"የትራምፕ ቢጤዎችን አውቃቸዋለሁ" ካማላ ሀሪስ NBC ማታ @NBCETHIOPIA

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    #nbcidol#ethiopianmusic#ethiopianidol#nbctalentshow#ido#gena_timket#nbc_idolshow#2016_ #freepalsetine #jerusalem #telaviv #እስራኤል #ፍልስጤም #ዜና #NBCmata #NBCማታ #EthiopianNewsToday #የኢትዮጲያ_ዜና #Seber_Zena #ሰበር_ዜና #Top_media #ዜና_ዛሬ #Update_news #zehabesha #Mereja #መረጃ #addis_mereja #አዲስ_መረጃ #ሰበር_ዜና #አማረኛ_ዜና #amaregna_zena #amharic_news #አማራ #daily_news #oromo_news #ኦሮሞ #oromo_oddu #Mn_addis #news #ethio360 #tamagn_mereja #AbelBirhanu #yegna_mereja #tigray #ትግራይ #tikus_mereja #ትኩስ_መረጃ #zena_kemesha #addis_neger #አዲስ_ነገር #Amharic_news #Ethoipian_news #የሀገር_ውስጥ_ዜና #የውጭ_ዜና #ቢዝነስ #ስፖርት #ስፖርት_ዜና #እግርኳስ #ፕርሚየር_ሊግ #premier_league #የምሽት_ዜና #የቀን_መረጃ #zena #mereja #adis_neger #adismereja #አዲስ_ዜና #አዲስ_አበባ
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት

Komentáře • 11

  • @user-ep4xy4ph2d
    @user-ep4xy4ph2d Před měsícem +9

    ኢትዮጵያ ካፈራቻቸዉ እንቁና አንደበተ ጣፋጭ ጋዜጠኛ አንዱ አንተ ነህ ቢባል ማጋነን አይሆንም መሣጭ አቀራረብ እዛዉ በአካል ያለሁ ሁላ ይመስለኛል አቦ ረጅም እድሜ ይስጥህ ለስለስ ያለ ያለተጋነነ አቀረራረብ ከቆንጆ ድምፆጋ

    • @YossankiyyaBekele
      @YossankiyyaBekele Před měsícem

      አዎ እኔም ይህን ድንቅ ሰው ከልብ አድናቂው ነኝ

  • @abebeBaye-mn1yl
    @abebeBaye-mn1yl Před měsícem +4

    i wish this types of news and poletical report and analysis to ma country Ethiopia,reported by Biniam ?when ?when?when? but you r great ....go on!!!!

  • @HailuHabtu
    @HailuHabtu Před měsícem

    ድል ለካማላ ሀሪስ እመኛለሁ

  • @DestaAlemu-ns1lq
    @DestaAlemu-ns1lq Před měsícem

    Hlaki

  • @KalidSaid-lp4rd
    @KalidSaid-lp4rd Před měsícem

    ኡፋ ደስ ስትል እኮ ቢኒ

  • @YossankiyyaBekele
    @YossankiyyaBekele Před měsícem

    ቢኒ ምርጡ❤

  • @AbdurezakBargichoShukralaABS

    የግፈኞች ሁሉ አካሄዳቸው እየደከመ ከመሄድም ባሻገር ተንኮታኩቶ የአለም መሳቂያ መሆናቸው የማይቀር መሆኑን ልንረዳው ይገባል ።

  • @DAWILEEKAMAL
    @DAWILEEKAMAL Před měsícem

    የአሜሪካ፡ቦለቲካ፡የታወቀ፡አካሄድ፡የለውም፡አንዱ፡እንገዛው፡ነው፡ሌላው፡የሙገዛው።

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou Před měsícem

    የአሜሩካ ዲሞክራሲ አዲስ ሃሳብና አዲስ ለውጥ የለውም ያው ከሪፑብሊካን አልያም ከዲሞክራቶች ነው የራሳቸውን የጥቅም ፖሊሲ ነው የሚያስኬዱት ጣልቃ ገብነታቸውና ረዥም እጃቸው በርካታ አገሮችን ፈትኗል አሜሪካ ምንም ሃያል ብትሆን ሃያላን ተፈጥሮውባታል የቻይናና የራሽያ ህብረት ክብር ክስ መጎልበት በአሜሪካ ጥቅመኛነትና ጣልቃ ገብነት መሰላቸት አለም አሜሪካንን ጠልቷል ቢጤዎቻቸው ካልሆኑ ስለዚህ እንደድሮው አልጋ በአልጋ የሚሆን ነገር የለም

  • @AfariMadSleuth.ExportedSalt

    ቀውስ አህያ ውሻ