ወይኔ ዐቢይ! ይህን ሐዘን መቋቋም አቃተኝ! መፅሐፍ ቅዱስ ስለደፋሪ ሰው ምን ይላል? ሕፃናትን ደፍሮ የገደለ የ1 አሜሪካዊ አስከሬንን መንግስት ለምን አቃጠለ?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Komentáře • 292

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 24 dny +34

    አፅናኝ መላእክት ለእናትየው ይላክላት ኢትዮጵያ እንዲህ ጨካኝ ህዝብ አላት እግዚኦ አድነን

  • @rahelmekonnen8370
    @rahelmekonnen8370 Před 24 dny +18

    እግዚአብሔር ለእናት መፅናናትን ይስጣት

  • @BayushGobisa-qd3xf
    @BayushGobisa-qd3xf Před 23 dny +3

    በጣም ያማል ለመስማትም ይዘገንናል ለሁሉም እግዚአበሔር ፍርዱን ይስጣቸው።

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j Před 24 dny +51

    እውነቴን ነው የምልህ መ/ር አብይ በጣም ነው የታመምኩት። በሠው ሀገር በመሆኔ የተቆጨውበት ጊዜ አሁን ነው። በሀገሬ ብሆን ብቻዬን ሠልፍ እወጣላት ነበር። የኢትዮጵያ ህዝብ እንደሆነ ፈዟል ደንግዟል።

    • @user-xs8vl3hf6s
      @user-xs8vl3hf6s Před 24 dny +7

      በትክክል ፈዞል በብዙ እያየን ነው😭

    • @user-bj1fx4nn6s
      @user-bj1fx4nn6s Před 24 dny

      I am not Ethiopan any more I don't want to be Ethiopan..enzghi yetkoy yegijam dmot new yetgbrchew liza new ..gebr nat lemamlkut moderi tenky kelbhi yena worku aytnew sebesb new kisashoch

    • @kidisttefera5402
      @kidisttefera5402 Před 23 dny +1

      ስሜቴን ነዉ የተጋራሺኝ እዉነት ምን ሆነዉ ነዉ ለዚ ካልወጡ ለምን ሊወጡ ነዉ እኛ አነሰም መረረም የልጆቻችን ጫፍ የማይነካበት ሀገር ሆነን ታመናል የምን አፍዝ አደንግዝ ነዉ ይሄ ደሞ መግለጫዉ ጭራሽ ደም ያን፣ተከ፣ትካል አረ ንቁ መተናል ተደፍረናል😢😢😢😢

    • @sayishmelaku
      @sayishmelaku Před 15 dny

      ​@@user-bj1fx4nn6sty54u3y56tu64lut4uly44y56ytlyilrk6yjtyt422hjjĵuÿylljjuytjjkukluuyltkjù4yyuk66y5u55o5o564io759jjlj

  • @MaheletGmedihn-yb1rj
    @MaheletGmedihn-yb1rj Před 23 dny +6

    መምህር ያ ገንዘብ ያማያደርገው ነገር
    ያለም ያሔቨን ደም ይፈረድባቸው አሜን

  • @workiyeadere37
    @workiyeadere37 Před 24 dny +9

    በጣም ነው የሚያሳዝነው እኔ ቃል የለኝም ሀዘኔን የምገልፅበት።

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s Před 24 dny +13

    ፍትህ የምታዛቡ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ሰይፉን በቤታቹ ይዘዝ😭😭😭

    • @susuwarknh3321
      @susuwarknh3321 Před 23 dny +1

      Amen hazenu ensum bet yegiba😢😢😢😢😢

    • @AbNt-i8c
      @AbNt-i8c Před 23 dny +1

      አሜን 😢

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 23 dny

      አሚን አሚን አሚን😢😢😢😢😢😢 እግዝዬ ቆሰልን ተቃጠልን በደባባይ ይሰቀልልን😢😢😢

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j Před 24 dny +14

    ሠላማዊ ሠልፍ፣ ሠላማዊ ሠልፍ ሠላማዊ ሠልፍ!!! በእግዚአብሔር ስም ለሠላማዊ ሠልፍ ቀስቅሱልን መ/ር አብይ

    • @janetmascake6727
      @janetmascake6727 Před 24 dny +1

      እርግጠኛ ሆኜ የምነግርሽ የማነቸውም ሚድያ ሰላማዊ ሰልፍ አይቀሰቅሱም ለምን እንደሆነ የማይገባኝ ነገር ?

  • @user-jj7rh7cx7x
    @user-jj7rh7cx7x Před 23 dny +8

    😢😢😢😢አብይ እኔ የባ/ዳር ልጅ ነኝ በከተማው ላይ ያሉ ዳኞች የህግ አካላት ግማሾቹ በጫትና በመጠጥ ነ በግቦ በዘመድ ነውየሚፈርዱት ።ከባድ ነው እግዚአብሔር ፍርዱን ሊሰጥ ስለፈለገ ነው እናትን ጠንካራ አድርጎ ለዚህ ያበቃት " ትውልድ ይዳን ,"

  • @SelamMekonnen-cb3fg
    @SelamMekonnen-cb3fg Před 24 dny +8

    አምላክ ሆይ መተንፈስ አቃተን እኮ በደላችንን ይቅር በለን ፍትህ ስጥ ዝም አትበል በቃ በል የሚሳንህ የለም ፍረድ

  • @wasihungebremedhin8032
    @wasihungebremedhin8032 Před 23 dny +2

    ወንድም አብይ ይልማ ፈጣሪ ጥበቡን ያብዛልህ። በጣም አስተማሪ መልዕክት ነው። እጅግ በጣም አሳዛኝ ነው። በዘራችን ሁሉ ይህ አስፀያፊና ዘግናኝ ድርጊት ዳግም አይድረስ።

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen8993 Před 23 dny +2

    ኡፍ...መምህርዬ መጣህልን በመከራችን!?!? ይህን ስጋለበስ አጋንንት በእውቀት ለህብረተሰቡ እውቀት ትንታኔ በደንብ እንደምታስተምርልንና ግንዛቤ እንደምትሰጥ አውቃለሁ: አደምጥሃለው😢😢😢😢🎉❤

  • @kelemkelem3098
    @kelemkelem3098 Před 23 dny +4

    ዳኞች ማህበር በጣም አሳዝኖኛል እጅግ በጣም አሳዛኝ ነው፡፡ከእነዚህ ዳኞች ፍትህ መጠበቅ አይቻልም የዳኞች ማህበር እራሱ መጠየቅ አለበት ስሜት አልባ የሆኑ ናቸው የኢትዮጵያን ህዝብ ጩኸት ለመቀማት ያደረጉት አሳዛኝ ነው አብይ እንዳልከው እኔም የዛ አካባቢ ሰው ነኝ ሰውየውና ተባባሪዎች እራሱ የዳኞችን ማህበር ጨምሮ ነው ፍርድ የሚያስፈልገው የዳኞች ጉዳይ በፍርድ ቤት መታየት አለበት ልጁ ግን ማስተማሪ እንዲሆን ባደባባይ ይሰቀል!!

  • @user-zk1pr9sm5v
    @user-zk1pr9sm5v Před 24 dny +7

    እግዚያብሔር ለእናቶ መፅናናት ይስጣት😭😭😭😭

  • @BesheaAbdissa
    @BesheaAbdissa Před 23 dny +3

    Dear Abiy, God bless you. You are doing the best thing. I am served a lot from your wisdom.

  • @tesfayeendale7561
    @tesfayeendale7561 Před 23 dny +3

    እግዚያብሔር ያፅናት ወላድን

  • @tadelechtanga858
    @tadelechtanga858 Před 24 dny +6

    በዚህ ልክ ማን እንዳጠገባቸው ይታወቃል!! አብዬ እኔ እረፍት አጥቻለሁ ተቃጥያለሁ ግን የኢትዮጵያ ሕዝብ ይፍረድ የሕጻናት አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይፍረድ።እግዚአብሔር አምላክ ይህችን እናት ያጽናናት።የሰው ዳኝነት ከንቱ ነው።

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li Před 24 dny +6

    ታላቁ የአማራ ሕዝብ በእነዚህ ነዉ የሚዳኘዉ? ለዚህ ነዉ እየተሰቃዬ ያለዉ የኖረውም

  • @fikirteaberra3049
    @fikirteaberra3049 Před 23 dny +2

    አምላከ እስራኤል የፈጠነ ፍርድን ይስጥ በቀሉን አንድዬ ቸሩ መድሃኔዓለም ይበቀል።

  • @hiwitsi-rut2685
    @hiwitsi-rut2685 Před 23 dny +3

    አምላክ ሆይ በደላችንን ይቅር በለን ፍትህ ስጥ ዝም አትበል በቃ በል የሚሳንህ የለም ፍረድ!!!!!!!!

  • @mekdeshabtey5070
    @mekdeshabtey5070 Před 23 dny +2

    እንኳን እናትዋ እኔ ራሱ ሳላቃት ተቃጠልኩ እፉፉፉፉፉ እመቤቴ ማርያም ታፀናሽ

  • @bernabasdejene7466
    @bernabasdejene7466 Před 22 dny +1

    የአውሬ በሐሪ ነውጌታ እግዚሐቤኤርከዚህ ዘመን

  • @dinktube4371
    @dinktube4371 Před 23 dny +4

    እግዚአብሄር ፍርድ ሥጥ አትዋል አትደር በቀል ያንተ ናትና 😭😭😭😭😭😭

  • @user-fh3lg3ib6k
    @user-fh3lg3ib6k Před 24 dny +10

    በሴቶችና ሕፃናት የሚፈፀሙ እንዲህ አይነት ኢሰብአዊ እና አሰቃቂ ወንጀልች መበራከት አንዱ ምክንያት እንደዚህ አይነት ፍርዶችና አስተሳሰቦች ናቸው። ስለዚህ እንደዚህ አይነት አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች አስተሳሰብና ስብእና እንዲሁም የተዛባ የፍትህ አሰራር መቀየር ያስፈልጋል። ለዚህም የሃይማኖት የሴቶቾና የሚዲያ ድርጅቶች በአጠቃላይ ማህበረሰቡ ተባብረው ከልብ ከሰሩ እግዚአብሔር መፍትሔ ይሰጠናል ብየ ነው እማምነው።
    አሁንም እግዚአብሔር ይርዳን

  • @user-qg6tu1dg8u
    @user-qg6tu1dg8u Před 24 dny +9

    አብዬ ከባድ ነው የአረመኔዎች ዘመን😭😭በግሌ ፈጣን ምን ያክል እንዳዘነብን እና ሀጢያታችን እንደበዛ ነው የተረዳሁት በዚ ዘመን ባልተፈጠርኩ ነው ያስባለኝ ከልቤ ነው የምልህ ከዚ በኋላስ ልጆቻችን እንዴት ያድጋሉ

  • @kokebhailu6345
    @kokebhailu6345 Před 24 dny +10

    ዐቢይ ወንድሜ እኔም ካየሁት ጀምሮ በጣም ልቤን ታምሜአለው በዚህ ላይ 3 ሴት ልጆች አባት ነኝ እንቅልፍ አጣው::

    • @kidisttefera5402
      @kidisttefera5402 Před 23 dny

      እኔም አቃተኝ ለአፍታ መርሳት ወየሁ እናቷን አሰብኳት

  • @sabadeldebo7531
    @sabadeldebo7531 Před 24 dny +4

    ከነ ቤተሰባቸው ፍርድ ይገባቸዋል ፍርድ ደግሞ ከሰው ሳይሆን ከኅያሉ ከልዑል እግዚአብሔር ነው የምንጠብቀው እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ያፅናናሽ ቢዘገይም እግዚአብሔር ይፈርዳል አምላክ ሆይ ቶሎ ና በቃችሁ በለን።

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen Před 24 dny +6

    We need justice abeyachen it's over 😢😢😢😢😢😢 thank you so much for being voice for this little girl ❤❤

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 Před 24 dny +11

    የክልሎ ዳኞች እኮ የጉቧው ተካፋያ ናቸው ሁሉም አሳፋሪወች በእውነት ካድሪ ሁላ ከእውነት የራቁ ውሾች

  • @mubarekdawd1108
    @mubarekdawd1108 Před 23 dny +2

    ሰላማዊ ሰልፍ እንዉጣ እባካችሁ ወገኖቸ እቺ ልጃችን ፍትህ ታግኝ

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li Před 24 dny +5

    ለህፃኗ እናት ብርታትንና መፅናናትን ይስጣት

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu7097 Před 24 dny +4

    ልጆችን የሚጠብቀው ዑራሔል መላእክ ያፅና ናት በጣም ያሳዝናል

  • @FaruqTube99
    @FaruqTube99 Před 24 dny +9

    የአማራ ክልል ዳኞች በመግለጫ ልጁን አትንኩብን ተበድሏል እያሉ ማላገጫ ለቀዋል! አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ ማለት ይህ ነው ! ለዚህ ነው ካልሆነ የደቦ ፍርድ ለዚህ ሰው ይገባዋል የምንለው!

  • @henokgebretensayaddisababa6683

    ያሳዝናል በጣም እድሜ ልክ ወይም ሞት ካልተፈረደበት ፍትህ የለም !!!

    • @tegistlebanon1544
      @tegistlebanon1544 Před 23 dny +1

      እስር ሳይሆን
      አሰቃቂ ሞት ይገባዋል

  • @fetiamohamed8672
    @fetiamohamed8672 Před 24 dny +5

    አሁንም የዝች እፃን አፅም በዐመቱ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲሰማ ያአደረገው አላህ ነው አሁንም አጥሟ ይፋራደው ኸረ ኡኡ ድረስልን

  • @kelemkelem3098
    @kelemkelem3098 Před 23 dny +3

    ዳኞች ማህበር በጣም አሳዝኖኛል እጅግ በጣም አሳዛኝ ነው፡፡ከእነዚህ ዳኞች ፍትህ መጠበቅ አይቻልም የዳኞች ማህበር እራሱ መጠየቅ አለበት

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili7110 Před 23 dny +2

    💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭 በቅድት ሰላሴ ይዘገንናል እንኳን ማፈን የማይመች ምግብ እንኳን መሰጠት ይዘገንናል ጌታ ሆይ ልቦና ሰጠን🙏🙏🙏

  • @tesfatsionhaile2156
    @tesfatsionhaile2156 Před 24 dny +6

    እንደኔ ከሆነ የክልሉ ዳኞችም ጭምር የወንጀሉ ተባባሪዎች ናቸው😢😢😢
    ዳኞቹም ለፍርድ ይቅረቡ

  • @fetiamohamed8672
    @fetiamohamed8672 Před 24 dny +3

    አላህ ይፍረድላት በጣም ነው እሚያመማው ግን እስከመቼ ነው በንደዚህ ሁኔታ ሚታለፈው ዱሃ ማረግ ነው አላህ መቀጣጫውን ይስጠው ያአረብ ኡፍፍፍፍፍ መቃጠል ነው የቁም ስቃይ ይስጠው

  • @ameehailu
    @ameehailu Před 23 dny +3

    እርር ድብን ቅጥል ነው ያልነው 😢😢😢😢😢😢 ምንም ቃል አይገልፀውም ሀዘኑን😢😢😢 እኛ እንዲ ነርፈዝ ካደረገን እናትየው ኡኡኡኡኡ😢 ሴት ልጅ ያለን ህመሙ በጥልቅ ይጋባል ሀዘኑ😢😢😢😢😢

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n Před 23 dny +2

    እግዚአብሔር በእውነት እንደ ራሔል እንባ ያበሰ የዚችን የዋህ ህጻን በዛች ሰአት ሲቃዋን አያይምን ምን ቀረ እንግዲህ ሁሉም ከንቱ የከንቱ ከንቱ 😩

  • @user-wm2tm3zx2k
    @user-wm2tm3zx2k Před 24 dny +4

    እረ እንኩዋን በደህና ቀን ከኢትዮጵያ ወጣሁ እግዚአብሔር ይወደኛል ምን አገር አለኝ

  • @hanahailu8956
    @hanahailu8956 Před 24 dny +2

    ማረን ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን

  • @davidbelay9833
    @davidbelay9833 Před 24 dny +6

    እውነት ኢትዮጵያ ሀቅ አለ ዳኛ አለወይ ፍትህ አለወይ ? እነኝህ ዳኞች ልጅ አላቸው ከሴት ተወለዱ?

  • @sarayared1786
    @sarayared1786 Před 24 dny +7

    ሀገሪትዋ ላይ ወንድ እንደጠፋ ነው የተረዳሁት ይቅርታ እንዲ ስል ግን እንዲ አይነት ሰው ላይ እርምጃ አለመውሰዳቸው ገርሞኛል ሌላ ቢቀር እስርቤት ውስጥ አብረውት የታሰሩ ሰዎች እንዴት አስቻላቸው እስካሁን ዝም ያሉት ሞት እስኪመኝ ነበር አሰቃይቶ መግደል 😢😢💔💔

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s Před 24 dny +3

    በጣም ነው የሚያመው ድህነት አይኑ ይጥፋ ማጣት ክፉ ነው የድሃ ልጅ አለቀ እግዚአብሔር አምላክ ጣልቃ ይግባልን ሃይልም ጉልበትም የፈጣሪ ነው ፈጣሪ አምላክ ይፍረድልን በጣም ነው አቅም የሚያሳጣው😭😭😭😭

  • @user-us3gu5ez1j
    @user-us3gu5ez1j Před 23 dny +1

    አብያችን ጠፋህ በሠላም

  • @user-df7gr9su4g
    @user-df7gr9su4g Před 24 dny +2

    መምህር አብዬ እንኳን ደና መጣህ

  • @solomonwedaje-dh7sh
    @solomonwedaje-dh7sh Před 24 dny +3

    በጣም ያሳዝናል እንዲህ አይነት ጭካኔ እግዚአብሄር ያጥፋልን ለእናቷ መፅፅናትን ይስጥልን ለብላቴናዋ ግን በጣም አዝኛለሁ ቃላት የለኝም ብቻ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @TsionNegusse
    @TsionNegusse Před 24 dny +2

    የምለው የለኝም ፋትህ ፍትህ የመጨረሻ ውርደቶ ተዋረደን ማረን

  • @AlemLema-rn5hj
    @AlemLema-rn5hj Před 23 dny +2

    እግዚአብሔር ይፍረድ ሀያል እሱ ነውና

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 Před 24 dny +6

    በእውነት መ/ር አብይ ምንም ማለት አንችልም ደፋሪው እረጅም እጅ አለው በገንዘብ እየገዛቸውነው በዛ ላይ ይህች ህፃን የመጀመሪው አይመስለንም በየጊዜው ህፃናትን እየደፈረ ይገል ነበር ማለት ነው
    ፍርዱ ልክ አይደለም 25 አመት ትንሽ ናት እድሜ ልክ መታሰር ወይም መገደል ነበረበት😡😡😡😡

  • @mimmim4291
    @mimmim4291 Před 22 dny +1

    እናትየው ግን ምን አይነት ቃላት ምን ቢደረግ የመትፅናና ይመሥላችዋል ምንም አለም ላይ ያለ ወድ ነገሮች!! ሁሉ ቢደረግላት የትኛም አይዞሽ አያፅናናትም ጌታ ኢየሱሰ ብቻ ነው ሊያፅናናት የሚችለው እኔን የናቴ ልጅ አይዞሽ !!💔💔💔💔

  • @Libsisefi-pn9gs
    @Libsisefi-pn9gs Před 24 dny +2

    😢😢😢😢😢 በጣምምም ያማል ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😢😢 የእስራኤል ቅዱስ እግዚአብሄር ይፈርዳል ዝም አይልም ምን አይነት ጉድ ነው በጌታ

  • @kuduskudut3627
    @kuduskudut3627 Před 24 dny +2

    Hetanew betam tasazenalech, nefes yemar ,
    Yelema yehegeday man selehone new edeziheyemiyalfulet. Weygezi
    Egziabiher hoy meheretun awerdelen.

  • @mayamuna4327
    @mayamuna4327 Před 24 dny +5

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😭😭😭😭ህሊናው ሳይፀፅታው ቺራሽ እዉነትን ለመደበቅ ምንም እንዳልተፈጠረ ህዎቱን ለመቀጥል ሲጣጣር ግን ሳው እንዳልሆነ ግልፅ ነው

  • @user-Pe8hf2bp5q
    @user-Pe8hf2bp5q Před 24 dny +3

    ሲጀመር ምን ዳኛ አለ ኢትዮጵያ ውስጥ በተለይ በዚህ የብልፅግና ዘመን ሆዳቸው የፍትህ ሚዛኑን ስለደፋ ህሊና ኖርዋቸው በእውነት ይፈርዳሉ ብሎ መጠበመቅ የዋህነት ነው ይልቅ ፋኖዎች ከእግዚያብሔር ቀጥሎ ፍርድ ይስጡልን ይሄ ብቻ ነው የሚያዋጣው

  • @almaztaye9712
    @almaztaye9712 Před 24 dny +2

    ፍትህ ስለ ህፃኗ ፍትህ ስለ እናትዋ እግዚአብሔር ወይ ፍርደር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Před 24 dny +3

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃናት

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j Před 23 dny +1

    እዉነት ነዉ አያጅቦ ዲኤንኤ ዉይ ጌታሆይ ኡኡ

  • @selamselam7047
    @selamselam7047 Před 24 dny +2

    ለቤተሠቦቻ መፅናናትን ጌታ ይስጥልን

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd Před 24 dny +3

    እኔ አሞኛል ፈዝዣለሁ እንባየ ደረቀ ኡኡኡ እራሔል የት ነሽ እራሔል እንባዋ ወደ እራማ ተሰማ እራሔል ስለልዷቿ አለቀሰች መጽናናት አልቻለችም እእእእእእ😢😢😢😢

  • @kebedeyasin4607
    @kebedeyasin4607 Před 23 dny +1

    ፈራጅ እግዚአብሔር ስለሆነ ፍርዱን ውሎሳያድር እግዚአብሔር ያሠማን ያማልልልል አብይ ፍትሕ ለሕፃናት????????

  • @user-ig4fk4wv7h
    @user-ig4fk4wv7h Před 24 dny +2

    ያማል ፍትህ ፍትህ ፍትህ ልሀፅነ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @helin6219
    @helin6219 Před 24 dny +5

    የምር ያማል መምህር እኔ እራሴን ነው ያመመኝ የእውነት ፀሎት እንኳን ማድረስ አቃተኝ ኸረ ያማል የእውነት ለዚህ ነው እግዚአብሔር ምህረት ለኢትዮጵያ ያራቀባት የተደበቁ እንደዚህ የንፁሃን እፃናት ደም ወደ እግዚአብሔር እየጮኸ ነው ለካ በግልፅ ከሚፈፀመው ወንጀል የከፋው በስውር የሚዘገንነው ሚበልጠውም እግዚአብሔር ይፍረድሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 Před 24 dny +5

    እኔ ተኝቸ ልጂቱ ከአጠገቤ ያለች ይመስሐኛል

  • @kidisttefera5402
    @kidisttefera5402 Před 23 dny +2

    ስለየትኛዉ ዜጋ ነዉ ለዚ የአዉሬ ክብር የማይመጥነዉ ዘግናኝ መከራከራቸዉ ሁሉም ሰዉ በራሱ እጅ እንዲፈልግ ማስተማር ነዉ

  • @alganeshe4053
    @alganeshe4053 Před 24 dny +2

    አረረረረ እግዚኦኦ ማረን ክርስቶሰ መምህር ለወሬ አይመችም ምን ልበል ፍርድ ፍርድ

  • @rahelbekel2346
    @rahelbekel2346 Před 24 dny +2

    አብይ እግዚአብሔር ይባርክህ ድምፅ ስለሆንክላት

  • @YemaryamLebans
    @YemaryamLebans Před 21 dnem

    ለእናቷ እግዚአብሔር ያፅናት እየሱሰ ክርሰቶስ አባቴ ፍትክ ከአንተነዉና ፍረድላት

  • @EtsegenetAtikilet
    @EtsegenetAtikilet Před 24 dny +4

    ኧረ እኔስ ታመምኩ ከአይምሮዬ በላይ ሆነብኝ ይህ ነገር እንዴት ሰው እንስሳ ይሆናል? 😥 የኢትዮጵያ አምላክ መድሀኒአለም ክርስቶስ እርሱ ፍርዱን ይስጥ 🙏

  • @SABA-zj3ze
    @SABA-zj3ze Před 23 dny +2

    እኔም ልክ እዳተ ስለቤተሰቦቹ ሀሳብ አለኝ እና የብዙ ህፃናት መቀጣጫ ይሆናል አምላክ ይፍረድ

  • @luwanjafish8413
    @luwanjafish8413 Před 24 dny +2

    የድንግል ማሪያም ልጅ ክርስቶስ ኢትዮጵያን አስባት 😢😢😢😢😢😢 እነሱን ብሎ ዳኛ

  • @sabasaba1713
    @sabasaba1713 Před 24 dny +2

    Yeh hula meat yena hatyatchn new wedi fetri enmles betam tamnle abiyachn😢😢😢😢😢

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 Před 24 dny +2

    ትክክል ወንድሜ ሰዉ በራሱ ብቻዉን ይህን እጅግ እርኩሰት ድርጊት አይፈፅምም ። ይህ እርኩስ በአደባባይ ለፍርድ ይቅረብ ።

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 Před 24 dny +2

    ወይ ጭካኔ የዳኞቹ ግፍ ልኡል እግዚአብሔር ይፍረድባቸው የዚች ህፃን ንፁህ ደም ይፍረድ

    • @user-Pe8hf2bp5q
      @user-Pe8hf2bp5q Před 24 dny

      እነሱ እራሳቸው ከዳፋሪው ያላነሰ ወንጀለኞች ናቸው

  • @adysalieh6446
    @adysalieh6446 Před 24 dny +2

    ፍትህ

  • @Truth-12
    @Truth-12 Před 24 dny +4

    Let the law be universal ( it should work for all) : the government should make sure if these lawyers are free from corruption…

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 Před 23 dny +2

    ተቃጠልኩ ወይኔ ሕግ ማህበሩላደ ቦንብ ይዝነብበት ቦንብ ይዝነበብበት ወይኔ ሕግ የለም ሕግ የለም😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @mehletmesfin4439
    @mehletmesfin4439 Před 24 dny +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃንት

  • @tadeledebela9258
    @tadeledebela9258 Před 24 dny +3

    ደፈርዉ የለየለት አዉሬ መሇንና ሰበአዊ ሰዉ የማይሰማዉ መሆኑን ተግበሩ አሰይቶል
    ነገር ግን የአማራዉ የህግ በለሙያ ሙህበር የወጠዉ መግለጫ አሰዘኝና ከደፈርዉ የማይለዩ ህልናብሶች ናቸዉ ::

  • @Gashawdagnemekonne
    @Gashawdagnemekonne Před 24 dny +4

    #Justice for Heaven..where are you our president SAHLE-WORK ZEWDE, kindly we need your support for Heaven. Please..please you do some action.

  • @bayushfantu7329
    @bayushfantu7329 Před 23 dny +1

    ጌታ ሆይ እባክህን ዝም አትበል

  • @lensagemechu2871
    @lensagemechu2871 Před 24 dny +2

    Justice 😢😢😢

  • @user-bj1fx4nn6s
    @user-bj1fx4nn6s Před 23 dny +2

    My heart so down so broken 💔 😢😢😢 i am just crying and crying mendnew mshalew ..gebrwat new his may be 666

  • @ShimelisKassa-p8o
    @ShimelisKassa-p8o Před 23 dny +1

    የሕፃና የደረሠባት አደጋ መደፈር ብቻ ሳይሆን አሰቃቂ ግድያም ስለሆነ በሁለቱም ወንጀል ነው መጠየቅ ይገባዋል። ይግባኙን ወንጀለኛው ቢጠይቅም የልጅቱ እናትም ይግባኝ ፍርዱካላረካት መጠየቅ ትችላለች

  • @samuelalemu5806
    @samuelalemu5806 Před 24 dny +2

    It's really heart break 💔 very painful😒

  • @user-fn4yv2mi2p
    @user-fn4yv2mi2p Před 23 dny +1

    የፍትህ ያለህ የፍትህ ያለህ

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Před 24 dny +2

    ዳኞች ራሳቸው እንደዚህ ዓይነት ወንጀል ውስጥ የተጨማለቁ ይመስላል መግለጫ ልበል መላገጫ😢😢😢😢😢

  • @GetachewoMegersa
    @GetachewoMegersa Před 23 dny +2

    ብያንስ ተደፍራለች በሕወት ብትተርፍ ደስተኛ ነበርኩ ።አሁን ግን የዘጠኝ ወር ሴት ልጅ አለችኝ በጣም አዘንኩ ።

  • @kelemkelem3098
    @kelemkelem3098 Před 23 dny +2

    በዳኞች መግለጫ ከምር ተበሳጭቻለሁ ስለዳኞች ዘመቻ ያስፈልጋል

  • @lensagemechu2871
    @lensagemechu2871 Před 24 dny +2

    Justice for Heaven 😢😢😢😢

  • @bieetbieet
    @bieetbieet Před 23 dny +1

    በጣም ያማል😭

  • @user-ig4fk4wv7h
    @user-ig4fk4wv7h Před 24 dny +2

    እውነት ነው አሳዛኝ😢😢😢😢😢😢

  • @kidisttefera5402
    @kidisttefera5402 Před 23 dny +3

    ልታሸማቅቁን ነዉ እናንተ ተሸማቀቁ ወራዶች እኛ አሁንም እንጮሀለን ፍትህ እንላለን

  • @abebaweshetufantahun6868
    @abebaweshetufantahun6868 Před 24 dny +2

    ማህበሩ ሌሎች በተመሳሳይ ሁኔታ በግፍ ተገድለዋል ስትል የሟች እናት የጠቀሰቻቸው ህፃናትን ጉዳይ ትኲረት እንዲሰጥ ያደርጋል ብዪ እጠብቅ ነበር። ህግ እንደ እንሸራሬት ድር ነው ትላልቅ ወንጀሎችን መሸከም የማይችል የሚለው አባባል እውነት ነውና ፍትህን የተነፈገ ሰው የተነፈገውን ለማግኘት በራሱ መንገድ መሔዱ አይቀሬ ነውና ። ስጋቴ አጠገቡ ያሉ ህፃናት ከጥቃቱ ነፃ ለመሆናቸው እጠራጠራለሁ።

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li Před 24 dny +6

    በአሰቃቂ ሁኔታ ሰዉ መግደል ከተጀመረ ቆዬ ወለጋ ላይ ሕፃናትን ሳይቀር ቆራርጠዉ ከገድሉ በኋላ በሚዲያ ይለቁ ነበር እኮ ኢትዮጰያ ምስሏ መቀየር ከጀመረ ቆይቷል
    በጣም ፀሎት ያስፈልጋል አብዘተን እንፀልይ እባካችሁ

  • @WondyeAmen
    @WondyeAmen Před 23 dny +2

    አሁንስ የአለም መጨረሻ ነውመሰለኝ ንስሀ ንስሀ

  • @birhanemulugeta587
    @birhanemulugeta587 Před 24 dny +2

    ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድሜ እንኳን ለደብረታቦር በዓል በሰላም አደረሰህ፡እውነት ነው እኔም ትናንትና እንቅልፍ አጥቼ ነው ያደርኩት፡ምን ማለት ይቻላል በቀል የእግዚአብሔር ነው እርሱ ይበቀልልን፡እባክህ ከቻልክ መልእክቴን ለወይዘሪት አበቅየለሽ አደባ አድርስልኝ መልዕክቴ እባክሽ ከቻልሽ በልጅሽ ጉዳይ ላይ አንድ ሱባኤ ግቢ በልልኝ እርግጠኛ ነኝ መልስ ታገኛለች።ከመንግስት ግን ፍትህ ይገኛል ብዬ አልጠብቅም፡ስንት እፃናት ግብረሰዶም ሲፈፀምባቸው መቼ ፍትህ ታየ።ለዛ ሰው ግን እንጃ፡ለቤተሰቦቹም እንጃ፡ይህች ምስኪን ልጇንም ደፍሮ ገድሎ የልጇን ሀዘን እንኳን እንዳታዝን ማረፊያ አሳጧት ምን አይነት ሰዎች ናቸው ግን፡ግን እነዚህ የሰው ልጆች ናቸው?

  • @abib4685
    @abib4685 Před 24 dny +3

    በጣም ነው የሚ ያሳዝነው 😢😢😢ግን እኮ የተፈፀመው ኣማራ ክል
    ል ነው የት ሊባል ነው ታዱያ እንዲሁ በሽፍንፍን እንዲነገር ነው 😮