ምክንያት በመሆኔ...

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 93

  • @yonasteshome1270
    @yonasteshome1270 Před 4 měsíci +5

    መምህር በጋሻው የአስተማርከው ትምህርት በጣም ትክክል ነው ለምን ይቅርታ መጠየቅ አስፈለገ
    ሰዎች ምንም ይበሉ አንተ የተገለጸልህን ትልቅ እውነት ወይንም መረዳት ነው እያስተማርክ ያለኸው
    ትምህርትህ በጉባኤው ታዳሚዎች ዘንድ ትልቅ ይሁንታ ያገኘና አንተ ለማስተማር እንኳን እስክትቸገር ድረስ አሜን ሃሌሉያው ሲቀልጥ የነበረው ለማንኛውም ያስተማርከው (የዘራኸው) ትልቅ ትምህርት (ዘር) በሰዎች ጆሮ ገብቷል አንድ ቀን መብቀሉ አይቀርም!! ተባረክ

  • @Goodmon369
    @Goodmon369 Před 4 měsíci +7

    ተባረክ የሚያወሩት ስራ ፈቶች ናቸው
    ምድሪቱን በወንጌል ናጥልን ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን ፀጋህ ይስፋ❤❤❤❤

    • @-revelationtube142
      @-revelationtube142 Před 4 měsíci

      እሱ እምኖ ይቅርታ የጠየቀበት ጉዳይ እንዲህ ማቅለል አይገባም እሺ። ሌሎችን ለመተቸት ሌላ ምክንያት ፈልጉ እንጂ

  • @AlemayehuHotessa
    @AlemayehuHotessa Před 4 měsíci +4

    ወንድማችን መጋቢ በጋሻው! አንተ በብዙ የተወደድህ ወንድማችን ነህ። ይህ የተፈጠረው ነገር አንተ ሆነ ብለህ ያደረኸው እንዳልሆነ እኔ ተረድቻለሁ። በሀሳቡ ላይ ያለውን ችግር በይቅርታ ማስተካከልህ ትልቅነትህን ያሳያል። ሰይጣን ይህችን ቀዳዳ ፈልጎ ሊጎዳህ አስቦ ነበር። እግዚአብሔር ግን ለመልካም አደረገው። ገና ከዚህ በላይ ከፍ ትላለህ። እግዚአብሔር በአንተ ብዙ ሥራን ይሰራል። አይዞህ። በርታ!
    ወንድምህ አለማየሁ ሆጤሣ (ወ/ዊ፣ ዶክተር)

  • @hanahhana2519
    @hanahhana2519 Před 4 měsíci +14

    በትክክል የኢየሱስ ፍቅር አሰብዶት እንጅ ኑፋቄ እንደይደለ መንፈስ ቅዱስ ነግሮኛል ተባረክ ለምቀጥለው ግዜ ጥንቃቄ አድርግ ቃላት ሰንጣቅ መንፋስ ሚድያው ላይ ተለቋል በተረፈ በርታ ፀጋ ይብዘልህ በጋሻው❤❤❤❤

  • @abila2079
    @abila2079 Před 4 měsíci +3

    አንተን ይህንን ትምህርት እንድታስተምር ያደረገህ እግዚአብሔር ነው ትምህርቱ ትክክልና ትክክል ነው ልንገርህ እኔ በደንብ ትምህርቱን ተቀብዬዋለሁ ይህን እውነት ከዚህ በኃላ ብትሰውረው እግዚአብሔር ይጠይቅሃል እንዲያው እንዳይቀጣህ ወንድሜ በእውነት ላይ ቆመን እንደነ እስጢፋኖስ በድንጋይ ተወግረን እንደነ ዮሐንስ በሰይፍ ተሰይፈን ብናልፍ ይሻላል አንተ ሰውን ፈርተህ እግዚአብሔር በሚያስገርም ሁኔታ የገለጠልህን ድንቅ መገለጥ መሰወር አትሞክር ይቅርታ የምትጠይቀው ይህን በሰፊው በመገለጥ ያስተማርከውን ትምህርት ተሳስቼ ነው ብትል ምን ማለት ነው ይህ ይቅርታህ ለታሪክ ይቀመጥና ሕዚብን ይቅርታ የጠየከውን አሁን ደግሞ ይህን የገለጠልህን ጌታ ይቅርታ ጠይቀው መገለጥኮ ከእግዚአብሔር ነው መገለጡ እንዳይወሰድብህ ለገላጩ ተገዛለት ሰውን አትፍራ ከገደሉህም ሙት በተገለጠልህ ቀጥል ወንድሜ አይዞህ ያኔ ይህን ትምህርት ስታስተምር ይወርድ የነበረው ኃይል በበለጠ ይያዝህ አይዞህ ወንድሜ እንደግፍሃለን ይህ ትልቅ ብርሃን አይጥፋብህ በርታታታታታታታታታ❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomonkebede7748
    @solomonkebede7748 Před 4 měsíci +6

    ኢየሱስን በሐይልና በስልጣን ከዚህ በፊት ከነበረን አቅም ጨምረን እንወጣለን!!! ነቅተናል ወገኔ ኢየሱስ ያድናል ቀጥል🙏🙏

  • @mereb7880
    @mereb7880 Před 4 měsíci +4

    ተባረክ !!! ልባችንን ስላሳረፍክ እግዚአብሔር ይባርክህ __ ወንጌል ይቀጥላል...

  • @fireart54
    @fireart54 Před 4 měsíci +3

    ጌታ እየሱስ በነገር ሁሉ ከአንተ ጋር ይሁን በድንቅ አጠራሩ የጠራህ የተመሰገነ ይሁን

  • @AmbachewuAssefa-sn2iw
    @AmbachewuAssefa-sn2iw Před 4 měsíci +5

    ተባረክ ይሄ ታላቅ ብስለት ነው። እንወድሀለን

  • @yonatangeberemdhin5530
    @yonatangeberemdhin5530 Před 4 měsíci +5

    ድሮም ትልቅ ሰው ነህ አንተ! Thank you

  • @armoniamyonas834
    @armoniamyonas834 Před 4 měsíci +1

    ኢየሱስን ባንተ ውስጥ ስላየሁት ደስ ብሎኛል! ብዙዎች ላንተ ይጸልያሉ! እኔም ላንተ እጸልያለሁ! ብዙ ፍቅር እና አክብሮት!

  • @mayamuna4327
    @mayamuna4327 Před 4 měsíci

    ልዑል እግዚአብሔር በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ

  • @user-ht1hv6lb5b
    @user-ht1hv6lb5b Před 4 měsíci

    Beruk neh wedu yegata agelegayi tebrekehal pastor Begashawe❤❤❤

  • @getahunmekbib2959
    @getahunmekbib2959 Před 4 měsíci +1

    አላወክም እንጂ በጉዳዩ ምንም ይቅርታ የሚያስጠይቅ ነገር የለውም።ምክንያቱም በወቅቱ ለአንተ አልታወቀህም ይሆናል ነገርግን ያለማንም አስገዳጅነት ተንኮል የሌለበትን ንፁሑን የእግዚአብሔርን ቃል እውነት እግዚአብሔር በመንፈሱ በዚያ ለተገኘው ሕዝብ አስቦ ሊገልጠው ስለፈለገ የሆነ ነገርነው። አንዳንድ ጊዜ ለእውነት ስንወግንና ስንቆም ቃሉ እንደሚል "እውነቱን ልንናገር እንጂ በእውነቱ ላይ አንዳች ማድረግ አንችልም"።

  • @hanatesseme9170
    @hanatesseme9170 Před 4 měsíci +2

    ዘመንህ ይባረክ ወንድም በጋሻው ፀጋ ይብዛልህ እኛም በጣም እንወድሃለን በርታ

  • @Israelbelegn
    @Israelbelegn Před 4 měsíci +1

    መምህር አንተ በጣም ትሁት ንህ እግዚአብሔር ይባርክህ ... ተሳስቼ ነበር ይቅርታ ማለት ትልቅ ቁም ነገር ነው ።
    አንዷን ጫፍ ይዘው አንተንም የኖፋቄ አስተማሪ ያሉትም እኛን ባንተ እምንገለገለውን ምእመንም አንተንም ይቅርታ ሊጠይቁን ይገባል ።
    በተረፈ እንወድሀለን አገልግሎትህን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @jiraataadhayesuus8617
    @jiraataadhayesuus8617 Před 4 měsíci +4

    Uuuuf igziabher yibarkih❤😢 betam iyasebkut nebar inwedihalen❤❤❤

  • @alem.t327
    @alem.t327 Před 4 měsíci +3

    💕የኢየሱስ ፀጋና ሰላም ከአንተ ጋር ይሁን !

  • @Mercy-fe1re
    @Mercy-fe1re Před 4 měsíci

    ጌታ ይባርክህ🙌 ተሳስቻለሁ ብሎ የሚያምን ሰው አላማው እውነትን ማስተማር እንደሆነ ያስታውቃል፤ ባይሆን ኖሮ ለራስ ክብር በማሰብ የማይሳሳት መሆኑን ለማሳየት ሲል ሰውን ሁሉ በስህተት ይመራል። በጌታ ጸጋ በርታ💪

  • @martamarta3781
    @martamarta3781 Před 4 měsíci +2

    ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SariAz-on6rg
    @SariAz-on6rg Před 4 měsíci +3

    ጌታ ይባርክህ 🙌🙌 እወድሀለሁ ❤❤❤

  • @asterabebe8022
    @asterabebe8022 Před 4 měsíci +1

    Stay blessed! You are so humble, bro 🙏

  • @TemesgenNur
    @TemesgenNur Před 4 měsíci +3

    ተባረክ እኖድሀለን❤❤❤❤

  • @user-bp9mp2qm4q
    @user-bp9mp2qm4q Před 4 měsíci

    ተባረክልኝ በጋሻው ወንድማችን

  • @fbeyamo924
    @fbeyamo924 Před 4 měsíci

    God bless you pastor Begashaw. No worries as long as you didn't do it intentionally.

  • @yosephlechebo4459
    @yosephlechebo4459 Před 4 měsíci

    "የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን የስም ስልጣን ስናገር ከሰማይ በታች የአብ እና የመንፈስ ቅዱስ ልዪ ፈቃድ የሚፈፀምበት ስልጡን ስም :: ለስጉ ቃል የተሰጥው ቅዱስ መጠሪያ ለመሆኑ ለመግለፅ አብንና መንፈስ ቅዱስን በዚህ ስም እንደተጠቀለሉ አድርጌ ለገለፅኩት አገላለፅ ይቅርታ እጠይቃለው::"

  • @hailetadese6581
    @hailetadese6581 Před 4 měsíci

    በጣም ነው የምንወድህ በርታ

  • @mesk_erem
    @mesk_erem Před 4 měsíci

    ተባረክ ያባቴ ልጅ❤ በርታ

  • @Israelbelegn
    @Israelbelegn Před 4 měsíci

    ወንጌል ይቀጥላል ❤❤❤
    ጥላት አይሳካለትም

  • @melkamukebamo5632
    @melkamukebamo5632 Před 4 měsíci +1

    tabark wondimachin barta tsaga yibzal ina abunanina abunan masayochin atisima wongel yikatilal

  • @AdaAda-wh6ix
    @AdaAda-wh6ix Před 4 měsíci +1

    Megehab ante teleyale
    Enewedehalen❤❤❤❤

  • @abrahambezabih5122
    @abrahambezabih5122 Před 4 měsíci

    ብዙዎች ያወራሉ።ነገር ግን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር አለ።በርታ የእግዚአብሔር አብርሆት ከአንተ ጋር ይሁን።

  • @mesaytarike9192
    @mesaytarike9192 Před 4 měsíci

    ይሄ ብስለት ይባላል፤ ተባረክ ወንድማችን ❤

  • @fikethelutheran5492
    @fikethelutheran5492 Před 4 měsíci

    በዚህ መልኩ ልከኛውን መልስህን ይዘህ እንደምትመጣ እርግጠኛ ነበርኩ። ይህም ቅን ማንነትህ ሌላኛው ትምህርት እና ምሳሌ ነው ።በርታልን ። አክባሪህ ነኝ።

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 Před 4 měsíci

    ተባረክ

  • @teshomebekele3479
    @teshomebekele3479 Před 4 měsíci

    Geta eyesus yibarikih wendim begashawu desebilognali

  • @SelamSamuel-sq5wx
    @SelamSamuel-sq5wx Před 4 měsíci

    እንወድሀለን ይቅርታ ስለጠየቅህ እናመሰግናለን ፀጋ ይብዛልህ

  • @genetdaniel
    @genetdaniel Před 4 měsíci

    በእውነት ታባርክ ፀጋ ይብዛልክ❤🎉❤

  • @beletejorga6358
    @beletejorga6358 Před 4 měsíci

    Ye egziabihern meleikit sewun ferte tikeyiralek? inde abatoch medanin aginte bititsena tru neber!
    Ayzoh eyesus bicheygna amilak mehonun degime satisebik atimotim!🎉

  • @mahletabate5348
    @mahletabate5348 Před 4 měsíci

    Tabarak🎉

  • @alinassar-pp4lg
    @alinassar-pp4lg Před 4 měsíci

    Amen amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤

  • @ALOsport-legend
    @ALOsport-legend Před 4 měsíci

    አክብረህ መልሰ ስለሰጠህበት ጌታ ይባርክህ እናመሰግናለን!! ሊከስህ የወጣ ዲያቢሎስን አሳፈረከው!!

  • @user-gh3yp6mh6o
    @user-gh3yp6mh6o Před 4 měsíci

    Wey endet endemiwedhi likeltsew alchilm yikir malet getachin asayitoal ena eyesu kemasayet wuchi lela alama endelelhi timihirthi yasawikal ena ke mot adinon netsa yawetan simu Le endless yikber

  • @IssacAbigial
    @IssacAbigial Před 4 měsíci +1

    Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bettybefirdu9185
    @bettybefirdu9185 Před 4 měsíci +1

    We love you ❤❤❤❤❤

  • @user-ch5lu1xr5q
    @user-ch5lu1xr5q Před 4 měsíci

    Tebareki geta Eyesus yibareki 🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @berhanuwebshet5129
    @berhanuwebshet5129 Před 4 měsíci

    አይዞህ : እግዚአብሔር ; ካንተ : ጋር : ነው ; መከናወን : ይሁንልህ : እንወድሀለን

  • @betheleyasu6838
    @betheleyasu6838 Před 4 měsíci

    Geta yibarkih.... Thank you for clarifying the issue❤❤

  • @user-pb1er8wi7v
    @user-pb1er8wi7v Před 4 měsíci

    ስግው" ይጠብቃል ሰውዬ
    በተቻለህ መጠን የቤተክርስቲያኒቱን ንግግሮች አትጠቀም ; የራስህን ድንቁርና ነው የምትገልጠው

  • @pastorwendmagegnasfaw4468
    @pastorwendmagegnasfaw4468 Před 4 měsíci

    ደስ ይላል ወንድሜ በርታ ዋናው ይህ ነው

  • @zelalemdejene1983
    @zelalemdejene1983 Před 4 měsíci +1

    ወደ እውነት ተመለስ እሱ ይሻልሀል

  • @iamcrazyaboutjesus.areyou237

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ብዛልን ለበረከት ሁን🙏

  • @alem8640
    @alem8640 Před 4 měsíci

    Wondim Begashaw tebarek

  • @wondimufikre599
    @wondimufikre599 Před 4 měsíci

    በሳል ሰው ተባረክ።

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk2917 Před 4 měsíci +1

    እኔ በቅንነት ተረድቼህ ነበር
    አንተም ይቅርታ ስላልክ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እኛም እንወድሃለን❤❤

  • @user-ns8nh6vr6p
    @user-ns8nh6vr6p Před 4 měsíci

    Brother. God Bless You

  • @selamayele6907
    @selamayele6907 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤thank you so much God bless you❤❤❤❤❤we love you brother

  • @berhanuwebshet5129
    @berhanuwebshet5129 Před 4 měsíci

    You are blessed I respect you !

  • @getnetgodsoon5684
    @getnetgodsoon5684 Před 4 měsíci

    አሜን ወዳጄ ገና ክብር አለ

  • @brukti_
    @brukti_ Před 4 měsíci

    እሽ እናመሰገናለን ይቅርታ ስለጠየቁ አሉ እኮ በተረት ተረት የሚያሰክሩን ለነሱ የአንድ ወር ያህል የህሊና ፀሎት ቢደረግላቸው ጡሩ ባይ ነኝ😌

  • @abrahamtade109
    @abrahamtade109 Před 4 měsíci

    you are the very blessed!!

  • @user-ew4xl2sb4n
    @user-ew4xl2sb4n Před 4 měsíci

    God grac

  • @solomonkebede7748
    @solomonkebede7748 Před 4 měsíci +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @Gosple234
    @Gosple234 Před 4 měsíci

    ለማንኛውም አንዳንድ ጴንጤዎች ችኮላችሁን ብትተውት መልካም ነው ሰውን ከመፈረጅ ማለት ነው

  • @maranatagetahoytolona2566
    @maranatagetahoytolona2566 Před 4 měsíci

    Ayzho Tebarek

  • @Hirut-pg8dv
    @Hirut-pg8dv Před 4 měsíci

    God bless you🙏🙏🙏

  • @AnuwarSharafu
    @AnuwarSharafu Před 4 měsíci

    Inameseginalen

  • @bemnettefera1736
    @bemnettefera1736 Před 4 měsíci

    God bless U ❤❤❤❤❤

  • @ababaamakononl4401
    @ababaamakononl4401 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤🙏🙏

  • @ethio-africandiamond4025
    @ethio-africandiamond4025 Před 4 měsíci

    God bless you !!❤

  • @tigistabate8131
    @tigistabate8131 Před 4 měsíci

    Tebarek.

  • @Simonkind0
    @Simonkind0 Před 4 měsíci

    Thanks to social media
    And thank you::

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs Před 4 měsíci

    Kiristina eyut engidih endezih nuw.ende mem Begachaw ayinet qin ye Egziabher qinat ewinetu yegebachew le sihitet(le yiqirta) yemiyideraderu.ene ZEBENE YETERETERT DOCTORS gin hizibun yeteretert medicine 💊 eyegatu elili yasbilutal.

  • @YeabsraDaniel-px4tl
    @YeabsraDaniel-px4tl Před 4 měsíci

    በርታ እንወድሐለን

  • @edenJesuschildofGod8132
    @edenJesuschildofGod8132 Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @henoktewolde3826
    @henoktewolde3826 Před 4 měsíci +2

    ወንድሜ አንተ በርቶልሀል

  • @tamir2235
    @tamir2235 Před 4 měsíci

    እንከን ስለሚፈልጉብህ እንኳን ገለፅክላቸው

  • @alefe2abayneh286
    @alefe2abayneh286 Před 4 měsíci

    ጴንጤም ሳይሆኑ ኦርቶዶክስ ተዋህዶም ያልሆኑ ግራ የገባቸው ሰዎች አሉና ፡፡ ገርሞኛል ፡፡ እባክህ ወደ ሞት መንገድ አትጓዙ ፡፡ እንደዚህ ያሉ ሰዎች ለገዛ ምኞታቸውና ለገንዘብ የተገዙ ናቸው፡፡ ተጠንቀቁአቸው፡፡

  • @kasahunworku2132
    @kasahunworku2132 Před 4 měsíci +1

    ሲጀመር ፕሮቴስታንቲዝም ያው ኦንሊ ጂሰስ ናቹ ምንም ለውጥ የለውም!

    • @Gosple234
      @Gosple234 Před 4 měsíci

      አው መሰረታችን መፅሀፍ ቅዱስ ነው ማለቴ ማሪያም ታማልዳለች የሚለውን ትምህርት ከመፅሀፍ ቅዱስ ላይ ይዘን ነው እምነታችንን የጀመርነው😂

  • @mancity5551
    @mancity5551 Před 4 měsíci +1

    አስደነገጥከን እኮ😢

  • @resaltnegne2772
    @resaltnegne2772 Před 4 měsíci

    Jegna neh enwdehaln

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ne4uq9rr7y
    @user-ne4uq9rr7y Před 4 měsíci

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻💋💋💋

  • @user-ty4qv9xq1j
    @user-ty4qv9xq1j Před 4 měsíci

    እህ.አቅለሸለሻችሁኝ

  • @AlmazBiru-qr4qk
    @AlmazBiru-qr4qk Před 4 měsíci

    Mnafik siyalk ayamire

  • @desta9900
    @desta9900 Před 4 měsíci

    ❤❤❤