አባ ገብረ ኪዳን " እኒህን 3 ጥያቄዎች መልስ "

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • ተዋህዶ #ኢትዮጵያ በጸሎት የተከፈተ ቀን ብሩህ ነዉ፡፡ በወንጌል የተከፈተ ህይወት አስደሳች ነዉ ፡፡በእምነት የሆነ ኑሮ አሳራፊ ነዉ ፡፡ በፍቅር የሆነ አገልግሎት ድል ነሽ ነዉ ፡፡ በይቅርታ የሆነ ግንኙነት አርኪ ነዉ ፡፡ በተስፋ የሆነ ጉዞ የማይደክም ነዉ ፡፡ አንተ የሰዉ ልጅ! ለበጎ ነገር ግዜ ና ጉልበት እንዳያጥርህ እግዚአበሄርን ለምን !
    Subscribe በማድረግ የደወል 🔔 ምልክቷን በመጫን ቤተሰባችን ይሁኑ ።
    #ኦርቶዶክስ _ተዋሕዶ _ፀንታ _ለዘለዓለም _ትኑር

Komentáře • 50

  • @SenaytGatnet
    @SenaytGatnet Před 19 dny

    አባታችን ረጅምእድሜይስጥልን

  • @user-wr8tq8rg9q
    @user-wr8tq8rg9q Před 2 měsíci +2

    አባቴ እረጅም እድሜ ይስጥኝ ቃለ ህይውት ያስማልን❤❤

  • @abebu-xr4nu
    @abebu-xr4nu Před měsícem +1

    አባ ቃለህይወትን ያስማልን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉

  • @embatdabeba-yx2hl
    @embatdabeba-yx2hl Před rokem +4

    አባ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት

  • @ZenbuMelona
    @ZenbuMelona Před 4 měsíci +3

    የእርስዎን ትምህርት ለመስማት ያበቃኝ እግዝያብሄ ይመስገን።

  • @ahagrabat6367
    @ahagrabat6367 Před rokem +3

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን 💕🙏💕

  • @user-no8bt6et5f
    @user-no8bt6et5f Před 7 měsíci +2

    ኑሩልን አባታችን

  • @ShabelAlemu
    @ShabelAlemu Před 4 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሠማል ያገልግሎት ዘመናቹህን ያስረዝምልን መግስተሰማያት ያዋርስልን

  • @habtamhabtam3576
    @habtamhabtam3576 Před 7 měsíci +2

    አባ እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @GugGg-sr5pe
    @GugGg-sr5pe Před 3 měsíci +1

    አባ እረጂም እዲሜ ይስጥልን🙏♥💝

  • @TaddyAfro
    @TaddyAfro Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይሁንልህ አባቴ

  • @CfGd-zm5sg
    @CfGd-zm5sg Před 3 měsíci

    አባታችን አመት ደስታ ሜ እና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @AffectionateBadminton-jb6kx
    @AffectionateBadminton-jb6kx Před 6 měsíci +1

    አባ እርጀምእደሜይሰጠልን አሜን

  • @AlemAsenaku
    @AlemAsenaku Před 26 dny

    ቃህይወት ያሰማልን

  • @birtukanembiyale1109
    @birtukanembiyale1109 Před měsícem

    ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre4282 Před 4 měsíci +1

    አሜን

  • @mulukentakele
    @mulukentakele Před 5 měsíci +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @user-jq4zp9lq5t
    @user-jq4zp9lq5t Před 5 měsíci +1

    ከጤና ጋር እድሜወትን ይስጥልኝ

  • @AberawaleEnyew-qn4qq
    @AberawaleEnyew-qn4qq Před 3 měsíci

    አባታችን እንዳንተ ያለ አባት አያሳጣን ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @AbebaHaile-b2i
    @AbebaHaile-b2i Před měsícem

    ቃለህይወት ያስማልን አባታችን

  • @user-ys9pz1mh5h
    @user-ys9pz1mh5h Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን

  • @MeseleDejene-ni6tp
    @MeseleDejene-ni6tp Před rokem

    ጸጋውን ያብዛሎ አባቴ

  • @user-bh4yh7ey8x
    @user-bh4yh7ey8x Před 11 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @AlemAsenaku
    @AlemAsenaku Před 26 dny

    ❤❤❤

  • @user-mx4wy4kr1l
    @user-mx4wy4kr1l Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤ቃልሂዉት ያሰማልን

  • @asresendale
    @asresendale Před rokem +2

    ቃለሀይወት ያሰማልን

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba Před 6 měsíci

    ቃለ ሕይወት ይሰማልን አባቴ።

  • @user-zd5sf3kq7t
    @user-zd5sf3kq7t Před 5 měsíci

    እድሜ እና ጤና ያድልልን አባትችን

  • @kassechtilahunBEWKETU
    @kassechtilahunBEWKETU Před 7 měsíci +1

    Kale hiwoten yasemalen🙏🙏🙏

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 Před 2 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን😊😊😊😊❤❤❤

  • @user-ye3xf9te5i
    @user-ye3xf9te5i Před 5 měsíci

    አሜን፫

  • @First-ce5cl
    @First-ce5cl Před 3 měsíci

    የኔ አባቴ❤❤

  • @WudetuDegu
    @WudetuDegu Před 3 měsíci

    እንደ እርሶ ያለ አባት አያሳጣን❤

  • @kalyemom3540
    @kalyemom3540 Před rokem +1

    Bereketon yedereben

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 Před 5 měsíci

    ❤ABATACHENE ENKONE DEHENA METOLENE KALE HEYEWOT YASEMALENE WEDO ABATACHENE ZEMENOTE YEBAREKE AMÈNE SELAME LE KEDESTE ETHIOPIA HEZEBE...

  • @user-mo3ym8wd8f
    @user-mo3ym8wd8f Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KidestGrimaNani
    @KidestGrimaNani Před 2 měsíci

    አባቴ ሳላቅ በልጅነቴ ግለ ወሲብ ፈፅሜያለሁ ተክሊል የፈቀድልኝ የሆን

  • @user-jq4zp9lq5t
    @user-jq4zp9lq5t Před 5 měsíci

    Egzibher ystiln Aba

  • @MeseretGirma-oq4nn
    @MeseretGirma-oq4nn Před 16 dny

    አባታችን አንድ ጥያቄ ልጠይቅዎትና ይመልሱልኝ አባት ኦርቶዶቅስ ነው እናት ሌላ እምነት ነው ያላት ልጅ ወለዱ ልጁን ክርስትና ሊነሳ ይዘውት መጡ ልጁ ክርስትና ተነሳ እናት ይዛው ሄደች የ ልጅ ከእናቱ ጋር ሄደ ልጁ ኦርቶዶቅስ ነው ወይስ መስሊም ነው አባታችን ለሁሉ ኦርቶዶቅስ እንዲደርስ በውስጥ መስመር ስልክዎትን እፈልጋለሁ አባታችን ብዙ ጥያቄ ስለሚቀርብ ነው አባታችን

  • @user-gv4gi5iz4i
    @user-gv4gi5iz4i Před 3 měsíci

    s

  • @Cherinetsisay
    @Cherinetsisay Před 6 měsíci +2

    አባቴ ሆይ ዠሙት ዘሙቶ ነስሃ ገብቶ ድርጊቱን ላለመድገም ለእግዚሓብሄር ቃል ገብቶ ድቁና መዉሰድ ይቻላል ወይስ አይቻልም?

    • @hannaaragaw8629
      @hannaaragaw8629 Před 5 měsíci

      አይቻለም በፅድቅ ግን ድንግል ሁነዋል

    • @user-ls2eu4xz5f
      @user-ls2eu4xz5f Před 5 měsíci +1

      አይቻለም

    • @user-om9gp9xg9t
      @user-om9gp9xg9t Před 5 měsíci +1

      ምናይነት ጥያቄነው የምትጠይቁ ሰወች ለምሳሌእኔልጠይቅሽ ወይምልጠይቅህ አተዝሙት ሰርተህ በተክሊል ማግባት እንደማይቻለው ሁሉ ድቁናም እንደዛ ብለህውሰደው አቅም አዳምደርሶ በስረሀተ ተክሊል እስከሚአገባ ድረስ እርሱን ጠብቆመኖር አለበት❤ከዛም ወደክህነት

  • @NegesseMengestu
    @NegesseMengestu Před 3 měsíci

    እኔየምጠይቀውጥያቄሰውከባለቤቱጋርጸሎትመጸለይይቻላልዎይ?

    • @NegesseMengestu
      @NegesseMengestu Před 3 měsíci

      ይቅርታከባለቤቱገርአድሮማለትምግብረሥጋአድርጎማለቴነው

  • @nahomeshetu3460
    @nahomeshetu3460 Před 9 měsíci

    ሙሉውን ቪዲዮውን link ልትሰጠኝ ትችላለህ

  • @orchidwubshet9768
    @orchidwubshet9768 Před 6 měsíci +1

    አባ የረሠስዎ ሚዲያና ሎጎ ግልፅ ቢያረጉት አይሻልም

  • @user-gv4gi5iz4i
    @user-gv4gi5iz4i Před 3 měsíci

    አሜን