ለምን እንጮሀለን? በጋሽ ንጉሴ ቡልቻ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ለምን እንጮሀለን?
    በጋሽ ንጉሴ ቡልቻ
    Subscribe to our channel to get the latest Songs
    Click here to Subscribe: www.youtube.co....
    #Mikaspictures #HararEmmanuel #Ethiopia
    Telegram t.me/MIKASPICT...
    Facebook / mikaspictures
    Mikas Pictures presents
    Director Mikias Kassahun(mikas)
    #Mikaspictures
    Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright © Mikas Pictures

Komentáře • 27

  • @Lee-pv5vz
    @Lee-pv5vz Před 3 lety

    ጋሽ ንጉሴ ጌታ ይባርክ መልክቱ ትንሽ አጠረች ሁሌም አንተ የእግዚአብሔር ቃል ስታስተምር በደስታ እና በሀሴት ነው የምሰማው

  • @jo9533
    @jo9533 Před 3 lety

    ጋሽ ንጉሴ እኮ ልዩ አስተማሪ ነው

  • @zebenayf5889
    @zebenayf5889 Před 4 lety

    ተባረክ ፓስተር ጥሩትምህርት ነው

  • @fanayetesfaye9142
    @fanayetesfaye9142 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን ወንድሜ በብዙ ተባረክ እጥር ያለ ግን ብዙ መልክት የያዘ ትምህርት

  • @saramohamedosman823
    @saramohamedosman823 Před 4 lety +2

    ወንድም ንጉሴ ቡልቻ ንጽህ የጌታን ቃል ሁልግዜ ካንተ ስለምመገብ እግዚአብሔር ይመስገን ዘመንህ ይባረክ Amharic Bible verse
    " ነገር ግን ልብሳቸውን ያላረከሱ በሰርዴስ ጥቂት ሰዎች ከአንተ ጋር አሉ፥ የተገባቸውም ስለ ሆኑ ነጭ ልብስ ለብሰው ከእኔ ጋር ይሄዳሉ።"
    (የዮሐንስ ራእይ 3:4) ይህ ቃል ውስጥ አንተም ስለምትኖርበት ደስ ይበልህ

  • @hanaabera.6234
    @hanaabera.6234 Před 4 lety

    አሜን መጮህ ያዋጣናል ወደ እኔ ጩህ ብሏልና ቅዱስ አምላክ እግዚአብሔር
    ተባረኩ ጋሽዬ ጨምሮ ጨምሮ ይባርኮት አባቴ

  • @user-sf2gm9lp1b
    @user-sf2gm9lp1b Před 4 lety

    አቤቱ ስለእኛ ሳይሆን ስለታላቁ ስምህ ስትል መተላለፍ ሀጢያታችንን ይቅር በል። ድንቅ መልክት ነው ።

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 Před rokem

    Amen🙏🏾

  • @almey.7770
    @almey.7770 Před 4 lety

    በጣም ግሩም እና ደስ የሚል አጭር የእግዛብሔር ቃል::

  • @tewabechworku2295
    @tewabechworku2295 Před 4 lety

    ጋሽ ንጉሴ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ

  • @selomegeneta4832
    @selomegeneta4832 Před 4 lety

    AMEN

  • @shalom1008
    @shalom1008 Před 3 lety

    God bless you more

  • @semharasevaw4817
    @semharasevaw4817 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @efud8358
    @efud8358 Před 4 lety

    Amen hallelujah hallelujah

  • @zafuzafu1721
    @zafuzafu1721 Před 4 lety +1

    WawTebareku be went emigerm megeletnowAmen haleluja🎷🎷🎷🎷☝🕣

  • @bunikefila9423
    @bunikefila9423 Před 3 lety

    ጋሼ ንገሤ እውነት ሰው ሁሉ ከእግዚአብሔር ጥያቄ አለው ፤ ይጠይቃል ሰው እግዚአብሔርን ። ~~ እግዚአብሔርም የሰውን ልጅ ጥያቄ ይጠይቃል እነዴ ላካ ??? እባክህ ሀሳብን ስጠኝ ወንድሜ በእኔ ልብ ትወዳዳለህ !!! 25/12/2013 ተባረክልን !! ወ/ም ቡኒ ከሻሸመኔ

  • @selomegeneta4832
    @selomegeneta4832 Před 4 lety

    GaSh neguse geta ybarkwot

  • @addisdessalegn9926
    @addisdessalegn9926 Před 4 lety

    Amen , Amen God bless you and your family!

  • @tariquataddele8656
    @tariquataddele8656 Před 3 lety

    አመንንንንንን

  • @fre4jesus316
    @fre4jesus316 Před 4 lety

    B blessed man of God!

  • @mathewosterfa
    @mathewosterfa Před 2 lety

    1. "አንዴ ድኛለሁ" የሚል አጉል ንግግር??? ምን ማለት ነው?? በጌታ አምኖ የዳኔ ሰው ድነቱን ያጣል እያልክ ነው????
    2. በፀጋው ወንጌል አገልግሎት ዘመን አልቅሱ የሚል ጥቅስ አለ ወይ?
    3. ንስሃ እምባ ማፍሳስ ሳይሆን ከጥፋት ጎዳና ወደ ህይወት ውኃ ምንጭ መመለስ ነው። ተግባር እንጂ ስሜት/feeling (ለቅሶ) ንስሃ ሊሆን አይችልም።

  • @nardosaemiro6088
    @nardosaemiro6088 Před 4 lety

    Gash neguse bulcha yetweldoch abate ewdhalhugn lemelemeln. Geta sele kidus kalu yibarek.

  • @alemat897
    @alemat897 Před 4 lety

    🙌🙌🙌

  • @zewdtiutolasa718
    @zewdtiutolasa718 Před 4 lety

    Getahoy mehert adergelen

  • @mathewosterfa
    @mathewosterfa Před 2 lety

    I'm so sorry for such untimely preaching. this is not our covenant!!!!
    Salivation never be removed!!!