📌ለቆዳችን እና ለጸጉራችን አስደናቂ እና ጤነኛ የሆኑ ምርቶች‼️ | EthioElsy |Ethiopian

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
    #EthioElsy #Ethiopia #ሀበሻ #ሴቶች_ለውበታችን
    / elsa_fusion_lifestyle
    / elsa.getu22
    ሰንስክሪን 👉www.amazon.it/...
    ዲዮድራንት👉www.amazon.com...
    የጸጉር ቀለም 👉www.amazon.it/...
    ስክራብ 👉www.amazon.it/...
    ፊታችንን የምንታጠብበት 👉www.amazon.com...
    EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , Seble Bekele, Dallo| Entertainment ,Rakeb ALEMAYEHU,

Komentáře • 411

  • @MT-my2iv
    @MT-my2iv Před 2 lety +42

    የፀጉር ሽቶ ለጠረን ጥሩ ነው ነገር ግን ፀጉር ያከረዳል ሽቶ ውስጥ ያለው አልኮል ስለዚህ ቀጥታ ፀጉር ላይ አለመንፋት የፀጉር ብሩሽ ላይ ነፍቶ ማበጠር የተሻለ ነው

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety +8

      Mayaye ምርጥ መረጃ ውዴ ብርክ በይልን እሞክረዋለሁ በተለይ Restorante ውስጥ ለሚሰሩ እህቶቻችን የፈለገ ቢሸፍኑት የምግቡ ሽታ አስቸጋሪ ነው🙏♥️🙏

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus Před 2 lety +5

      @@ethioelsylifestyle9486 ኤልስዬ ተባረኪ ጥሩ መረጃ ነው የሰጠሽን
      የህጻናት ለብብታቸው መጠቀም ያለባቸውንና Sunscreen አሳይኝ ከቻልሽና ጊዜ ካለሽ 🥰

    • @tolen515
      @tolen515 Před 2 lety

      ኤልሲዬ Instagram ላይ ላገኝሽ አልቻልኩም💕

    • @pinaasefa6211
      @pinaasefa6211 Před 2 lety +1

      @@ethioelsylifestyle9486 hair color website please 🙏

  • @romangizaw8551
    @romangizaw8551 Před 2 lety +5

    ኤልሲ መልካም ሰው የወገን አልጋ የባዳ ቀጋ ነሸ ይሄ ትልቅ ነገር ነው ለኛ ማሳወቅሸ አንዳንድ የገዛ ጓደኛሸ እንኳን እኮ አብረሸ እየበላሸ እየጠጣሸ አይነግርሸም ምን እንደሚጠቀም ፈጣሪ ይጠብቅሸ በዛ ላይ ወገኖቼ ሰትይ በአሁን ሰአት የመንፈሰ እርካታ ይሰጣል አንዱ በአንዱ ላይ በተነሳበት ጊዜ የአንቺ እንደዚህ ማለት ለእኛ መድሀኒት ነው ለቆሰለነው በዘረኝነት በሸታ አመሰግንሻለሁ ቆንጆ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety

      Romanye በጣም ይገባኛል ማሬ በተለይ በሰው አገር ለምንኖር ልብ ይሰብራል መበርታት አለብን ውዶችዬ 🙏♥️🙏

  • @mimil4868
    @mimil4868 Před 2 lety +5

    የሆንሽ ቅመም ነገር ነሽ በጣም ብዙ የማላውቀውን ነገር ተምሬብሻለሁ ተባረኪ

  • @meskitube16
    @meskitube16 Před 2 lety +4

    Thank you so much beautiful I learn a lot great video❤️❤️❤️

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety

      Meskiye የጨዋወች ንግስት ስወድሽ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ማሬ 🙏♥️🙏

    • @meskitube16
      @meskitube16 Před 2 lety +1

      @@ethioelsylifestyle9486
      በጨዋነቱ ካንቺ ባልበልጥም እኔም አመሰግናለው በርቺልኝ❤️❤️❤️

  • @ethiopianpoettsedidawit5738

    ኤልሲ እናመሰግናለን እኔ ፊቴ ያንቺ አይነት ይመስለኛል አንዳንዴ ደረቅ አንዳንዴ ወዛም በጣም ብዙ አይነት sunscreen ተጠቅሜያለሁ ሁሉም አልተስማማኝም ሊንኩን ብታስቀምጪው ሃሪፍ ነበር!
    ምክንያቱም ይሄንን ካልሽ በሗላ አማዞን ላይ ገብቼ እስከመጨረሻው አይቼዋለሁ
    ባለ 70$ እና 60$ ብቻ ነው ያለው::
    37$ የሚለው ደግሞ ያንቺ አይነት አይደለም::
    ስለዚህ ስሙ isdin ሆኖ 50+ ካለ ብቻ በቂ ነው ትያለሽ?
    ሌላው ደግሞ ማዲያት ነበረብኝ ብለሻል በምን ጠፋልሽ በቆዳ ሃኪምሽ ነው? እኔ ሁለቱም ጉንጬ ላይ ስለጀመረኝ የቆዳ ሃኪምጋ መሄዱ ይሻላል ወይስ ምን ላድርግ ለማለት ነው

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety

      ይቅርታ ማሬ ቆየሁብሽ 🙏1)መታየቱ በጣም ጠቃሚ ነው ማሬ 2) sunscreen link አስቀምጫለሁ ውዴ ከነዋጋው description box ላይ እግዚአብሔር በሚያውቀው ማሬ እኔ እሬት ነው ያደበዘዘልኝ ማሬ አይዞሽ ሳትሰለቺ እሬት በቅቤ ከቻልሽ ተቀቢ እያደበዘዘ ያጠፋዋል 🙏♥️🙏

  • @Aynalem168
    @Aynalem168 Před 4 měsíci +1

    ምርጥ ሴት ነሽ በርች ❤❤❤❤

  • @fortosawa6274
    @fortosawa6274 Před 2 lety +4

    ከኤርትራ ነኘ ብዙ አምሐርኛ አልችልም ፕሮግራሙ ይከታተላሁ በጣም ቐንጆ ነው ይሄ የጸጉር colour ምንድነው የሚባለዉ ሽሙ ነገሪን please.

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus Před 2 lety +1

    ኤልስዬ ተባረኪ ጥሩ መረጃ ነው የሰጠሽን
    የህጻናት ለብብታቸው መጠቀም ያለባቸውንና Sunscreen አሳይኝ ከቻልሽና ጊዜ ካለሽ

  • @user-nq3dp3vv1b
    @user-nq3dp3vv1b Před 2 lety +8

    አህለንን የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ በፊደለት ማግልፅ አልችልም ጎበዝ በርችልኝ ጀግናዬ

  • @lidiyataye442
    @lidiyataye442 Před 2 lety +5

    የኔ ወድ እሽ ለብብት ጥቁረት እና ብልት አካባቢ ያለን ጥቁረት እዴት ማጥፋት ይቻላል????እባክሽ እዳታልፊኝ

  • @samuelsteve007
    @samuelsteve007 Před 2 lety +2

    Enameseginalen GIn benatsh tsegurshin endet new hule yemitaleselishw inem Italy negn tsgurbet hege simeles wediaw new enchet yemihonew anchi endet new yemitadergiw benatish

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety

      🤩🤩🤩ማሬ እኔ እዚህ አገር ፀጉሬን ሰርተውኝ ስወጣ የተገለበጠ መጥረጊ አርገው ነው የሚሰሩኝ አይችሉበትም ጣልያኖቹ 🤩🤩 czcams.com/video/s0CUcwi5DpE/video.html ይሄንን በመጫን ፀጉሬን እንዴት እንደምሰራው ተመልከቺው ማሬ 🙏♥️🙏

  • @adey1782
    @adey1782 Před 2 lety +1

    For sensitive skin, Biossance makes a great SPF that doesn’t make your skin have that white or gray tint most SPFs leave behind..

  • @nebyoubetelihem2096
    @nebyoubetelihem2096 Před 2 lety +2

    የዘገየ ቢሆንም ስላወኩሽ ደስ ብሎኛል እና ይህ የፀጉር ቀለም የት ይገኛል እባክሽ

  • @Joseph-788
    @Joseph-788 Před 2 lety +1

    Thank you for sharing!!! Just to remind others please read reviews before you buy and apply it to your face.To make sure your skin will much with the description .I used the same scrub but the apricot one. Do you have any acne why you are using the black head clearing scrub? Also please note Blackheads which leads to acne and hyperpigmentation (ማድያት) are very different.

  • @kalderse8689
    @kalderse8689 Před 2 lety

    የእኔ ቅመም በሪቼ እማ የፀሀዬን መከላከያውን ያለሁበት አገሪ ካለ እሞክረዋለው የፍት መታጠቢያው ግን በዋሰማያዊው ከዚህ በፍት ገዝቼው ብጎሬን እጥፍ አበዛብኝ በጣም ውድድ የትባሎ አንድም ሳሞና አልቀረኝም ሞክራለሁ አልተሳካልኝም ግን የሚገሪመው ስፓሪ ማሪኬት ለሞከራ ብዬ ገዝቼ አንድ ተስማማኝ በጣም ነው ያሳቀኝ ፍሬማሲ የጨረስኩት ብር ሳይጠቅመኝ ለሞከራ የገዛውት ጠቀመኝ ጋደኝሽ የመረጠችልሽን ካገኝውት እሞክረዋለው!!!
    ኤልስዬ ቆንጆ የክረም ልብሶች ከረር ቪዲዬ ሰርተሽ ብታቀሪቢ በጣም ደስ ይለኝል እኔ አለቃዋቼ ሲጠቀሞ ስለማይ አገሬ ላይም ቢለመድ ደስ ይለኝል❤❤❤

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety +1

      በጣም ይገርምሻል እኔ ማድያት ያመጣብኝ ክሪም በግዜው ፋርማሲ ነበር የገዛሁት ለዚህ ነው ሁልግዜ ብዙ በከፈለ አይደለም የምለው🤦🏽‍♀️አንዳንዴ የማትጠብቂው ቦታ ጥሩ ነገር ታገኛለሽ ማሬ link አስቀምጬአለሁ AMazon ላይ ፈልጊው 🙏♥️🙏

  • @hanna9502
    @hanna9502 Před 2 lety +1

    ከማንኛውም የፌት cream ከ ግርስሊን ጋርም ደባልቆ መቀባት ምርጥ ነው ብለው ሞክሬዋለው ጥሩ ነው ብዬ አስባለው

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety

      Hannaye እኔም በጣም ይስማማኛል ልክ ብለሻል ማሬ 🙏♥️🙏

  • @rahelmandefro735
    @rahelmandefro735 Před 2 lety

    ትክክለኛና እውነተኛ መረጃ ስለምታጋሪን እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 Před 2 lety

    ኤልስዬ በጣም ጠቃሚ የሆነ ነገር ነው ይዘሽልን የመጣሽው እናመስግናለን ዶዶራንቱን እኔም ምጠቀመው NATIVE ነው አልሞኒየም ፍሪ የሆነ ዶዶራንት መጠቀም ግድ ነው ለእኛም ሆነ ለልጆቻችን ፀጉሬ ለብዙ ዓመት ከለር ነበር እና አሁን ሲሰለቸኝ ሙሉጥቁርነው የተቀባሁት እና ይያዝ አይያዝ አላቅም ግን እሞክረዋለሁ ያንቺን ከለር እጅግ አርገን እናመስግናለን ኤልስዬ ስለመልካም ምክርሽ ተባረኪልኝ❤️🙏

  • @EthiopicMedia
    @EthiopicMedia Před 2 lety

    ኤልስዬ በጣም አመሰግናለሁ ሰንስክሪን የሚስማማኝን አላገኘሁም ነበር አሁን ይሄንን እሞክራለሁ ስለ ሁሉም ምክርሽ እግዚአብሔር ይባርክሸ

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 Před 2 lety

    ሰላም Elsiye እኔ እስካሁን naturale ነው የምጠቀመው ሳሙና ሆነ ክሬም እራሴ ሰርቼ ነው የምጠቀመው ለጠቃሚ ምክርሽ እናመሰግናለን

  • @etsubendale7694
    @etsubendale7694 Před 2 lety +1

    Hi Elsiye endet nesh yeface maskochn bedenb video sriln thank you for sharing wde

  • @Bezibrook
    @Bezibrook Před 2 lety +1

    Thank you for sharing. It’s very helpful

  • @bethlehemdesta6055
    @bethlehemdesta6055 Před 2 lety +1

    Thank you so much for your information. You are above and beyond.

  • @netsanetnetsanet6557
    @netsanetnetsanet6557 Před 2 lety

    እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን

  • @DM-ht8us
    @DM-ht8us Před 2 lety

    Thank you Elsy, for helping me understand about face scrub.I was using it almost everyday.

  • @yeshitesfaye9180
    @yeshitesfaye9180 Před rokem +1

    Elsy Angetesh lay ker eseri

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Před 2 lety +1

    ኤልሲዬ እናመሰግናለን🙏🙏🙏እኔን ያስቸገረኝ ጥቁር ነጠብጣብ ከብጉር የመጣ አይደለም በራሱ ነው የመጣው እምታውቂው ካለ ኤልሲዬ ሹክ በይኝ💕💕💕

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety +1

      Ggye እውነት ለመናገር አላውቅ ብትታዪውስ ማሬ ሳይበዛ ከስሩ መፍትሄ ካለው ብዬ ነው 🙏♥️🙏

    • @GgGg-zi5mg
      @GgGg-zi5mg Před 2 lety

      አይ ኤልሲ ያለሁት ሳውዲ ነው ምንም ምቹ ነገር የለም የቆዳ ዶክተር ጋር ለመታየት አንዳንድ እስክራብ እየተጠቀምኩ ነው ፈጣሪ ይርዳኝ ሀገሬ ስገባ እታያለው አልሲዬ 🙏🙏🙏

  • @bruktayetmanayeendale1796

    በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ውድ እህታችን 🙏👍

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 Před 2 lety +1

    Thank you Elsi, I will tell you after used.

  • @saraberaki2613
    @saraberaki2613 Před 2 lety +1

    I love your advice all the time the best wow God bless you I learn a lot God bless you 🙏

  • @tdotewahido1
    @tdotewahido1 Před 2 lety +2

    ኤልስዬ መልካም መረጃ ነው ተባረክ

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade7255 Před 2 lety +1

    thank you

  • @titihagos138
    @titihagos138 Před 2 lety

    ሰላም ኤልሲ በርቺ ሁሌም በጣም የሚጠቅም ነገሮች ነዉ የምታሰተላልፈዉ

  • @amanuelkebede1593
    @amanuelkebede1593 Před 2 lety +1

    ተባረኪ ስለምክርሽ

  • @Maranata570
    @Maranata570 Před rokem +1

    I am always proud of you, but the consulting you gave concerning the colors is totally not right, you can say this is the colors i use ,but u don't have to say 10v doesn't cover grey hair??? For ur knowledge it is contrary and ammonia free doesn't cover 100% grey hair but if someone has allergy yes we can b/c we don't have any option , but if someone has not allergy plus many grey hair we can use colors with ammonia, so please u can share what u can use for u but stop consulting, with Great respect my dear Elsa , i am professional hairdresser

    • @tekuret
      @tekuret Před rokem

      Esti Le ene negerugh/gh segure colorless honebegh please tell me what hair color is less chemical free and save for natural hair

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 Před 2 lety +1

    የእኔ ቆንጆ እኔም ፊት እንዳች ነው አለርጅክ ነኝ ለሽቶ ግን ልብሴን የምቀባው ጌታ ይባርክሽ እውነት ስለምትናገሪ ትክክል ነሽ ዴዶራቱ ከሽቶ ነፃ ይሆነ ጥሩ ነው
    ይቅርታ ጀርመን ይኖር ይሆን ቀለሙ ላኪልኝ ስሙን አመሰግናለሁ ሌላውን ከ ዶክተሬ ያዘዘችው ነው የምቀባው አለርጅክ ስላለኝ ቀለሙን እዳትረሺ አመሰግናለሁ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety +1

      Mekedesye AMazon ላይ ታገኝዋለሽ Link አስቀምጬአለሁ on the describing ማሬ 🙏♥️🙏

    • @mekedeswinter4454
      @mekedeswinter4454 Před 2 lety

      @@ethioelsylifestyle9486 አመሰግናለሁ

  • @lozaeyoel3673
    @lozaeyoel3673 Před 2 lety

    አንቺ ማለት በጣም ቅን የሆንሽ ሰው ነሽ ተባረክ

  • @azebassefa270
    @azebassefa270 Před 2 lety

    Elsi thank you so much for sharing. Perfect advices !!! God bless you!

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 Před 2 lety

    አመሰግናለሁ በተለይ ሰለ ፀጉር ቀለም ያቀርበሺውን እሞክራለሁ ሸበት አሰቸግሮኛል

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety +1

      Mimiye ለሽበት በደንብ ነው የሚሸፍነው ማሬ 🙏♥️🙏

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 Před 2 lety

    ዋው እናመሰግናለን ቀለሙ ምፈልገው ነበር እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏🙏🙏😘

  • @hanitamitta7758
    @hanitamitta7758 Před 2 lety

    ስወድሽ ❤️የፊት ማጽጃው ሎሽን እና ክሬሙ በጣም ቆንጆ ነው ።ልጄ የጉርምስና ቡግር አስቸግሮት ነበር አሁን ግን እሱን ሲጠቀም ለውጥ አለው ።ክሬሙ እንዳልሽው ተቀብተነውም የሚያስደስት ወዝ አያሳይም ግን ያለሰልሳል

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety +1

      በትክክል ለኔ ቆዳ አይበቃውም መሰለኝ ሁልግዜ ከላይ ሌላ ቅባት እጨምርበታለሁ 🙏♥️🙏

    • @hanitamitta7758
      @hanitamitta7758 Před 2 lety

      @@ethioelsylifestyle9486 አዎ ልጄም አመድ ነው ሚያስመስለው ሲታይ ሲነካ ግን ልስልስ ይላል ።

  • @ninanina868
    @ninanina868 Před 2 lety +1

    thank you Elsy Neutrogena creme betam arif new mixed skin lalew. Rose water konjo new. Avene betam arif. Very good content as usual keep it up

  • @enatleenat7764
    @enatleenat7764 Před 2 lety

    ኤልስዬ እንደ ሁሌው ስለ ጠቀሙሽ ነገሮች ስለምታካፍይን እግዚአብሄር ይስጥልን ይጨምርልሽ 🙏💕

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety

      ሳርዬ እንኩአን አደረሳችሁ ለመላው ቤተሰብ ተባረኪልኝ ማሬ 🙏♥️🙏

  • @rosiekidane4516
    @rosiekidane4516 Před 2 lety

    Thanks 🙏 and could you list all the items you recommended. If you can

  • @rozaaaberaa2605
    @rozaaaberaa2605 Před 2 lety

    ተባረኺ አህቴ የእውነት መልካም ሰዉ 😍😍😍😍😍😍

  • @addisken24
    @addisken24 Před 2 lety +1

    ተባረኪልን

  • @jesusislord3894
    @jesusislord3894 Před 2 lety

    Thanks so much my sister! You are Shikorina!

  • @saraali7593
    @saraali7593 Před 2 lety

    Hi elsy everything you said it’s help a lot thank you so much

  • @askalekefelegze9636
    @askalekefelegze9636 Před 2 lety +1

    Very nice you wake me up dear amazing thank you for sharing 🙏❤️👗

  • @hamgf1951
    @hamgf1951 Před 2 lety +3

    በጣም በጣም እኮ መልካም ሰው እኮ ነሽ ስው ሁሉ እንዳንቺ ቢሆን አቤት ይቺ አለም የት በደረሰች 🥰🥰🥰

  • @hibestessayas104
    @hibestessayas104 Před 2 lety +1

    Im a big fun of Delina especially the Exclusive & also use the hair spray too.

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Před 2 lety

    thanks for sharing sis god bless you and your family 🙏🙏🙏

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 Před 2 lety +1

    Thanks a lot

  • @asterhaile4369
    @asterhaile4369 Před rokem

    ❤ Thank you
    God Bless You
    I like your style
    You are Beautiful 🙏🏼💜

  • @user-um2dm1ui1j
    @user-um2dm1ui1j Před 2 lety

    Thanks Elsiye Wedededed new Madergeshe 🙏😍

  • @Lovewins3908
    @Lovewins3908 Před 2 lety

    I have seen each and every of your videos can’t get enough of you .
    Thank you for sharing konjo

  • @lorenzrediate4073
    @lorenzrediate4073 Před 2 lety

    Hi elsiy, thank u konjo .hulum melkam nager new yamitamichiw

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Před 2 lety

    ቆንጆ እናመሠግናለን

  • @user-kw2sd5xw9v
    @user-kw2sd5xw9v Před 2 lety +2

    እናመሰግናለን!

  • @yordanoswolde260
    @yordanoswolde260 Před 2 lety

    ኤልሰሲሲ የኔ መልካምም!!የምታቀርቢው ሁሉ አንጀት ያርሳል!

  • @bettysolo3226
    @bettysolo3226 Před 2 lety

    God bless you Sis, Thank you for all your efforts; you so kind. Stay blessed!!

  • @nebyatw
    @nebyatw Před 2 lety

    Thank you sister

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 Před 2 lety

    Thanks Abesit

  • @yemiyemi8930
    @yemiyemi8930 Před 2 lety +1

    ኤልሲ ክሬሙ የማታ ነው ወይስ? በጣም ነው የማመስግነው በጣም መልካም ሴት ነሽ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety

      እኔ ማታም ጠዋትም እሱን ነው የምቀባው ማሬ 🙏♥️🙏

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 Před 2 lety

    Thank you Elsi!

  • @bestek3816
    @bestek3816 Před 2 lety

    Buongiorno elsa , bravissima a spiegare come fare per noi continua così e buon Natale a te e famiglia!!!!

  • @AMINA-KICHEN
    @AMINA-KICHEN Před 2 lety

    ሰላም በጣም ደሰ የሚል ነገር ነው ያቀረብሽልን እናመሰግናለን ሀገራችንንኘ ሰላም ያርግልን

  • @rahelmehari1057
    @rahelmehari1057 Před 2 lety

    Thank you 😄❤️

  • @alemtdf8383
    @alemtdf8383 Před 2 lety

    Thank you so much you are the best ❤️😘

  • @rozina1473
    @rozina1473 Před 2 lety

    Thank you for sharing

  • @amyy.149
    @amyy.149 Před 2 lety

    I am just trying to correct, you said water it is developer thank you for sharing

    • @bellav6686
      @bellav6686 Před 2 lety

      For sure she now there is someone don't now she try to make it easy for others not for you miss correction 😉

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety

      Thank you ማሬ ክበሩልኝ ስለምታርሙኝ ፣ ስለምትደግፉኝ፣ ስለምትሰጢኝ ውድ ሰአታችሁ 🙏♥️🙏

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Před 2 lety

    Can u show us face cream for winter ♥️ love ur platform

    • @Joseph-788
      @Joseph-788 Před 2 lety

      hi Did you try Cerave moisturizing cream??

  • @semegneadal3623
    @semegneadal3623 Před 2 lety

    እናመሠግናለን

  • @zewdenieshdebel3999
    @zewdenieshdebel3999 Před 2 lety +1

    ኤልስዬ ቅንነትሽ ገራሚ ነዉ ተባረኪ

  • @AlbertaRealtorEddyTadesse

    Thanks for sharing

  • @woinshetalemu8366
    @woinshetalemu8366 Před 2 lety

    Elsy Selame betame amsegneshalwe selmetakerbeyachew ngeroche ye tsegureshen kelm betame ewedewalawe tekure kelme aselkeke color maderge felge nbr bemn ayent product nw maselkek yemchelw ebakshe asawekne

  • @mimitaye9091
    @mimitaye9091 Před 2 lety

    Thank you my sister

  • @selenahaile1027
    @selenahaile1027 Před 2 lety

    እና መሰግናለን የኔ ቆንጆ ተባረኪ 🥰🥰❤

  • @kasechdissasa589
    @kasechdissasa589 Před 2 lety +2

    Yene Konjo Betame new yenenwodsh Merry Christmas 🎄 🎄💚💚

  • @yodittekele9501
    @yodittekele9501 Před 2 lety +1

    Thankyou ❤️❤️

  • @Selina-hc2xb
    @Selina-hc2xb Před 2 lety

    Thanks Useful video

  • @merryassefa4018
    @merryassefa4018 Před 2 lety

    ኤልሲ ጀግና ሴት መጣች እቤት ምክርሽ ተባረኪልኝ ዛሬ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před 2 lety +1

    All’s it’s true!
    Excellent information!👍🏾🙏🏾
    ✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹

  • @yordanostesfay6207
    @yordanostesfay6207 Před 2 lety +1

    Berca betam desteyalesh

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 Před 2 lety

    በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @tutuyezenebe208
    @tutuyezenebe208 Před 2 lety

    Thanks Elsy

  • @tigistgidey4910
    @tigistgidey4910 Před 2 lety

    Cerave cream ketkebash behola use rosehip oil the best 👌

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety

      Tigistye really 🤔I definitely will try it 🙏thank you ማሬ🙏♥️🙏

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 Před 2 lety

      yes i use cerava and rosehip and vitamin e mix 👌👌 in the night

  • @embetwerku725
    @embetwerku725 Před 2 lety +3

    ኤልስዬ የኔ ቆንጆ እንደ ፀጉር ሞያየነቴ አንዲት ነገር ጣል ላደርግ ፈለኩኝ አንቺ ይለሽን የ ፀጉር ቀለም ሌላው ላይኖረው ይችላል ለምሳሌ ያንቺ የ ፀጉር ቀለም 7 ቢሆን ሌላ ሰው ደግሞ የፀጉሩ ቀለም 1 ወይም 2 /3 ሊሆን ስለሚችል ከ መቀባታቸው በፊት የ ፀጉራቸውን ቀለም ማወቀ አለባቸው ለምሳሌ 3 ቁጥር የ ቀለም ፀጉር ያላት አንቺ ያልሽውን ቀለም ብትቀበው ምንም ለውጥ አይሰያትም . በተረፈ የምታስተምሪያቸው ነገሮች ሁሉ ነፍስ ናቻው በርቺልኝ😘😘😘

    • @FikireTube12
      @FikireTube12 Před 2 lety

      እመቤት በይ አንቺም ከልምድሽ አንድ ነገር በይን ለምሳሌ የኔ የፀጉር ቀለም ጥቁር ነው የኤልሲን አይነት ከለር ለማድረግ ቁጥሩን ነው መጨመር ያለብኝ ወይስ መቀነስ ለመሞከር ፈልጌ ነው የሳን ቀለም

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety

      Embetye በጣም ልክ ነሽ ግን እኔ ፀጉሬ በጣም ሀይለኛ ጥቁር ነበረ መቀባት ስጀምር በአንዴ አልመጣልኝም ነበረ ስደጋግመው ነው ይሄ ከለር የመጣው። ሌላው በጣም ሽበት ለሚያስቸግራቸው እና አለርጂ ላለባቸው ይሄ ቀለም ተጠንቶ የተሰራ እንዲሁም ሽበት 100% ስለሚሸፍን ለተቸገሩ ትልቅ መፍትሔ ነው ማሬ 🙏♥️🙏

    • @K-Arsema
      @K-Arsema Před 2 lety

      ኤልሲዬ በጣም መልካምና ቅን ሰው ነሽ።እወድሻለሁ አመሰግንሻለሁ።ኤልሲዬበፊት 7/3 L'oreal ውስጡ powder ያለው ነበር የምጠቀመው በጣም የሚያምር Honey blond ነበር።አሁን powder የሌለው ነው የሚሸጠው።ስትቀቢው ጥቁር ይሆናል አያምርም።እኔም 6% 20 Volume ለሙከራ ገዝቸዋለሁ _7/3 ጋር ብቀላቅለው እንደ powder ይሆናል?እስቲ ምከሪኝ።

  • @zayetube3001
    @zayetube3001 Před 2 lety

    Elsie thanks as Usual. Helpful Video ...keep it up sis

  • @rahmamohammed3931
    @rahmamohammed3931 Před 2 lety

    Thanks mar

  • @banjaminseid569
    @banjaminseid569 Před 2 lety +5

    እናመሰግናለን ሴቶችኮ አስቸገሩ ይባስ ብለዉ በርበሬ ለፀጉር ተጠቀሙ አሉ እረ ምን ይሻላቸዋል ?🙏🏽🙏🏽🥰🥰

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety

      🤩🤩🤩🤩በርበሬ 🤔🤔🤔ጥሩ ነው ???? 🤩🤩

    • @sebl4615
      @sebl4615 Před 2 lety

      ሚጥሚጣ በቀይስር ለሽበት ተቀቡ ያለችዉ ልጅስ አትገርምሽም

    • @elehemahmed2617
      @elehemahmed2617 Před 2 lety +1

      @@sebl4615 ክክክክክ እንድንቃጠልነው ፍላጎቷ

  • @tinsaelessanework1568
    @tinsaelessanework1568 Před 2 lety +1

    ኢልሲዬ ስነስርአትና ቁምነገርሽን ስወደው

  • @betlhemafeworki396
    @betlhemafeworki396 Před 2 lety

    Tnx for shearing beautiful 🥰🥰🥰

  • @redseaeritrea3722
    @redseaeritrea3722 Před 2 lety +5

    እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ ሁሌ የምታመጪው ነገር በጣም አስተማሪ ነው Thank you please ለማድያት የጠቀምሽ ጠቁምኝ በናትሽ ያልመኮረኩት ነገር የለም please please

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety +1

      የኔ ቆንጆ ያልሄድኩበት ዶክተር የለም ለግዜው መለስ ያደርገዋል ከዛ ሲመለስ በዛ ብሎ ይመጣል ሁለቴ እንደዚህ ሲሆንብኝ ሁሉንም አቁሜ ሬት እየተቀባሁት አሁን ድብዝዝ እያለ ነው እመኝኝ ማሬ ቆዳሽን ምግብ ስጭው እየተስተካከለ ይመጣል 🙏♥️🙏

    • @redseaeritrea3722
      @redseaeritrea3722 Před 2 lety

      @@ethioelsylifestyle9486 thank you so much

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 Před 2 lety

    Thank you my darling. Wishing you a Merry Christmas and a Happy New Year.😘 💚💛❤

  • @shaibyasimret
    @shaibyasimret Před 2 lety

    You are very brilliant Elsi shikor

  • @mierafsolomon3612
    @mierafsolomon3612 Před 2 lety

    Ebaksh lelijoch tsegur yemeyasadig kibat tekumegni

  • @hannage.3229
    @hannage.3229 Před 2 lety

    Thank you for sharing 🙏💕💕💕

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 Před 2 lety

    በጣም የምትወደጂ ነሽ ።

  • @Hanna-ff1dg
    @Hanna-ff1dg Před 2 lety

    Thank you elsiye