New Ethiopian Cover Music 2020 By Dimberu T Ethiopian popular Songs Cover አዲስ ከቨር ሙዚቃ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 07. 2020
  • 1. Yirdaw Tena
    2. Gosaye Tesfaye
    3. Neway Debebe
    4. Elias Tebabal
    5. Madingo Afework -
    6. Nigusuu Taamiraat - Askoottu Asiin Jira
    7. Ali Birra - Bishan Addis Ababa
    8. Aregahegn Werash - Enem engeltu
    9. Michael Belayneh - Swedish
    ©Copyright: Venture Entertainment
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited
  • Hudba

Komentáře • 916

  • @mulukensahilu2551
    @mulukensahilu2551 Před 3 lety +273

    እያንዳዱ የሙዚቃ ክፍልፋዮች ለኔ እንደማር ጠብታዎች ናቸው በዚህ ልጅ ድምፅ አንዱን የማር ጠብታ አጣጥሜ ሳልጨርስ ሌላ የማር ጠብታ!!!

    • @amlakedresetarekegn1328
      @amlakedresetarekegn1328 Před 3 lety +5

      እውነት ወንማችን በታም ደስ የሚል ከቨር ነው!!!
      በታም ተመቺቶኛል ቀጥልበት ወንድሜ!!!

    • @mulualmworknehkebede4900
      @mulualmworknehkebede4900 Před 3 lety +4

      Hi

    • @adisumo2773
      @adisumo2773 Před 3 lety

      ደናነህእንደማጠብቂ

    • @redumola14
      @redumola14 Před 3 lety +1

      @@amlakedresetarekegn1328 mmmn zar
      . As An æaae ex ß2 red àa aww, 2 to iswwß at wawà we

    • @gitapokharel9189
      @gitapokharel9189 Před 2 lety +1

      @@mulualmworknehkebede4900 ;H9

  • @mihretabera6404
    @mihretabera6404 Před 3 lety +72

    ድንቤ እዚህ ስኬት ላይ ደርስህ በማየቴ እጅጉን ደስ ብሎኛል ይርዳው ጤናውን ሞዴል አድርገህ ጋሽ ጥሌን እያንጎራጎርክልን ነውና ያደከው ለዚህም የአርባምንጭ አድባር ምስክርነት አላቸው። ይህ ጅምርህ ነው ገና ብዙ እንጠብቃለን በርታ እንቁአችን

  • @afomiatesfaye1347
    @afomiatesfaye1347 Před 3 lety +177

    ውይ ድምፅ ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም ትችላለህ 💯

  • @yasminadenantube7752
    @yasminadenantube7752 Před 3 lety +108

    ገራሚ ስራ ነው የእወነት ቆሜ ነው ያጨበጨብኩልህ👏👏👌

  • @ydthom
    @ydthom Před 4 lety +26

    ምርጥ ከቨር ሙዚቃ👌Venture keep it up

  • @novelgtg802
    @novelgtg802 Před 4 lety +251

    For me its actually the best cover i ever heared

  • @Sara2016
    @Sara2016 Před 2 lety +5

    ብሰማው የማልሰለቸው ድምፅ ዋው በርታ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-tj9hz9wq9f
    @user-tj9hz9wq9f Před 3 lety +34

    ያምራል ወንድሜ በተለይ ድምፅክ ከንዋይ ደበበ ጋ ምንም ልዩነት የለውም ለእኔ በጣም ተመችተከኛል

  • @lulemb
    @lulemb Před 3 lety +36

    ድምፅ ብሎ ዝም ነው ❤️❤️❤️ዋው👍

  • @natanlekeleh2416
    @natanlekeleh2416 Před 3 lety +28

    የምር ወንድሜ ድምጽክ እና የዘፈን ምርጫክ ደስ ይላል

  • @K1L2W3
    @K1L2W3 Před 3 lety +32

    ድንቅ ድምፅ እንባ በአይኔ ሞላ የኛ ልጅ!!!💚💛❤

  • @IsraelMosazghiLebasiOrthodox
    @IsraelMosazghiLebasiOrthodox Před měsícem +1

    I really love this Remax.

  • @maheltendale
    @maheltendale Před rokem +1

    ምን አይነት ድምፅ ነው በጣም ነው የተመሰጥኩት ዋውውውውውውው ይሄ ነው ድምፅ ኦርጅናል ትለያለህ ምን እንደምልህ አላውቅም ሳልጠግበው አለቀ ደጋገምኩት

  • @helenmekuriyahelen9556
    @helenmekuriyahelen9556 Před 3 lety +31

    ዋው ኡፍ አንደኛ የትነበርክ አባቴ ስንቱ ሲጮትብን ዋውውውውውው ትችላለክ

  • @humnatariku8691
    @humnatariku8691 Před 3 lety +14

    ጉአደኛዬ እውነት እድለኛ ነኝ አንተን በማወቄ ድንበሩ አንድ ቀን እንደማይህ ተስፋ አለኝ ኑርልኝ የኔ መልካም ሰው

  • @mekoyakumssa4520
    @mekoyakumssa4520 Před 3 lety +2

    ለኔ አንደኛ ነው እንዴት ያለህ ጐበዝ ምክንያቱም እነዚህ ዘፈኖች በኛ እድሜ ሲዘፈኑ የነበሩ ዘፈኖች ናቸው በጣም እናመሰግናለን።

  • @richardfalana7699
    @richardfalana7699 Před 10 měsíci +6

    I am from Nigeria 🇳🇬, I listen and it brings tears of joy to my eyes, I listen with my daughter and my one old son, you need to see pure joy, ❤💖, truly spiritual, I really wish to this artist, despite not understanding the words spoken, and the sound is still full of harmony, love and an unspoken feelings.

  • @abrhamaleemu3546
    @abrhamaleemu3546 Před 3 lety +5

    በርታልን ብራ እንዳንተ አይነቱ ስትመጡ የኢትዮጵያ አርት እንደገና ነብስ ይዘራል

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Před 3 lety +4

    የንዋይ ያይኔ አበባ ነሽ በጣም ወድጀዋለሁ
    ሁሉም ምርጫዎችህ አሪፍ ናቸው ።በርታ በጣም መዝፈን ትችላለህ

  • @user-ii9wc6ut7o
    @user-ii9wc6ut7o Před 2 lety +2

    እግዚአብሔርን በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው በዚህ
    ሙዚቃ i think i fall in love😫😫🥺🥰🥰🥰🥺🥺😔

  • @chagulamedia2014
    @chagulamedia2014 Před měsícem +1

    ምርጥ ከበር ነዉ።

  • @barehaergwo8740
    @barehaergwo8740 Před 3 lety +21

    ወይኔ ድንበሩዬ በማርያም በጣም ደስብሎኛል አንተን በማወቄ በርታ ካንተ ብዙ ጠብቄለው

    • @barehaergwo8740
      @barehaergwo8740 Před 3 lety +2

      ድንበሩዬ ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩኝ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 Před 4 lety +80

    በናትህ አሊ ቢራን ሙሉዉን ከቨር ልቀቅልን

  • @Natty24_
    @Natty24_ Před 11 měsíci +2

    ሁሌ በሰማሁት ቁጥር ነብሴ በደስታ ማዕበል ትንሳፈፋለች። tnx for giving this amazing cover❤

  • @asnebelay6719
    @asnebelay6719 Před 4 lety +21

    በጣም ቆንጆ ድምፅ አለው ሊበረታታ ይገባዋል 💚💛♥️

  • @richardfalana7699
    @richardfalana7699 Před 9 měsíci +7

    Purely heavenly, I am from Nigeria 🇳🇬, I don't understand the words, however I can feel the great love emanating from this master piece, it brings tears of joy to me everytime I listen to it, exactly same feeling all the time, love is the greatest of all, JESUS IS LOVE.

    • @kokobandebrhan2073
      @kokobandebrhan2073 Před 29 dny

      Bulls**t bro 😂. That what ur doing,bul***ing around. It ain't cool..

  • @makitalouis1914
    @makitalouis1914 Před 3 lety +106

    I came across this by accident....but I stayed 😍😍 I've never heard anything like this ❤️

  • @Magishification
    @Magishification Před 3 lety +23

    Excellent song. From this guy. Blindness is not disability indeed!

  • @helenyenatelijneg803
    @helenyenatelijneg803 Před 3 lety +5

    እውነት አንደኛ ነህ አቦ ድምፅህ ልብን ይስውራል በርታ ወንድሜ

  • @ephremaklilu3505
    @ephremaklilu3505 Před 4 lety +5

    ድንበሩ...አንተ ድበር የሚያግድህ ሳትሆን ነገ ስምህ ድንበር አልባ ነው የሚሆነው፡፡በጣም ጎበዝ፡፡

  • @IsraelMosazghiLebasiOrthodox

    Nice Song Bro Man.

  • @abdinani8968
    @abdinani8968 Před 2 lety +1

    ቃላት አጠረኝ ለአድናቆት

  • @ajeb2195
    @ajeb2195 Před 3 lety +31

    ዋዎ ! የሙዚቃ ማድመጥ ስሜት ውስጥ ስለሆንኩ እንደሆን እንጃ . . . እጅግ በጣም ወድጄው ነው የሰማሁት አመሰግናለሁ፡፡
    ይህን በምስል፣ በድምፅ እንዲሁም በቅንብር ለሰራችሁ ሁሉ ፡፡

  • @jrabrshym9925
    @jrabrshym9925 Před 3 lety +6

    ከዚህም በኃላ #ሙዚቃ ባልሰማም

  • @mentesnotdesta4873
    @mentesnotdesta4873 Před 3 lety +6

    ትችላለህ አባዬ በርታ ቶሎ ቶሎ አውጣልን.

  • @abubackerbh620
    @abubackerbh620 Před 3 lety +8

    Sudanese loving to Ethiopia 🇸🇩🇪🇹🇸🇩🇪🇹

  • @dilbantefentaw4825
    @dilbantefentaw4825 Před 3 lety +4

    አምላክ ይባርክህ ፀጋኅን ደራርቦ ያ ብዛው ፡፡እውነት የውስጥ ማንነት የስሜት ህዋስን ተቆጣጥሮ ፍቅርን ከሂያው አድማስ ባሻገር እንድትመለከት የሚያስችል የዜማ ሽፋን ሆኖ አግኝቸዋለው

  • @yalemwendem6629
    @yalemwendem6629 Před 3 lety +6

    🎶Just wow . የነዋይ ረዘም ብታረገው

  • @legesse6946
    @legesse6946 Před 3 lety +12

    ኦሮምኛ ባልሠማውም ደስ ይላል

  • @makitube8344
    @makitube8344 Před 3 lety +1

    ድምፅህ ምንም አይወጣለትም ምርጥ ነው ዘፈን ምርጫህ እራሱ አንደኛ

  • @choyetube16
    @choyetube16 Před 3 lety +3

    በጣም ደስ የሚል የማይሰለች አንደኛ👍👍👍👍

  • @user-ys9yn1og6r
    @user-ys9yn1og6r Před 3 lety +5

    ለስለስ ያለ የሚያምር ድምፅ ነው ያለህ 👌

  • @kadeet4088
    @kadeet4088 Před 3 lety +18

    I couldn’t stop listening 👍🏽

  • @EthiopiatiyaDiy
    @EthiopiatiyaDiy Před 3 lety +7

    ኡፍፍፍፍ ምርጥ ድምፅ ምርጥ የሙዚቃ ስብስብ❤️❤️❤️❤️

  • @stv6011
    @stv6011 Před 3 lety +27

    Wow, I can't stop listening this Cover, The best Cover so far... Salute bro

  • @fiker6474
    @fiker6474 Před 4 lety +3

    ትችላለህ በርታ ካንተ ብዙ ነገር እጠብቃለሁ

  • @tube3800
    @tube3800 Před 3 lety +2

    Omg ድምፅህ እንዴት ደስ እንደሚል ጎበዝ በርታ👌👌👌👏👏👏

  • @kukunigussie223
    @kukunigussie223 Před 3 lety +2

    የመጨረሻ ትችላለክ በርታ አቦ

  • @t4el416
    @t4el416 Před 3 lety +5

    Eventhough I don't know amharic, u took me back and remembered long time a go my acle used to enjoy the old version of this.

  • @wengelsalew7979
    @wengelsalew7979 Před 4 lety +7

    አሪፍ ድምፅ አለክ ቀጥልበት

    • @rosieposie.x0
      @rosieposie.x0 Před 3 lety

      ግን የራሱን ይስራ ስው የለፍበትን አያጨማልቅ

  • @meseretmohammed2895
    @meseretmohammed2895 Před 3 lety +2

    ወይኔ ልጁ የሚገርም ብቃት አለዉ የምር ነዉ ተመስጬ ያዳመጥኩት ደስ ይላል በርታ

  • @Fre-Hiwot
    @Fre-Hiwot Před 3 lety +1

    አቦ ገራሚ ድምጽ ነው ከሰማሁት እንዳንተ አልሰማሁም ፈጣሪ ድምጽህ እንደ ብርሃን ያድርግልህ ወንድሜ።

  • @yordanosk1003
    @yordanosk1003 Před 3 lety +8

    Bravo 👏🏾👏🏾👏🏾 my favorite so far ❤️

  • @seblegebremichael4683
    @seblegebremichael4683 Před 3 lety +3

    የምር ጎበዝ ነህ

  • @danieljemere9126
    @danieljemere9126 Před 3 lety +2

    በጣም በጣም ምርጥ ነው !! በርታ!! እሜንጎራጎር ሙዚቀኛ ተፈልጎ በማይገኝበት እና እንደዚህ ሀዘን በበዛበት ዘመን ይህን ግሩም ሙዚቃ መስማቴ በጣም ደስ ብሎኛል::በርታ ወንድምዬ !!!!!!!!"

  • @meadihaile7838
    @meadihaile7838 Před 4 lety +2

    ስባዝን ስባዝን ስለሰው ጎረቤቱ ተኛ እንቅልፉን ጨረሰው .... ውይ አለጠገብ አለኝ

  • @thestar2137
    @thestar2137 Před 3 lety +3

    በጣም ጎበዝ በርታ

  • @birhanuadane581
    @birhanuadane581 Před 4 lety +3

    ከዝህ በላይ መዝፈን ትችላለህ አቅም እንዳለህ በደንብ ያስታዉቃል እና በርታ

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 Před 3 lety

    ምርጥ አይ እግዚያብሄር መስጠት ይችላል ፈጣሪ ለእያዳዳችን የሚገባንን የሚስጥ የማያዳላ

  • @wubatietho8716
    @wubatietho8716 Před 3 lety +2

    በጣም ትችላለክ አምላክ ይርዳክ በርታ አይዞን

  • @adonayabera9285
    @adonayabera9285 Před 3 lety +20

    I just can resist this voice it’s firee✊🏾🔥🔥

  • @hassenjibril8495
    @hassenjibril8495 Před 3 lety +10

    Just Perfect, thank you so much for sharing us.I realy love everthing so much.

  • @jfghnvfg2722
    @jfghnvfg2722 Před 2 lety

    ዋው ሳላደቅ አላልፍም በጣም የሚያምረ ደምፀ አለህ በረታልን

  • @abesalatloveofjesus2436
    @abesalatloveofjesus2436 Před 3 lety +1

    you are the best one .ewenat ke hone like maderag aterisu.Iwedachuwalew!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @DjJazzethio
    @DjJazzethio Před 4 lety +4

    Wow 🤘🤘🤘🎶🎶🎸 gerami musica new abate yimechish betam wedjewalew. Just wow

  • @ashum5430
    @ashum5430 Před 3 lety +5

    አስታውሳለሁ በልጅነት እድሜህ በጣም የጥላሁን ገሰሰ ዘፈኖች እደምታንጎራጉር ሁሊም መዝፈን አንደሜያስደስትህ በምገድ ላይም ለጠየቀህ ሁሉም እደመትዘፍን በተለይ የይርዳው ጤናው ዘፍን (አልገለጥአለኝ) የሜለው ዘፈን ሲከፍህ በጣም ጮክ ብለህ ትዘፍን ነበር ቤዘገይም በዚህ መልኩ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ድንበሩ: በርታ: የሰፈርህ ልጅ ነኝ ከ Sweden

    • @aladin1623
      @aladin1623 Před 3 lety

      አሹ በናትህ ሌላ የሚዘፍነው የለም??? ይሄን ሰምቼ መጥገብ አልቻልኩም። ተአምረኛ ድምፅ ነው

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 Před 3 lety +1

      yelawem gena eymeta new

  • @Eyou653
    @Eyou653 Před rokem

    ሳዳምጠው ሁሌ እንደ አዲስ ነው እንባየ የሚፈሰው😍

  • @tizitamekonnen9297
    @tizitamekonnen9297 Před 3 lety +7

    የማይጠገብ የሚያምር የድምፅ ከለር
    ድንበሩ ድሮ ት/ት ቤት እያለን ስትዘፍን በጣም ድምፅህ ይገርመኝ ነበር
    አሁን በዚህ ስራ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል
    ከዚህ በተሻለ ስራ እንደምትመጣ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @firaolteshome2274
    @firaolteshome2274 Před 2 lety +3

    I use to know that you will be where you are right now from our childhood. keep it app

  • @LiddyAsm
    @LiddyAsm Před 3 lety +32

    I love love his voice. I literally listen to this cover everyday 👏🏼👏🏼👏🏼 🥰🥰🥰

    • @mikechuga4926
      @mikechuga4926 Před 3 lety +1

      Est-ce que tu parle français tu peux m'expliquer la chanson svp

    • @bahar5599
      @bahar5599 Před 3 lety +1

      What is the singer’s name please?

    • @Sazedbd
      @Sazedbd Před 2 lety +1

      please listen to my cover. Not for commercial purpose, but, entertainment only.

  • @user-vo8or4zg2q
    @user-vo8or4zg2q Před 3 lety +1

    ዋው እናንተን መስማት ይሻላል ከዘመኑ ዘፋኞች ❤❤❤❤ትችላለህ በቃ

  • @mekayyesuf9921
    @mekayyesuf9921 Před 3 lety +1

    ዋው ምንም እንከን አይወጣለትም ድምፅህ በርታ በራስህ ስራእንጠብቃሀለን

  • @petrosgebreamllak8218
    @petrosgebreamllak8218 Před 4 lety +7

    This perfect sound
    Amazing singer

  • @Wezweznaod
    @Wezweznaod Před 3 lety +7

    by far the best cover singer!!! wow!!!1

  • @Ma-pn3kr
    @Ma-pn3kr Před 3 lety +1

    Wow nice bero። አሪፍ ስራ ነው ድምፅ አንደኛ ነው በርታ

  • @hope2633cu
    @hope2633cu Před 7 měsíci +1

    Top level Dinberu😢😢😮😮😮😮

  • @melkamyaradalig6205
    @melkamyaradalig6205 Před 3 lety +10

    Proud of u bro,
    from Southern Ethiopian border!
    Much Love and respect 🙏!

  • @abbaseabdulkadir6353
    @abbaseabdulkadir6353 Před 2 lety +11

    MUCH LOVE FOR ETHIOPIANS.

  • @meazilove6102
    @meazilove6102 Před 4 lety +1

    Omg betam konjo sera naw bereta denbe

  • @aregashchibessa1749
    @aregashchibessa1749 Před 2 lety +1

    ድቅ:የሆኔ:ድምጵ:ነው በርታ ይኔ ወንድም::

  • @nardieri7725
    @nardieri7725 Před 4 lety +26

    Can't stop listening specifically AREGAHEGN WERASH. ENEM ENGELETU OLD TIME HIGH SCHOOL MEMORY. LOVE IT.

    • @samtube5509
      @samtube5509 Před 3 lety +1

      bra enem makom alchalkum wedjewalew
      Meberetatat yalebet lij new

    • @betiehameshiferaw6668
      @betiehameshiferaw6668 Před 3 lety +1

      በጣምደስየሚልድምጵነውየለክበርታወንድማችን💚💛❤️

    • @dollzlife9155
      @dollzlife9155 Před 2 lety

      You sound like me

  • @eyoabaddisu9526
    @eyoabaddisu9526 Před 3 lety +4

    mndenew yemayeselech demtsi..... amazing cover

  • @Hailan494
    @Hailan494 Před 5 měsíci

    ሁሉም አደኛ ናቸው ኦሮሚኛው ደግሞ 🥰🔥🔥🔥❤🌳❤👌👌👌

  • @tizazusolomon1889
    @tizazusolomon1889 Před 2 lety

    ትጠላለህ ዋው ዋው

  • @yehatube9286
    @yehatube9286 Před 3 lety +19

    Oh my God i have no words , you are just Gifted 💥 Thank you , we need more people like you in the music industry

  • @abrhamaleemu3546
    @abrhamaleemu3546 Před 3 lety +3

    ዋው እናተ እያላቹ ነው እንደዚ ዘፈን ያጣነው ብሮ አጀቴን አራሽው

  • @ameltadess6023
    @ameltadess6023 Před 3 lety

    ዋዉ በቀን ከ 10 ግዜ እየሰማዉት ልጠግበዉ አልቻልኩም ሁሁሁሁሁሁሁሁ

  • @user-si4tj7qg1z
    @user-si4tj7qg1z Před 3 lety +1

    ጎበዝ በርታ ትችላለህ

  • @onelove5182
    @onelove5182 Před 3 lety +14

    I’m in love with his voice and chose of songs ♥️

  • @Enku_media
    @Enku_media Před 4 lety +5

    አሪፍ ስራ ነዉ ...በርታ👌

  • @amanielaraya1036
    @amanielaraya1036 Před 8 měsíci +1

    betay yamral

  • @mayo5105
    @mayo5105 Před 3 lety +2

    Omg የሚያምር ድምፅ ደስ ሲል

  • @sunnymamo1701
    @sunnymamo1701 Před 4 lety +6

    U hv got great voice

  • @Mr-hz1ko
    @Mr-hz1ko Před 3 lety +6

    What a beautiful voice, wish you all the best

  • @mesitariku9378
    @mesitariku9378 Před 2 lety

    Wooooooow ilove it በርታ ወንድማችን 😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @yzhraa1690
    @yzhraa1690 Před 3 lety +1

    wowww Betam Yamra Dmsh Wowww Berta Wendme Belela Entebkhalen

  • @abdulali3522
    @abdulali3522 Před 2 lety +7

    I don’t think anyone can tops this guy, he is so flow less and amazing. Keep up the good work my brother.

  • @ebs3463
    @ebs3463 Před 3 lety +196

    በመሽሻ ሞት በጣም ደስ ይላል !!!!!!!!!!! በአዲሱ አመት ከሀገር ውጭ ያሉትን ሁሉ ፈጣሪ ለሀገራቸው ያብቃቸው CORONA ንም ከሃገራችን ያጥፋ ልን ፈጣሪ ሀገራችን እና ህዝቦቾን ይባርክ አሜን:: የ CZcams channale ቤተሰብ ይሁኑ::.:.

    • @adugnaewnetu3305
      @adugnaewnetu3305 Před 3 lety +6

      ሾው ላይ አቅርብልን

    • @emuha5690
      @emuha5690 Před 3 lety +1

      Amen

    • @tamiratchenfa6316
      @tamiratchenfa6316 Před 3 lety +3

      እስክ ይህንን ተስፈኛ ድምፀ መረዋ ወጣት ሸውህ ላይ ጋብዘህ ላንተም እንኳን ባይሆን ለወጣቱ ቁምነገር ስራ።
      አንተም ብትሆን አትፀፀትበትም።

    • @tube-xl3pk
      @tube-xl3pk Před 3 lety

      አቅርብልን አስፊታይህን ድምፀ መርዋ

    • @tsadkanyitbarek5588
      @tsadkanyitbarek5588 Před 3 lety

      Meshesha yidfah

  • @user-mk5tx3cr5q
    @user-mk5tx3cr5q Před rokem

    ድንቅ ድምጽ ነው በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatabdulah9211
    @hayatabdulah9211 Před 3 lety +2

    ምርጥ ሰው እደግ ታድጋለህ