የልጅ ቶፊቅና የሚስቱ አሳዛኝ ኡውነታ በጠም ያሳዝናል😢

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 286

  • @user-sr3lq4tq6r
    @user-sr3lq4tq6r Před měsícem +48

    እኛም አልገባን በፍቅር ተለያየን አሉ ዘድሮ እደዩቱበሮች ያዛገን የለም😌😌

  • @user-pq4tj9qp9c
    @user-pq4tj9qp9c Před měsícem +25

    እኛ የዩተበር ፍርድቤት አደለንም እዝህ አታለቃቅሡብን ስት አሳብ አለን

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Před měsícem

      😂😂😂😂😂😂

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj Před měsícem

      ቀላልነንደ ብንበልጥጅ ማንከማን ያንሳል❤😂

    • @fatumawase
      @fatumawase Před měsícem

      ​@@KuWait-vc4qjደምረኛ

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa Před měsícem +6

    ዳውድ ግን ትመቸኛለህ አግቡ አላለም 🤙👍👍👍👍👍👍

  • @shsbbshhsnsbzjzj4735
    @shsbbshhsnsbzjzj4735 Před měsícem +18

    1😢ኛነኝ😢 አይከፈልበትም የመዳምቅመሞችየ 1ሺ አስገቡኝ በቅርብ አገርእገባለሁ😢 ኸይርስራመስራት እፈልጋለሁ🙏🙏🙏🙏

  • @user-fb6eu8qn6u
    @user-fb6eu8qn6u Před měsícem +8

    አተእኮ አስተዋይነህ ዳዉድ💔💔😒😒

  • @keyriyabargena5167
    @keyriyabargena5167 Před měsícem +4

    ትክክል ነዉ የሚትሉ በለይክ ጉቡ

  • @እስልምናየውዷሀይማኖቴ

    ምናለ ለሀራም ለዝሙት ለድራማ ከምናሽቃብጥ ዳውድን 200ሺ ብናስገባው

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 Před měsícem +14

    አነዝህ ሁልግዜ ነው ድራማቸው አያልቅም እውነትም ከሆነ የሀራም ፍቅር መጨረሻው አያምርም

    • @osmanmeryem1766
      @osmanmeryem1766 Před měsícem

      ትክክል መቸ ተጋቡ በቅርቡ እንጋባለን ሲሉ አልነበርደ አላህ ይስትር

    • @user-rd9fh6qu7z
      @user-rd9fh6qu7z Před měsícem

      ​@@osmanmeryem1766ሥሚማ ኢካ ታሠሉ ያዉተጋቡነዉ በሥልምና

  • @MalyaRahamato
    @MalyaRahamato Před měsícem +6

    አይይይይይይይ💦💦💦💦💦💦የለመድ ትመለያት ትዝታው እሳት ነው የአላህህህህህህህ አላህያታሻላሂወትይ ወፍቃቻው💔💔💔💔💔💦💦💦💦💦💦

  • @merimtube5408
    @merimtube5408 Před měsícem +7

    አላህ ያበርታቸው ሁለታቸውንም ወዶ ተላምዶ መለያየት በጣም ከባድ ነው

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Před měsícem

      በጣም ከባድነዉ❤❤😢

    • @fatumawase
      @fatumawase Před měsícem

      ​@@SeadaZ-p4mደምረኛ

  • @user-ji9lm1pk4y
    @user-ji9lm1pk4y Před měsícem +7

    ዳውድየ አንተ ነህ ያሳከኝ😂😂እኔ እንኮን አልከታተላቸውምየማቀው ነገር የለኝም ከዩቲበር አንተን ና ሰሚራን ነው ትንሸ የማየው ግንበትዳራችሁ አትቀልዱ አላህን ፍሩ ለአንተና ለሰሚራ ነው መልዕክቴ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Před měsícem +1

    ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ልጅ ዳዉድ እኔ ያሳከኝ አንተ ነህ የልጅ ምሁር ነህኮ አንተ 👍አላህ ይጠብቅህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ

  • @MASRT.
    @MASRT. Před měsícem +9

    ስትጀምር ኒካ. አደረጋት.መቼ ተገቡ እንደሚለያዩ በጣም አቅ ነበር ክብር የሉም ለሴት ልጅ ያለ ቦታ በጣም ይቀጥታል ፍቅርን ከናንተ ይማሩ ለሃይማኖት ክብር ለሴት እሷ ትወደችም ቶፊቅ ኣይወዳትም ቢለያዩ በጣም ደስ የሚለው እኔ ብሆን ለአንድ ቀን ይሄን ልጅ አላቅር በ

  • @znteznte965
    @znteznte965 Před měsícem +2

    እሱኮ ሴት ጋር መላላስ አብዝቷል በጣም ነው የሚደብርው አደራህን አላህየ እደተውፊቅ አይነት ባል እዳይሰጠኝ

  • @user-vv5eb3qu3u
    @user-vv5eb3qu3u Před 14 dny

    ትክክል ብለሀል ዳውዴ ባሁሰአት እደዚእየተዋደዱ መለያየት አለደ

  • @shsbbshhsnsbzjzj4735
    @shsbbshhsnsbzjzj4735 Před měsícem +7

    መች ተጋቢሲጀመር ዳውድ😢 ገናኮ ፍቅረኛሞች ናቼው አልስማማብለውነውጂ😢

  • @hadyatadese
    @hadyatadese Před měsícem +1

    እኔ ኧረሡ አላምንም የምር የማይመስል ነገር እየመጡ ያዝጉናል እሚስቁት ነገርስ😢😢😢😢

  • @bb6526
    @bb6526 Před měsícem +11

    ድራማ ነው አባቴ ለማያቅሽ ታጠኒ አለች

  • @ZedTube-e9r
    @ZedTube-e9r Před měsícem +4

    ሲጀመር እኮ ጓደኛዬ ነው እሚለው ትክክለኛ ሚስቱ ብትሆን ተለያይተናል አይልም ነበር ኒካ ቢኖረው ፈትቻለሁ ነው እሚለው ልጁ ለትዳር አይሆንም እሷም በክብር ከቤተሰብጋር ኒካ መታሰር መውሰድ ነበረባት ልክ እንደካፌር ፍቅረኛሞች ነው እሚመስሉኝ

  • @qwerposk2856
    @qwerposk2856 Před měsícem

    ዳዉድየ አተኮ ትለያለህ የኔዉድ ሚሰትህም አተም ማርናችሁ ዉዶች ለሚስትህ ያለህ ክብር በጣም ይለያል ሠሚራየም በጣም ላተክብር አላት አይለያች ዉዶች ❤❤❤❤❤

  • @temirtemirmuhammed-lc2wl
    @temirtemirmuhammed-lc2wl Před měsícem +1

    በአሁኑ ስአት ስንት የሚአሳዝን የሚስጨንቅ ነገር አለ አትታዩኝ አቦ

  • @fozyayoutube1140
    @fozyayoutube1140 Před 29 dny

    ምኞታቸዉ ይሣካ እነዚህ አሠዳቢወች

  • @user-ev8to2ws5g
    @user-ev8to2ws5g Před měsícem

    ሶፊ በጣም ታሳዝነኛለች የእውነት

  • @HawaHawa2-q2d
    @HawaHawa2-q2d Před měsícem

    እኔ ከባሌ እደዝህነበር የሆኩት ወደሥደት ሥመጣነው ግን የነሡ ድራማነው ሢጀመር መች ተጋቡ ማለቴ ትዳር እደትነው ማለቴ መች አንድ ላይ ሆኑ አልተጋቡም

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 Před měsícem +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    አሉ ይመቻቸው ምገዱን ልብስ ያርግላቸው

  • @user-zv2qb7xu4y
    @user-zv2qb7xu4y Před měsícem +3

    ወይ ጉድ ምን ይጠበስ❓️ታዳ እኛ ምን አገባን ከፈለጉ ለምን ገደል አይገቡም 🤣🤣🤣🤣

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py Před měsícem +1

    አንተስ ታርቅህ ስላም ነው የናፈቀን

  • @sameraassen3690
    @sameraassen3690 Před měsícem +1

    ትክክል ደውዲ

  • @rabiyesufiyoutube9826
    @rabiyesufiyoutube9826 Před měsícem

    ትክክል ዳውድ ሰው እዴት እየተላቀሱ መፍታት አለዴ 😂😂😂😂

  • @user-px2zm4eq4b
    @user-px2zm4eq4b Před měsícem +1

    ከተመልካች ቀልብም አላህ ያወጣችሁ ቶፊቅና ሦፊ እኛንም ወንጀል እያሥገባችሁን ነው ኮሜት አልሠጥም እልና አላሥቻለኝም kkkkkkkk

  • @ssaw408
    @ssaw408 Před měsícem +4

    በዉስጥ ምከር መስተካከልከቻሉ ለግበኔነዉ

  • @user-hr9qk7of7m
    @user-hr9qk7of7m Před měsícem +1

    መጀመሪምአላገባት።አሁንምአልፍታት።እየተጫወተብንነው😢ወገኖቸአትሸወዱ።እሥልምናቺንንእያሰደበነው

  • @user-bo5qy4ns6k
    @user-bo5qy4ns6k Před měsícem +1

    ሠርጉን ጉድ ገድ ይዘናል በለዉ ሲበቁ ተለያየነ ብለዉ መጡ አላህ ይጠብቀነዉ ከዲሀይነቱ

  • @qwerposk2856
    @qwerposk2856 Před měsícem

    ለሶፊየ መልካሙን ትዳር ይወፍቅሽ ሀቢበቲ ❤❤❤

  • @user-vo3ut1gg6n
    @user-vo3ut1gg6n Před měsícem +2

    ዳዉድ አሳከኝ

  • @nokiac2713
    @nokiac2713 Před 29 dny

    ሰህ ትክክል

  • @ssaw408
    @ssaw408 Před měsícem +4

    መጀመሪያ ኮማችነኝ😍
    አይይይ😢😢😢 የለመዱትመለየት ትዝታዉ እሳትነዉ ያአላህህህህህህ አላህየተሻለሂወትይወፍቃቸዉ

  • @user-zl9mm2vr3z
    @user-zl9mm2vr3z Před měsícem

    ዳዉዳ ሀቂቃ ምርጥ ልጅ ነህ

  • @hussenhassen2682
    @hussenhassen2682 Před měsícem

    ዳውደ አስታርቃቸው. አንተ ጎበዝ ነህ

  • @user-vl6ck5ko6k
    @user-vl6ck5ko6k Před měsícem +2

    ሀሀሀ እኔም አልገባኝ ሰው ከተዋደደ ምን ይለያየዋል ወይ እስከዛሬ ድራማ ሲሰሩ ቆይተው ይሆናል

  • @madinamedina833
    @madinamedina833 Před měsícem +2

    ❤❤❤ሀቅብለሐልዳዉድ

  • @halimahili1287
    @halimahili1287 Před měsícem

    ትክክል ድዉድ❤❤❤

  • @عبداللهمحمد-ر4ذ

    እኔ ተከታታያቸው አይደልሁም ዳውድ እናተንም ብዙ አልከታተለም ሁላችሁም ይመቻችሁ 😂😂

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 Před měsícem +2

    ሁላችሁም ትለያያላችሁ ትመላለሣላችሁ ምናችሁ ይታመናል የናተ ነገር😀
    እኔ ያሠብኩት ወደውጭ ልትሂዲ ነው

  • @musaabdu6124
    @musaabdu6124 Před měsícem

    እደነ ዚህ ልጆች የዘጋኝ የለም ሲያስጠሉ

  • @mrvip-bg9qg
    @mrvip-bg9qg Před 28 dny

    አረ ውሸት ነው እየነገዱ ነው በውሸት ወሏሂ እያሉ በአሏህ ቃል እየዋሹ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 Před měsícem +1

    በጣም ያሳዝናል ሶፊ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢🎉🎉🎉

  • @user-px2zm4eq4b
    @user-px2zm4eq4b Před měsícem +1

    እየተላቀሡ መለያየት ግራ የማያጋባ ነው የሆነ ነገር ለምናገር ይከብዳል ለተመልካች ሁለታቸውም በፍቅር ውሥጥ ናቸው መቸም ጤና ነው ከሚወዱት ጋር የሚለያየው የጤና ችግር ከሆነ ወይ በግልፅ ተናገር ተመልካችን ግራ አታጋቡ ሦፊና ቶፊቅ እንደኔ ሀሣብ

    • @VipVip-le1ry
      @VipVip-le1ry Před měsícem +1

      ወላሂ እኔና ባሌ ስንለያይ እየተላቀስ ነዉ ምንም አልገረኝም እዳዉም እኒህ ሁለየም ድራማ መስራት ልማዳቸዉ ነዉ አሁላይ የዉነትም ቢመስልም

  • @user-ip6oi4wn4u
    @user-ip6oi4wn4u Před měsícem +1

    አይዳዉድ የልጂ ሽማግሌነህ በጣም ትክክ ነህ

  • @aaisha6429
    @aaisha6429 Před měsícem +1

    እኔም ገርሞኛል ግራ ገብቶኛል😢😂😂

  • @SaSa-oq2ml
    @SaSa-oq2ml Před měsícem +5

    ድራማ ነው አትሠብ

  • @ssaa5342
    @ssaa5342 Před měsícem +1

    እረበእላህታረቁእድትእዳሳዝነችኝ

  • @user-fr3ci7um7f
    @user-fr3ci7um7f Před měsícem

    ሶፊይ ጠሩነገረ አላህ ይወፈቅሸ የኔይወህ

  • @user-ox4we7xq1h
    @user-ox4we7xq1h Před měsícem +2

    ትክክልዳውድ

  • @AminayeHussenDawed
    @AminayeHussenDawed Před měsícem

    ትክክል ነህ ግራ አጋቡን እኮ ወይም ድራማ ነው የሚሆነው

  • @Ekramedilsabo
    @Ekramedilsabo Před měsícem +1

    የስድት እህቶቼ እስክ ዳምሩኝ እኔንም አስዳሲቱኝ 1kአስጋቡኝ 1:12 1:12 1:12

  • @Umuabdellah567
    @Umuabdellah567 Před měsícem

    የእነሱ ፊልም አያልቅም እኔ መቾም አላምን

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 Před měsícem

    ክፍል ስንት ደርሱ የነሱ መፋታትና መታርቅቅቅቅ ኢጨ አሁንስ ዘጉኝ ቶፊቅና ሚስቱ ተፋታን ታርቅን ኢጨ

  • @user-fr3ci7um7f
    @user-fr3ci7um7f Před měsícem

    ይህ አይረበም ከምን ም ሴት እይትላፋ አቀጠለትእኩ😢😢😢😢😢

  • @Umuabdellah567
    @Umuabdellah567 Před měsícem +1

    ክክክ አመት ያስቃል

  • @AsSa-xp7bl
    @AsSa-xp7bl Před měsícem

    ክክክ ኧረ ሚስቱ አትበል ዝም ብሎሚስት አለእንደ የትኛውን ኒካህነው እሚያወርዱት

  • @hehhhdhr1918
    @hehhhdhr1918 Před měsícem +1

    አሠላም አለይኩም ውራሕመቱላሕ ውበረካቱ የእሥላም ግምት አይቻልም ግን በቤተሠባቸው ችግር እዳለባቸው ፣ባገራችን ባሕል ዘመድ እሚባል በእሥልምና ከአጎት፣አክሥልጅ ጀምሮ ይቻላል በባሕል አይቻልም ።አልፎዳግም ነፍሥ የተጠፋፉ ቤተሠቦች አሥቸጋሪ ናቸው የተቀረ እውጭ መሔድም መተው፣ይቻላል ሞት ያለብንን አለመርሣት

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před měsícem +1

    ትክክልነህ ዳእውን

  • @jemila602
    @jemila602 Před měsícem

    አይ ድራማ ቶፊቅ እኮ የፊልም ዳይሬክተር ነው እኔ ሶፊ በፊትም ክብር ሳይሰጥሺ ሲቀር አልነቃሺም ቢረፍድም አልመሼም ሲጀመር እኮ ቶፊቅ ሶፊን አላፈቀራትም ለዶራል ሼቀል ነው የተጠመባት መቼ አገባት ሲጀመር እሷ እያለቀሰች እሡ ይገለፍጣል ጉድ በል ወሎ

  • @user-bi3fl8se9c
    @user-bi3fl8se9c Před měsícem

    ልክብለሀልዳዉዲየ እነዚህ ዚብለውነው እሚሺለጠለጡት እኔም አልገባኚ

  • @aqrabmobail9384
    @aqrabmobail9384 Před měsícem +2

    እሱፈቅር የለበትም ዳውድ አስሯ ሴት ጋር የሚጃጃለው እሶናት ያሳዘነችኝ 🎉🎉❤❤❤😢😢🎉

  • @Halima18685
    @Halima18685 Před měsícem +1

    ወላሂ አቡዱ ትክክክክል ወንደሜ

  • @MrVip-zf6ty
    @MrVip-zf6ty Před měsícem

    ስትሀሳብአለብን

  • @እሩታTube
    @እሩታTube Před měsícem

    አሰላሙአሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ለዚህ ቤት

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk Před měsícem

    ትክክል የምር ዳውድ👌

  • @tubeemuhayat8731
    @tubeemuhayat8731 Před měsícem

    የምር የእኔምጥያቄነው ከተዋደዱ ለምን ይለያያሉ

  • @user-hg8iw1lb5z
    @user-hg8iw1lb5z Před měsícem

    በፍቅመለያየት ምንዲነው

  • @user-bz5ms9uc9q
    @user-bz5ms9uc9q Před měsícem +1

    سبحا ن الله😢😢😢

  • @fatmuaseid
    @fatmuaseid Před měsícem

    እባክህእኛምአልገባንለላይክእያሉእማይሰሩትአለ

  • @Tybatube
    @Tybatube Před měsícem +1

    እስላም አሌይኩም ቤትሰብ ደምሩኝ እህቶች ነኒ በማደም ኩሸና ነኒ😢😢

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo Před měsícem +1

    ውሸታቸውን ነው ሌቦች ናቸው ለላይክ ነው

  • @AsrtDqd-qz7se
    @AsrtDqd-qz7se Před měsícem +1

    እኔ እውነት አልመሰላኚም ምክነያታቸውን አልተናገሩን

  • @user-qu1ux2wj6m
    @user-qu1ux2wj6m Před měsícem +1

    ምን ሆኑ በአላህ

  • @poodlewoodlw
    @poodlewoodlw Před měsícem

    እወነት እኔም እዳተ ነዉ ያሰብኩት በስራ ምክነያት መለያየት ካልሆነ የትዳር መለያየት ከሆነ ኒካ ይወርዳል ከወረደ ተዛዝሎ መላቀስ ምን ይባላል 😂😂😂😂😂

  • @ZeynbeWollo
    @ZeynbeWollo Před měsícem

    እኔከባሌስንለያይ እተላቀሰንነበር ያማለትየማያግባባነገርነበረ ተዋዳችሁ ስትለያዩ በጣምከባድነውየምር

  • @fozi8890
    @fozi8890 Před měsícem +3

    የነሱድራማአያልቅምቀጥሉበት😂😂😂

  • @sameramohammed1991
    @sameramohammed1991 Před 26 dny

    ዱሀ እድታደርጉልኝ ? ምን ማለት መጀመሪያ አማረኛሽን አስተካክይ አራዳነት እንደዚህ አይደለም ዢልጥ ዱአ ማለት አቅቶሽ ትለፋደጃለሽ ።

  • @user-zd7sj8lg4w
    @user-zd7sj8lg4w Před měsícem +1

    ሚስትህየለቀቀይውምድነውትላት😢😢😢

  • @habibullah3935
    @habibullah3935 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወድድድድድድ

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo Před měsícem +1

    እዛቸው ቆሻሾች ናቸው ተጫውቱብን ዘንድሯ እንደሣቸው ቆሻሻ100/100 ናቸው

  • @ዙዙሲራጂ
    @ዙዙሲራጂ Před 28 dny

    ኒካ የላቸዉም ግን 3ወር ተለያይተዉ ልጋቡ ነዉ አድ መሢሊም አሥቀድሞ አራም ከሠራ ለሦሥት ወር ተለያይተዉ ኒካ ያሥራታል

  • @xtratoxic6130
    @xtratoxic6130 Před měsícem

    ይማለሰ ይመችህ❤

  • @MADINAMadina-ko4rm
    @MADINAMadina-ko4rm Před měsícem

    ነገጧት ደግሞ ታርቅን ሲሉ ይመጣሉ😏😏😏😏

  • @user-xu8ur5ch3q
    @user-xu8ur5ch3q Před 24 dny

    አረ ድራማ ነዉ በሉኝ😅😅😅

  • @kamilasherif-eg8nz
    @kamilasherif-eg8nz Před měsícem

    ምነው ባልና ሚስት በነሡ ነው የተጀመረው አላችሁ ሰውኮ ወልዶም ይለያያል

  • @user-or5uq3dh7i
    @user-or5uq3dh7i Před měsícem

    እረ ውነት ነው

  • @Zenat-qk7rr
    @Zenat-qk7rr Před měsícem +1

    ሲጀመር ኒካየትአላቸዊ ሆሆሆ😢😢😊

  • @hadeyahosen9771
    @hadeyahosen9771 Před 28 dny

    እኔግን ምናቸዉም አያምርኝም

  • @akdamakram5393
    @akdamakram5393 Před měsícem

    እኛም አልገባን😂😂😂

  • @user-tw7bz7qc2e
    @user-tw7bz7qc2e Před měsícem +1

    ሠህክክክክክ

  • @hussenhassen2682
    @hussenhassen2682 Před měsícem

    ዱሮም አይወዳትም

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ Před měsícem +1

    ድራማ ነው ልማዳቸው ነው 😂😂😂😂😂😂

    • @የኮቻዋነኝ
      @የኮቻዋነኝ Před měsícem +1

      ሳህ እኔ ይቱበሮችንአላምንም ሁሉምውሸትነውግንየሚያናደኝ ነገርቢኖርበውሸትወላሂየምሉትነገርለብርብለውየሚምሉትነገርነው በጣምየሚያሳዝነኝ

  • @samira1164
    @samira1164 Před měsícem

    ትክክል❤❤❤❤

  • @hikmayesuf-ep3js
    @hikmayesuf-ep3js Před měsícem

    እየተዋደዱ ለምን ይለያያሉ? እኔ ዩቱበሮችን አላምንም ።

  • @madinamedina833
    @madinamedina833 Před měsícem

    ቱቱእደዉ መሽለጥለጥ አይመቸኝም ጭራሽተላላጡብንኮ እኛምንአገባን😅😅😅