ዛሬ በዱከም ደብረ ሰላም ቅዱሰ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ላይ ዘማሪት ሰብለ ወንጌል እሸቱ ከወንድሟ ጋር በጣም የሚያሰደንቅ ተሰጦ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 62

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před rokem +9

    እልልልልልልልልልልልልልልልል:ቅዱስገብርኤል:አባቴ:ጥበቃህ:አለየኝ:ስደተኛዋልጀህን:አስበኝ:ለአገሬአብቃኝ

  • @user-ml7xt8mg9c
    @user-ml7xt8mg9c Před rokem +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያስማልን እዉነት መታደል እኮ ነው😍😍😍😍

  • @woinshetayalew5181
    @woinshetayalew5181 Před rokem

    እልልልል እንዴት ደስ ይላሉ የወንዱ ዘማሪ የቴዲን የሲቷ ደግሞ ዘማሪ ከፍንቱ ጋር
    ድምፃቸውን ይቀራረባል።

  • @tewabechbochera6582
    @tewabechbochera6582 Před rokem

    Amen Amen Amen Zemare Melayekt Kale Hiwot Yasemalen 💒 🙏 🙏🙏❤❤❤❤

  • @danboy2425
    @danboy2425 Před rokem

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @abel8227
    @abel8227 Před rokem +1

    የሊቀጠበብት ልጆች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @abybitch8991
    @abybitch8991 Před rokem

    መታደል ነው ወርቶዶክስ መሆን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላቹህ

  • @rhdgggfygjuy5447
    @rhdgggfygjuy5447 Před rokem +1

    እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @user-zp9zt4on1r
    @user-zp9zt4on1r Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልቃለሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rgbeatsbaha3513
    @rgbeatsbaha3513 Před rokem

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @saabcell8668
    @saabcell8668 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ ማልክት ያስማልን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🙏🙏🙏⛪️💚💛❤

  • @tube896
    @tube896 Před rokem +2

    እልል ልል ልል ልል ልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    የካህኑ ልጆች ፀጋውን ይብዛላችሁ

  • @lomibekel5468
    @lomibekel5468 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-oz4vu6im7s
    @user-oz4vu6im7s Před 11 měsíci

    Amen amen amen ❤

  • @abelove6239
    @abelove6239 Před rokem +1

    አምላኬ ክብር ይሰፋ 🙏

  • @user-yk8mm6nn1v
    @user-yk8mm6nn1v Před rokem

    እልልልልልልልልል👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻እልልልልልልልልልልልል👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻እልልልልልልልልልልልል👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻እልልልልልልልልልልልል👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻እልልልልልልልልልል👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን
    አቤት መታደል እህትና ወንድም በረከታችሁ ይደርብኝ

  • @werkenishwerkenish1186

    እልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሪመላክያሠማልን

  • @user-fx8sn4tp4x
    @user-fx8sn4tp4x Před rokem

    ዚማሪ መላክትን ያሰማልን የተዋሂዶ ልጆቺ ብዚቴ በሉልን

  • @selamshanikate174
    @selamshanikate174 Před rokem

    እልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን

  • @amennagaa5861
    @amennagaa5861 Před rokem +3

    Amen Amen Amen

  • @wazmak9255
    @wazmak9255 Před rokem +1

    Zemare melaikte yasemalen 🙏💓abet metadeleko nawe🤔

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v Před rokem +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የም ወደቹ ውዶቼ🙏🙏🙏

  • @masrtataye
    @masrtataye Před rokem

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-xg9hs6bh4q
    @user-xg9hs6bh4q Před rokem +1

    Eleellleeelllleee ❤️🥰

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 Před rokem

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን መላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን

  • @wowwow4432
    @wowwow4432 Před rokem

    እሰይይይ እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🙏

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Před rokem

    እእእእእእእእእእእልልልልልልልል አሜን፫ ቃለህይወትን ያሠማልን እህት ወድሞቸ 👏👏😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏👏👏💒💒⛪⛪⛪💖💓💓

  • @beletuderese3107
    @beletuderese3107 Před rokem

    መታደል እኮ ነው እልልልልልልልልልል

  • @monabeyrots5590
    @monabeyrots5590 Před rokem

    እልልልልል ውዳ ሀገሬ የተወለድካ በት ሰፈሬ

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Před rokem

    እልል የተዋህዶ እቁዋች ወንድምና እህት ወይ መታደል

  • @SamsungJ-ie8dv
    @SamsungJ-ie8dv Před rokem

    Ameeen ameeen

  • @samremalasa5056
    @samremalasa5056 Před rokem

    Elelelelele ameeeeen ameeeeen ameeeeen ♥️😍😍😍😍😍

  • @hanaahanaa4284
    @hanaahanaa4284 Před rokem

    እልልልልልል

  • @SamsungJ-ie8dv
    @SamsungJ-ie8dv Před rokem

    Ameeeeeeeeeeeeen

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 Před rokem

    AMEN AMEN AMEN Zemare melaketen yasemalen Elllllllllll Ellllllllllll Ellllllllllll 👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-ns6qo2yt5r
    @user-ns6qo2yt5r Před rokem

    ❤❤❤❤❤እንዴት እንደምወዳችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማል 🥰🥰🥰🥰😘😘

  • @driftdub9230
    @driftdub9230 Před rokem

    እልልልልልልልል

  • @azebfantaye6441
    @azebfantaye6441 Před rokem

    እልልልልልልልልልልል!!!!

  • @makdeskonio
    @makdeskonio Před rokem +2

    Amen Amen Amen👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💕💕💕💕💕💐💐💐

  • @yeemariyamilijii2270
    @yeemariyamilijii2270 Před rokem

    _እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል_💐💐💐💐💐🎤🎤🎤🎤👏👏👏👏ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💐💐💐💐💐💐💐💐
    🌷🌷🌷🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💐💐💐 _እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤ልልልል💐አሜን ለሁልችሁም👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን_

  • @titina2672
    @titina2672 Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @bizuuwtyogisi7906
    @bizuuwtyogisi7906 Před rokem +1

    Baga geesse Ayaana dhalachuu gooftaa keenya, fayisaa keenya Iyeesuus kiristoosiin!!!!

    • @surafelzelalem
      @surafelzelalem Před rokem

      ተመስገን እግዚአብሔር ይክበር

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 Před rokem +1

    Zimare melkitn yesamachu

    • @yashica5085
      @yashica5085 Před rokem

      እግዚ አብሔር ይመስግን ዝማሬ መላክት ያሠማልን

  • @sasabatroun730
    @sasabatroun730 Před rokem +1

    አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏❤️🥰

  • @nanikifle3401
    @nanikifle3401 Před rokem

    👏👏👏👏🤲🤲🤲🙏💚💛❤

  • @tsedaygebreyes5348
    @tsedaygebreyes5348 Před rokem

    Eleleeleeeelee Glory to God

  • @samremalasa5056
    @samremalasa5056 Před rokem

    Zamar malkitn yasamalii

  • @gebeyneshsehale7361
    @gebeyneshsehale7361 Před rokem

    Elllllllllll elllllllllll elllllllllll zamarye malaykt yasmaln amen amen amen

  • @moufchaaya3379
    @moufchaaya3379 Před rokem

    M

  • @sabamelese1129
    @sabamelese1129 Před rokem

    ይህቺ ዘማሪ ጉረኛ ስለሆነች አትመቸኝም ወንድሟ ግን ጥሩ ልጅ ነው

  • @brktigebreslasie4620
    @brktigebreslasie4620 Před rokem +1

    Eilllllllllllllllll,♡♡♡♧♧♧♧

  • @tesfayefichala9036
    @tesfayefichala9036 Před rokem

    ሰዎቻችን ሆይ፡- በፍጡራን ስሞች የተሸፈኑ፣ ለየት ያሉ፣ እንግዳና ኢ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሆኑ ተዓምራዊ አማልክት ፈጥራችሁ ወይም ፈጥረው ሰጥተዋችሁ እየሰበካችሁ እኮ ነው!
    የሚሳናት/የሚሳናቸው እንደለለ፣መለመን ያለባት/ያለባቸው እንደሆኑ፣ በዝማሬ የምትወደስ/የሚወደሱ፣ ወዘተ. እንደሆኑ እኮ ነው እየሰበካችሁ ያላችሁት፡፡ ይህች ማሪያም በቅዱስ ቃሉ የምናውቃት የአዳኛችንና ጌታችን እናትና አገልጋይ የሆነች፣ ከወንድና ሴት የተወለደች አይሁዳዊቷ ማሪያም ግን አይደለችም፡፡ እናንተ ስበኳቸው፣ሰውላቸውና ወዘተ. ሳትባሉ የምትሰብኳቸው እነዚህ መላዕክት በቅዱስ ቃሉ የምናውቃቸው አይደሉም፤ የተለዩ ናቸው፡፡ የአዳኛችንና ጌታችን አገልጋይ የሆኑ ወደኛ እኛ ለምነናቸው ሳይሆን እግ/ር ራሱ ሲልካቸው ብቻ የሚመጡ ቅዱሳን መላዕክት እኮ አይደሉም፡፡
    ቀናት ተመድበውላቸው፣ ተስፋ እየተደረገባቸው፣ በውዳሴና በዝማሬ የሚመለኩ፣ እየተደገሰላቸው፣ የመሥዋዕት ዓይነት እየቀረበላቸው፣ ወዘተ. የሚመለኩትን እኮ ነው እየሰበካችሁ ያላችሁት፡፡
    በመዝሙረ ዳዊትም ሆነ በሌሎች ውዳሴዎች የተዘመረለትና ዛሬም ወደፊትም ሊዘመርለት የሚገባ አምላካችን እግ/ር ብቻና ብቻ ነው፡፡ ውዳሴ፣ ዝማሬና ምሥጋና እኮ መሥዋዕት ናቸው፡፡አምልኮም ናቸው፡፡
    ለፍጡራን መዘመር፣የአምልኮ ምሥጋናን ማቅረብ፣ማጠንና በነርሱ ተስፋ ማድረግ የባዕድ አምልኮ ነው!!!
    በፉክክር፣ በክርክር፣በስሜትና በአልሸነፍ ባይነት ላይ ማተኮሩን ትታችሁ ሰከን ብላችሁ አስቡ እንጂ፡፡የእግ/ር አምላካችንን ክብሮች ሁሉ ለምትሰብኳቸው አማልክት አጎናጸፋችኋቸው እኮ፡፡
    የጌታችንን ስቅለት፣ ሞትና ትንሣኤ በአካል ያዩና አብረውት ያገለገሉ ሐዋሪያትና ደቀመዛሙርት አሁን እናንተ የምትሰብኳቸውን ፍጡራን በፍጹም አልሰበኩም፡፡ ‘’ እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን 1ኛ ቆሮ. 1፡23 )’’ ተብሎ ተጽፏልና፡፡ እነርሱ ከሰበኩት የተለየ ወንጌል የሰበከ የተረገመ ይሁን(ገላ.1፡8 ተብሎም ተጽፏል እኮ!
    ጌታችን በኃጢአታችን የተበላሸነውን እኛን መቼ ጠላን? መቼ ሰደበን?መቼ ፈረደብን? መቼ አሳልፎ ሰጠን? መቼስ ገደለን? ራሱ አልፎ ተሰጠልን እንጂ፡፡ መከራን ተቀበለልን እንጂ፡፡ደሙን አፈሰሰልን እንጂ፡፡ተሰቀለልን እንጂ፡፡ ሞተልን እንጂ፡፡
    የርሱ ከሆንን የርሱን ፈለግ ነው ልንከተል የሚገባው፡፡ ልክ እንደ ሐዋሪያቱ እንድንሰብክ የታዘዝነው የተሰቀለልንን የውድ አባት ውድ ልጅን ብቻ ነው ፡፡ ውድ አባት ልዑል እግ/ር አብ ውድ ልጁን ለእያንዳንዳችን አዳኝ ስጦታ አድርጎ ሰጠን እኮ፡፡ እያንዳንዱ ኃጢአተኛ ሰው ይህንን ስጦታ በግሉ እንዲቀበል መንገር ሲገባችሁ ለምንድን ነው ወደ ሌሎች የምትመሩት? የእግ/ር አምላካችን ፈቃድ እያንዳንዱ ወንድ ወይም ሴት እሺ ብሎ በግሉ ይህንን ስጦታ ተቀብሎ እንዲድን ነው፡፡ እናንተ ግን ኃጢአተኞች ተቀብለውት እንዳይድኑ ስታደርጉ ኖራችኋል፤ ቀጥላችኋልም፡፡
    ውድ አባት ውድ ልጁን የሰጠን እናንተን ጉዳ-ጉድ ተዓምራትን በማወቅና ፍጡራንን በማንገስ የተራቀቃችሁ ሊቃውንት ሊያደርጋችሁ አይደለም፡፡ የተሰቀለውንና ስበኩ የተባልነውን የውድ አባት ውዱን ልጅ ብቻ ባለመስበክ እግ/ርን ለመድፈር የወሰናችሁት ግን ምን ሆናችሁ ነው? ለራሳችሁስ የማትጠነቀቁት ምን ነክቷችሁ ነው?
    ደግሞስ ጌታችን ጥላቻና መገዳደልን አስፋፉልኝ መቼ አለን? ፍጡራኔን ስበኩልኝ መቼ አለን? የጌታችንን ሞትና ትንሣዔውን በአካል ያዩ ሐዋሪያትና ደቀመዛሙርት ያልሰበኳቸውን መስበክ የስህተት ትምህርት ነው፡፡ ሰው ደም ሥሩን ገትሮ አሁኑኑ አጥፍቶ ለመጥፋት በተዘጋጀ ጥላቻ ተሞልቶ በወኔና በስሜት እየተነዳ በሰዎች ልብ ውስጥ ቅዱሱን አዳኝ ጌታችንን ሳይሆን ፍጡራንን ለማንገስ መገበዙ እጅግ በጣም የሚዘገንን ነው!!! እግ/ር አምላካችንን ፈጽሞ አያስደስተውም፡፡ ሌባውን፣ነፍሰ ገዳዩንና ሐሰተኛውን ግን እጅግ በጣም ያስደስተዋል፡፡ ሥራውን ሌሎች እየሠሩለት እንዴት አይደሰት!
    ከዚህ ዓለም ጥበብ፣የንግግር ችሎታና ታሪክ አዋቂነት ራሳችሁን ገታ አድርጋችሁ ቢያንስ ለራሳችሁ፣ ላሳታችሁት ሕዝብና ለአገራችንም ቢሆን እባካችሁን ሰከን ብላችሁ አስቡና ተመለሱ፤ ንስሐም ግቡ፡፡ በዚህ ሁሉ ወኔና ችሎታ ልክ እንደ ሐዋሪያቱ የተሰቀለልን ጌታ አዳኛችንን ብቻ ብንሰብክ ለራሳችንም ለዓለሙም ሁሉ በረከት በሆንን ነበር!!! ዓለሙ በድህነታችን፣ በመራባችን፣ በሰልባጅ መራገፊያነታችን፣ በሚመጸውተን ዕርዳታ፣ በውርደታችን፣በጥላቻና በደም ምድርነታችን ባላወቀን ነበር፡፡ ለመሆኑ ምን ሆናችሁ ነው በቅዱሳን ስም እየቀባባችሁ ሌሎችን አማልክት ለዚህች ተጨንቃ ለኖረች አገር የምትሰብኩት! ቅዱስ ቃሉ፡- የተሰቀለውን ክርስቶስን ብቻ ካልሰበካችሁ የተረገማችሁ ናችሁ ይላል፤ ለዚህ ቃል ለምንድነው ጆሮ ዳባ ልበስ ያላችሁት?
    የክርስትና ብቸኛና ገዥ መመሪያ የሆነው የእግ/ር ቃል፡- የተሰቀለውን ክርስቶስን የተቀበሉና እርሱን ብቻ የሚሰብኩ ናቸው የእግ/ር ልጆች የሆኑት (ዮሐ.1፡12-13) ይላል፡፡ ‘’በቃ ዕውነቱ ይኸው ስለሆነ የነፍሰ ገዳዩን መፈክር:- ገለን እንሞታለንን አቁማችሁ ተመለሱ፡፡ የእግ/ር ልጅነትን ተቀበሉና ከላይ ቃሉ ካስቀመጠው ዕርግማንና የዘላለም ፍርድ ፈጥናችሁ አምልጡ’’፡፡
    ሌላው ሁሉ ዝም ብሎ መራቀቅና ዓለማዊ ፉክክር ነውና እባካችሁን ተውት፡፡ እንጄራ ለመብላት፣ ስምና ዝና ለማግኘት፣ ወደ ሃይማኖቱ መዋቅር ገብቶ ለመፈትፈት፣ሕዝቦችን ለማጋጨትና አገር ለመበታተን ብቃት እንዳላችሁ አይተናል፡፡ ኃጢአተኛ ሰው የሚድነው በናንተ ወይም በሌሎቻችን ሊቅነት ወይም መራቀቅ ወይም አንቱታ ወይም ክብር ወይም ገንዘብ ማግበስበስ አይደለምና ሁሉም በያለበት የዕምነት ዘርፍ ራሱን ባግባቡ እያየ ፈጥኖ ቢመለስ ይሻለዋል፡፡
    እንዲህ የምትራቀቁ ሆይ፡- ጉብዝናችሁን ወደ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲዎች ገብታችሁ አስመስክሩ፡፡ ለመሆኑ በተፈጥሮ ሳይንስና በሶሻል ሳይንስስ ስንት ድግሪ ይዛችኋል? ሊቅነታችሁን ሳይንሱም ጋ አታሳዩንም ነበር እንዴ? ለአገር ዕድገትና ልማት የሚጠቅሙ ስንት የሳይንስ ግኝቶችን አገኛችሁልን? እግ/ር አብ ውድ ልጁን ሰውቶ ባጠናቀቀው የማዳን ሥራ ውስጥ እየገባችሁ አትራቀቁ፤ አትረብሹ!!!
    ሊቅነታችሁ፣ ክቡርነታችሁ፣ ትምህርቶቻችሁ፣ ሕወታችሁና ተግባሮቻችሁ ሕዝቦችን የማያስታርቁ ሆኑሳ? መተተኞችን፣ ደጋሚዎችን፣ ሟርተኞችን፣ ደብተራዎችን፣ በየቀበሌው የሚያረጠርጡ አዋቂ ተብዬ አምታቾችን፣ በየዘርፉ የተሰማሩ ዘራፊዎችን፣ጉቦኞችንና እንደ አሸን የፈሉ ክፉ አድራጊዎችን ሳይኮንኑ ቀሩሳ? ነገረ ሥራችሁ ክፉዎችን በባሰ አበረታታቸውሳ? ለዚህ ሁሉ ክፉ ፍሬያችሁ ለእግ/ር ምን ልትመልሱ ነው? ልብ በሉ፡- ሰውን እንጂ እርሱንስ መሸወድና ማሸነፍ አይቻልም!!!’’
    ኢትዮጵያ የሁሉም ብሔሮች፣ የሁሉም ሃይማኖቶች ተከታዮች አገር ስለሆነች ይህንን እግ/ር አምላካችን የማይከብርበትንና አገርን የሚያፈርስ የጥላቻና የግጭት ነገረ ሥራችሁን ለራሳችሁ ስትሉ አቁሙ፣ ንስሐ ግቡና ተመለሱ፡፡

    • @hfhnvb4881
      @hfhnvb4881 Před rokem

      ማነህ አንተ አስተማሪና መካሪ የሆከው ኦርቶዶክስን አንተ አመክራትም ተቃጠልክሳ እርር በል

    • @hfhnvb4881
      @hfhnvb4881 Před rokem

      አልቀረብሀም የቅዱሳን ስም ሲጠራ ትቃጠላላችሁ ምን አገበገበህ ለራስ ጽደቅ
      መልካም መቃጠል ይሁንልሀ

    • @user-yk8mm6nn1v
      @user-yk8mm6nn1v Před rokem

      ምን አይነት የድቁርና ጥግ የያዘህ ነህ በስነ ስርአት እኮ እግዚአብሔር ብለህ መፃፍ የማትችል
      ለዚህ ጠማማ ልብህ ሃሳብ ይሔን ሁሉ መለቅለቅህ
      ልቦና ይስጥህ
      ለንሰሃ ሞት ያብቃህ😏😏
      ተዋህዶን እኮን አንተ ሰማይ ዝቅ ምድር ከፍ ብትል ማንም አይመክራት ማንም መርምሮ አይደርስባት።።።

  • @user-pf5rk9ir3m
    @user-pf5rk9ir3m Před rokem

    እልልልልልልልልልልል

  • @user-xo4kw1rg4n
    @user-xo4kw1rg4n Před rokem

    እልልልልልልልልልል

  • @kalamakalama4876
    @kalamakalama4876 Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልል

  • @bigo1534
    @bigo1534 Před rokem

    እልልልልልል እልልልል