Presence Tv Channel (Worship, Deliverance and Healing) May 23,2017 With Prophet Suraphel Demissie

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Please watch: "PRESENCE TV CHANNEL ||ኢየሱስ ከእብደት ፈውሶኛል ||Testimony|| JAN 9,2018 || PROPHET SURAPHEL DEMISSIE"
    • PRESENCE TV CHANNEL ||... -~-

Komentáře • 552

  • @user-bq2sm6eh5x
    @user-bq2sm6eh5x Před 7 lety +85

    ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው
    ከእንግዲህ ምንስ ያሻኛል
    ምድር ከሚታዬ ሀብት ይልቅ
    የአምላኬ ፍቅር መርኮኛል
    ተባረክልኝ ኢየሱሴ ከፍ በልልኝ
    ዘመንህ ይባርክ ነቢይ ሱሬ
    ጸጋው በእጥፍ ድርብ ይብዛልህ

  • @mimiadebo9357
    @mimiadebo9357 Před 7 lety +12

    ኡኡኡኡኡ አሜን አሜን ሀሌሉያ ሱሬ ያባቴ ልጅ ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ ተባረኩ ቅዱሳን ሁላቹም እድለኞች ናቹ

  • @HanaHana-cy4yv
    @HanaHana-cy4yv Před 7 lety +30

    ወይ የኔ ጌታ የሰፈሮቼ ልጆች ናቸው elelelelelelleleleelelell
    እንኩን ጌታ አገኘሽ እታገኝ ደስ ብሎኛል ወይ የኔ ጌታ

  • @HanaHana-cy4yv
    @HanaHana-cy4yv Před 7 lety +29

    ደስታዬን መቆጣጠርም አቃተኝ ወይኔ እየሱሴ ተባረክ በሰፈሬ በመንደሬ ስለገባህ መስቲና እታገኝ ለሸዋሮቢት በረከት ይዛችሁል

    • @almztak6722
      @almztak6722 Před 7 lety +2

      amen amen dase sile yegeta tamratei amen kibir late yiuna geta egizaber yibarek nabiyu surafele tabarak

    • @SaraSara-pj1ng
      @SaraSara-pj1ng Před 5 lety

      Aeemn Aeemn

  • @user-bj7ds7qk5z
    @user-bj7ds7qk5z Před 7 lety +19

    ነፍሴ የምትወድህ አንተ ውዴ
    እስኪ ልቀኝልህ እኔስ ከልቤ
    ኢየሱስ ኢየሱስ አስሬ ትላለች
    ነፍሴ ባንተ ፍቅር ተይዛለች።
    እፎይ አልን ኢየሱስ ባንተ ተባረክልን ውዴ።
    አሜን አሜን አሜን ጠላት በኔ ላይ ያነሳው ሰይፍ ይታጠፋል። አሜን አሜን እግዚአብሔር ስለ እኔ ይዋጋል።
    እታጉ የደረሰልሽ ጌታ ይባረክ ጠላትሽ በቆፈረልሽ ጉድጓድ ገባ ክብር ለጌታ ይሁን እልልልልልልልልልልል!!!
    ይህ ፕሮግራም ግን ስከታተል ሁሌም እንዳለቀስኩ የጌታ ስራ ይደንቀኛል ፍቅሩም ልዩ ነው ኡፋ ኢየሱስ ልባችን እርፍ አለ እኮ ባንተ።
    ብርክ ብርክርክርክ በል ጸጋውም ብዝት ብዝት ብዝትዝት ይበልልህ የእግዚአብሔር ሰው የረገጥከውን ስፍራ በሙሉ ጌታ ያስወርስህ ዘርህ ይባረክ አገልግሎትህ ይባረክ። ለአገልግሎት በምትሄድበት ስፍራ ሁሉ የጌታ ምህረት ቸርነትና መልካምነቱ አይለይህ ; የጌታ ክብር ቤቱን ይሙላ።♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @user-bq2sm6eh5x
      @user-bq2sm6eh5x Před 7 lety +6

      የክርስቶስ በጎ ወታደር አሜንንንንንን አሜንንንንንንን

    • @wzddfwadcg7473
      @wzddfwadcg7473 Před 7 lety +1

      ቀሪ ዘመኔ ላንተ ይሁንልህ የኔ ያልኩት ሁሉ ይኑርልህ. Amen amen amen amen

    • @wzddfwadcg7473
      @wzddfwadcg7473 Před 7 lety +1

      ቀሪ ዘመኔ ላንተ ይሁንልህ የኔ ያልኩት ሁሉ ይኑርልህ. Amen amen amen amen

    • @mekidesimamomedenibelexeda1360
    • @FatimaNa-el5ic
      @FatimaNa-el5ic Před 6 lety

      ኢየሱስ የርኅራኄ አምላክ ነህ አይኖቼ አይተውሃል ከትryoላንቱ ይልቅ ልቀርብህ ገዶኛል

  • @fireayegeta7635
    @fireayegeta7635 Před 7 lety +4

    እውነት ነው አሜንንንን ተባረክልኝ ጠላቴ ትኒሹን ሲዘጋው ትልቁን በር ከፈተልኝ እውነት ነው ለእኔ ተአምር አድርጎልኝል እውነት እውነት ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @elifneshketema5614
    @elifneshketema5614 Před 7 lety +2

    እግ/ር ዘመንህ አገልግሎትህ ሁሉ ነገርህ ይባርክ የእግ/ር ሰው በጣም ነው የምወድህ እኔም አንድ ቀን የአገልግሎትህ ተካፋይ እሆናለሁ ።ያለህ ቅንነት ያለህ ትህትና ጌታ ኢየሱስ ከዚህ የበለጠ ይጨምርልህ ተባርከህ ቅር

  • @markosmarye
    @markosmarye Před 7 lety +17

    ኢየሱስ ያድናል!
    ሞቶ የቀረውን አይደለም የማመልከው
    የእኔ ጌታ ኢየሱስ ዛሬም በሥራ ላይ ነው!!!!

  • @eremiasgebere9859
    @eremiasgebere9859 Před 7 lety +3

    እኛ የክርስቶስ አባስንደሮች ነን በእግዚአብሔር መንፈስ ቅድስ ሃይል እንገለጣለን በጌታ በእየሱስ ስም ። ዓሜን የእግዚአብሔርን በከርስቶሰ ሰም ለፍጥረት ሁሉ እንገልፃለን ;

  • @azoozhirutalhosaniergo1941

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። ነብይ ሰራፌ አንተን እና እናንተን ለምድራችን የቀባ ጌታ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ይበል ተባረኩ ተባረኩ እወዳችኃለው

  • @menbereabebe6383
    @menbereabebe6383 Před 6 lety

    አቤት እየሱስ አቤት እየሱስ አቤት እየሱስ ቃላት ያጥረኛል ማመስገኛ ለዘለአለም ዙፋንህ ይባረክ ወንድም ሱሬ የጌታ ልጅ ተባረክ

  • @user-jx8iw2mz3k
    @user-jx8iw2mz3k Před 7 lety

    አሜንንንንንን አሜንንን። አሜንንንን ክብር ለጌታ ይሁን ነብይ ሱሬ ዘመንህ አገልግሎትህ የአንተ የተባለ ሁሉ ይባረክ

  • @tigistaldo6522
    @tigistaldo6522 Před 7 lety

    እንደት ድንቅ አምላክ ነው እኛ ምናመልከው
    እንደት ልዩ አምላክ ነው እኛ ምንሰግድለት ይሃይል ሁሉ ጉልበት የፍጥረት መሰረት ሃለሉያ ክብር ለእየሱስ ይሁን

  • @bertykebede395
    @bertykebede395 Před 7 lety

    አሜን.አሜን.አሜን.አሜን.አሜንንንን አሜንንንን
    ልዩ ልዩ ሰላሜ ሰላሜ
    አምን.አሜንንንን. አሜንንንን
    ክብር ክብር ክብር
    አሜንንንን አሜን
    ናብይ. ሱራፌል .ዘመን.ሁሉ
    ይባርክህ.በጌታ ፍቅር
    እወድሃለሁ.

  • @hulageratnafehi598
    @hulageratnafehi598 Před 7 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን ጭንገፍ አይሆንም እየሱስ ለዘላለም ጌታ ናው ነብይ ሱራፌል ዘመንክ ይባርክ አሜን

    • @hulageratnafehi598
      @hulageratnafehi598 Před 7 lety +1

      AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN ደስታዬ በጌታ ሙሉ ናው መቼኤ ናው እንደዚ ማመልከው ሀለሉያ ሀለሉያ። ነብይ በየሱስ ስም ዘመንክ ይባርክ

  • @roseroserose8725
    @roseroserose8725 Před 6 lety

    አሜን አሜን ጌታ በብዙ ይባርክ ቃላቶች ያጥራኛል ክብሩ ጌታ ይውሰድ አንተን ያሰነሳልን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @mkdessphonetastic6459
    @mkdessphonetastic6459 Před 6 lety

    አሜን አሜን ክብር ከዘላለም አስከዘላለም ለሚኖርው ደግሞም ለሚመጣውለጌታ ይሁን።

  • @user-ev3ev3zo4e
    @user-ev3ev3zo4e Před 7 lety

    እግዚአብሔር ይምስነው ነገር የለም ሃሌሉያ እሱን ብቻ እጣብቀለው ችግር አየግደውም አሜን ስልፍ የእግዚአብሔር ነው ነብይ ሲርአፌል ተበርክ በብዙ

  • @gheteneshghetenesh4592

    ለብይ ሡራፌል በ ብዙ ተባረክ ካንተ ጋር ጌታ ማምለክ እንድችል ፀልይልኝ ዛሬ በሥደት አለም እገኛለው በጣም እድለኞች ናችሁ

  • @markiynmarkiyn4001
    @markiynmarkiyn4001 Před 7 lety

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን የኔ ጌታ የአንቴ መሆን እኮራለሁ ኢየሱስ ሆይ ሰም የተመስገን ይሁን

  • @user-iv1dl8um8h
    @user-iv1dl8um8h Před 7 lety +1

    አሜንን ነብይ ሱራፌል ጌታ የዘለዓለም አምላክ ጌታ እግዚአብሔር ያንተ የሆነዉን ሁሉ ይባርክ በጣም እወድሃለሁ በጌታ ፍቅር ተባረክ ለዘላለም በእየሱስም አሜንንንን በተረፈ ፀልይልኝ አስራት ከበሩት

    • @user-iv1dl8um8h
      @user-iv1dl8um8h Před 7 lety

      ተባረክ ወድ ወንድማችን

    • @user-iv1dl8um8h
      @user-iv1dl8um8h Před 7 lety

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተባረክ ነብይ ሱሬ

    • @user-iv1dl8um8h
      @user-iv1dl8um8h Před 7 lety

      አሜንንንን ተባረክ ነብይ ሱሬ

    • @farahkashmar6037
      @farahkashmar6037 Před 6 lety

      tabbarak

  • @alemyealemye2170
    @alemyealemye2170 Před 6 lety

    አድርገህልኛልና ለዘላለም አመስግንሀለሁ።
    ጌታ ስምህ ይባረክ አሜን።

  • @godalwayswithme9885
    @godalwayswithme9885 Před 7 lety

    አሜን አባቴ ምስጋናዬ ዙፋንህን ይክበበው ይህ ጉባኤ እና እንዲህ አይነት ቀን ናፈቀኝ

  • @fikrumarkos4952
    @fikrumarkos4952 Před 7 lety

    አሜን ኦሪጅናል የሆነዉ ማንነት በህይወቴ ላይ
    ይተገብር!!
    አሜን ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከዉ ወዳጄ!

  • @lidyaulia8810
    @lidyaulia8810 Před 7 lety

    ኢየሱስዬ ኢየሱስዬ
    አላፈርኩም እኔ አንተን ብዬ
    እግዚአንሄር አምላክ ስምህ ብሩክ ይሁን!

  • @abyilove3370
    @abyilove3370 Před 7 lety

    አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ተበረክህ የአባቴ ልጂ ሱሬ ተበረኩ ቅዱሰን ሁላችሁም

  • @alexdegfe9640
    @alexdegfe9640 Před 7 lety

    እረጅም እድሜ እመኝልሀለው አንተ የእግዚያብሄር ሰው

  • @laurettesalameh2162
    @laurettesalameh2162 Před 7 lety

    አሜን አሜን ክብር
    ለእግዚአብሔር ይሁን
    ነቢይ ሱራፌል ዘመንህ
    ይባረክህ ተባረክህ

  • @nanannanaanannana9543
    @nanannanaanannana9543 Před 7 lety

    Ameeeen ede egizbiher yale manmi yalam kiber lant bich yhun
    bless you nabiy suraphel

  • @petrosgabrou3367
    @petrosgabrou3367 Před 7 lety

    Amen! Amen! Amen in the mighty name of Jesus the God of Prophet Suraphel Demissie.

  • @mmk2938
    @mmk2938 Před 7 lety

    የእዚአብሄር፡ሠዉ፡ነብይ፡ሡራፍየል፡ዘመንህ፡ሁሉ፡ይባረክ፡

  • @tigistgezutigistgezu7390

    ኦኦኦ ኢየሱስ ስምህ ለዘላለም የተባረከ ይሁን !!
    ነብይ ሱራፈል ተባረክልኝ

  • @jesusmysavior5794
    @jesusmysavior5794 Před 7 lety

    this is z day zat God has made for Ethiopia! praise you father!

  • @akililuzewude5120
    @akililuzewude5120 Před 6 lety

    The holy spirit attend from you ,You are truth prophet.Please raise your grace for me . My i'm a .God stand for me

  • @user-il3nz1kt9e
    @user-il3nz1kt9e Před 7 lety +17

    Uuuuuuuuu mine lbale getaye ka misgana lela milo ngre ylame Haleluyyyyyyyyyya Hallelujah gude lxalte ldablose Uuuuuuuu eysuse geta naw Amen Amen

    • @yenenashtedasa7559
      @yenenashtedasa7559 Před 7 lety

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen elelelelelelelelelelelelelelelelelel oooooooohhhhhhhooooooooohaleluyaaaa haleluyaaaaaa tabaraki እየሱስ ጌታ ነው

    • @user-pe6vd5jz8q
      @user-pe6vd5jz8q Před 7 lety +1

      ተባረኩ

  • @bettyabdisa5062
    @bettyabdisa5062 Před 7 lety

    አሜንንንንንንንን
    አመሰግናለሁ እግዚአብሔር
    ክብር ክብር ለእየስሱ ክርስቶ ይሁን

  • @alemtesema1057
    @alemtesema1057 Před 7 lety

    በማይለዋወጥ ፍቅሩ የማረከን ጌታ ይባረክ

  • @addisalamayo8139
    @addisalamayo8139 Před 7 lety

    Ehenew eyesus tewagi selfegna haylegna yene geta yediabilos maderia akatelew besatu kibir lekidus menfes yihun ameeeeen tebareklgn sure

  • @kidstsamy8378
    @kidstsamy8378 Před 7 lety +1

    ነብይ ሱራፌል ዘመንእ ጊዜህ አገልግሎት በእ ጥፍይባረክ

  • @AbcdefAbcdtsehaynesh
    @AbcdefAbcdtsehaynesh Před 7 lety

    igziyabher yibarikih tsegawn yabzalih be igrik yeregetkewun hulum worash yargik yesemay fetari

  • @tbusiness6714
    @tbusiness6714 Před 7 lety

    Konjo yemiyaslekis selote....abet yegzyabehr kebat....abet yegzyabehr lib....abet yegzyabehr menfes....menfes kidus....tebarek...lehulu negehr...sint negehr noh yastemarken! Abet fikreh! Abet fikreh! Simih lezalem YIBAREK!

  • @nonofrioot3772
    @nonofrioot3772 Před 7 lety +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንን እሜንንንን እልልልልልልልል ሀሌ ሉያ ነብይ ሱራፋል ጌታ ይባሪክህ

  • @hirutkegnu145
    @hirutkegnu145 Před 7 lety

    wooooow geta yebarki misgni eba absa haluyaaaa nabiye surphali esgbre zamni yebariki

  • @senaitsebhatu1814
    @senaitsebhatu1814 Před 6 lety

    አንድ ቀን አይሀለሁ ያለህበት ዱረስ እመጣለሁ !!! I believe in god! Blessed you more and more

  • @fissehatesfalem6149
    @fissehatesfalem6149 Před 7 lety

    GOD bless you & your family your ministry more Prophet Suraphel demissie we Love you ❤

  • @gjjdgdjd2232
    @gjjdgdjd2232 Před 7 lety

    wowowowo abete kebere lente yehun uufffffffffff surpel amilake abizito yibarikawo zamaneni hulu geta ybareki. lete chanakutinin yemihedeo yetowo chigiranochin beamilake gulibate iraditahalin geta chamiro chamiro tsagahun yabiziki

  • @tsiyonfekadu4633
    @tsiyonfekadu4633 Před 7 lety

    eseeeeeeyyyyyyyyyyyyy wubeeeeeeetttt zenawun ayeca leba teshenefal enas yesusen ageca elelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelel halaluyaaaaaaaaaaaaaaaaaa nebey sureya gata segawun yecemerelek be etef tebarek batesebk hulu yebareku

  • @deborawolde4490
    @deborawolde4490 Před 7 lety

    Ameeeeen Ameeeen Ameeeeen sure abate yesamayi leuli tsagaun yabizalik enes sela anite eyesusni hulem baeba ebarikewalew

  • @dulonedhi2733
    @dulonedhi2733 Před 7 lety

    Thanks to God. God bless you you son of God Suraphel Demisie. I love you my brother. God bless you again and again.

  • @frehiwotanteneh3865
    @frehiwotanteneh3865 Před 7 lety

    አሜንንንንን ጌታ እየሱስ ዘመንህን የባርክ

  • @mdmamriil.omoode5996
    @mdmamriil.omoode5996 Před 6 lety

    አሜን አሜን አባተ ፀልይልኝ አባተሱራፈል አደራይ አባተ አሜን አሜን አሜኔ

  • @alexdegfe9640
    @alexdegfe9640 Před 7 lety

    እዚ በስደት ሀገር የፀለይከውን ፀሎት አዳምጠን ፕሮፊት ደስ አለን እባክህ ስልክህን ስጠን እባክህ አንተ የእግዚያብሄር ሰው

  • @jesusislord9368
    @jesusislord9368 Před 7 lety +1

    eyeeeeeeeeeeeeeeesussssss...
    halleluuuuuuuuuuuuuyaaaaaa nefsen yemeyareka Amlko elelelelelelele geta eyesusye yebarkh neby surafelye yegena konjo..you are so blessed eko..uuuuuf keber hulu le egzeabher yehun 💕💖💕💖

  • @elsayamielsayami8197
    @elsayamielsayami8197 Před 7 lety

    Amen Amen Eyesuse yante bemehone desssssssssssss yilegnal manim ayileyegnim kante ante bichahin tewedadari yelelak tilik amlak nek misgana yemigebaw Eyesus bicha new tebareku

  • @user-ev3ev3zo4e
    @user-ev3ev3zo4e Před 7 lety

    ሙአሪታኛ ይሲም ሙአሪታኛ አንወድቅም አለ ብርቱ እርኛ እስይ እልእልእልእልእልልእልእልልእልእልእልእል ሃሌሉያ አሜን ሞቶ የቀር አይደለም እኔ የመማልከው ሱሬ በአንተ የጀመርውን ይፈፁማል ጣለት ደክሞ ይቀርል አበትክ ሊዩ ድንቅ ነው

  • @bk7202
    @bk7202 Před 7 lety

    tebarek neby surafel sileenante getan amesegnalhu yeabatochn lekso yesema geta yibarek

  • @romanbaba6009
    @romanbaba6009 Před 7 lety

    amennnn amennn ellllll kibru legeta yehun neby surafel kezih belay tsega yebzalh

  • @SalamSalam-dz6oc
    @SalamSalam-dz6oc Před 7 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen keber la geta yehun ba buzu tebarke zemenhen yebarke nebey

  • @michelempo1941
    @michelempo1941 Před 7 lety

    አይታየኝም ሌላሌላ እልልልልልል እየሱሴን አግቸ ልቤ እርፍ ብሎልኛል ምናለ ስዉ ሁሉ እኔ ያየዉትን እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እየሱስ ስገባ ከቤት እልልልልልል አሜንንንንንንንንን

  • @barakatammar5518
    @barakatammar5518 Před 7 lety

    አሜን አምላኬ ሆይ አመሰግነለሁ አባቴ ሆይ ስምህ ይባራክ

  • @selamlehulum8485
    @selamlehulum8485 Před 7 lety

    ተባረኪ ጌታ ዘመናችሁን ይባረከው

  • @dirshayeyegetaliji-6850

    Ameeeeeeeeeen elelelelelelelelelele yadinal yitadegimali kibirun yiwusedi yegetochi geta yenegestati nigus yehayalani hayali yenaziretu eyesusi nebiy surafel geta yibarkh tsegahun yabizalh tebarek bebizu enwodihalen

  • @mehratgezege4412
    @mehratgezege4412 Před 7 lety

    amene amen. tebareke zemenke yebareke. teberke betefe gata yebareke leberkete .une

  • @sarawettuji6464
    @sarawettuji6464 Před 7 lety +1

    ameeeennnn eyasus geta nw adagn nw

  • @elsantube7659
    @elsantube7659 Před 7 lety

    Ammmmmeeeeeeeeeeeeeeeennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn haaalllleeellluuuyyaaaaa tabarak prophet sure gate abzito ybark kanebetasb ulu batem dinke new ye YESUS sira. germognel dingnelo GBU Presence TV channel

  • @amenueticha6865
    @amenueticha6865 Před 7 lety +3

    Endih Enzemiralen Enji"" GEDAM anigebam"

  • @user-il3nz1kt9e
    @user-il3nz1kt9e Před 7 lety +5

    Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen kbhri misgana lgetachin yune Mine Alle sawe hulu ine yayitin beaugni Uuuuuuuuu zandro gude fala ldablose ygeta wotadroche ba kalu tatko tasnstole Ethiopia des yblshe ychger zamne ba geta Alfa Uuuuu Nbye suraphel ba geta fkire iwodalo Ara lgeta ygble Elelelelelelelelelelele Elelelelelelelelelelele Esye Esye Elelelelelelelelelelele Haleluyyyyyyyyyya Haleluyyyyyyyyyya Eysuse geta naw Ameeeeeeeeen

  • @user-oj9wk5pk8r
    @user-oj9wk5pk8r Před 7 lety

    aaaaaaaaaaaaaaaaaamen eysus yebareki yan konjo tsagi yebezabi enkan tawaladeki zemanai yebareki amen eysus keberun yewesad

  • @SsMm-ct1ml
    @SsMm-ct1ml Před 6 lety

    እሰይ.ተባረ.ክብር.ክብር.ለአባባዬ.እሰይ.ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል።

  • @nanannanaanannana9543
    @nanannanaanannana9543 Před 7 lety

    Iyesusi yadinali
    Ameeeen zaminoki yilimilim nabiy sure
    mather e/r yibarikish

  • @bettybeyene4940
    @bettybeyene4940 Před 7 lety

    ጌታ ስሙ ይባረክ አሜን አሜን አሜንንንንንንንንን

  • @genetyagataliji1640
    @genetyagataliji1640 Před 7 lety

    አሜንንን አሜንንን ክብር ለጌታ ይሁን

  • @tigisduresa1737
    @tigisduresa1737 Před 7 lety +1

    Ameeeeeeeen Eyesus yigermal yidenqal Haleluyyyaa

  • @user-jx8iw2mz3k
    @user-jx8iw2mz3k Před 7 lety

    በጣም እንወድሀለን በጥፍ ተባረክ

  • @kilalove4471
    @kilalove4471 Před 6 lety

    Amen Amen geta zemenin yibareki

  • @BettyA123
    @BettyA123 Před 7 lety +1

    Amen amen amen amen amen amen wow ow Lord I love you for ever you are my God jet you are my dad yes ow my God Jesus xxx

  • @asnakukuma1171
    @asnakukuma1171 Před 7 lety

    Ameeeennnn Ameeeennnn Ameeeennnn Ameeeennnn Ameeeennnn Ameeeennnn geta zamanachun abizeto yebark presence tv I love so much

  • @feimetafeimeta2214
    @feimetafeimeta2214 Před 7 lety

    እእእእእእእል እእእእእእል እእእእእእል እእእእእል "ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ዘየቃርፅ ወሓዚ ፍቅሩን ምሕረቱን እዩ።አሜን አሜን አሜን፨፨፨፨፨፨፨

  • @ryhamagaramaw5857
    @ryhamagaramaw5857 Před 7 lety

    AMEN HALLELUJAH GTA EYSOUES ABAAAA ANTY TALK NHE SERHE TALK NEW SELDRESKLCHWE WOGNOCHY TEBAERKE BAERYHN BESGA HLOU BAERKEW

  • @leyaleya6294
    @leyaleya6294 Před 7 lety

    Eyesus Eyesus geta new Elelelelelelelelele Amen Amen Amen Elelelelelelelelele

  • @shalomshalomallmydearthank2156

    uuuuuuuuuuuuu
    uuuuuuuuuuuuu
    haleluyaaaaaaaaaa
    adergehelignal ena lezelalem
    amesegenalew🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

    • @samrasamra6652
      @samrasamra6652 Před 7 lety

      Biftuu yesus gachanako hhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhh

    • @aligshaligsh6342
      @aligshaligsh6342 Před 4 lety

      AH khmnowekhu🙏🤝🎵🎻🎤👏🎷👍♥️😆🤝🍒🤚

    • @aligshaligsh6342
      @aligshaligsh6342 Před 4 lety

      UshUgomshlomgllmydennkyou.2tegrSgbgouuuuuuuuiiiuuuuuuuuuuuuuuuuuunadeleluyaaaaaaaaaaaaneheljgnalenalelam🤝🎷🎵🎻🎤😆🎤🤝👍🙏🙏🤚🎷🎤

  • @melleseshakakomelleseshaka5818

    amen amen amen ililililililililililililililililililililililililililililililililililililillililililililililililililililililililililililililililililililililililililililililililililiilililililililililillililililillililililamen eyesus thabsraki gubawi dasi yilale yegetha sawu surafere getha sagani yabizali ahunimi baqani baqani kibiri lagetha yihuni

  • @tsigeredagebretatios4592
    @tsigeredagebretatios4592 Před 7 lety +1

    Abiet yenie geta mns yshalhal kbr kbr kbr le nazrietu Eyesus yhun surie Love u in craist stay blessed

    • @jesusislord9368
      @jesusislord9368 Před 7 lety

      Tsigereda Gebretatios amen amen amen kiber le amlakachin le egzeabher yehun. Bruk nesh ehte

    • @tsigeredagebretatios4592
      @tsigeredagebretatios4592 Před 7 lety

      +Jesus is Lord! Amen Amen bless u 4ever my heavenly sister

  • @AbcdefAbcdtsehaynesh
    @AbcdefAbcdtsehaynesh Před 7 lety

    tebareki begeta sim zemenih hulu yetebareke yhun

  • @saraaalemuugurmuu9813
    @saraaalemuugurmuu9813 Před 7 lety

    amen amen amen yee wedee kali zeloo bee korbtaa laahi ymexali amen haleluyaa tbareklng suree wandime

  • @tarikuwotango3825
    @tarikuwotango3825 Před 7 lety

    Getta yebbarkeh.Glory to the Almighty God.

  • @ejigayehumisgina5471
    @ejigayehumisgina5471 Před 7 lety

    ጌታ ደግሞ ደጋግሞ ይባርክህ ያብዛህ

  • @khaledzaraya5529
    @khaledzaraya5529 Před 7 lety

    Temasegin yene Gita Min elihalawu kafe balilign

  • @judisamhouri2690
    @judisamhouri2690 Před 7 lety

    Amen amen fiker eyesuse new Aleluja

  • @amaneshemeskele1663
    @amaneshemeskele1663 Před 7 lety

    Kiber Kiber Kiber Kiber Kiber Kiber hulu Le GETA Yihuni Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen GETA ye Elelelelelelelelelel Eyesus GETA NaW 🙌🙌❤❤👐👐👏👏Amen YE GETA Liji Tebareki Amen GETA YEBAREKI Amen All GETA YEBAREKUUU YE GETA Lijichi Tebarekuuu

  • @ryhamagaramaw5857
    @ryhamagaramaw5857 Před 7 lety

    AMENNNNNN LEYOU NEW SELMIY GTA EYSOUES ABAAAA SEGBA BHYWOTY AIYKIYRM LELA LELA HALLELUJAH HALLELUJAH HALLELUJAH HALLELUJAH HALLELUJAH HALLELUJAH HALLELUJAH HALLELUJAH HALLELUJAH HALLELUJAH

  • @fasikaworku4133
    @fasikaworku4133 Před 7 lety +1

    Amenn Amenn keberi le geta yehun

  • @bacaagalanaa5438
    @bacaagalanaa5438 Před 7 lety

    surye please bemastewal getan agalgil getaye yibarike abisto

  • @zelalemzerihun2222
    @zelalemzerihun2222 Před 7 lety

    what amezing anointing...........

  • @senaybeyene902
    @senaybeyene902 Před 7 lety +1

    God bless you more brother and family!!!

  • @asteriyaso8737
    @asteriyaso8737 Před 7 lety

    uuuuuuuu ameeennnn bemidere bedawu abatiyeee endets des yilal tebarekulgn

  • @deboraabera6842
    @deboraabera6842 Před 7 lety

    አሜን አሜን ጌታ ሆይ ተባረክ!

  • @wudedesalegn6691
    @wudedesalegn6691 Před 7 lety

    geta abizito yibarikihi tsegawine yabizalihe

  • @dileboadebo6215
    @dileboadebo6215 Před 7 lety

    hay..silke..quxurine.send..adirge..nabiye..surafali.

  • @fanosafanosa7886
    @fanosafanosa7886 Před 7 lety

    Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen haleluyaa haleluyaa haleluyaa haleluyaa haleluyaa haleluyaa haleluyaa haleluyaa haleluyaa haleluyaa haleluyaa haleluyaa Thanks my fathers Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus