Anchor Media በርካታ መደብሮች ተዘግተዋል፥ ወደ አዲስ አበባ ምርት እየገባ አይደለም፥ የምንዛሪ ለውጡ አደጋ በስፋት እየታየ ነው፥ የፋኖ ድሎችና ፈተናው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 09. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Komentáře • 336

  • @mesaymekonnen5
    @mesaymekonnen5  Před měsícem +36

    ደሬ ኒውስ በዚህ የራምብል ማስፈንጠሪያ ላይ ታገኛላችሁ rumble.com/v5a2ylg--derenews-aug-82024.html

  • @b.6015
    @b.6015 Před měsícem +12

    ደሬ እና መሳይ በርቱልን ድል ለነበልባሉ ፋኖ

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 Před měsícem +18

    ሐገር አክብሮ ያልተነሳ ሕዝብ ሲሞረሙረዉ ለሆዱ ሲል ይነሳል : ድል ለፋኖዬ💚💛❤👍👍👍

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Před měsícem +3

    ድል ለነበልባሉ ፋኖ ፋኖ ይችላል 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Před měsícem +23

    ዘፋኞች ናቸው የስፖርት አሰልጣኞች በሙሉ 💔💔 ዉጤቱ እየታየ ነው ። እምዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጠላቶቿ በሙሉ ይዉደሙ ✊✊💚💛❤️ ለሁሉም ጊዜ አለዉ

  • @adeladlewtessema3719
    @adeladlewtessema3719 Před měsícem +10

    ድል ለአማሐራ ፋኖ❤❤

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 Před měsícem +10

    እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ያስባት በሁሉ ይርዳት🙏🙏🙏

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Před měsícem +1

    አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ

  • @AyeleAyele-yf1nk
    @AyeleAyele-yf1nk Před měsícem +8

    መሳይ & ደሬ በርቱልኝ የኔ ጀግና ፋኖዎች

  • @ፍኖ
    @ፍኖ Před měsícem +23

    #ፍኖ ያሸንፍል
    #አምሓራ ይነግሣል
    💚💛❤️👑🦁💪🏾👈🏾

    • @DestaAbebe-cj6lb
      @DestaAbebe-cj6lb Před měsícem

      አምሐራ የሚባል ነገር የለም።

    • @ፍኖ
      @ፍኖ Před měsícem

      @@DestaAbebe-cj6lb ታድያ ምን የሚባል ነው ያለው

    • @primeaddis
      @primeaddis Před měsícem

      czcams.com/video/y9L6CyrcS8U/video.htmlsi=FVN70Kck-QBF8Ul7 ስለ አማራ ፋኖ አዲስ መርጃ አዚህ ላይ ለቅውታል
      ድል ለ አማራ ፋኖ ❤❤❤

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před měsícem

      ጨቆነኝ በደለኝ እያልክ የምታላዝነው በሌለ ነገር ነው ወይ ?🤣😂🤣እንከፍ'

  • @user-zc3cs4gm6f
    @user-zc3cs4gm6f Před měsícem +10

    ድል ለአማራ ህዝብ አላህ ያድርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addistadele6187
    @addistadele6187 Před měsícem +5

    ሁለት ምርጥ ጋዜጠኞች ታማኝ ሜድያወች

  • @negwajemal3662
    @negwajemal3662 Před měsícem +15

    ጀግኖቻችን እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b Před měsícem +2

    የአገዛዙ ግፍ ሞልቶ ፈሷል። ያለው አማራጭ አንድና አንድ ነው። ሁላችንም ሳንከፋፈል አንድ ሆነን አገዛዙን መጣል ነው። ሁላችንም ተርበናል ተሰደናል ሀብት ንብረታችን ባህላችን ቋንቋችን እምነታችን ሀገራችን ተቀምቸናልና ታግለን አገዛዙን እንጣለው።

  • @adfresptariku5909
    @adfresptariku5909 Před měsícem +10

    ክእባብ እንቁላል ርግብ እንደማይጠበቅ ሁሉ ክወደቀ ስርአት የተሳካ ውጤት መጠበቅ ጅልነት ነው። ትልቅ ጅልነት ነው።

  • @AmorawDagne
    @AmorawDagne Před měsícem +5

    ማንም አመፅ ብሎ አይወጣም እናተ ኑና አብረን ሰልፍ እንውጣ😂😂😂

    • @gerrygessese4461
      @gerrygessese4461 Před měsícem

      Are you joking demonstration is for those poor and helpless diasporas has children to keep!!

  • @ayalbasazen6893
    @ayalbasazen6893 Před měsícem +10

    ግልጽ ነው ምንም ማድበስ አያስፈልግም ይሄም አንዱ ኢትዮጵያን የማፍረሱ አንድ አካል ነው

  • @genetabate45
    @genetabate45 Před měsícem +1

    ድል ለተጨቆነዉ የአማራ ህዝብ.🥲

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Před měsícem +6

    ሌሜቻን በሰላም ይመልስልን።ከዘረኛ ዘራፍዎች ነፃ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke Před měsícem +1

    ሰላም ደሬ እናመሳይ በንፁህ ልብ ያልተደረገ ነገር መቸም አይሳካም በነሱ ዘረኝነትና ክፋት ሀገራችን ኢትዮጵያ ታመሰች "ሰላም ለሀራችን ኢትዮጵያ ይስጥልኝ"❤❤❤❤❤

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 Před měsícem +7

    አይዞ ለሜቻ እንተን ነው ምንፈልገው ጌታ ወደ ጤናክ በቶሎ እንዲመልስክ ነው ምኞታችን ወርቅ ነገ ይመጣል ለኛ ወርቃችን አተ ነክ ሰላም ላገራችን ሰላም አይዞለሜቻእንተንነውምንፈልገውጌታወደጤናክበቶሎእንዲመልስክነውምኞታችንወርቅነገይመጣልለኛወርቃችንተነክሰላምላገራችንሰላምለሖ ዝባችን ሞት ላብይና ጀሌዎቹ

  • @melkamwubie8264
    @melkamwubie8264 Před měsícem +2

    Well said Dere and Messay. Thank you both and please keep up your Good work.

  • @user-mc1mh2oc2d
    @user-mc1mh2oc2d Před měsícem +2

    ደረጄ እውነት ብለሀል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @EphremAlemayehu-ur4vv
    @EphremAlemayehu-ur4vv Před měsícem +4

    ድል ለፋኖ ፋኖዬ ከዚህ ዉጪ ሸገር ምናምን አይሰራም ፒኮኳ ላይማ አንድ ነገር አለ።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před měsícem +2

    Thank you for raising the University Students detention matter. Please leep campaigning for their release

  • @ስሃምሙሐመድሙሐመድ

    መሳይ መኮነን ምረጥ ኡዉነተኛ ወንድማችን ኢድሜ ከጤና ይሰጠክ ኢትዮ ሀገረችንን አለህ ሰለም ያረግልን🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👍👍💚💚💚💛💛💛💛💞💞

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před měsícem +3

    Thank you Jegnoch God bless you both

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 Před měsícem +4

    በጣም የመጨረሻ ፍጥነቱ ላይ ነበር ግን ያው በመውደቁ አዝነናልግን በጤናው በኩል ደህና ሆኖ ወጥቷል

  • @Satademeke
    @Satademeke Před měsícem +9

    ኧረ ደሬ ተናፍቅሀል😢

  • @marthawoudneshzewede3314
    @marthawoudneshzewede3314 Před měsícem +1

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ሓሞቱ ፍሶአል ደንዝዞአል
    መንግሥት ሳይሆን ግራ የተጋባው ሕዝቡ ነው ወኔው ጠፍቶአል የሚውርድበትን ውርጅብኝ ዝም ብሎ መቀበል ሆኖአል በጣም ያሳዝናል 🖤😭😭😭

  • @iframgabrielasfaw675
    @iframgabrielasfaw675 Před měsícem +2

    የአማራ ሕዝብ ለማየት ያብቃን ውዳቂዎች ሲዋረዱ እናያለን መቸም አይመለሡም የሚያሳዝነኝ ህጻናትና ሸማግሌዎች መሞታቸው ነው ::

  • @antenehgelan5391
    @antenehgelan5391 Před měsícem +5

    እናተም የኢትዮጵያ መጨለም የምታወሩት ሁልጊዜ ድል የለም በቀጣዩ መፍትሄ መፈለግ ነው ችግሩ ወሬ ወሬ በሌላውም የኢትዮጵያ ፖለቲካ መፍትሄ ላይ አተኩሮ ይሻላል አበቃሁ

  • @Abenezer653
    @Abenezer653 Před měsícem +1

    ድል ለፉኖ💪💪💪

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 Před měsícem +3

    ደረጀ ስለ አሸብር ያልከው ሙሉ በሙሉ ትክክል ነው

  • @AT-dm8pg
    @AT-dm8pg Před měsícem +2

    አባቴ ፌዴሬሽኑ በወሮበላ በማፊያ እና በዘረኞች ተጠፍሮ ተይዟል :: ያሳዝናል !!!!.

  • @abebazwede932
    @abebazwede932 Před měsícem +2

    እዉነት ነዉ ሁሉም በችሎተዉ ነዉ ሀላፊነት መያዝ ያለበት

  • @fekadukumssa4883
    @fekadukumssa4883 Před měsícem +2

    ሽንኩርትን ለማምረት የውጭ ገንዘብ ሳይወጣበት የዶላር ዋጋ የሚጠይቁት ስግብግቦች ህዝቡ ከደንበኝነት ሊርቃቸው ይገባል።

  • @mekbebmola2709
    @mekbebmola2709 Před měsícem +3

    እኛ የምንሰራው " ፕሮፖጋንዳ ነው" መሳይ።

  • @user-xn2nl5zq8f
    @user-xn2nl5zq8f Před měsícem +12

    ድልለፋኖ ድልለአማራ ❤❤❤

  • @tsgeweinihabtu1488
    @tsgeweinihabtu1488 Před měsícem +4

    ኤረ! ደሬ ቀይ ባህር ኣዲስ ኣበባ ገባንዴ?

  • @tsgeweinihabtu1488
    @tsgeweinihabtu1488 Před měsícem +1

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ🙏🙏🙏 ኤረ የመንግስት ያለህ! ድሃው ህዝብ ምን ሊሆን ነው? ኡፍፍፍፍ ያስጨንቃል😢

  • @marthadula8517
    @marthadula8517 Před měsícem +1

    መሳይ የሁለት ልጆች እናት ነኝ ፍጭ ላግኝ አወጣለው እኔ ልሙት ልጆቼ አይራቡብኝ መሮኛል

  • @bentennyson3274
    @bentennyson3274 Před měsícem

    Yes thank you both mesay & dera❤

  • @LemlemLemlem-ok6kz
    @LemlemLemlem-ok6kz Před měsícem

    ደረጀ በፋኖ መሪዎች ላይ የተናገርከው በጣም በጣም ጥሩ ንግግር ነው እንደዚህ ሐላፊነት ወስዶ መናገር ደስ ይላል እናመስግናለን

  • @fresenayhenok
    @fresenayhenok Před měsícem +3

    ሁሉ በዘር ውይ ሰለቸን እውነት የማያፍሩ ፍጡሮችእይይይ!!'

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @FikaduBayushi
    @FikaduBayushi Před měsícem +2

    ደሬ ናትናኤልን ይቅርታ በልና ወደ ዩቱብ ተመለስ ካለዛ ነገሩ ይቀጥላል ብልዋል ናትናኤል

  • @berhanuwondimu3876
    @berhanuwondimu3876 Před měsícem +1

    No west time we real Ethiopian on fighting for freedom all matter after national freedom !!!

  • @eliasayalew5708
    @eliasayalew5708 Před měsícem +2

    ፋኖነኝ ባይ ብያንስ ለእናትና ልጂና ቤተሰብ ካለህ ለእነርሱ ኑር ከየትኛው ፓርት ገለሊ በልና ዝምብለህ ኑረህን ኑር

  • @marthadula8517
    @marthadula8517 Před měsícem +2

    አብይ አህመድ የኢትዮጵያ አምላክ በአዲስአበባ ሕዝብ ያዋርድህ ምንም እስከአፍንጫ ሠራዊት ቢኖርህ የሠራዊት ባለቤት የላይኛው ነው በአለም ላይ የኢትዮጵያና የህዝብ ጠላት አንተና አንተ ብቻ ጠላት

  • @smdn13
    @smdn13 Před měsícem +4

    ድል ለፋአኖ

  • @user-ge6zv9fx8j
    @user-ge6zv9fx8j Před měsícem +1

    Dereje, Messay, if you are honest. Say something about Eskender...

  • @selam9871
    @selam9871 Před měsícem +2

    የፍኖ መሪወች እነደሬ እነመሳይ የሚሉአችሁን ስሙ አብይን እልል ብለን ተቀብለን ማን መሆኑን ስናውቅ እንዴት እንደተፍነው አይታችኅል 10 ግዜ አስቡበት::

  • @MuseAbebe-zk4qq
    @MuseAbebe-zk4qq Před měsícem +1

    ዶ/ር ከሆኑ ለምን ሥረቻውን አይሳሩም፦ስለ ስፖርት በስፖርት ያተከኑ ስንቶች አሉ በመንኛውም ዘርፍ ለይ ቦታ ከልታወቃ ማራን ያዳርጋል አሁንም ብሆን ከማላያያት፣ከዘረኝነት፣መነቆ መውጣት አለብን እግዝአብሔር ምርኮአችንን ይመላስልን።

  • @abatefamily1756
    @abatefamily1756 Před měsícem +1

    👍👍👍

  • @alemhabeshawit3381
    @alemhabeshawit3381 Před měsícem

    መሳይና ደሬ ኑሩልን

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 Před měsícem

    VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před měsícem

    You are right Jegnoch

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu Před měsícem

    ወይ ኢትዮጵያ ህዝቡ እንዴት ነው የሚኖረው በተለይ ዝቅተኛው ህብረተሰብ እግዚኦ

  • @user-fh8pw7gg9i
    @user-fh8pw7gg9i Před měsícem +2

    ኢትዮጲያን ለማሳነስ ሲሞክሪ ጠላችኋቸው አይደል ራሳችሁን በእነርሱ ውስጥ ተመልከቱ እናንተስ ሀገር እያፈረሳችሁ ትውልድ እያስጨረሳችሁ አይደለ የሷ እያረረባት የሰው ታማስላለች የለች አያቴ

  • @brunolotenzetti3335
    @brunolotenzetti3335 Před měsícem

    Viva Fano popolo del Amhara Ethiopian 🇱🇷🇱🇷🇱🇷🇱🇷

  • @amarefetene6300
    @amarefetene6300 Před měsícem

    እስክንድር ነጋ ከትግሉ መውጣት አለበት በግልፅ መነገር አለበት !!::

  • @user-os5fn6jp8e
    @user-os5fn6jp8e Před měsícem +1

    The country is now pp personal business. I am not surprised at all

  • @saidFeleke
    @saidFeleke Před měsícem

    እውነት ነው ያለ መስዋዕትነት በህዝባዊ አመፅ ይህንን አምባገነን መንግስት ከሥልጣን ማባረር ይቀላል ፋኖ ለራሱ ሲል ወደ አንድነት ይምጣ የዚህችን ታሪካዊ ሀገር አንድነታን ማስከበር ግድ ይላል የአማራ ህዝብ የሚታገለው ነፃነቱን ለማግኘት እንጅ ሌላ አምባገነን ፈልጎ አይደለም !!!

  • @abuka6424
    @abuka6424 Před měsícem +1

    አበይ አህመድ ለአትሌቲክሱ ሆነ ለአገሪቱም መሞት ምክንያት ነው

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg Před měsícem +2

    Messay for prime Minster🟢

  • @ayalbasazen6893
    @ayalbasazen6893 Před měsícem +4

    እነሱ ሀገሪቱን በግልፅ እያፈረሱ ነው እናንተ ደግሞ በግልፅ ላለመናገር ዙሪያ ጥምጥም ትሄዳላችሁ

  • @mesfintadesse8637
    @mesfintadesse8637 Před měsícem +1

    Dereje,may be you don't know the situation with ET.
    Always the same with other airlines.

  • @YohannesDawit-g8v
    @YohannesDawit-g8v Před měsícem +1

    Yes

  • @amana532
    @amana532 Před měsícem

    Thank you! Good insight & analysis...

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před měsícem

    Very sad tikikil. We wish him a quick recovery.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před měsícem

    Welcome Jegnoch

  • @familia4674
    @familia4674 Před měsícem +2

    300 % of 1,500 birr ማለት
    4,500.00 ብር ነው
    6,000.00 ብር አይደለም

    • @abebaalle6516
      @abebaalle6516 Před měsícem

      ደረጀ ሂሳብ አይወድም።ለዛም ነው ጋዜጠኛ የሆነው መሰለኝ።300×1500/100=4500

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Před měsícem +1

    የክልል ፕሬዚዳንቶች. ጭምር. ፓሪስ.
    የገቡበት. ምክንያት. ለምንድነዉ. ?

  • @AmorawDagne
    @AmorawDagne Před měsícem +1

    ማነህ እንትናዬ መሬት ላይ ያለውን እውነት እናውቃለን እሱ እንዳለ ሁኖ እኛ የፈለግነውን ለፕሮፖጋንዳ ነው 😂😂😂

  • @mynamar3984
    @mynamar3984 Před měsícem +1

    30 አትሌቶች 65 የፌደሬሽን አባላትና ቤተሰብ 32 ሌሎች ሄደዋል

  • @Mankush995
    @Mankush995 Před měsícem +1

    ዶ/ር ጆሮብር

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 Před měsícem +3

    የዓሣ ግማቱ ከጭንቅላቱ🤔ከአረመኔ አገዛዝ እንኳን የኦሎምፒክ መዳሊያዎች ለህልውናችንም ዋስትና የለም

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před měsícem +1

    ዘረኝነት ፈረንሳይ ድረስ ሄዶ አሰደብን!! 😮😮

  • @BiniyamAyalew-e5w
    @BiniyamAyalew-e5w Před měsícem +4

    Dere bertu

  • @DestaAbebe-cj6lb
    @DestaAbebe-cj6lb Před měsícem +3

    እናንተ አሸባሪዎች እያላቹህ ምንም አይሆልንም ።

  • @kefaledagne5624
    @kefaledagne5624 Před měsícem

    የህዝብ መጨፍጨፊያ ድሮን ለመግዛት ነው

  • @berhanuaberha
    @berhanuaberha Před měsícem

    ተግማሙበት

  • @kukumamo4784
    @kukumamo4784 Před měsícem +1

    ተመስገን ስለ ድፖርትም ታቃላችሁ!!!!

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Před měsícem

    ✌🏻🇪🇹 Messay & Dere 🇪🇹✌🏻

  • @alefmedia1537
    @alefmedia1537 Před měsícem

    አገራዊ አንድነት ሳይኖር እና ዘረኝነት በተስፋፋበት ዜጎች ኃገራቹ አይደለም ተብለው በሚታገቱበት በሚፈናቀሉበት መዲያሊያ መጠበቅ ቅንጦት ነው

  • @Robely-v9b
    @Robely-v9b Před měsícem +1

    ደረጀም ሆነ መሳይ በአሁኑ ሰዓት ኦሎምፒክ ለእኛ ቅንጦት ነው፣ የሞት ሽረት፣ የህልውና ትግል ላይ ነን። ሁሉም ላይ የምታዩት ችግር እና ንቅዘት ከኦሮሙማው አገዛዝ ይቀዳል።

  • @senaitkareta6052
    @senaitkareta6052 Před měsícem +1

    calm down guys you are the same

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 Před měsícem

    ሲወድቅ አብሬው ወደቅኩኝ ከልቤም አምረሬ በጣም አለቀስኩ😭💔 አምላኬ ለምን አልኩ🙏 በጣም ያማል ወገኖቼ💔💔

  • @RTD-ni4ph
    @RTD-ni4ph Před měsícem +1

    Huletu Bufawochi

  • @user-jk1px6td8l
    @user-jk1px6td8l Před měsícem +1

    መለስ ማረን እርቦን አያውቅም አሁን በረሀብ አለጋ ተጠበስን

  • @gebeke2282
    @gebeke2282 Před měsícem

    We feeling deep pain about Fano ,asafari naw

  • @mikedani2066
    @mikedani2066 Před měsícem +2

    Because of jawissaa that why ethiopia is poor

  • @mooneymooney251
    @mooneymooney251 Před měsícem +2

    Two Jawissa jokers! Keep crying on CZcams! Ethiopia is going forward ✌️🇪🇹🇪🇹✌️

  • @kidistamalaje7805
    @kidistamalaje7805 Před měsícem +1

    የፋኖ አመራሮች ግን ምነው ማሰብ ተሳናቸው የነ ናሁ ሰናይ የነአቢኔዘር የነ ሻለቃ ውባንተ ደም እንኳን አይፋረዳችሁም?

  • @Zelekedemelie
    @Zelekedemelie Před měsícem +2

    አባቴ ማን ይጀምርው የወጣ ቀጥታ መገደልነው የኛ ወታደሮች እኮ የመንግርትጠባቂ እንጅ የህዝብ አደሉም። ስለዚህ የወጣውን ህዝብ ይገሉታል

  • @Like-xj4fr
    @Like-xj4fr Před měsícem

    ችግር ናፉቂእዎች

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 Před měsícem +1

    ነፃነትን የማይከብር ነፃ አውጪን የአማራም ሆነ ጠቅላላው የኢትዮጵያ ህዝብ አይፊልግ።

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 Před měsícem +1

    #yeSEBATEGNA KEFEL MERUQ - #yeWESHET #DOCTOR, TEQLAY MINISTER KADEREGE HAGER MEEN YETEBEQAL ?!?! ❗️

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 Před měsícem +1

    Zare.. the roads .around 6kilo.are full of አድማ በታኝ with a truck car in Addiŝ