TEMESGEN MARKOS አላለቅስም///ያራምባ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 12. 2019
  • Temesgen Markos In the world Ethiopian evangelical church gospel singer.ዘማሪ ተመስገን ማርቆስ በመላዉ አለም የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን የወንጌል ዘማሪ።
  • Hudba

Komentáře • 373

  • @MikuuMiky7
    @MikuuMiky7 Před 5 měsíci +15

    ኦርቶዶክስ ብሆንም ይሄን መዝሙር ስሰማዉ ዉስጤ በደስታ ይሞላል

    • @warroom5739
      @warroom5739 Před 3 měsíci +2

      የእክዛኣብሄር ምሕረትና ቸርነት ለሁሉ ነው።

    • @GadisaFikadue
      @GadisaFikadue Před 24 dny

      Tulluu Dagaaffaa

  • @alemabebaw2431
    @alemabebaw2431 Před 3 lety +9

    ተሙው እኔ በጌታ ሣልሖን ነጋ ነጋ ለሊቱው በሜለው መዝሙር ነው የኔ ደንጋዩው ልቤየ የተነካ እና በጣም እወድክ አለሁ ወደጌታ እንድመጣ ምክንያት ሥለሆነከኝ እወድክ አለሁ ባንተ መዝሙር አንዳቸውም ሣይቀር ተባርኬባቸው አለሁ ብሩክ ነክ 🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍

  • @user-lq1eh3dc8y
    @user-lq1eh3dc8y Před rokem +8

    ዛሬ ተስፋ ቆርጽጨ በሂወቲላይ ሳለቅስ ነው የዋልኩት አሂን መዝሙር ስስማ ተጽናናው ተሙ ተባረክ ወድሜ ፍሮም 🇪🇷 አሕትሕ ተባረክ 👍

    • @wengelyashenifal
      @wengelyashenifal Před 5 měsíci

    • @amarechabebe7873
      @amarechabebe7873 Před 12 dny +2

      ❤❤
      1፤ ነገር ግን ተጨንቃ ለነበረች ጨለማ አይሆንም። በመጀመሪያው ዘመን የዛብሎንንና የንፍታሌምን ምድር አቃለለ፤ በኋለኛው ዘመን ግን በዮርዳኖስ ማዶ በባሕር መንገድ ያለውን የአሕዛብን ገሊላ ያከብራል።ትንቢት እስያስ 9~1

  • @user-tx6wl9zf6q
    @user-tx6wl9zf6q Před rokem +6

    ተሜ ዘመን ይባረክ የአንተ መዝሙሮች ብሰመ ብሰመ መቼም አልጠግብም ጌታ ይጨምራል ፀጋውንም የብዘል በጣም ነው የምወድ እንኳን የጌታ ልል ሆንክ ተባረክ

  • @zerihundereje8290
    @zerihundereje8290 Před 10 měsíci +2

    ልገልፀው ከምችለው በላይ በተሰጠህ ፀጋ እደነቃለው በተለይ ሰውን ከምድር ስበት የሚያወጡ ዝማሬዎችህ ዋው ፡፡፡፡ ተምዬ አንተንም በጣም ወድሀለሁ ስጦታችን ነህ

  • @wondimuwochemo4952
    @wondimuwochemo4952 Před 4 lety +36

    ተሚዬ በጣም ነው በመዝሙሮችህ የምጽናናው ጌታ ህይወት ዘመንህን ይባሪክ

  • @yodetendres3355
    @yodetendres3355 Před 3 lety +9

    ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ
    ቶሎ ና ናፍቄአለሁኝ አባትዬዬዬ

    • @AnuAnu-iv2lx
      @AnuAnu-iv2lx Před 3 lety +1

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💝💝💝💒💒💒💒💞💞💞💞💞💞💞

  • @misskren6720
    @misskren6720 Před 3 lety +11

    ተምዬ ጌታ እየሡሥ ዘመንህን ያለምልመው በእውነት መዝሙሮች በሙሉ ለየት ያሉ ናቸው ቢሠማ ቢሠማ የማይጠገብ

  • @adanechmichael2357
    @adanechmichael2357 Před 2 lety +2

    ተባረክልኝ ተሜ ዘመንህ ይለምልምልኝ

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 Před 4 měsíci +1

    የ እግዚአብሔር ክብር በመዝሙሮችህ ስላሳየኸን እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ተመስገን ዘመንህን ሁሉ ያገለገልከዉ ጌታ ይባርክ !

  • @bereketsodno4439
    @bereketsodno4439 Před 4 lety +5

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እንዴት ያማሬ ነዉ የላይኛዉ ቤት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ሀሹ አላለቅሰም

  • @godislove6010
    @godislove6010 Před 4 lety +15

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን 🌿🙏🌿🙏🌿🙏🌿🙏🌿🙏🌿🙏

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 Před 4 měsíci +2

    አሜን የላይኞዉ ክብር ይበልጣል ከምድር አገሬ ሰማይ ነዉ

  • @amarechabebe7873
    @amarechabebe7873 Před rokem +1

    አሜንንን አሜንንን ሃሌሉያ ሀገር ሰመይ ነው ::እስይይይይይይ 👇እዙ ምንም የለም የላይነው ክብር ይበልጣል ሃሌሉያ አግዚአብሔር ይባርክህ //ዘመንህ አግልግሎትህ ይባረክ 🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥❤️❤️❤️❤️

  • @user-tg3tg8np4r
    @user-tg3tg8np4r Před 4 měsíci +1

    ይሄ መዝሙር ስለቀቅ
    በጣም ተስፋ ቆርጬ ነበር
    ሁሉም ነገር በጨለመብኝ
    ሰዓት ነበር መዝሙርን ስሰማው
    ተፅናናው ከምድሩ የላኛውን ቤተን
    ሳስብ ነፍስም አልቀረኝም በጣም
    እግዚአብሔር ይመስገን
    ወንድሜ ፀጋውን
    ያብዛልህ

    • @Temesgenmarkos0757
      @Temesgenmarkos0757  Před 4 měsíci +1

      እኛ ተስፋ አለን ተስፋችንም በሰዉ እጅ ያልተሰራ በአባታችን እቅፍ ለዘለአለም የምንኖርበት ቤት አለን ስለዚ አናዝንም አናለቅስም 🙏

    • @user-tg3tg8np4r
      @user-tg3tg8np4r Před 4 měsíci

      @@Temesgenmarkos0757 አሜን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክ !!

  • @ranaghaida8376
    @ranaghaida8376 Před rokem +1

    Ara tebareku, eji❤🙏🎤💯💕👍👍✔️Desi, silu, 😘🖐️🖐️selam, le enante💕💯💕

  • @marumarutube6397
    @marumarutube6397 Před 2 lety +1

    ተምሽ ሊላ ምለው ነገር የለም ጌታ እግዚአብሔር ይባርክ ፀጋው ያበዛል እንዴ ዳዊት አልልህም ከዳዊት እጥፍ የመዝሙር ሀይል ይጨምራል እግዚአብሔር እድሜህን ይበርክ በመዝሙር የነበርኩበት ሌሊት ነው ተበርክ።

  • @kidisttilahun7772
    @kidisttilahun7772 Před 2 lety +2

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ተምዬ ተባረክ እኛ አገራችን በሰማይ ነው ።

  • @beamlaktesfaye1847
    @beamlaktesfaye1847 Před 2 lety +3

    ፍፃሜን ያገኛል የቅዱሳን ተስፋ🙌🙌🙌❤❤❤

  • @jesusisthewaythetruththeli2106

    ተምዬ እኔም አላለቅስም፡፡ ተባረክልኝ ደሞም ተባርከሀል!

  • @sosinaewnetu4915
    @sosinaewnetu4915 Před 3 lety +2

    ሀገራችን በሰማይ ነው፤ ንጉሳችንም ከዚያ አንድ ቀን በክብር ሊወስደን የሚመጣ!!! ምንኛ የተወደድን ነን ግን ??????

  • @user-kv6pb4xc4h
    @user-kv6pb4xc4h Před 4 lety +8

    እሰይ የምንጠብቅህ ተስፍችን እና ጌታችን ተባረክልኝ:: ሀሌሉያ!

    • @shitowakuma7933
      @shitowakuma7933 Před 4 lety +1

      Ameen Ameen amee ebbifamaa

    • @twu4843
      @twu4843 Před 3 lety

      Teme enwodahalen

    • @twu4843
      @twu4843 Před 3 lety

      Amen

    • @twu4843
      @twu4843 Před 3 lety

      ተሜ ኢንዎዳሃለን አሁንም እሳት የሆነ መዚሙሮች በሄየ ጎደነዉ ይሲበክነ አሜን ሀለሉያ እሳተ አለሄ ሜዝሙሮች አሜን ሃለሉዉያ አሁንም ዪጫሚረ ያስፋፋ አባተ በቂባተዉ ይዳስሴኝ

  • @burtukanasfa6239
    @burtukanasfa6239 Před 4 lety +5

    Anena amen
    Amen amen tebaliku izaber ybalkicu ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsterAbebeOfficial
    @AsterAbebeOfficial Před 16 dny

    Listening this song again and again 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @markosromare4200
    @markosromare4200 Před 3 lety +2

    Amen amen Temesgen God bless you . Love from Italy 🇮🇹

  • @godblessyoualliam7304
    @godblessyoualliam7304 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን ሀገር ሰማይ ነው እዚህ ምድሪ እንግዳ ነኝ👏👏👏👋

  • @AmandaThuli
    @AmandaThuli Před 23 dny +1

    The best song for me even I don't know what he say please Translate to me I'm a Zimbabweans but I love Ethiopian song to much

    • @delamotesfaye1363
      @delamotesfaye1363 Před 20 dny +1

      I'm not made to cry
      No discourage for earthly things that appears for little and vanishes away.
      Heavenly things are far more greater than earthly things.
      I need not more
      Cause lm citizen of heaven.

    • @delamotesfaye1363
      @delamotesfaye1363 Před 20 dny

      This is main part of the song

  • @wubityedemufireenegh5601

    Esaaaayyyyyyu kibir legetaa yhun illlllllllll zemenk ylemlem🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @FakadubeteFakadu
    @FakadubeteFakadu Před 4 dny

    አሜሜሜንንን ጌታ ይባርክ❤❤

  • @yetnayetasheber1983
    @yetnayetasheber1983 Před 3 lety +1

    ውይ ውይ ውይይይይይ እየሱስ ተባረክ..... ይሄንን እየዘመርኩ ነው የነቃሁት ይሄው ማለዳዬን በእልልታ ነው ያስጀመረኝ..... ጌታ ይባርክህ የእግዚአብሄር ባሪያ ተመስገን ይጨምርብህ

  • @friyeamen9579
    @friyeamen9579 Před 2 lety +2

    🙌🏾አሜን🙌🏾 አላለቅስም የኔ አባት #እየሱስ_ጌታ_ነው

  • @nsjepanajeeeda3480
    @nsjepanajeeeda3480 Před 4 lety +1

    አሚን አሚን ተባረክ ተሜ እግዚሀቤር ጸጋያብዛልህ❤❤👍👌👌👌👌👌👋

  • @bereketsodno4439
    @bereketsodno4439 Před 4 lety +2

    ተሜ ተባረክ ፀጋዉ ይብዛልህ

  • @ermiaswondimukebede1857
    @ermiaswondimukebede1857 Před 4 lety +2

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ በብዙ ፀጋ ይባርክህ የተወደድክ የአባቴ ብሩክ

  • @TigistAshine
    @TigistAshine Před 5 dny

    ተሙ ተባረክ በዝማሬክ ተባርኬበታለው

  • @liyuyehulumwodaji3762
    @liyuyehulumwodaji3762 Před 4 lety +2

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌👏👐👍❤️💯Alalekisim Tebareki

  • @yodetendres3355
    @yodetendres3355 Před 3 lety +1

    ተሜ ተባረክ በብዙ ፀጋ ይብዛልህ

  • @baniyasworld2051
    @baniyasworld2051 Před 4 lety +2

    አሜን ዘማሬ ተመስገን ማርቆስ ዘመን ይባረክ

  • @yodetendres3355
    @yodetendres3355 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ፊት ለፊቴ ሳየው እሱ ነው ደስታዬ አሜን ነው ሀሌ ሎያ

  • @hanaberhanish3003
    @hanaberhanish3003 Před 3 lety +1

    Amen amen amen amen amen📖💞📖💞📖🎸🎤🎤🎧😭😭እግዚአብሔር አልልልል ተባረክ

  • @Temesgenmelese-bu6cn
    @Temesgenmelese-bu6cn Před 2 měsíci

    አግዚአብሔር ይባረክ ♥️♥️

  • @mayamuna4327
    @mayamuna4327 Před rokem

    ልዑል እግዚአብሔር ፈትስሞ ይባርክህ በእውነት ታሙ የአገር የሻሼ ልጅ

  • @jaaabiya8745
    @jaaabiya8745 Před rokem

    አሜንንን አላልቂስም እግዚአብሔር በዛማናቺን የቃባክ ተሙ ተባረክ አዎ ሃጋራቺን ሳምይ ነው ❤❤❤❤

  • @wondimumaskalo5974
    @wondimumaskalo5974 Před 2 lety +2

    Wow amazing worship 🙌 yaramba..willomoyo

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 Před 2 lety

    Ameen
    Ameen
    Tabarki Geta yebarki

  • @sarahhankore7481
    @sarahhankore7481 Před 2 lety

    ameeni ameeni ameeni geta yebarekii

  • @hermelacoma7602
    @hermelacoma7602 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን ይሰማዬ ክብር ይበልጣል

  • @abushayele6438
    @abushayele6438 Před 3 lety

    Teme betam ewedhale geta abzito zemenihin yikasew ,beta tebarikealew ,kemiyasikugn yemiyaslekisign elf nachew gin yezelalemen andun sasbew erekalew ,tesfa endelelachew alaznim ! God bless in his unstopabl peace & grace.

  • @lastdayscomingsoonmaranata557

    እውነት ነው አላለቅስም አሜን ተባረክ ወንድሜ

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js Před 4 lety

    ሀገረ ሰማይ ነው ምን ፈልጋለሁ አላለቅስም አሜን አሜን ተባረክ

  • @beki6160
    @beki6160 Před rokem

    uuuuffffffffffffffffff geta yibariki tabaraki yene wudi

  • @asnakechtadese
    @asnakechtadese Před 2 lety

    አሜን አሜን በኢየሱስ ስም አላለቅስ
    ኢየሱስ ያድናል
    እግዚአብሔር ይባርክህ ቴሜ

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Před 4 lety +2

    አሜን ጌታ ይባርክህ ዘማሪ ተመስገን

  • @demekechnaba1644
    @demekechnaba1644 Před 3 lety

    Amenn amenn, igzabery. Bezenuriy. Erekaty. Seci. Abatey🙌🙌💜💜💜❤️❤️🙏🙏

  • @addisteshome3359
    @addisteshome3359 Před 3 lety

    አሜንንን አላለቅስም ሀገሬ ሰማይ ነው ።። ተባረክ ተሜ አሁንም ሰማይ ይከፈትልህ በብዙ ተባረክክክ

  • @almaznagara7371
    @almaznagara7371 Před 4 lety +2

    Uuuuuffewwaay stay blessed!! Ameeeeen god bless you and your family

  • @betelhembetelhem8920
    @betelhembetelhem8920 Před 2 měsíci

    amen amen amen egzer ebarkh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopialove8769
    @ethiopialove8769 Před 4 lety +1

    Elelelelelelelelelelelelelelelelelelel amen amen geta Yebarek Tebareku!!❤❤💙💯😍

  • @astccb4022
    @astccb4022 Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ዕጋውን ይባዛልክ

  • @shitayeamdeamde3459
    @shitayeamdeamde3459 Před 3 lety +1

    ጌታ እይሱስ ይባርክህ
    ትልቅ መዝሙር ነው ለገባው👏👏🙏🙏🙏🙏

  • @kineshaweno3045
    @kineshaweno3045 Před 4 lety +2

    Amen Amen Amen
    Elelelelelelelele haleluyaa

  • @godisgoodallthetime1124
    @godisgoodallthetime1124 Před 3 lety +1

    Amen elelelelelele Jesus is above all things halellujah!!!

  • @tigistzenbe4887
    @tigistzenbe4887 Před 2 lety

    Teberk kezi belayii yechemerleh

  • @hirutgetahun879
    @hirutgetahun879 Před rokem

    Geta eyesus brk yargh.

  • @meseretabebe7351
    @meseretabebe7351 Před 3 lety

    Amen Amen Amen Blessed !!!! Endiet Endemwedh.Tebareklign shi Amet Nurlign.....😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @raheldereje0259
    @raheldereje0259 Před rokem

    Amen Amen👏👐👐🙏🙏🙏 Alaleksem my lord bless you i was blessed on your mezmur betam tebarekebetalew uuffffff😍😍😍😍😍💞💞💞💞💞💞

  • @user-mj6bh8pz1k
    @user-mj6bh8pz1k Před 8 měsíci

    Eleeeeee alalksim alaleksim tayto lemixefa keto alkorxim tesfa ylayigaw kibir yiblxal kemidir ugere smay new min efeligalhu

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 Před 2 dny

    Tebark temu❤❤❤❤

  • @ElsabetSefu
    @ElsabetSefu Před 9 měsíci

    Bebizu tebareki enigida enidehuku asitawusuku tebareki

  • @saranunu8718
    @saranunu8718 Před rokem

    Gata zemnhin yebrki tebarki wendima mezimurchi ke layi yetestu nachewi

  • @bekelegebisa8538
    @bekelegebisa8538 Před 4 lety +1

    Wow...amazing song. God bless you Tame

  • @habebechtesfaye1633
    @habebechtesfaye1633 Před 4 lety

    Amen amen tsfachn egziabher new geta ybarkh

  • @SamsungSamsung-fk2ek
    @SamsungSamsung-fk2ek Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንን ሀሌሉየ

  • @kingphone3251
    @kingphone3251 Před 2 lety

    Amen Amen tabreki tabreki

  • @mitikesheferaw8888
    @mitikesheferaw8888 Před 3 lety +1

    አሜን አላለቅስም🥰🥰🥰🥰

  • @marekegnmamo2406
    @marekegnmamo2406 Před 4 lety +1

    ሃሌሉያ፣ሃሌሉያ፣ሃሌሉያ ጌታ፣ ይመስገን ፣ተባረክ፣ ተመ።

  • @smarttech7043
    @smarttech7043 Před 4 lety +1

    Wawawaw Ammmen Ammmen Ammmen Ammmen Ammmen Ammmen 🙇🙏🙏🙏🙏📚📖📖📚📚📖uuuuuuffff Ammmen Geta yibearek Ammmen 💖💖💖❤❤❤🕊🕊🌷🌷🌷🌹🌹

  • @hewanmekdi2839
    @hewanmekdi2839 Před 4 lety

    Amennnnnnnnnn alalkesm geta yebark hagrachn besmay new bruk hun tebarkh ker wendeme

  • @meronkalik6540
    @meronkalik6540 Před 3 lety +1

    ዘመንኪ ዪባረኪ በጢምነዉ የምወዳቸዉ መዚሙሮችን

  • @barkot7147
    @barkot7147 Před rokem

    አሜን እሱ ነው ደስታዬ ነው

  • @widneshigethaun8008
    @widneshigethaun8008 Před rokem

    Amen Amen 🙏Teme geta zemenin ybareki Ehen mezimur sisema wusite bebizu neger ytsinanali

  • @solomondebesay4898
    @solomondebesay4898 Před 2 lety

    የአባቴ ብሩክ ወንድሜ እግዚአብሔር
    ጨምሮ ጨማሞሮ ከማያልቀው በረከቱ
    ይባርክህ

  • @genetayele5732
    @genetayele5732 Před 4 lety +1

    Elelelelel elelelelel elelelelel elelelelel elelelelel elelelelel 👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @xxxdkdb.zeleyzemenyebarkaw6195

    መዝሙሮች ይባርካሉ ዘመን ይለምልም ተሙ

  • @asiabaj-wh2oc
    @asiabaj-wh2oc Před 22 dny

    Ameeeeeeeeeeeeeni. Ameeeeeeeeeeni. Amiko. Lagetata. Isesayi. 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏📖📖📖📖📖🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @solomonwmichael5963
    @solomonwmichael5963 Před rokem

    ተባረክ የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን

  • @chll-hub7642
    @chll-hub7642 Před 3 lety

    ዬዝ ምድር ኖሮ የለውም እርካታ አላለቅስም ጸጋውን ብዝትዝት ያርግልህ

  • @elsaelsa9147
    @elsaelsa9147 Před 4 lety

    አሜን እልልልልልልልል ተባረክልን ዘማሪ ተመስገን

  • @getalenimelikamenawyegetal6617

    Amen amen amen amen tebarekuu geta yibarek

  • @aberayacob3
    @aberayacob3 Před 8 měsíci

    ውይ ውስጥን የምሰረስር መዝሙር ነው ተባረክልኝ

  • @dafayadahika2088
    @dafayadahika2088 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባረክህ።

  • @mworku1025
    @mworku1025 Před 4 lety

    Amen ! Tebarek! 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @alexanderzeru9871
    @alexanderzeru9871 Před 2 lety

    amennnn wendemea geta ybarek egzabhier ybarek

  • @user-if7pf4xj2u
    @user-if7pf4xj2u Před 3 lety

    አሜን🙏🙏🙏ተሙዬ ዘመንህ ይባረክ

  • @etalemdesaleny4990
    @etalemdesaleny4990 Před 2 lety

    Amni tebareki

  • @shumetegebeyehu155
    @shumetegebeyehu155 Před 4 lety +5

    The man of God you are always in my due to you sing based on heaven, God bless you every things and your life. I am blessed with your all songs so be strong with the gift of Lord

  • @endalkgirma9388
    @endalkgirma9388 Před 2 lety

    እግዚያብሄር ይመስገን ተባረክ ወንድሜ ተሜ

  • @user-kv6pb4xc4h
    @user-kv6pb4xc4h Před 4 lety +1

    Amennnn elelelelelel hallelujah 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @kidistmekonnen5143
    @kidistmekonnen5143 Před 3 měsíci

    ሰማይ የሚያስናፍቅ መዝሙር ሃሌሉያ😊😊

  • @kerenfktkerenfkl9223
    @kerenfktkerenfkl9223 Před 2 lety

    Ashuuuu amin alaleksem tebareklgn Temi