የግድቡ ጉዳይ አብቅቶለታል በግብጾች አንደበት kings of Abbay

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • Check out these membership perks!
    / @kingsofabbay

Komentáře • 128

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +29

    ሰላም አንበሳዉ ፈጣሪ ኢትዮጵያችንን ስለረዳት ነዉ ከስንት ሴረኛ ተንኮለኛ አስመልጦ አገራችንን ከፍ ከፍ አድርጎ እያየን አለምም እያየ ያለዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @yared.zerihun
    @yared.zerihun Před měsícem +11

    የተከበርክ ኡስታዝ ጀማል ፣
    ለዚህ የደረስነው ከፈጣሪ በታች የመንግስታችን ፣ በዋናነት የአንተና መሠል ወንድሞቻችን ፣ እንዲሁም በመላው ኢትዮጵያዊ ፀሎትና ድጋፍ ነው ። በተለይ አንተ ግን ልዩ ምስጋና ይገባሀል !

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +16

    ጀግናዉ መሪያችን አብቹ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Před měsícem +7

    ጀግናው ኡስታዝ ጀማል በርታ ብቸኛው ጀግናው ኢትዮጲያን የሚወድ ትውልድ ያከብርሀል አይረሳህም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbdurezakBargichoShukralaABS
    @AbdurezakBargichoShukralaABS Před měsícem +10

    እንዳንተ ያለውን ያብዛልን ።

  • @gcy3510
    @gcy3510 Před měsícem +12

    ኡሥታዝ ጀማል በሽር ሰለምህን ያብዛው እንሸላህ ይሸናፈሉ ወደፍትም አሁን ያእትዮጵያ ማንግሥት በባሕር በሩ በዋደቡ ጣንክሮ ከግብ ማድራሥ አለባት

  • @neguseberi3013
    @neguseberi3013 Před měsícem +4

    God bless you even more dear brother....God is great

  • @user-qe2rk3uh5w
    @user-qe2rk3uh5w Před měsícem +11

    ምርጥ ዜጋ በርታልን!

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo Před měsícem +4

    ሥብእናሕ ዕምሮሕ ቀናናትሕ ኢትዮጵያዊኛኅ አርኪ አመርቂ ነዉ የአምላክ ሥጦታ የኛ ፀጋ ነሕ የቢላል ልጅ!

  • @antenehgelan5391
    @antenehgelan5391 Před měsícem +6

    አንተ መልካም ሠው እግዚአብሔር /አላህ/ አብዝቶ ይስጥህ ኢትዮጵያዊ ማለት አንተ ነህ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ካንተ መማር አለበት 🎉🎉🎉🎉

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 Před měsícem +5

    ጀግናዉ ኡስታዝ ጀማል ዉይይቱ ምናልባት የዉሀ ቆጣሪ የት ይተከል ዋናዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ ሁለተኛዉ ሱዳን ላይ ይሁን ሊሆን ይችላል እንጂ ሌላ ምን ሊሆን ይችላል❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹

  • @truthprevail8939
    @truthprevail8939 Před měsícem +8

    የግብጾች ድርቅና በሰው አገር ገብቶ ኪሳችሁ ውስጥ ያለው የኔ ገንዘብ ነው እንደማለት ነው ! ቻዎ ምስር ! ጊዜው አልፎብሻል !!

  • @yabugamer6066
    @yabugamer6066 Před měsícem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን !!! እግዚአብሔር እንዲህ ከረዳን እኛ ደግሞ በዘር በነገድ በቋንቋና በክልል መለያየቱንና መባላቱን አቁመን ጠንክረን እንሰሥራ ያኔ
    ከድህነት እንወጣለን
    ከተረጂነት እንላቀቃለን
    ስደት ያበቃለታል
    ስለዚህ ቂመኝነትን አስወግደን ከልብ በፍቅር እንመላለስ

  • @assefaahmed4055
    @assefaahmed4055 Před měsícem +2

    ግብፃውያን ዋነኛው በዓለም ሁሉ የሚታወቁበት ማንነታቸዉ
    'የኔ የኔ ነው : የአተ የእኛ ነው' በማለታቸው ስለሆነ ብዙም አይድነቀን::

  • @MikiyasMitiku-ew2ul
    @MikiyasMitiku-ew2ul Před měsícem +5

    ሠላም ሠላም ኡስታዝ እና የዓባይ ንጉሶች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofiasaba5445
    @sofiasaba5445 Před měsícem +4

    🎉❤❤❤🎉መልካም ሀበሾችን ፈጣሪ ያብዛልን ኢትዮዽያ እናንተ ናችሁ🎉

  • @wofit
    @wofit Před měsícem +9

    ሰላም ሰላም የዓባይ ንጉሦች

  • @user-rd2tl9rs6t
    @user-rd2tl9rs6t Před měsícem +4

    በጠንካራ የመልስ ምታችሁ ታሪክ ሠርታቹሃል - በጣም እናመሰግናለን🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🇪🇹

  • @dagnacheww.michael87
    @dagnacheww.michael87 Před 14 dny

    ኡስታዝ ሰላም ላንተ ይሁን ወዳጄ በጣም የምትወደድ ኢትዮጲያዊ። ሃይማኖት ፣ፖሊቲካ ፣ብሄር፣ የመሳሰሉት የማይዙህ ሃገር ወዳድ ያብዛልን በጣም ነው ምወድህ ተባረክ። ያቺን የምናፍቃትን ኢትዮጲያን እናያለን ።

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před měsícem +8

    ጀግናችን በርታ🎉🎉🎉

  • @samsonmekonen4392
    @samsonmekonen4392 Před měsícem +3

    በርታልን ጀግናችን

  • @pearls1626
    @pearls1626 Před měsícem +3

    Enquan Des Alen! Thanks be to God!

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 Před měsícem +2

    ሰላም ሰላም ላንተና ቤተሰብህ ይሁንልን የተከበርከው ወንድሜ ኡስታዝ ጀማል እናመሰግናለን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @beletegebremichael5265
    @beletegebremichael5265 Před měsícem +3

    የኔ ጀግና ወንድም ለውድ እናት አገራችን የከፈልከውን ውለታ እግዚአብሔር (አላህ ) ይክፈልህ በርታ !!!❤❤❤❤

  • @AbdurahmanAdugnaKoru
    @AbdurahmanAdugnaKoru Před měsícem +2

    MashaAllaah MashaAllaah jzk for you and ethiopia 🇪🇹

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh Před měsícem +6

    Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘

  • @AyshaRak
    @AyshaRak Před měsícem +4

    Asww ustaaz

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 Před měsícem +4

    ኢንሻ አላህ ከፍ ትላለች ሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AbduRaya-ue3yp
    @AbduRaya-ue3yp Před měsícem +6

    አስላሟለይኩም ኡዝቷዝ

  • @ayelechteshome7383
    @ayelechteshome7383 Před měsícem +5

    እንዳንተ ዓይነቱን አምላክ ያብዛል፡፡

  • @belayneshali2401
    @belayneshali2401 Před měsícem

    Thank you GOD for your help to those who are working day and night for the development of their Nation Ethiopia 🙏

  • @emanhasin7316
    @emanhasin7316 Před měsícem +4

    ማሽአላህ❤❤❤❤ሽህጀምሊ

  • @kuruethiopiawi3675
    @kuruethiopiawi3675 Před měsícem +5

    ሰላም ድምጽህ ያስተጋባል

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw Před měsícem +4

    Thank you Ustaz Jemal for your endeavour efforts .

  • @ziggys2021
    @ziggys2021 Před měsícem

    Selam Ustaz, Thank you , Long Live to ETHIOPIA May God Protect and Keep her safe!!🙏🙏🙏💚💛❤

  • @tamiratasefa4644
    @tamiratasefa4644 Před měsícem

    አቦ ጌታ ለኢትዮጵያ አንተን ስለሰጠን ምስጋናው አይጓደል። የግብፅ ተንታኞች በእውነትም ሆነ በውሸት ምን ያህል ሕዝባቸውንና መንግስታቸውን ሠራዊታቸውን ቁጭት ውስጥ በመክተት ኢትዮጵያ የዉሃው መገኛ ሀገርነቷን ረስተው ውሃችን ተሰረቀ ብለው ጦር ለማሰበቅ እየሄዱ መሆናቸውን ቁልጭ አድርገህ ግብፅ ለኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላት ነች የሚለውን የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠንቅቆ እንዲያወቅ ስላሳወከን የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ። ተባረክ እግዚአብሔር ከእነቤተሰብህ ዘመንህን ይባርክ። ግብፆች በዚያም አሉ በዚህ እግዜር የኢትዮጵያን ለዘመናት መገፋት አይቶ የፈረደበት ዘመን ስለሆነ ድሉ የኛ ነው።

  • @MuhamedaminAhmed-hu1tz
    @MuhamedaminAhmed-hu1tz Před měsícem +1

    ድምፅ ችግር አለው ኡሥታዝ ባረከላሁ ፊከ❤

  • @alazuget
    @alazuget Před měsícem +2

    WOW amazing

  • @ashenafianbese9058
    @ashenafianbese9058 Před měsícem +3

    ወንድሜ ለሐገሬ ያለሕን ፍቅርና አክብሮት እጅግ አደንቃለሁ ። ነገር ግን ብዙ ጊዜ ከስራ በኋላ ባገኘነው ክፍተት ፕሮግራሙን ስንከታተል ድምጹ በከፍተኛ ሁኔታ ያስተጋባል ። ከዚህ የተነሳ ድምጽህ የጥራት ችግር በከፍተኛ ደረጃ ቀንሶታል ። ፕሮግራሞችን ከማቅረብህ በፊት ይሕንን አይነት ችግር አስቀድመህ ብትቀርፈው መልካም ነው ።

  • @MuhidinHalil
    @MuhidinHalil Před měsícem

    አለሐዱሊላሕ፡ለዚ፡ላበቃን፡ጌታ።

  • @KiyarAhmed
    @KiyarAhmed Před měsícem

    Masha Allah Masha Allah jzk❤❤❤❤

  • @BoaDk-yv7xo
    @BoaDk-yv7xo Před měsícem +3

    በርታ ጀግናዬ

  • @eshetue6401
    @eshetue6401 Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ bertalegn wendmee

  • @yosefsamuel7078
    @yosefsamuel7078 Před měsícem +5

    ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏💪💪💯

  • @BerhanuDigo
    @BerhanuDigo Před měsícem +3

    ሠላም ለኢትዮጵያ ሠላም ለዓለም

  • @user-kr8ny6gb7j
    @user-kr8ny6gb7j Před měsícem +4

    Rip 🙏 🪦 Egypt 🇪🇬 😢 🙏 💔 sorry Egypt 🇪🇬

  • @EsmailSalih-rd5qw
    @EsmailSalih-rd5qw Před měsícem

    Alhamdulillah Allah bless Ethiopia

  • @lolianna6011
    @lolianna6011 Před měsícem +3

    ከአለም አንደኛ ኡስታት

  • @aberadalelo4716
    @aberadalelo4716 Před měsícem +5

    ግብፆች "የግብፅ የውሀ ድርሻ" የሚሉት የሌለ ነገር ነው፣ ሊኖር የሚችለው የናይል ውሀ ፍትሓዊ አጠቃቀም ነው፣ ይህን ለመረዳት አእምሮአቸው ዝግጁ አይደለም። ፍትሓዊ የውሀ አጠቃቀም ሊሰፍን የሚችለው በኤንተቤው የናይል ተፋሰስ ተጋሪ አገሮች ስምምነት መሰረት ነው፣ ይህን የስምምነት ማዕቀፍም ለመረዳት፣ ለመቀበልና ለመፈረም ፈቃደኛ አይደለችም፣ የችግሩ ኳስ ያለው በራሷ በግብፅ ሜዳ፣ ውዝግቡም እዚያው በዚያው ነው።

  • @Black-2024
    @Black-2024 Před měsícem

    ▫️Thank you #Ustaz_Jemal | #Kings_of_Abbay
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @azbitehailukassahailu8682
    @azbitehailukassahailu8682 Před měsícem +1

    ፈጣሪ ይርድህ
    የ ግብፅ ምሁራን ጎበዝ ናቸው ለ ሃግራችው ይታገላሉ
    Yeegnawech ምሁራን ግን ወረቀት መሸከም ብቻ ነዉ ይሚውቁት

  • @gdr668
    @gdr668 Před měsícem

    በራስ ተነሳሽነት ላለፈዉም ለአሁኑም ለመጭዉም ትዉልድ ላደረከዉ ትግል በእኔ እና በልጆቼ ስም አመሰግናለሁ ።

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 Před měsícem +2

    Welcome

  • @user-kh6xj1xt9n
    @user-kh6xj1xt9n Před měsícem

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @KiyarAhmed
    @KiyarAhmed Před měsícem

    Mashllah Allah 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @tarekenalemayehu2516
    @tarekenalemayehu2516 Před měsícem

    Ethiopia thanks to you al Arusi

  • @ashenafiayalew3547
    @ashenafiayalew3547 Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fetenloubatieres5659
    @fetenloubatieres5659 Před měsícem +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️♥️

  • @fekadesolomon3895
    @fekadesolomon3895 Před měsícem

    Thanks for the update!

  • @HassenTeka-p3c
    @HassenTeka-p3c Před měsícem +1

    Bareta Alhe yetebekhe lalame Gedebe enchemeralen

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před měsícem

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @Tesfalem-tl7le
    @Tesfalem-tl7le Před měsícem +1

    Thank you for your effort.

  • @user-gf2mx1hp6t
    @user-gf2mx1hp6t Před měsícem +1

    Brave man, keep it up.

  • @semiraomerdin3164
    @semiraomerdin3164 Před měsícem +2

    ወንድሜ ኡስታዝ🙏ዜና ስታቀርብ መረጃዉን ለብቻህ ተርጉምና ለተከታታይህ ወጥ የሆነ መረጃ ብታቀርብ መልካም ይሆናል።የፈለገ ሪፈር ያድርግ አረብኛዉን።በተረፈ ጥሩ ነዉ ተባብረዉ ያልሙ🙏

  • @tewabechtulubiru1069
    @tewabechtulubiru1069 Před měsícem +2

  • @miteman5701
    @miteman5701 Před měsícem

    Hi bro good morning thanks for kind abey❤❤❤❤❤

  • @feridnura-xg9hq
    @feridnura-xg9hq Před měsícem +2

    ኡዝታዝ ድምፅ ያስተጋባል

  • @BoaDk-yv7xo
    @BoaDk-yv7xo Před měsícem +2

    ❤❤

  • @marmarsarealestate5168
    @marmarsarealestate5168 Před měsícem +1

    Good hustas jemal 1onks ok getachew moru chaka dire dewa

  • @user-ev5gz4lz7e
    @user-ev5gz4lz7e Před měsícem +1

    ያስተጋባል

  • @oromiagadaa367
    @oromiagadaa367 Před měsícem

    You did good job🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DanielBegashaw-xw9hh
    @DanielBegashaw-xw9hh Před měsícem +3

    አልሲሲ ስለፈረመ አደለም የገደብነው
    ከመፈራረማቸው በፊት እንጂ
    ፊርማው የሚጎዳ ክፍል አለ ስለተባለ በትብብር ለመስራት ነው
    አሁን 2 ተኛ ግዶብ ሲሰራ ማየት ነው
    ፈቃድ አያስፈልገንም
    የትብብር ውይይት እንጂ እንደመልካም ጎረቤት

  • @gebreyesusamanuel752
    @gebreyesusamanuel752 Před měsícem +1

    ድምፅ ያስተጋባል

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 Před měsícem +2

    ሰላም ሁሰታዝ

  • @dawitgebre9339
    @dawitgebre9339 Před měsícem

    እኛ ኢትዮጵያውያን ስራችንን ጨርሰናል!! የሚገርመው አሁንም ግብፅ ወሬ ታወራለች! 😅 ኡስስስስስስ 💪🇪🇹

  • @user-op8xm9bx4b
    @user-op8xm9bx4b Před měsícem +2

    ታድያ ልክናቸው አምባሳጀሩ የተናገሩት ግድቡ ተሞልቷል ሌላ መወያያ ርዕስ ፈልጉ።

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 Před měsícem +2

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @FuadFuad-r4i
    @FuadFuad-r4i Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤gegna

  • @KareemJuhan
    @KareemJuhan Před měsícem +1

    Echoing sound please adjust

  • @user-kr5ci4bv1q
    @user-kr5ci4bv1q Před měsícem +3

    ግብፅዬ ስታሳዝን 😄

  • @dawitgebre9339
    @dawitgebre9339 Před měsícem

    نحن الإثيوبيين أكملنا سد النيل! لكن مصر ما زالت تتكلم! انتهى!!! 💪🇪🇹

  • @ayounayoun4473
    @ayounayoun4473 Před měsícem +1

    ቀጣይ ተጨማሪ 100 ግድቦችን ስለምንገነባ ለማየት ተዘጋጁ በኢትዮጵያውያን ላይ የሰራችሁትን ግፍና ሴራ ገና እግዚአብሔር ይፈርዳል😢

  • @HailuMidekssa
    @HailuMidekssa Před měsícem +1

    Could you adjust the sound they have echoes thank you very much.

  • @JddjjJdjfj
    @JddjjJdjfj Před měsícem +1

    በልልኝ😂😂😂😂😂😂

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉፧፧👍👍👍👍😍😍😍

  • @mihretendeshaw6323
    @mihretendeshaw6323 Před měsícem +1

    Addis photographs on the GERD pls Usthaz

  • @user-yj6ly3pg2y
    @user-yj6ly3pg2y Před měsícem +1

    እናመሰግንሀለን ኡስታዝ ጀማል ግብጽ ግን ኢትዮጵያ ላይ ትቀናለች ልበል እያንዳንዱ እንቅስቃሴን እኮ ነው ምትከታተለው በአባይ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ በምታደርገው በእያንዳንዱ ነገር

  • @NoorA-kk1mb
    @NoorA-kk1mb Před měsícem

    እውነቱን እናውራ፣ካልን. ግብፅን፣ዘግቶ. የያዛት ፣የካርቱሙ. ፊርማ. ነው. እዚህም ያሉት. የግብፅ ሰራተኞች፣ጎደኞቻችን፣ነግረውናል፣እውነት. ሀይለማሪያም ደሳለኝ፣ካርቱም ላይ የፈረመው፣ፊርማ. ለሺ. አመት. ለታሪክ ይቀመጣል በዚህ፣ምስጋናየ ከልብ ነው፣ሀይለማሪያም ጀግና. ነው

  • @ayelegelaneh7171
    @ayelegelaneh7171 Před měsícem +2

    አሁን ማወቅ የምፈልገው የህዳሴውን ግድብ ከኤሌክትሪክ ማመንጨት በተጨማሪ ለመስኖ እርሻ ሊውል አይችልም ?ከተቻለ ምን አቅደናል ? ሌሎች በተገዳኝ ይካሄዳሉ ያልናቸው ለምሳሌ የአሣ ማርባት ፣የውሃ ላይ ትራንስፖርት እንቅስቃሴ ምን ላይ ደርሶአል ? ግድቡን የማስጎብኘትስ?

  • @RahmaA-nb8kz
    @RahmaA-nb8kz Před 9 dny

    ይገርማል እደውም እስተዛሬ የሰረቁትን ይመልሱልን ካሳ ይገባናል ወዛችንን እንገድብደ በያሉበት?

  • @user-kl1dc1qm8z
    @user-kl1dc1qm8z Před měsícem

    ዠዥግጁ

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Před měsícem +1

    በቃ የምሥራች ተናጋሪ ሆነህ ቀረህ?እሰየው የድካም ውጤት እኮ ነው።እንኳን ደ።ስ። አለህ ክቡር ኡስታዝ።

  • @Jonny14445
    @Jonny14445 Před měsícem +2

    🇪🇹🕊️🥰🫶🙏

  • @yeethiopialijochkefeleagizea

    Uztaz the sound is Eco.

  • @fekaduabeje6217
    @fekaduabeje6217 Před měsícem +1

    ድምፅህ ኤኮ አለው ይደጋገማል

  • @tdw9029
    @tdw9029 Před měsícem

    الوهمية

  • @user-qk5mq8lr4y
    @user-qk5mq8lr4y Před měsícem

    ethiopia fersealch aydelm egypten somalianm mashnfe aychalm ethiopia fersa gedel gebtalch

  • @DeressaFufa
    @DeressaFufa Před měsícem

    ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋ

  • @AIFilms11247
    @AIFilms11247 Před měsícem

    There is an echo brother

  • @Den_mic
    @Den_mic Před měsícem

    Nadil nuredin ena ahmed musa menew tefu abas sharaki😢