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የቅዱስ ጊዮርጊስ እረዳትነት አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @amenetupya6095
    @amenetupya6095 Před 6 lety +1

    amen ⛪amen 💒amen amrn amen 💒💒💒

  • @tigistfeleke3549
    @tigistfeleke3549 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜነ
    ለመምህራችነ ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @mesertmessi8813
    @mesertmessi8813 Před 6 lety +4

    Amen amen amen!!!!!!!

    • @AnaAna-ib2lz
      @AnaAna-ib2lz Před 5 lety

      Amne Amne Amne kdushe geurgushe hoy slams elhlo(3)Amne Amne Amne

  • @aishatyaouland5793
    @aishatyaouland5793 Před 7 lety +4

    አሜን.አሜን.አሜን.አሜን.ቃል.ህይወት.ያሰምልን.አሜን.

  • @hfor4103
    @hfor4103 Před 2 lety

    ቃለ ሂወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @Rgebray
    @Rgebray Před 5 lety +1

    Amen Amen Amen KEDUS GEORGES SELAM ENLALEN DEGU FETNO DERASH AMLAG ABATE BETM AMSEGNALEW BEZU TETKMALEW BANTE SEMATU KEDUS GEORGES ALE KEGONE KEBR MESGANA YEDRSEW AMEN AMEN AMEN

  • @richyemekdelawa5039
    @richyemekdelawa5039 Před 6 lety

    አሜን አሜን አሜን የሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይደርብን

  • @gffhhg3621
    @gffhhg3621 Před 5 měsíci

    አሜን፡ፍጡነረደት፡የኔየእናቴ፡የልጆቸ፡ዋስጠበቃ፡ከሑላችጋር፡አይለየን፡አሜን፡አሜን፡አሜን፡

  • @amoonalbedwawi8903
    @amoonalbedwawi8903 Před 5 lety +2

    አሚን አሚን አሚን አሚን

  • @meseretmeseretorthodox2196

    Amen Amen Amen kale Hiwetn Yasemalin

  • @efremyihdegoefremyihdego1675

    Amen amen amen amen tamsgain kudusi garges aboy xoltkain radatkin amldnatkein ayfalayna amen amen amen tamsgain kab kulu kufu aawexana amen amen amen tamsgain

  • @user-fj6es3jr7f
    @user-fj6es3jr7f Před 6 lety +1

    amen amen amen kael hiowet ysemalen

  • @Alam-i6d
    @Alam-i6d Před 4 dny

    አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏

  • @nardosayesew8588
    @nardosayesew8588 Před 4 lety

    Amen amen amen kalehywet yasemaln

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před 6 lety +3

    ቃል ህይወት ያስማልን አሜን!!!

  • @user-in7yx4ie2f
    @user-in7yx4ie2f Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ምልጃ በረከቱ ይደርብን

  • @elsabetabraham4127
    @elsabetabraham4127 Před 7 lety +5

    Amen Amen amen

  • @Alam-i6d
    @Alam-i6d Před 4 dny

    አሜንአሜንአሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-zh9rn4og4p
    @user-zh9rn4og4p Před 6 lety +1

    አሜንአሜንአሜንአሜን
    አሜንአሜንቃለሄወትያሠማልንበጸሎታቹአስቡኝእህተጎርጌስ

  • @hapasihapasi4298
    @hapasihapasi4298 Před rokem

    ቃለሕወትን ያሰማልን,አባታችን❤❤❤

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 Před 3 lety

    amen amen amen qale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏

  • @reembelay9579
    @reembelay9579 Před 5 lety +1

    Ameme kale heyeweti yasemalene ameme amene

  • @user-is9qr6ri4e
    @user-is9qr6ri4e Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክልን 💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @shaiksyed9116
    @shaiksyed9116 Před 5 lety

    amen amen amen amen amen amen

  • @azmeramebrahtu6083
    @azmeramebrahtu6083 Před 6 lety +2

    Kal hiwet yasemalen
    Amen!

  • @samiabebe1293
    @samiabebe1293 Před 3 lety

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @zedeelove3944
    @zedeelove3944 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን

  • @abebayehuyemane3872
    @abebayehuyemane3872 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!

  • @ethiopiaethiopian4429
    @ethiopiaethiopian4429 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ማረን ጠብቀን ባለቤቴን ማርልኝ አሜን !

  • @netsanetnibret5800
    @netsanetnibret5800 Před 4 lety +1

    Amen(3)

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 Před 2 lety

    አሜን ይሁን ይደረግልን ለወድማችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @eyobabay1800
    @eyobabay1800 Před rokem

    አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ ይባርከን

  • @aidaaida4421
    @aidaaida4421 Před 4 lety

    አሜን ቃሌ ህይወት ያሴማልን የቅዱስ ጎርግስ ረድኤት በረከቱ ይደርብን

  • @maraamsaleh7812
    @maraamsaleh7812 Před 7 lety +1

    Amen amen Amen zemere meleket yesmalen Ellllllllllllll Elllllllllllllll Ellllllllllllllll

  • @sabotulove2507
    @sabotulove2507 Před 5 lety +2

    Amen amen amen 👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏