Join this channel to get access to perks: / @zaramedianet Zelle/cash app-571-622-8891 donorbox.org/s... gofund.me/6229... #Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea
The guy who mostly with Ermias is also beginning PP to give him positions. Is this the guy that became head of propaganda of amhara who said terrible thing about Tegaru. Haile.......
Stalin u r HERO. You got the conspiracy rumored on our Generals. Please make one such program in Tigrigna. Our people are confused. Even no need such feedbacks in Genocider language. My respect
I'm attending your media. Please focus on national/Tigrai issues than individuals (Abiyi,Shimalis ,...) . Each of you are facing what we have faced during Meles Reign. Let you try to determine the future.
Subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0
@Zaramedianet : በምክንያት እና በመርህ መሞገት ማለት እንደዚህ ነው
@Zaramedianet : በምክንያት እና በመርህ መሞገት ማለት እንደዚህ ነው
በምክንያትና በአላማ ለይ ያልተመሰረተ ማነኛውም አይነት አስተሳሰብ እያደረ ይረክሳል
እኔ የሚረዳው የሰው ልጅ በምክንያት ለምክንያት የተፈጠረ ስነልቦናዊ ፍጡር እንደሆነ ነው የማውቀው ስለዚህ በዚህ ልኬት እናስብ : ጭንቅላታችን የፀጉር ማብቂያ ብቻ አይመስለኝ
እኔ የሚረዳው የሰው ልጅ በምክንያት ለምክንያት የተፈጠረ ስነልቦናዊ ፍጡር እንደሆነ ነው የማውቀው ስለዚህ በዚህ ልኬት እናስብ : ጭንቅላታችን የፀጉር ማብቂያ ብቻ አይመስለኝ
ናይ ኤርሜያስ ዩቱብ ሩፖርት ንግበሮ ነዕፅዎ ተጋሩ ኣሕዋተይ
ትክል አንስብስክራይብ አርጉት ተጋሩ 💛❤️💪
እነዚሕ መርዞችን አንርሳም የትግራይ ሕዝብ ኃይል እግዚአብሔር ነው እናንተ በብዛታችሁ ትመካላቹ የትግራይ ሕዝብ ግን በእግዚአብሔር ይመካል አሜን 🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ትግራይ በእግዚአብሔር ሃይል ትመካለች
ንጉሥ በሠራዊቱ አይድንም, ኦሮማራ የተመኩበት የህዝባቸው ብዛት ለጥፋታቸውና ለችግራቸው ያርገው ጨካኝ ግፈኞች
@@mizaanberhane4002 አሜን 🙏🙏🙏
ጀግና ውድ ወንድማችን ስታሊን ዘርህ ይባረክ እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድሜ ጌታ ይጠብቅህ.ይባርክህ እንውህአለን ❤❤❤❤❤
እስታሊን በሳት የተፈተነ የትግራይ አልማዝ፣እንቁና ወርቅ ነው በርታ
relly
እኔ መልካም ሓሳብ አለኝ ሁሉም ትግራይን ቢክስ እና እንደ ቅርፊት ከትግራይ ራሱ ቢረግፍ ሁሉም ሰላም ያገኛል አስቡት የትግራይ ነገር ትግራይ ባልዋለችበት የትግራይ ህዝብ ባልዋለበት ህውሃትም ኢትዮጵን አሳድጎ በሰላም በሰላም ለሃያሰባት አመት በሰላም መርቶ ከጎረቤት ጋር ተስማምቶ በዓለም መልካም የተባለላት ሐገር ሆና ነበር ትግራይ ትግራይ አላችሁ ጉድ አመጣችሁ አሁንም ትግራይን ለቀቅ አድርጉ።
@@abebakebede1270 😍
አቤት አቤት ሰው ከስታሊን ጋር ከመጋጨት ሞት ይሻላል.... ጀግና ነህ 👌
ስታሊን በርታ እንዲህ እያደረግህ አጋልጣቸው ኤርምያስና መሰሎቹ ለትግራይ አይተኙላቹሁም
ድመት መልኩሳ አመልዋ አትረሳ ነው የኤርሚያስ ነገር
በትግራይ ሀ ብሎ ጀኖሳይድ የጀመረ እርሚያስ ነው
@@haftomsyum ትክክል ኤርምያስን አንስብስክራይብ ሞገስን ጨምሮ ❌
እውነት ነው ይሄ አውሬ ስንት ህዝብ አለቀ በሱ ፕሮፓጋንዳ
Ja he ua the first one thanks to God now he is placeless anywhere
❤እርሚያስ ለገሰ እኮ ብልፅግና ፓርቲ ተከፋይ ነው❤❤❤❤❤❤❤
No no yemote mediresh yata Aderbah newu 😢
አጆሃ እስታሊንግ ተባእ ትግራዋይ እግዚአብሔር ናልብሃ ፃምእ የርዊሃ!!!
ሰታሊን ጀግናችን አይዞሕ ጊዜ አላፊ ነው እግዚአብሔር ፡ያያል፡ የድካምሕ ዋጋ ታያለሕ ፣ አትከስርም አይዞሕ ።
የቕንየልና እስታሊን።...
❤❤❤❤❤❤በርታ አማራ እና ትግራይ መታርቅ አለባችው
ኤርሚያስን አንሰብስክራይብ አርጉት የአማራና የትግራይ ሕዝብ እንዲታርቁ አይፈልግም ሌባ ነው❌👎
🤍🤍🤍
ልክ ነህ ከሁሉም ጋር ነገር ግን ቆማቹ ለትግራይ ህዝብ ይቅርታ ትጠይቁና ከዛ ተከባብሮ እንደ ሀገር ሳይሆን እንደ ጎረቤት መኖር ነው።
ይህ ሰው ትግራይ ላይ ያለው ጥላቻ በግልፅ ይታወቃል : ግን ይህን ያህል ጥላቻ ለምን?
Money
እስታሊን ጀግና ነህ የዋቅጅራ ልጅ
አሰጣኸው‼️
I'm fano 💪
የኢትያ ችግር ጥልቅ ነው። አስመሳይነታችን/ውሽታችን/ምቅኝነታችን ጥልቅ ነው። ስታሊን መድኒሃኒት እያቀርብ ነህና በርታ። 😮
ህወሃት በ8 አገሮች ሠራዊት ልጠፋ ያልቻላ ጀግና ፓርቲ ነዉ ምክንያቱም ከጀርባዉ ጀግና ህዝብ አለ የሚዲያ ምሊሻ የምሸበር የምከፋፈል ህወሃት የለም
8 ሀገር ገጠማቹ ከዛ አሸነፍቹ አደል ?የሀገራቱን ስም ጥራ
@@user-ym5oo6vp7p አንደኛ የአብይ ሠራዊት
ሻብያ
ሱማሊያ የሞቋድሸ መንግስት
ቱርክ
ዱባይ
ቻይና
ራሻ
ኢራን
ትግራይ አንድ ሄልኮብቴር
ሳይኖራቸዉ ነዉ አድስ አበባ አፊንጫ የደረሱት
አንተና አባትህ እየሮጣችሁ ቲዲፍ ቂጣቹን እየገረፈ ደብረብርሀን ደረሰ
አንተ የፈሪ ልጅ
@@user-ym5oo6vp7p Ke tegaru min yTebeqal ? Tornet geTmew Genocide yemilu iko nachew ! tigraway QeT bil inde Matsid ! Alu Eritreawian .
yerasachewun tegaru setlijoch defrew aseqaytew lela ykesalu . Zarie haqu beadebabay weT'towal .
ኤርሚያስ እኮ መቸም የትግራይ ጠላት እንጂ ወዳጅ ሆኖ አያቅም እዛም እዚም የምቀላዉጥ እነዚህ አይነት ሰወች አምላክ ብድግ ያርጋቸው
ሪፖርት ግበሩ ነዕፅዎ
Thank you for being heroes off humanity!
God bless you Zara Media
Today I love every thing you presented 🎉🎉🎉🎉 specifically about Ermias, I am happy you exposed him.
The guy who mostly with Ermias is also beginning PP to give him positions. Is this the guy that became head of propaganda of amhara who said terrible thing about Tegaru. Haile.......
ከትናንትና ስህተት የማይማሩ የብልፅግና ካድሬዎች ብቻ ኣይደለም፣በጣም በባሰ ሁኔታ የህወሓት ካድሬዎች በህዝባቸው ውድቀትና ውድመት ምንም የማይመስላቸው በስልጣናቸው ብቻ መሠረት በማድረግ እርስ ሲባሉ ይውላሉ። እስታሊን; ህወሓት በወጣት ሙሁራን ክትምራሕ አለዋ ፥ ህዝብ ትግራይ ነፃነት ማግኘት አለበት ፣ይህንን ኣስተምህርልን ፣
ስታሊን አሁንም አንተ ብቻ ለተጋሩ በቂ ነህ ብየ አላምንም ተጋሩ ስለ ሚዲያ ጥቅም የገባቸው አልመሠለኝም ተጋሩ ባለሀብት እና ምሁራን እዚህ ዘርፉላይ አይሳተፉም
ትክክል ብለሃል:: ገና ኢሳት ከመወለዱ በፊት በአገር ቤት በነበሩት ጥቂት የማይባሉ የግል ጋዜጦች " ትግራይ እስክትለማ ኢትዮጵያ ትድማ" በወርቅ ያላጌጠች የትግሬ ሴት የለቺም ትግራይ እንጨት ሳይቀር ከጅማ ይጫናል ትግራይ ራሷን መሸከም አቅቷት ከብዷታል ሲባል ቡውጭ ኢሳትን ያዋለደ እንደ ኢትዮ ምድያ ( Ethio media ) እነ ኣልማርያምና ደርዘን ዶክተሮች/ ፕርፌሰሮች የአገር ቤቱን ብእጥፍ በማስተጋባት የትግራይ ህዝብ ባልዋለበት ሲወነጀል የትግራይ ቲቪና ባለስልጣናት ተገቢውን ግብረ መልስ ከመስጠት ጭራሽ ምንም አያመጡም በሚል ፈሊት አንድም አለማረጋቸው ሳይሆን በወቅቱ ይህ ነገር ለህዝባችን ጥሩ አይደለም አንድ ነገር በሉ ከቻላችሁ በውጪም ምድያ አቋቁሙ እኛም እናግዝ ብንል ጭራሽ መርዶ ነጋሪ የተቆጠሩት ብዙ ነበሩ::
አሁንም ችግሩ ምን እንደሆነ ባይገባኝም ያለፈውን የማፀፅታቸውና መቀጠል የሚፈልጉ ስላሉ ትግራይ በምድያ ካልሰራችና ሀቁን ካላስታወቀች ችግሩ ይሚቀጥል ነው የሚመስለኝ!!
Proud of being TIGRAWAY 🎉
ጅግና
Long-level TPLF❤
በጃኹም ንተሰፍሽ tst አቅርቡልና
ፈንታሌ የሚባለው ሚድያም እንደ ኤርሚያስ በተለይ በጌታቸው ላይ እንቅልፍ አጦ እየዘመተ ነው። ኮሓላይ መሲሉ መንቆራይ እዩ።
ሐቂ እዩ ዘቅርብ አይንፅልአዮ
ስታሊን ጅግና መርዘን ፀላእቲ ። ትግራይ ንዘልኣለም ክትዝክረካ እያ ።
Setalin my hero❤❤❤
ኤርሚያስ ይህ ቢል አይገርምም ምክንያቱም አንዴ አማራ አንዴ ኦሮሞ በመሆን የማንነት ችግር ተጠቂ ሁኗል።
የተምታታበት ድንጋይ ራስ ነው
እንደ ኤርሚያስ የመ ስለ የፖለቲካ ሽርሙጣ የት ይገኛል
ሪፖርት ግበሩ ይትዓፆ
ጎበዝጎበዝ።
ብርሀኑ ነጋና ኤርሚስ 7 ፖርቲዎች በመቀያየር ሪከርድ ይዞዋል።
እስታሊንጀግናችን❤❤❤❤
ኤርምያስ እባብ ነው ክፋቱ ጥልቀቱና ክፋቱ በጣም ክፉ ፍጥረት
As usual great production ❤❤❤
--}•> ስታሊን ሓውና ሰሞኑን ግን በሠላም ነው ብዙ ያደመጥኳቸው በሣልና የተረጋጋ ሠላማዊ ሃሣቦችህ የት ገቡ … ሠሞኑን በጣም በስሜት ውስጥ ሆነህ የምትላቸው ነገሮች አንዳንዶቹ አሁናዊ ለኛ ለተጋሩ ተወላጆች የሚጠቅም ሁናቴውን ወቅቱን ያገናዘበ ችግር ፈቺ ነገሮች በፍፁም አጣህዋቸው።
->> እኔ ሌላ ምንም አልልህም ነገር ግን በትግራይ ህዝብና ወገናችን ያለ ችግር እየደረሰ ያለ በደል ግፍና ወንጀል በቁጭት በስሜትና መፍትሄ አምጪ ምክረ ሃሣብና ጠቃሚ ነገሮችን ከትግራይ ተወላጅ አክትቪስቶች ፖለቲከኞች በላይ አንዲት ሃፓ ሚዲያ ላይ የሚተጋው ኤርሚያስ ለገሠ ብቻ ነው … ለህሊናችሁ ተናገሩ ስላልክ ነው አንተ እታገልለታለው እቆጭለታለው ብለህ ከምታስባቸው የተጋሩ ወገኖቼ በደምና በስጋ የምወለድ ተግራዋይ እንደመሆኔ ሁልጊዜም ኤርሚያስን በመስማትና በመከታተል ሃሣቡ የኔም የጥልቅ ልቤ ሃሣብና ለወገኖቼ የምመኝለትን ነው በቅን ልቦና ኤርሚ ሲመኝ የምሰማው ያንን ነው።
--}•> እስቲ በቅን ልቦናህ በአስተዋይ ልቦናህ ልብ ብለህ ከብዙ አቅጣጫ የሡን ትንታኔ አድምጥ … እውነት እንነጋገርና የወርቁ ጉዳይን የትግራይ መአድን ሃላፊ እና በዶቾበሌ ጄነራል ታደሰ ወረደና የጌታቸው ረዳን የትናንቱን መግለጫ ከተናገሩት ውጪ ምን እላፊ ሃሣብ ተናገረ … ሌላው የTplf መከፋፈል የሃሣብ ልዩነት ቁልቁል ወደ አውራጃነት እና አጥንት ቆጠራ ቅሌት ውስጥ መግባት እኔም አንተም የትግራይ ህዝብና አክትቪስቶች የምናውቀው እውነት አይደለምን??? ቴዲ ርእዮትና ቴድሮስ አሠፋስ በቀደም በሠሩት ፕሮግራምና ቀደም ሢል ቴዲ ርእዮት ደጋግሞ የህውሃት ባለስልጣናት አቋም መዋዠቅና መከፋፈል ሲናገሩ አልሰማህም ይሆን ወይስ … ኤርሚያስ ሲናገር ስሜት የምንገባው ኤርሚ ትግራዋይ ሆኖ መወለድ ነበረበት ማለት ነው?? 😢 😢 ምስኪን ሲፈልጉ ብልፅግና ሲፈልጉ ፋኖ ሲፈልጉ ኦነግ ኦህዴድ የሚያደርጉት ሠው ኤርሚያስ ለህሊናው ቆሞ መገኘቱ ብቻ ነው … ለማንኛውም … በትናንቱ በሬ ዛሬም የሚያርሱ በተጋሩ ጥላቻ ያበዱ ዛሬም ባለፈው የሆነው ሰቆቃ እንዲሆን የሚተጉ የሚሰሩ … በማንነታችን በተጋሩነታችን ተለቅመን ኳራንቲ እንድንቆይ ያወጁብን እነ መሣይ መኮንንና መሠሎቹ አፈለቅነው ብለው ከዲያስፖራ ጫጫታ ያላለፈው ትግራይና አማራ ፋኖና ህውሃት አብረው ቢሠሩ ላሉት ሃሣብ ድጋፍ የሠጣቹት እናንተ የተጋሩ የሚድያ ሠዎችን የሚያህል ያሣፈረኝ ስህተት ግን የለም 😢 😢 ኤርሚያስ በዚህ ጉዳይ በመርህ ቆሞ ሲሞግት በኋዋላ ላይ እንዳለው አልቀረም የወልቃይት የአላማጣ ሠሞነኛ ሁኔታ ሲነሣ … ውላችሁ ፈረሠ …
… ብልፅግናን አትንኩብኝ አላለም ለምን ንግግሩን ቆረጥከው እኔ ሙሉውን ሠምቼዋለው እሱ ያለው … በሃይል በመንግስት ግልበጣ የመንግስት ለውጥ እንዲደረግ አልፈልግም ነው ያለው … ምኑ ላይ ነው ስህተቱ የሚዲያውም አቋም ግልፅ አርጎታል በሃይል የሚፈታ ችግር የለም በሠላምና በድርድር ነው የሚለው ሃሣቡ የሚበረታታ እንጂ የሚወቀስበት ሊሆን አይገባም … ከዛ ውጪ ያለፈ የቆየ ንግግሩን ዛሬ በተለወጠው ኤርሚያስ ዘመን ላይ ይዞ ዛሬ መምጣት እንደው … ሌላ አዳዲስ ሃሣቦች ማጣት እና ጥላቻ ካልሆነ ብልፅግናን ከኤርሚያስ በላይ እናንተ ስትተቹ ሠምቼ አላቅም … መቼም ኢሣያስን እና ሻዕብያን ወዳጅና አጋር አድርጎ ከማሠብ በላይ … ኤርሚያስ በምን ዕዳው ይጠየቃል … ብቻ ያሣዝናል ግን ለትግራይ ህዝብ መፍትሄውን አምላክ ይስጠው 😢
ኢንስፔክተር ፍፁም አርአያ
ወድ ዋቅጅራ ታይ ገዲፍካሉ ዘልዚልካ ሰጢሕካዮ ኣሰሰሰይ💊💪
Excellent
Ethiopian trusted social platform
You are Right I was wondering why he is doing what he is doing.
ብያወሩ ማን ይሰማቸሐዋል ተዋቸው
ስታለን/ሰላምንስራሕካቅሳነትንህወትካጥዕናእምነ/ጎበዝከልብእየዘመስግነካ/ሰለህዝብካ/ቆይምካስለትሰርሕነመስግነካ።
Stalin u r HERO. You got the conspiracy rumored on our Generals. Please make one such program in Tigrigna. Our people are confused. Even no need such feedbacks in Genocider language.
My respect
ከነዚ የሰይጣን ቁራጮች ተገላግለን ማረፍ ነው።ከዚህ ፑቱቶ ኣስተሳሰብና ሃገር ማፈታት ነው መፍቲሄው።
በተለፃፃሪ ሰላም ባለባት ክልል ትተህ ክልልህ አስተካክል ኤርሚያስ
ስታሊን ነዊሕ ዕድመ❤❤❤❤❤
ወርቅና እውነት ብትቀብረውም እውነትና ወርቅ ሲወጣ ግን ወርቅ ነው ስለዚህ ትግራይ ሰዉና መሬቱ ወርቅ ነው
I'm attending your media. Please focus on national/Tigrai issues than individuals (Abiyi,Shimalis ,...) . Each of you are facing what we have faced during Meles Reign. Let you try to determine the future.
እግዚአብሔር አለ ለሁሉም ጊዜ አለ።
ለራሱ ሲል ሰሜኑ ወደ አንድ መምጣት አለበት። ትግራይ ፣አማራ፣ ኤርትራ
አየ ኤርሚ የጠራ ደም ስለሌለው ነው ሚዘባርቀው ተነቅቶብሃል በለው የኛ ሚስጥር ኣዋቂ.... ከስታሊን ኣንድ ጥይት አያመልጥም...
የእናንተ ደም ከምን አዳናቹ
የቅምና የብቀላ መንፈስ still አለ ግን ብረሳ እኔጅ ማስታወሱ ይጠቅመናል ለኢትዮጵያ ችን ይሁን ለትግራይ ህዝብ ?
ስታሊን ሐወይ ትክክል እንዲካ ነገር ግን እዞም ናትና እንታይ እዩም ንፀላእቲ በሪ ዝከፍቱ?? ካብ ሕሉፍ ዘይመሀሩ ሰባት እዩም።
ኤርሚያስ ዓይኑ ብጨው ሕጽብ አቢሉ ከይሐፈረ ክዛረብ እሱ ዝጸሐፈን መጻሕፍቲ አብ ልዕሊ ወያኔ መለሰን ኢትዮጵያውያን ዓቢ ጽልኢ ንከሕድሩ ዝገበረ ሰብ እዩ፣
ኩሓሎ መሲለን መነቆሮ በትግራይ ሲባል በኣማርኛ ደግሞ ቅንድብ አሳምራሎ ብላ ዓይን ታጠፋለች ማለት ነው
ጎበዝ
ኤርምያስ ዝቅ ብሎ መስራት አልቻለም: በቀላሉ ገንዘብ የሚያገኝበትን መንገድ መርጧል ለሰላም እሰብካለሁ ብሎ ወደነበረበት ፀረ ተጋሩ ዘምቷል: የአብይን ጉርሻ ቀምሷል ማለት ነው እንጂ የሚናገረው ለኢትዮጵያ ሰላም ለማምጣት ሳይሆን ትግራይን ለማውደም ነው:: ስታሊን በርታ ኢትዮጵያውያን ትግራይን ሊያጠፋ የዘመቱት የመጀመርያቸው አይደለም ከንግዲህ ግን አይችሉም:
ኤርሚያሱ በሰላማዊ ትግል ስም ወደ ካድሬነት እየተመለሰ ነው
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
አንጀትሕ ይከፋፍል እና ኤርሚያስ እና መስሎቹ ምኞታቸውን ነው የሚነግሩን የትግራይ ሕዝብ ስነልቦናን አላውቁም ወያኔ ➕የትግራይ ሕዝብ 🟰T. D. F ❤💛💪✝️☪️
27 ሰባት አመት ስመራ የኢት ህዝብ መሬጃ ከልክሎ ከፋፍሎ ያለዉን በሀገርቱ ያለዉን ሁሉ ወደ ትግራ ረጎጎዞ የኖሬዉን ለምን አታወራም
ስታሊን ተባዕ ትግራዋይ ሓደክንድሽ ናይ ሚድያ አቦ ድሽቃ
ስታሊን አንደዚህ ነው ስለ ትግራይ ማውራት እንጂ ዋና ለትግራይ ጄኖሳይድ ተጠያቂ ስለ አማራ ህዝብ እና ፋኖ ማውራት ለሞራልም ውድቀት ነው ልክ እንደ ዶናልድ ትራምፕ ጉዳይ የፋኖ ትግልም ለትግራዋይ ሩቅ ነው አይመለከተንም ከአር-ቲስት እስከ ጳጳስ ለጦርነቱ ቤንዚል የነበሩት ብሔራቸው አማራ መሆናቸውን አትርሳ
Ww👍👍👍💞
Ohhh may ermas was like this I am. So sad 😮
ሁለት ቢላ
❤❤❤
ወንድሜ ህወሓትን ለመከፋፈል የሌሎቹ ሥራ ነው መቸም አይተኙም ግን ስታሊን እኛስ በጥቃቅን አጀንዳ ተጠልፈን አብረናቸው እየሠራን አይደለም????
please የትግራይ ጉዳይ ለትግራዋይ ትተንለት ለሚዲያ ፍጆታ ግን አናውለው
ሓደ ክንዲ ሚልዮን ኢኻ ስታሊን። ፈጣሪ ጸጋን በረከትን የብዘሐልካ
ሰታሊን የአማራ እልቶች አሰከሁን ደረሰ ከትግራይ ራሰ አይወረዱም እህህህህ😭😭😭
ደግ አደረጉ እነሱ ስራቸውን ይሰራሉ ችግሩ የትግራይ አመራሮች ሁልጊዜ አትዮዽያ እያሉ እያስቸገሩ ነው። የአብይ ቡቹላዎች ሁነዋል ሌቦችና ወጣት ሴቶቻችን መግደል ነው
የተያያዙት።
ንኤርምያስ ኣማራ ዝገበረ መን እዩ?
👍👍👍👍💞
Ermias kehadi! 🖤🖤🖤🖤
ይህን እንቁ ተጨባጭ ማስረጃ (ዶክመንት)
ለትውልድ አስቀምጥ።
ትግራይ ላይ ጀኖሳይድ እጁ ያለበት እና የተባበረ በካሳ ወይም በእንክስዋለን የሚታለፍ አይደለም በቀጥታ ትእዛዝ የሰጡ
ሞት ፍርድ መሰጠት አለበት አቢይም ጨምሮ ሌሎችም እንደስራቸው ጸኑ ፍርድ መሰጠት አለበት። አለበለዚያ አብረን ለመኖር አንችልም።
Because we as Tegaru are not working together.
"ሀይለ ገ/ስላሴ በእግሩ የሚሀስብ ነው " 😂😂😂😂አየ ስታሊን ትክክል ነክ:: ኢትዮጵያ ወደ ግራ እየተንቀሳቀሰች ነው ምክንያቱም ከአእምሮ ይልቅ በእግራቸው እና በእጃቸው የሚያስቡ ሰዎች በዝተዋል::😂😂😂
ኤርሚያስ የይሁዳ ገፀ ባህሪ እየተወነ ነው ።
አየ ስታሊን
ኤርምያስ ማለት ም ስ ጥ ነው 👹👹
በእግዚአብሔር ዘንድ ትንሽ ህዝብ ብዙ ህዝብ የሚባል የለም ከአይሁድ ያነሰ ህዝብ የለም ግን በክብር እየኖሩ ነው ለማጥፋት ብዙ ተሞክሮባቸዋል ግን የእግዚአብሔር አጀንዳ አለባቸው ደግሞም የጥቂቱም ይሁን የብዙ ህዝብ መሪ እግዚአብሔር ነው ጥቂቱን ማብዛት ብዙውን ማሳነስ ይችላል የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ተብሎ ተፅፈዋል በብዛት አታበዩ ነገ የሚሆነው አይታወቅም ግዜ ለኩሉ።
ትክክክል እግዚአብሔር ሁሌም ከተገፉት ጋር ነው አሜን 🙏🙏🙏
እርማቸውን ጠብሰው የበሉ ምን ያፍራሉ ። የተፉት መላስ የማይቀፋቸው ሰዎች ። እየመጣ ነው እያንዳንዱ ከገባበት ይለቀማል የፈጀ ጊዜ ቢፈጅም እነዚህ እንስሶች ለፍርድ ይቀርባሉ ። ማንንም የማይወክሉ ኋላ ቀሮች
ደግነቱ ኤርሚያስ በአስተሳሰብ ቢንቦጫረቅም የትግራይን የወደፊት ዕድል መወሰን የሚችል አይደለም:: በድርድር የማያምን ራሱን ደግሞ በሳል ፖለቲከኛ አስመስሎ የሚቀርብ ሰው ነው::
ኤርሚያሱ በእርግጥ ፀረ ሰላም መሆኑን አስመስክሮአል:: በድርድር የማያምን ሰላም የሚያደናብረው ዓይነት ሰዉ ነው::
የትግራይን መውደም ይመኝ ነበር::
ትግራይ ውስጥ የነበሩ ተቁዋማትን እንዲቃጠሉ ኤርሚያስ ዕቅድ አውጪ እንደነበር መዉደም አለባቸው ያላቸዉን በዝርዝር ሲያቀርብ ተመልክተናል::
የትግራይን ውድቀት መምራት የቻሉትን ሁሉ ማወቅ አይከብድም:: ኤርምያስ ግን ምን ሆኖ ነው እንዲያ የሚዘላብደው?
አቶ ኤርሚያስን ትግራይ ስታገመግም ለማዬት ያብቃው:: ያኔስ ምን ይል ይሆን?
ስለ ኤርትራስ ማን ነው ተከራካሪ ያደረገው?
ትግራይ ወለላ:- ከመከራ ዳኝልን! ሊያጠፉሽ የሚዉተረተሩ ጥቂት አይደሉም:: እግዚአብሔር ከጎንሽ ይቁም!!! አትሙች! አትጥፊ!
ኤርሚያስን እንደዚህ ከሰው በታች ወርዶ ማየት ያሳዝናል።
ኤርሚያስ ለገሰ ማለት የትግራይ ጆኖሳይ የተሳተፈና የመራ ወንጀለኛ መሆኑን መረሳት የለበትም።
አይደልልልልል😂 የራስሽ መሪዎች ናቸው ያስጨረሱሽ
We never forget Mekelle is look like Beshasha dedeb belew
Selam estalin eyaliku takele huma yemetabet mikinyat endalew eweku ena tigray መአድን ለመዝረፍ ሴራ ይዞ ነው የመጣው ጥንቃቄ ለትግራይ
ኤርሚያስ እብድ ነው
ሪፖርት ግበርዎ ይትዓፆ
ኤርሚያስ ትግራይናን አማራን ለማጋጨት ወልቃይትን መዞ እየሰአራ አጋጨ ህወሀት ይጥፋ አለ በልጽግና ሲሆን በምርጫ አለ ይህ ሰው የትግራይ እና የአማራን ጥሩ ግንኙነት አፈልግም
ስታሊን ስዩም ተሾመን ሃይሌን በዝረራ አሸነፍካቸው
ትግራይናአማራበሰፈርመጣላትትተውአገዛዙንበአጭርጊዜበማሶገድየኢትዮሚያንአድነትማምጣትአለባቸው
🎉🎉🎉🎉
ኤርሚያስ ወንዱ አዳነች አበቤ ነው 😂😂😂
በወረዳ ደረጃ የካድሬ አሰልጣኝ ነው ድሮም አሁንም እንደዛው ነው። ምንም ሊያድግ አይችልም ...አሳማ ያው አሳማ ነው። የሚያቅ ይመስለዋል ይመቸው
ከእናንተ አይብስ
"ከሰይጣን ጋርም ሆና tplf ማጥፋት ተገቢ ነው" በጦርነቱ ወቅት ኤርትራ ገባች የተባለ ጊዜ ኤርሚያስ ከተናገረው።
Setalin how are you my hero ❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤❤
Don’t worry Staline 360 Enatu yemotechebet hesan meslwale.😢😢😢
❤❤💛💛❤❤❤👍👍👍
ኤርሚያስ ቢቀያየር ዛሬ ኣዲስ ነገር ነው?? የኤርሚያስ ትግራይን ማውደም የለመድነው ነው። ይልቅስ እስታሊን ኣሁን እኛ ተጋሩ መሥራት ያለብን በራሣችን ኣንድነት ላይ ነው። የራሣችን ህዝብና ሃገር ማዳን ላይ እንስራ ። ኤርሚያስ ያለ ይበል፣ማንም ኣይሠማውም።