Eden Gebreselassie - Aytneknkni | ኣይትነቅንቅኒ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • Ethiopian Tigrigna Music : Eden Gebreselassie ኤደን ገብረስላሴ - Aytneknkni | ኣይትነቅንቅኒ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
    Google+ : plus.google.co...
    Facebook : / hopemusicethiopia
    Instagram : / hope_music_ethiopia
    Twitter : / hopemusicent
    Subscribe: / hoplessable
    Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    #HopeMusic #EthiopianMusic #TigrignaMusic
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2018 Hope Music

Komentáře • 2,2K

  • @sebleworkadamumalede5412
    @sebleworkadamumalede5412 Před 5 lety +111

    ትግራዋይ ፍቅራችሁ ሁሌም በደሜ ነው!!ትርጉሙን ባላቀውም ሁሌም እወዳችሗለሁ!! We love you forever ❤

    • @woadisaodyroman3129
      @woadisaodyroman3129 Před 4 lety +1

      Wow

    • @zufanzufan2342
      @zufanzufan2342 Před 4 lety +4

      @@woadisaodyroman3129 እኔስ አቃለሁ ትግራ ኑሬ አለሁ ባሌ ይሀድግ ነበር አሁንም ቢሆን ትግራኛ ውስጤ ነው በተለይ ትላልቅ ሆቴሎች ላይ ባሌጋር ስንጨፍር ነበር አሂን ትግረኛ ስሰማ ትዝታው ይመጣብኛል ስዴት ላይ ነው ያልሁት ያን የመወደውን የማፈቅረውን ባሌን ተለያይተን አይ ትዝታ

    • @QuantumStulmy21
      @QuantumStulmy21 Před rokem +1

      ​@@zufanzufan2342...አይዞሽ ...አንድ ቀን ፈጣሪ ባለው...ይመጣል....!

  • @susuhassen7220
    @susuhassen7220 Před 5 lety +526

    የትግሬወች ፍቅር ገብቶ በደሜ😰 ውስጤ ናችሁ😍❤

    • @meronsamson5397
      @meronsamson5397 Před 5 lety +10

      እኛም ውድድድድድድድ💕❤️

    • @user-bd4wb9nk5o
      @user-bd4wb9nk5o Před 5 lety +6

      susu hassen እኛም ውድድድድድድድድድድድድድ

    • @user-bd4wb9nk5o
      @user-bd4wb9nk5o Před 5 lety +4

      susu hassen ኮሜትሽ ውስጤ ነው😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️

    • @ameera7136
      @ameera7136 Před 5 lety +20

      እውነትሽ ነው ኢትዮጵያ ባጠቃላይ ፍቅር ነን ፈጣሪ ዘረኛን ያጥፋል

    • @user-dc4lo7vp1d
      @user-dc4lo7vp1d Před 5 lety +3

      💋💋💋❤❤❤💋💋

  • @AmaMedia92
    @AmaMedia92 Před 5 lety +40

    ኤዱ ጓል እቶም ዕጡቓት ስረ ህዝቢ ትግርኛ: ሰብ ታሪኽ ሰብ ዝና :ሰብ ቅርሲ :ጓል ማርያም ጽዮን ኣኽሱምን:ማርያም ኣስመረይትን
    I proud of you go had ኤዱ ክብርቲ ጓል ክቡራት።
    Eritrean ትግርኛ ሓዉኺ 🌟❤✔

  • @azizaabdurazak609
    @azizaabdurazak609 Před 5 lety +162

    እኔ ኦሮሞ ነኝ ግን ትግረኛ ዘፈንና ጭፈራ ደስ ይለኛል እረ ትነቅነቅኒ ፀፃሃይ ግደፍኒ ኤዱ ዋውውውው

  • @tsegenetyemariyamlji2070
    @tsegenetyemariyamlji2070 Před 5 lety +309

    ዋው ትግሪኛ ወስጤ ነው ባልሰማም💚💛❤ ሀገሪ ክብሬ ኩራቴ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💝😙😙

    • @abieltrsfay3748
      @abieltrsfay3748 Před 5 lety +7

      ኢንዴት ኣድርጋ ነው ለዝላኣለም ምትነረው እርስ ብእሳቹ የተባላቹ from asmara

    • @tsegenetyemariyamlji2070
      @tsegenetyemariyamlji2070 Před 5 lety +9

      @@abieltrsfay3748 መባላቱ ድሮ ቀረ እኮ አሁንማ የሳላም የፍቅር የእድገት የመደማር ጊዜ ነው እሽ አሁን ዝም ብለክ ና እንደመር 😃😃😜

    • @amuamu7098
      @amuamu7098 Před 5 lety +12

      @@abieltrsfay3748
      መባላቱ በግዜ ሂደት ይጠፋል የሰይጣን ምቀኛችን ተንኮል ነው
      በደንብ ትኖራለች እንኳን በኛ አፍ መፅሐፍ ቅዱስም ከ አርባ ዘጠኝ ግዜ በላይ ጠቅሷታል መስክሮላታል አሁንም ሀገሬ ሀገረ እግዚአብሔር እማማ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር የአለም ህዝብ የሚቀናባት እየገባ የሚጎበኛቸው ውብ የተዋሕዶ ቅርሶቿ አረ ስንቱ እውነቱን እውነት ብለን እንለፍ ቅናት ምቀኝነት አያዋጣም ሌላው ይቅርና አዳም እንኳን ኢትዮጵያ ምድር ላይ እንደተፈጠረ አታውቅም ሌላ ማስረጃ ከፈለክም እስቲያቅርህ አስረዳሀለሁ ስለ ስስት እናት ሀገሬ ♥ኢትዮጵያ♥ በአለም ላይ ተወዳዳሪ የሌላት የዜማ የቅኔ የቀሳውስት አገር ነፍጠኛና ጀግኖች አባቶቻችን ለፋሽሽት አንገዛም ብለው ፋሽሽት ሊጥ መልክ ቅድስት ሀገራችንን እንዳይረግጥ ህይወታቸውን ሰውተው ያኖሩልን ሀገራችን በክብር በኛ በልጆቿ ደምቃና አሸብርቃ ተከብራ ለዘላለም ትኑር አሜን።♥♥

    • @tsegenetyemariyamlji2070
      @tsegenetyemariyamlji2070 Před 5 lety +3

      @@amuamu7098 ዋው አሜን አሜን አሜንንን በጣም ትክክል ነው አመስግናለሁ ኢትዮጵያ ልዩ ሀገር ነች።

    • @galzanahabebetigalzana5824
      @galzanahabebetigalzana5824 Před 5 lety +1

      Amen amen amen lazelalm tunur ahunu amen amen amen

  • @user-eu7kg1tt6k
    @user-eu7kg1tt6k Před 5 lety +95

    የኔ ቆንጆ እደት እደምወድሽ ቋንቋዉን ባልሠማዉም ግን በጣም ነዉ የምወድልሽ ሥራወች ሽን ቀሪ ዘመንሽን እግዜአብሔር ይባርክልሽ

  • @libanjama4217
    @libanjama4217 Před 2 lety +26

    Am Somali born in Canada 🇨🇦 I love the beat of this song. Am down with it I mean from my heart. God bless mother Africa

  • @terefeseyoumalemayehu3743
    @terefeseyoumalemayehu3743 Před 5 lety +31

    መልካም ሴት ሁሌም ነው ምወድሸ ያው መቼም አሰተርጓም እንኳ ባይኖር ሙዝቃዎችሸ ሁሉ ይማቻኙል።

  • @SelamTube2016
    @SelamTube2016 Před 5 lety +64

    ኤዱ ሓፍተይ ፍልይቲ ኢኪ፣ ኤዱ ዝፈቱ ላይክ ይሃበኒ 🇪🇹️💖🇪🇷️

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 Před 5 lety +73

    አስለምዱኝ እስቲ ትግረኛ ዉክጤ ናቹ እኮ ሰላማቹ ይብዛልኝ ሁሌም ወርቅ ሁኑልኝ😘😘😘❤❤❤

    • @tsedenyahagos658
      @tsedenyahagos658 Před 5 lety +1

      shkor

    • @edrissalih7439
      @edrissalih7439 Před 5 lety +2

      Mama bedenb aslemidish alew ...kkkk

    • @rahmamahameed8802
      @rahmamahameed8802 Před 5 lety +2

      ቆንጅትዬ እናስለምድሻለን

    • @mamaorbabalovemeto6262
      @mamaorbabalovemeto6262 Před 5 lety

      @@rahmamahameed8802 እሽ ዉዴ ደስ ይለኛ በጣም ነዉ የምወዳቹ ቆቋንቋቹን ደግሞ ባቅ እንዴት ደስ ይለኝ ነበር ❤❤❤😘😘

    • @rahmamahameed8802
      @rahmamahameed8802 Před 5 lety +1

      @@mamaorbabalovemeto6262 እኛም እንወድሻለን ማሬ በደንብ እናስለምድሻለን

  • @bekie_b3377
    @bekie_b3377 Před 5 lety +43

    ስወድሽ! ፈጣሪ ስራ እና ህይወትሽን ይባርክ!
    ትግርኛ ባልችልም ስራየ ብየ አስተርጉሜ ነው የሰማሁት
    አብርሽን ደሞ ጠፋክብን
    በጉጉት, በአንበሳ እና በነብር እየጠበቅንህ ነው በይልን

  • @mekltekeberome8510
    @mekltekeberome8510 Před 5 lety +8

    እኔ ጉራጌ ነኝ ግን ትግረኛ በጣም ነው ምወደው ሰዎችንም ውድድ ትርጉም ብዙም አይከብደኝም በርቺ ኤዱ 😘😘😘

    • @meronsamson5397
      @meronsamson5397 Před 5 lety +1

      Meklte Keberome ኣይትነቅንቅኒ ማለት ኣትቀስቅሽኝ ሲሆን እሷ እያለች ያለችው ፀሀይ ኣትቀስቅሽኝ ህልሜ ይሻለኛል ልጁን እማገኘው በህልሜ ነው ምናምን ነው ምትለው

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro1414 Před 5 lety +134

    ኤደን, መሀሌት,አብረሀም,ሰለሞን ሀይለ የትግረኛ ሙዚቃን ቋንቋዉን የማያዉቁት እንደኔ አይነቶቹ ለትግረኛ ሙዚቃ ፍቅር እና ክብር እንዲኖረን ያደረጉ የምንግዜም ምርጦች ናቸው።

  • @tutumare2909
    @tutumare2909 Před 5 lety +32

    እኔ ለምን እንደሆነ አላቅም ትግርኛ ሙዚቃ ስሰማ ውስጤን ይነዝረኛል ኤዱዬ ወድሻለሁ

  • @Drar18
    @Drar18 Před 5 lety +82

    Oh OMG ዑፍ ያሬድ ዝጥዕም ድምጺ ኣብ ደስ ዝብል ቦታ! Lots of love from Eri🇪🇷boy
    (Edited) 😂❤ still listening 21 May 23

  • @temesghen9252
    @temesghen9252 Před 5 lety +69

    I am from eritrea, Edu is my favorite singer.
    Good job Edu shukor!

  • @user-hj7gt5gc7r
    @user-hj7gt5gc7r Před 5 lety +53

    ትርጉሙ ባይገባኝም ሳላደንቃችሁ አላልፍም 😘😘😘😘😘😘😘 ስወዳችሁ ከልቤ ነው ድምጽሽ ሲያምር 👌

  • @user-ys4kg6wq1i
    @user-ys4kg6wq1i Před 5 lety +45

    ትግራወይቲ ብምካነይ ብጣዕሚ ደስተኛ እየ ኤዱየ እወድሻለው💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @amiratv5508
    @amiratv5508 Před 5 lety +52

    ኣለና ዶ ን ኤደን ንፍቱ ላይክ እስኪ ሃቡኒ ሓፍትኩም ካብ ኤርትራ love you all

  • @kanyohaye
    @kanyohaye Před 5 lety +58

    Love you all tigray people lovers!!!and proud of you ተጋሩ!!!!!!ቃልስና ነዊሕን መሪርን እዩ ዓወትና ናይግድን እዩ!!!!!!!

  • @bettyee21
    @bettyee21 Před 5 lety +39

    እውነት ነው እምላችሁ የትግሬ 🎵 music በጣም ነው እምወደው so Amazing ...... comentrrr from America 😘😘😘

    • @user-jg3rd3ks2g
      @user-jg3rd3ks2g Před 5 lety

      ቤታ እባክሽ America wusejign areb ager selchtognal

    • @bettyee21
      @bettyee21 Před 5 lety

      ድንግል ሆይ ለንስሀ አብቂኝ ሀጥአቴ በዝቷል hhhhh ok sis yehes leyunt alew belshe new

    • @fitsumsheger6023
      @fitsumsheger6023 Před 5 lety

      ለምን እኔ በጣም አላሰተምርሽም ?

    • @fitsumsheger6023
      @fitsumsheger6023 Před 5 lety

      @abel ethio... fezaza

  • @user-rs6zo8ej1u
    @user-rs6zo8ej1u Před 5 lety +299

    ኢዱ ሽኾር እስከ ትግርኛ ዝፈቱ ላይኽ ላይኽ ብሽም ኢዱ !!

  • @fadilahoussein534
    @fadilahoussein534 Před 5 lety +72

    From Djibouti I love tigray people their songs and dance and culture so lovely
    This new song I loved 😍

  • @user-oh7hu8tp6v
    @user-oh7hu8tp6v Před 5 lety +28

    ኤዱ ማዓርይ በጃኪ አድራሻኪ እባ ላአክለይ ብጣዕሚ እየ ዝፍትወክን ዘድንቀክን እሞ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኪ ከምኡዉን ምሰ ክብር ባዓል ቤትኪ አብራህም የድንቆ እየ እና ሰሰናዮ ንዓኩም አሕዋተይ ምሰ ደቅኩምን ሙሉእ ቤተሰብኩም

  • @user-mg2hz4wk5z
    @user-mg2hz4wk5z Před 5 lety +21

    ኤዱ የ ፁሪቲ ፍጥረት ጓልዞም ፀዓዱ 👌👌👌😘😘😘🤩🤩🤩😍🤴🤴💪💪💪♥️♥️🇻🇳🇻🇳🇻🇳🤴🤴🤴🤴🤴🤴የንግስት ሳባ ዘር 🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏

  • @anulove465
    @anulove465 Před 5 lety +46

    ከምር ትግሬዎችን ዘፈናቸዉን እንደኔ ቋንቋዉን ሚያዉቁት እንኳን አያዳምጡትም በጣም ነዉ ምወዳቸዉ ከአማርኛዉ በበለጠ ቋንቋዬ ግን አማርኛ ነዉ ይመቻችሁ ማኧረዬ

  • @amen9455
    @amen9455 Před 5 lety +14

    ኤድዬ አሪፍ ስራ ነው።እግዚአብሔር ፍቅር አይንሳን። 😪😪😪😪

  • @elimabam5822
    @elimabam5822 Před 5 lety +2

    እዛ ጋል እዚኣስ ከተጸሊለኒ እያ ማራ እየ ዝፈትዋ ። ግደፊ ኤደን ንዓኺ ጸሓይ ንዓይ ከኣ ንስኺ ኣይትነቅንቅኒ ። love u ጽብቅተይ

  • @godeliyasegzibertalaqnw3499

    እንደዚ አይነት ክሊፕ ማየት ነበረ የናፈቀኝ በጣም ያምራል ኤዱ ፅቡቅ

  • @missyoumy6356
    @missyoumy6356 Před 5 lety +136

    አማራ ነኝ ግን ትግራ ስወድ አቦ ኑርልኝ

  • @user-np9be8hz8q
    @user-np9be8hz8q Před 5 lety +9

    ዋውው welcame ኤdu ሽኮር ዝተባረኸን ዝተቐደሰን ቀዳምን ሰንበትን ይግበረልና ኣሜን!

  • @mussietn1966
    @mussietn1966 Před 4 lety +72

    ሎሚ ዕለት 21-12-19 ትሰምዓ ዘለኻ like ኣግርጭው

    • @Tube-dc1tx
      @Tube-dc1tx Před 3 lety

      ዋ አይትሰርሕን ዲካ በቃ ክሰምዓ እየ እናበልካ እናሓለፍካ እኮ ዳርና የርኢካና

  • @user-jp2rj1kf5h
    @user-jp2rj1kf5h Před 5 lety +22

    ኡፍ ሰባትነርናዋ ታይ ዋጋ አለወ አኡዱግ ቀረቂሮምና ኢትዮጵያ አብ ኸቢድ ፀልማት እያ ዘላ ሰደት ሰልችይኒ አብ አጋ ምዕራፈይ ህዉት በዚሑ ሃገርና እና ደርፍስ ይቅረዋ እሰክይ ንፀልይ

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 Před 5 lety +47

    ኖሩልኝ የኔ ማሮች እንዴት እንደምወዳቹ ትግርዉች ኢዱ አንድ ቀን ትግራይን እንደምመጣ አልጠራጠርም መቼም ትቀበሉኛላቹ

    • @meronsamson5397
      @meronsamson5397 Před 5 lety +2

      Mama or Baba Love me to ney yenemar enekebeleshalen 😘💕

    • @elesameteku6743
      @elesameteku6743 Před 5 lety +3

      በቻ አንቺ ናይ እንጂ በደንቢ ነው የኔ ቆንጆ

    • @user-od7jp1pj4g
      @user-od7jp1pj4g Před 5 lety +3

      ሙስሊሞችን በጣም ይጠላሉ ይባላል ግን ለምድነው?

    • @mamaorbabalovemeto6262
      @mamaorbabalovemeto6262 Před 5 lety +10

      @@user-od7jp1pj4g አረ አይጠሉም እንዴ የትግሬ ሙስሊሞች እኮ አሉ ማማይ እንደዚህ የሚሉትን አትስሚያቸዉ

    • @user-jn4jq2yd7l
      @user-jn4jq2yd7l Před 5 lety +3

      ነይልኝ ብቻ እኔ እቀበልሻለሁ ውዴ

  • @fasikafasika1729
    @fasikafasika1729 Před 5 lety +27

    one love eritria and tgray . we are the same blood and the language . we are brothers. viva tgrigna let's go and hard work to develop our lovely language tgrigna. from eritrea

    • @geremekonen4520
      @geremekonen4520 Před rokem +1

      I don't like to blame you because you have your options before the fighting of Eri and tigray , actually we are not the same people although we have the same culture,religion and genetics.we have so huge difference on viewing of things

  • @ephremtarekegen5821
    @ephremtarekegen5821 Před rokem +5

    ኤዱ ዘፈንና ጭፈራ ደስ ይለኛል እረ ትነቅነቅኒ ፀፃሃይ ግደፍኒ ,,,,,,,🙏🙏💖

  • @ANYE.MiCHELE
    @ANYE.MiCHELE Před 5 lety +1198

    ኢደን እስከ ን ኤደን ዝፈቱ ላይኽ ላይኽ ካብ ኣስመራ እየ !!!
    ህዝቢ ትግርኛ ኣኣብ ዘለክሞ ሰላምን ቕሳነትን ራህዋን ይግበረልኹም ! ምስ ስድራኹም ይሓዋውሰኹም !
    ኣብ ስደት ዘለኹም ስደትኹም የሕጽረልኹም ! ኣብ ፈቆዶ እስርቢት ዘለኹም መዋጾ ይፍጠረልኹም ! ብሕማም ትሳቐዩ ዘለኹም ምሕረት የውርደልኹም ! ኣብ ጭንቐት ዘለኹም ጭንቐጥኹም ይቕለለኹም ! ብ ፍቕሪ ትሕመሱ ዘለኹም ብ ሙዚቓ ተጸናንዑ ይግበርኹም !
    ቀናኣትን ተጻረፍትን ኣይግበርኹም !
    ፈቓራትን ርህሩሀትን ይግበርኹም !

    • @user-bk4dx1oi9z
      @user-bk4dx1oi9z Před 5 lety +27

      ብ ሄረይ ትግርኛ እዮ ፅሩይ ፍጥረት ኣግርጭው ካማካ ዘበለ ኣመሉ ንደገ ዘይፍሽፍሽ ይብዝሐልና ።

    • @wedihumeradeutschland7617
      @wedihumeradeutschland7617 Před 5 lety +6

      Fuck weid hamasen terfe behari 🖕🖕🖕 terfe behari Hamasen.eritra tigraga Ayftewn ey.sarry wedi hamasen terfe behari 🖕🖕 terfe behari Asia

    • @ANYE.MiCHELE
      @ANYE.MiCHELE Před 5 lety +13

      @@wedihumeradeutschland7617 እንታይ ትብል ኣለኻ !?

    • @wedihumeradeutschland7617
      @wedihumeradeutschland7617 Před 5 lety +1

      @@ANYE.MiCHELE fuck hamasen 🖕🖕🖕 yebl aleku

    • @wedihumeradeutschland7617
      @wedihumeradeutschland7617 Před 5 lety +1

      @@user-bk4dx1oi9z fuck Ant dedeb awrja agama lemnt nay hamasen 🖕🖕.

  • @Riyo12396
    @Riyo12396 Před 5 lety +61

    ኤዱ ሽኮር🇪🇷❤🇪🇹❤🇪🇷ከማይ መንድኣ ኣሎ ዝህቦያ

  • @user-oi3ux7lq3r
    @user-oi3ux7lq3r Před 5 lety +6

    ኤድየ ማዓረይ ምቅርተይ እዋይ ደምፂኪ ኩሽኮሪ ፍትወተይ ጋል ትግራይና ሓበና 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @asmarina1123
    @asmarina1123 Před 5 lety +11

    ኤዱ ቆንጆ ገለ ዓይነት ይበል ደርፊ ❤️🇪🇷🇪🇹

  • @rostesfa7185
    @rostesfa7185 Před 5 lety +61

    ሰላምኩም ይብዛሕ ደቂ ትግራይ ትግርኚ

  • @user-xp5wr9fl7s
    @user-xp5wr9fl7s Před 5 lety +132

    እኔ ትግሬ አደለውም ትግሬ ውስጤ ናቹ ይመቸቹ አቦ!

  • @zizuzuzu5570
    @zizuzuzu5570 Před 5 lety +9

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ በርች አድናቂሽ Zizu ነኝ ከላሁባት

  • @Chol_Ajak
    @Chol_Ajak Před 5 lety +8

    wow..what a fabulous song, am not Ethiopian but her song is the food of the soul to me..i enjoy the beauty of nature and the beautiful voice resonating in the highest frequencies

  • @gojotube152
    @gojotube152 Před 5 lety +291

    ኣቱም ነዛ ፁሑፈይ እተንቡቡ ዘለኩም ኣሕዋተይ ሰላምኩም ይብዛሕ ሉዑል እግዚኣብሄር ኣምላክ ኣብ ዘለኩምዎ ፅላል ይኩንኩም ኣሕዋተይ ነዓይ ሃፍቱኩም ከዓ subscribe ብምግባር ፍትወትኩም ግለፁለይ ሰሰናዩ ነዓኩም።

    • @gojotube5479
      @gojotube5479 Před 5 lety

      Nice to hear from you thanks

    • @EthioAfroMedia
      @EthioAfroMedia Před 5 lety +1

      czcams.com/video/bEaAi0cp3hQ/video.html ሰላም በፓሪስ ዘና ስትል 💕💕💕💕

    • @samuelmajor5962
      @samuelmajor5962 Před 5 lety

      Amen Amen Amen nekulena zehaftey

    • @tekle3972
      @tekle3972 Před 5 lety

      adu shikor ybel btaemi tsubq dmtsi kulu negerki des behalit aitneqnqni wawwwww nice voice

    • @samuelgebrezgabiher3698
      @samuelgebrezgabiher3698 Před 5 lety

      Amen Aman Aman ahbiru kbrti hafti

  • @rahelngusie7324
    @rahelngusie7324 Před 5 lety +297

    ኣረ በጃኹም Like ሃቡኒ ሎምዓቲ ፍልቲ መዓልቲ እያ ንዓይ ።

  • @tedroshagos6297
    @tedroshagos6297 Před 5 lety +2

    ኤድን ምቅርቲ ከመይ ዝፈትወክ ዕድመን ጥዕናን ምስ ሙሉ ስድራክ ይሃብክ ፈጣሪ ኣሜን3

  • @user-yn8mi7qr5u
    @user-yn8mi7qr5u Před 4 lety +2

    አቦ ትግሪወች እፍ እንካን ኢትዩ የሆናችሁ እፍ ስወዳችሁ እኮ በፍቅር በሰላም ወደ ላይ ከፍ
    ሳስበው አይ የኢትዩ ነገር ነው የምትይው አ
    ፍትህ ለኛ ደስ ይላል የኔ መርዋ💔💔💔💔💔

  • @abattarekegn9612
    @abattarekegn9612 Před 5 lety +61

    Wow ትግሬዋች ውስጤ ናቸው 😘😚😍

  • @dohaqatar8028
    @dohaqatar8028 Před 5 lety +143

    Iam from oromo ilove all Ethiopia tigirewoch wiste nachu one love all Ethiopian people ❤❤❤❤❤❤❤❤💚💛❤😍😍😍😍

    • @meronsamson5397
      @meronsamson5397 Před 5 lety +6

      Doha Qatar love you too dear 😘💕💕

    • @lizm2625
      @lizm2625 Před 5 lety +1

      Doha Qatar bone head there is no Oromo in Africa city . Its Oromo ethnic groups u are Ethiopian u have identity crisis .

    • @oromooromia9140
      @oromooromia9140 Před 5 lety +1

      fuck you we are Oromo from oromia we don't care about Ethiopia idiot

    • @oromooromia9140
      @oromooromia9140 Před 5 lety +1

      80% Ethiopian land isOur Land there is not Ethiopia without oromia dumb ass b****

    • @oromooromia9140
      @oromooromia9140 Před 5 lety

      we are more than ethnic group stupid

  • @sebleyemaryamlij1168
    @sebleyemaryamlij1168 Před 5 lety +2

    ሀፉተይ ሽኮሪና ጽቡቅ
    ትግርኛ ውስጤ ነው
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛💗

  • @washimanovishmano6901
    @washimanovishmano6901 Před 5 lety

    ዋው ኤዱ በጣም ቆንጆ ዘፈን ነው ትርጉሙን ባልቅም ትግርኛ ሙዚቃ በጣም ያስደስተኛል፡፡ ትግርኛ ውስጤ ነው፡፡ በእውነት በእውነት ምንም አማራ ብሆንም እንደሌሎቹ ዘረኛ አይደለሁም፡፡

  • @emebetalemu2239
    @emebetalemu2239 Před 5 lety +30

    እንኳን ደህና መጣሽ ኤዱ ሰሊላ ስወድሽ እኮ ኧረ ትርጉም ይነገረን እኛ የኦሮምኛ ጊዜ እንዲህ ነን???... ትርጉሙን ከቻሳ አድርጉልን please...

    • @segarentertainment1212
      @segarentertainment1212 Před 5 lety +1

      kkkkkkkk🇪🇹❤🇪🇹❤

    • @titiyg4130
      @titiyg4130 Před 5 lety +1

      Kkkkkk kkkkkk I like it

    • @emebetalemu2239
      @emebetalemu2239 Před 5 lety

      @@@segarentertainment1212 ayasikim tirgumun kech!!!!!! yalebeleziya enigenagnalen afaan oromo lay peace...

    • @emebetalemu2239
      @emebetalemu2239 Před 5 lety

      @@@titiyg4130 ataresasu nigerugn tewu gin...

  • @rostesfa7185
    @rostesfa7185 Před 5 lety +40

    ጓል ትግራይ ሸኮር

  • @adebabaygebre3616
    @adebabaygebre3616 Před 5 lety +7

    ድሮ ምንም ትግርኛ ሳልችል ትግርኛ ሙዚቃ እወድ ነበር ከዛ ትግርኛ ከሰዎች እየጠየኩ እየፃፍ ለመድኩ አሁን የተወሰነዉን እሰማለሁ በጣም ደስተኛ ነኝ ። እኔ አማራ ነኝ ትግርኛ ሁለተኛ ቋንቋዬ ሆነ ደስ ብሎኛል ምንም ትግሬዎች ቢጠሉንም እኛ ግን ጥላቻ የለብንም

  • @mishelwilliam931
    @mishelwilliam931 Před rokem +2

    It reminded me my mom like she loves this song she lives in dubai and i want to ... I would love to hear that music with my mom. God please give her more life .❤

  • @mussieberhane712
    @mussieberhane712 Před 5 lety +43

    ሰላም ሰላም ነዛ ኮመንት ተንብብ ዘለካ ሰላምን ቅሳነትን ነዓካ ይምነ ስደትካ ይሕጽሮ ኣብ ዝሓጸረ ግዜ ምስ ትፈትዎም ስድራካን በተሰብካን ክትራከብ ናይ ወትሩ ጾሎተይ እዩ!!

  • @rigbitgalltigray6113
    @rigbitgalltigray6113 Před 5 lety +8

    Waw eduye marey እንኳዕ ደሓን መፃኺ ጠፊእኽና ኔርኪ ፅብቕቲ ደርፊ ሒዝኪ ካዓ መፂኺ ነመስግነኪ መዓረየ😍😍

  • @mohammedhassan-ec8in
    @mohammedhassan-ec8in Před 5 lety +3

    እኔ ከሱዳን ነኝ እና ሁለተኛ ኢትዮጵያዬን እወዳለሁ ..
    ሙዚቃ, ቅርስ እና ተፈጥሮ

  • @selam1894
    @selam1894 Před 5 lety +73

    እውይ ስወዳችሁ እስኪ ትግሬ ባል ፈልጉልኝ በቃ ውድድ ጥግ ድረስ

  • @asteryosef4030
    @asteryosef4030 Před 5 lety +20

    እኔ ብሄሬ አማራ ነው ትግሬዎች ውስጤ ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @kiduiloveu2631
    @kiduiloveu2631 Před 5 lety +14

    ሰይ ኤዱየይ ዋዕሮ ከመይ ድየ ዝፈትወኪ ምቅርተይ👏 😍❤💘💋💋
    @ንኤዱ ዝፈቱ👍like ይግበረለይ😗

  • @ethiopodcast6406
    @ethiopodcast6406 Před 5 lety +4

    የምንጊዜም ምርጥ ዘፋኝ ባንች ዘፈን ትዝታ አለብን አገሪቷ ምስቅልቅሏ ከመውጣቷ በፊት

  • @amanlookman5571
    @amanlookman5571 Před 5 lety +2

    eden mar እኔ ከ አማራ እና ከትግሬ ነው የተወለድኩት እናልሽ ሁለቱም በተጣሉ ጊዜ በሃዘን ልቤ ስብር blolshal😭😭 አስታራቂ እንኩአን የለም ሁሉም አጋጋይ ሆነ በመሃል እኔ እና መሰሎቼ በሰቀቀን አለቅን 😢😢 እና ሁሌም ያንቺን ሳይ ደስ ይለኛል😢 እባካችሁን በዘር በቁአንቁአ መለያየት ይብቃን አንድ ሀገር አንድ ኢትዮጵያ ብቻ 💚💛❤

    • @user-jr2if4sh4y
      @user-jr2if4sh4y Před 5 lety

      እና እንታይ ንግበር ዝያዳይ አምላክ ሰላም የውርደልና አምሓሩ ኢና ባሃልቲ ትምክሕተኛታት ሰብ ዘጋግዩ ከምቲ ትርእዮ ትግራዋይ ፀይርዎም እዩ ዘሎ ዝተአከበ ክፍንጀር ከሎሞ ከምታ ንግጥማ እያ

  • @linasaade4995
    @linasaade4995 Před 5 lety +14

    ኤዱ ማዓረይ welcome ጓል ሓላል መሬት ከመይ ድኪ መቅሰን ንኤዱ ዝፈቱ Like 😍😍😍😍👈💝

  • @mussietn1966
    @mussietn1966 Před 5 lety +110

    ኤደን ዝፈቱ like ኣግርጭው
    #ንፅልንቕድሚት😁

    • @wedieritrea7500
      @wedieritrea7500 Před 5 lety

      Clip hgi gyromla malet eyu habibi

    • @mookqwr2713
      @mookqwr2713 Před 5 lety

      መዓት ወረ , ኣለኹ, ናብራ ኤዱሽኮር

    • @habesha3656
      @habesha3656 Před 5 lety

      Degimoma aykonun clip ayenberan hji clip geratla

    • @alalico7282
      @alalico7282 Před 5 lety

      This Is Not Ur biznes " Ok

  • @user-kc9cs4sr8x
    @user-kc9cs4sr8x Před 5 lety +10

    ኤድዋይ ጥዕምቲ ድምፂ ደስ ዝብል ድምፂ❤❤❤😘😘😘😘😘

  • @user-dj8ex8is6p
    @user-dj8ex8is6p Před 5 lety +25

    ኤዱ ካብ ዓይኑ ኣምሓሮ ይማሓርኪ ትግርኛ ደርፊ ሰሚዒም ይቀንኡ ኣለዉ መን ከም ትግርኛ ክብር መንነት አልልልልልልልልልልልልልልልልል ትግርኛ

    • @user-hd1sj5tx5f
      @user-hd1sj5tx5f Před 5 lety +2

      ተጋጊኺ ዛ ሓፍተይ ብደርፊ ትግርኛ ሕርርርር ዝብሉስ ኣይርኣኽን ወሮሞ ደሞም ዩ ዝፈልሕ ምናልባት ኣጋጥሙኪ ዘይፈልጥ ኾይኑ እምበር ኣነስ ብዓይነይ ሪኤዬም ኣሎኹ ኣማሓሩ ዳኣ ፍርቂ ትግርኛ ተዛርብቲ እኮ ኢዩም ስለዚህ ማዓር ክንድዝኽ ፀላዒ ትግርኛ ውን ኣይኮኑን ብፍላይ ጎንደርን ራያን ዝበዝሑ ትግርኛ ይኽእሉ ኢዩ ጉዳይ ፓለቲካ ኮይኑ እምበር ጋል ኣደይ

    • @wedihumeraeygenwedimekelee8742
      @wedihumeraeygenwedimekelee8742 Před 4 lety

      @@user-hd1sj5tx5f Raya Tigraga aykonen dy zezarbe

    • @user-ss7wl5vp1f
      @user-ss7wl5vp1f Před 4 lety

      @@user-hd1sj5tx5f ራያ ተጋሩ አይኮንን ደየና

  • @HomesweetlandU
    @HomesweetlandU Před 5 lety +112

    Eduye mearey. How healing, mesmerizing, magnetizing, and charming your vocal is Mearey. It is just a masterpiece of melodies. How grateful, happy and proud i am of you Haftey. May the St.Mary and her son Jesus Christ be with you Mearey. Love you dearest.

  • @user-lb3pf5eq3s
    @user-lb3pf5eq3s Před 5 lety +82

    ትርጉም ባላቀውም ያምራል ትግሬወች ውስጤ ነችው

  • @nehmiasolomon5148
    @nehmiasolomon5148 Před 5 lety +86

    Nice song love it AJOKI EDU SHUKOR GAL TIGRAY LOVE FROM ERITREA

  • @xpk5509
    @xpk5509 Před 29 dny

    የኔ ማርርርርርር ስወድሽ በስንት መከራ አገኘሁሽ ቃላት አጠረብኝ ድምጽሽ በጣም ያምራል❤❤❤❤

  • @obsiiyaagaraakoo3045
    @obsiiyaagaraakoo3045 Před 5 lety +269

    ኤዱ መዓረይ ሽኮር በጉጉት ስጠብቀው ነበር ያው የትርጉሙ ነገር ተከድኖ ይብሰል

  • @shamatintertaiment3207
    @shamatintertaiment3207 Před 5 lety +17

    Zfetwa dirafit 😍Eden konjo 😍Iam from eritrea i love you eden konjo

  • @user-jq7sy5nt5t
    @user-jq7sy5nt5t Před 5 lety +191

    *ትግሬዎች ፍቅር እኮ ናችሁ ስወዳችሁ*

  • @raksofy7445
    @raksofy7445 Před 5 lety +1

    ኤዱ በጣም ነው የማደንቅሽ ሰሊላ የሚለውን ዘፈን ልጅ ብሆንም በጣም ነብር የምወደው ሄን ግን ብዙ ባይገባኝም ፖለቲካ ይመስላል

  • @abrahammenkem5419
    @abrahammenkem5419 Před 5 lety +16

    Wowww ገለ ዓይነት ክሊፕ በሊ ንስኺ ድማ አይትነቅንቅኒ ኢዱ ሽኮር

  • @namikbre8341
    @namikbre8341 Před 5 lety +18

    Hji gerem hanti Neger kirmekum deqi Tigray Tigray Music Elkum yetiwiwo Ethiopian Music Aytibelu hawikum wedi Eri ✅

  • @playstoreapp6213
    @playstoreapp6213 Před 2 lety +2

    ኤዱ ሽኮር ፍትዉትዉ ኣነ ኤርትራዊት እየ ግን እዛ ደርፍኺ ብጣዓሚ እያተጸሊለን ስምዕ ውን ኣይጸግባን ጽቡቅ ኪልፕ ጽቡቅ ኣከዳድና ኣስሊ ብሓቂ

  • @ihopeonedey1195
    @ihopeonedey1195 Před 5 lety +2

    ኣይቲነቅንቅን ጸሓይ ጊደፍኒ
    Its really nice music
    ሰስናዩ ነዓኪ አዱ

  • @user-jq5cv4bn3w
    @user-jq5cv4bn3w Před 5 lety +7

    ኤድ ሽኮር አንደኛ አጆኩም ናይና ፅቡቅ ደርፊ አበይቲ ኔርና አበይቲ ክንከውኒና ተጋሩ ሰላም ንአኩም አይትነቅንቀኒ 😍😍😘😘

    • @rmkabfsx6845
      @rmkabfsx6845 Před 5 lety

      Meas iki hade nerki... Komal agame,,, neskum Kilel nay ethiopia nehena Hager,,,,Somalia & djoubti hade kuankua bahli alewen esen ke hade deyen neyren... Kkkkkkk

    • @user-jq5cv4bn3w
      @user-jq5cv4bn3w Před 5 lety

      @@rmkabfsx6845 😂😂😂😂😂 ንባለገ መልስ አይንህብን ተጋሩ ፅሩይ ፍጥረት ኢና

  • @sbktv3261
    @sbktv3261 Před 5 lety +125

    Am not Ethiopian but i can understand that its love song

    • @hiiahthiiaht1137
      @hiiahthiiaht1137 Před 5 lety +2

      ዋወወእኔቅልጥያልኩወሎየነኝለዞወምሀይቅግንትግሬሙዚቃወሰጤነወግንትረጉሙንእኔጆ

    • @dejuman682
      @dejuman682 Před 5 lety +2

      #yap it's Tigrigna(Ethiopia)tigray

    • @meronsamson5397
      @meronsamson5397 Před 5 lety +1

      Hiiaht Hiiaht ሄዋን ሄዋን ኣይትነቅንቅኒ ማለት ኣትቀስቅሽኝ ሲሆን እሷ እያለች ያለችው ፀሀይ ኣትቀስቅሽኝ ህልሜ ይሻለኛል ልጁን እማገኘው በህልሜ ነው ምናምን ነው ምትለው

    • @sbktv3261
      @sbktv3261 Před 5 lety +2

      please can you write english

    • @alexteame1914
      @alexteame1914 Před 5 lety +1

      This is music for love music 🎶😍

  • @TheHaymiayal
    @TheHaymiayal Před 5 lety +13

    I wish I know the language. Love your voice. ቀጥይበት. One love Ethiopia

  • @kenzikenzi5333
    @kenzikenzi5333 Před 2 měsíci

    አይይ ትግረኛ ዘፈን በጣም እወዳለሁት ግን ትርጉምን አላውቀውም❤❤❤❤❤

  • @samiranagash3367
    @samiranagash3367 Před 5 lety +12

    ትርጉሙን ባላቀዉም ትግርኛ በጣምነዉ እምወደዉ ደሥይላል

  • @user-se5xs8vj8w
    @user-se5xs8vj8w Před 5 lety +28

    እሁ ምን ይሆን እምትል ትግራዮች ሥወዳችሁ ልኑር

    • @bibisenay3506
      @bibisenay3506 Před 5 lety

      waw

    • @rahwa138
      @rahwa138 Před 5 lety

      tsehay atekeskeshign hilme yeshalegnal..behelme new esun yemayew.. tsehay ateneknekign bachiru

  • @hanhanlusu4802
    @hanhanlusu4802 Před 5 lety +1

    እንዴት ሙዚቃቸውን እንደምወደው ውስጤ ነው ደሞ ደስ የሚለው እሰማለው ቋንቋቸውን

  • @tigraytube84
    @tigraytube84 Před 5 lety +2

    ጽቡቅ ስራሕ ከፍ አለዋ።ኣዚም comment ተንቡቡ ዘለኮም አምላክ ምሰኮም ይኮን አብ ስረሓኮም ኣሰልጦ ይመነየልኮም።
    ትግራይ ህዝቢ ወርቂ
    "ጀግንነትን ጥንተ ተጋሩ ጠነሰሷት፣ አሉላ አባ ነጋ ወለዳት፣ ሓየሎም አሳደጋት፣መለስ ተንከባከባት ሰዓረ ወረሳት"
    ላይክ & SUBSCRIBE ክአ እግርጭው ይፋትወኩም እየ እህዋተይ

  • @user-jz3yg2ke2u
    @user-jz3yg2ke2u Před 5 lety +33

    ኤዱ ንግስቲ ትግርኛ ትፍትውትው!!!! ኤዱ መዓረይ ሽኮር መክሰብ ዓለም ፅርይቲ ጓል ትግራይ ትግርኚ ጓል ንግስተ ሳባ መን ኸማኺ!!!! ዋውውውው....ኤዱ ምቅርቲ ድምፅኺ 100% ፍቅሪ እዩ :: ኤዱ ሽኮር ምዕሩይ ግጥሚ ምስ ምኡዙን ጥዑምን ዜማ ጽቡቅ ላዛ ዘለዎ ድምጽኺ ተደሚሩዎ ኣዝዩ ደስ በሃሊ ደርፊ እዩ :: ትግራይ ትግርኚ ማለት ወርቂ ሰንሰለት ሕርክራክ ዘይብሉ ከም አረቂ: መንነትና ፅሩይ ከም ማይ ንጎሆ!!!!!!!!! ን ኤደን ትፈቱው ላይክ ላይክ ክኣ ምቁራተይ ኣግርጭው ኣይትሕመቑ::

    • @rmkabfsx6845
      @rmkabfsx6845 Před 5 lety +1

      Heji wen kabzi TIGRAY - TIGRINI zebel helmi ayteberaberka,,,, Eritrea Hager tigray Kea hanti Kab kililelat ethiopia,,, fetewo teselo akal ethiopia ikum

  • @habesha3656
    @habesha3656 Před 5 lety +4

    ኤዱየ ክጽበየኪ ኢየ ቀንየ፡ ብኣድቨርታይዝ ሞክ ኣቢልክና ቀኒኺ ክክክክክክክ እንታይ እሞ ክወጾ ናትኪ ደርፊ ኩሉ ጊዜ መሕመም ኢዩ ክሊፕኪ መጸለል። መጺኺ ኣብ ኣስመራ ሸነን ተብልና ትኾኒ ሓደ ጊዜ ኤዱየ ሽኮር ጓል ሓበሻና 😍🇪🇷❤🇪🇹😍

  • @DESTAification
    @DESTAification Před rokem +1

    Beautiful song from beautiful singer. I don’t understand the lyrics but I cannot get enough of this beautiful song. Many thanks Eden!!

  • @betsol7205
    @betsol7205 Před 5 lety +3

    Sister, never mind that I don't understand the language, I really enjoyed the music and the video. I see the passion and the fire for your loved one in your pretty face. Keep it up and I look forward to hearing more of your music. Thanks for the joy you bring.

  • @liyaliya5487
    @liyaliya5487 Před 5 lety +6

    ስለምወድሽና የሀገሬ ሙዚቃ ስለሆነ እሰመውአለው እደው ሳስብ ደሞ የፍቅር ዘፈን ይመስለኛል

    • @amelwerkgher2506
      @amelwerkgher2506 Před 5 lety

      tsehay atneknikign kenkilfe malemew yeshalegnal nemilew enat yes yefikir zefen new

  • @user-yw2ys5mn9x
    @user-yw2ys5mn9x Před 5 lety +58

    #ቆራጭጭ ላይክ ግበራ
    #ኤድዋይ ማዓረይ
    #አይትነቅንቅኒ ንስኪ ውን

    • @berhanaberh330
      @berhanaberh330 Před 5 lety

      አኃዱ ፊልም ፕሮዳክሽን ቆርጫጭ

  • @user-pc6dd1ng6o
    @user-pc6dd1ng6o Před 5 lety +5

    ንሕልሚ ኤዱ ዝፊቱ like ባ

  • @-Miha-Tech
    @-Miha-Tech Před 5 lety +40

    I am from Amehara region I love tigrian or Ertrian music really

    • @mesaymulugeta5608
      @mesaymulugeta5608 Před 2 lety

      The habesha music is the Amezenge music so I am love the ETHIOPIA

  • @alemalem7997
    @alemalem7997 Před 5 lety +81

    ኤዱ ፅርይቲ ንበርለይ ጓል ንግስተ ሳባ።ጥዕምቲ ድምፃ ኣይትጥፍኢ ጓል ዓበይቲ።ተጋሩ ኮመንት ብትግርኛ ንፅሓፍ እቶም ጀጋኑ ኣያታትና ምእንተ ባህልናን ቋንቋናን ከይፅንት እዮም ህይወቶም እናኸፈሉ ናብዚ ዘብቅዑናሞ ሃየ ብቋንቋና ንፅሓፍ።ተጋሩ ሰስኑለይ

  • @user-ie4hn4br4c
    @user-ie4hn4br4c Před 5 lety +38

    #ኣይትነቅንቅኒ ክትወፅእ ከላ ንዓይ ዝተደረፈት ኮይኑዩ ዝስመዓኒ ። እዛ ደርፊ ክትወፅእ ከላ ገና ኣብ ስደት ጋሻዬ ነይረ እዛ ደርፊ ግን ክሳብ ሕጂ ንዓይ ሓዳሽ እያ ።
    #ኣይትነቅንቅኒ
    ኣነ እንትሃድም ኣነ እንትሃድም ደድሕረይ ይዓብድ
    ብር እንተበልኩስ ኣይ ብር እንተበልኩስ ዘይጭበጥ ነገር
    ኣይትነቅንቅኒ ፀሓይ ግደፍኒ
    ኣይትነቅንቅኒ ግደፊ ፅሓይ ኣይትነቅንቅኒ
    ኣይትነቅንቅኒ ፀሓይ ግደፍኒ
    ኣይትነቅንቅኒ ግደፊ ፀሓይ #ኣይተናፍቅኒ.......

    • @user-pn7sj1hp6w
      @user-pn7sj1hp6w Před 5 lety

      ትግስት ደላይት ፍቅርን ሰላምን hhhhhhhhhh. hmaq rekibki ተነስኒስኪ ከኣ

    • @user-ie4hn4br4c
      @user-ie4hn4br4c Před 5 lety +1

      @@user-pn7sj1hp6w ኪድ ካሻ ሓሰር ቅቅቅቅቅ

    • @user-mg2hz4wk5z
      @user-mg2hz4wk5z Před 5 lety +2

      ዴዱ ሽኮሪና ተጋሩ ፁርያት ፍጥረት ሓድነትና ነጠንክር😘😘💪💪👌👌🤴🤴🤴🇻🇳🇻🇳😍😍🤩🤩🤩ኣቲ ጓል ንግስቲ ሳባ

  • @kasechaweke58
    @kasechaweke58 Před 5 lety +13

    ትግሬዎች ሥወዳችሁ ከልክ በላይ ነው ባህላችሁን ፀባያችሉን ጭምር ፍቅር ናችሁ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድ

  • @bezawithabeshawit5970
    @bezawithabeshawit5970 Před 5 lety +7

    Eduye yene konjo betam konjo musika new berchi mariye 😍❤️😘😘🇪🇹