አቡቀለምሲስ (የዮሐንስ ራዕይ) Apocalypse 001 - introduction/ መግቢያ ትምህርት part 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 03. 2024
  • አቡቀለምሲስ ምንድነው? አቡቀለምሲስ ሲባል ሰዎች ለምን ይፈራሉ? አቡቀለምሲስ ለዚህ ዘመን ምን ትርጉም አለው? አቡቀለምሲስ እንዴት ይተረጎማል? እውን ኢየሱስ ይመጣልን? ትክክለኛው የአቡቀለምሲስ አተረጓጎም ምንድነው? ለመሆኑ አቡቀለምሲስ ለምን ታጻፈ? የተጻፈበት ዘመን መቼ ነው? በዚህ መግቢያ መንደርደሪያ አሳቦችን እናነሳለን። በተለይ ወደፊት የሚሆነውን ከመነጋገራችን በፊት ዛሬ ዘመኑ ምን ይመስላል የሚለውን በሰፊው በዚህ ክፍል እንማራለን!
  • Zábava

Komentáře • 114

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před 2 měsíci +2

    ቤሰማ ቤሰማ የማይጠገብ ትምህርት እግዚአብሔር ይባርኮት።

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 Před 5 měsíci +15

    እግዚአብሔር ሆይ ስምህ ይባረክ ስለሰጠህን ቅዱስ ቃልህ እንድንማር ስለሰጠህን መልካም እድል ስለ ሰጠህን ትጉ አገልጋይህ ክብር ለስምህ ይሁን ጌታ ሆይ አገልጋይህን በብዙ ባርከው ሀይምሮውን ዘመንኑን ህይወቱን አገልግሎቱን ቤተሰቡን ሁሉ አብዝተህ ባርከው ፀጋህን አብዛለት።

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 Před 5 měsíci +12

    ፓስተር ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሰብህ ይባረክ በጣም በአገልግሎትህ ጌታ እያሳደገኝ ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimedantew1918
    @mimedantew1918 Před 5 měsíci +12

    ፓስተር ጌታ ዘመንህን ይባርክ አሁንም አቅም ጉልበትህ ይለምልም ጌታ ትጋትን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ

  • @amanuelambaw1791
    @amanuelambaw1791 Před 2 měsíci +3

    ፓስተር እንወድሃለን ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ። አሁንም ጸጋ ይብዛልህ !!

  • @holyvision6455
    @holyvision6455 Před 5 měsíci +5

    ፓስተር አስፋው ተባረክ ይብዛልህ መንፈስ ቅዱስ ቅባት እና እውቀት ይጨምርልህ ለመማር የምናፍቀው ትምህርት ነው እከታተላለሁ ተባረክ ወንድሜ።

  • @MilkiasSamuel
    @MilkiasSamuel Před měsícem +2

    አሜን የሆነዉ ጌታ ይባርክሕ።

  • @genetgkiros8746
    @genetgkiros8746 Před 5 měsíci +4

    ፓ/ር ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ቴዎሎጂ እማራለሁ እና ትምርህትህ ጠቅሞኛል አንተ ለምድራችን ልዩ ስጦታችን ነህ ተባረክ

  • @MihereteyobzemaMercy-jw5ls
    @MihereteyobzemaMercy-jw5ls Před měsícem

    እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @user-zg5bk1nx9g
    @user-zg5bk1nx9g Před 4 měsíci +3

    ፓስተርየ እግዚአብሔር ይባርክህ። አባቴ እንዴት እንደምወድህ። ኑርልን ክፉ አይንካህ።❤❤

  • @user-lh9zj5bw6y
    @user-lh9zj5bw6y Před 5 měsíci +5

    ፓስተር,ትህትናህ,በጣም,ደሰ,ይላል,ተባረክ

  • @birhantefera-fz4vw
    @birhantefera-fz4vw Před 4 měsíci +3

    ፓ/ር አስፋው ባንተ ውስጥ ስለተቀመጠው የማስተማር ፀጋ ጌታ የተመሰገነ ይሁን። እግዚአብሔር በብዙ ተጤንነትና እድሜ ይባርክሀህ! ተጠቅማለሁ።

  • @alulaeshetu-cw6xn
    @alulaeshetu-cw6xn Před 5 měsíci +14

    ፓስተር አስፋው በጣም የምወድህ እና የተማርኩብህ መንፈሳዊ አባቴ ነህ፣ባለፈው ሳምንት ከሀሶስት አመት በፊት ስለ ሰባቱ አብያተክርስትያን ከተማርኩ በኋላ ቀጣዩን ዛሬ ስፈልግ አጣሁ እና ከሶስት አመት በኋላ በመጀመርህ ደስ ብሎኛል ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ

  • @kebedmasa1150
    @kebedmasa1150 Před 4 měsíci +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @Tamgn
    @Tamgn Před 3 měsíci

    ፓስተር ዘመንሕ ይባረክ

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 Před 4 měsíci

    አስፈሪ አስቸጋሪ ዘመን እንደሆነ እናያለን::

  • @sharingthewordoflife.6307
    @sharingthewordoflife.6307 Před 4 měsíci +3

    ጆሮ ያለው ይስማ።ጌታ ሆይ እርዳን።ዘመንህ ይለምልም pastor.🙌

  • @BlessedGiftFromAbove
    @BlessedGiftFromAbove Před 4 měsíci +2

    May Heavenly Father God Bless you Abundantly!

  • @user-kt8mp1jl6o
    @user-kt8mp1jl6o Před měsícem

    እግዚአብሔር ስለ አተ የተባረክ ይሁን አሜንንን እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰደው አሜንንን እግዚአብሔር ጌታ እየሱስ ጤና እድሜ ይስጥህ አሜንንን እግዚአብሔር ጌታ እየሱስ የአተ 33:52 33:53 የሆነውን ይባርክልህ ቤትህን ትዳርህን ልጆችን እግዚአብሔር ይባርክልህ አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏 እጅግ በጣም ያሳዝናል ለሰው ልጅች የማይራሩ ለእንሰሳ የሚራሩ ይመስላሉ የክፉ ስራ የተገለጠ ነው ዓለም በክፉ የተያዘች ናተ

  • @tesfayewoyessa5202
    @tesfayewoyessa5202 Před 5 měsíci +2

    Pastor God bless you.

  • @tsegeredabekele5195
    @tsegeredabekele5195 Před 2 měsíci

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @Aamenn777
    @Aamenn777 Před 4 měsíci +1

    Egzabehere zemenehen yebarkew

  • @WubalemWubie-cs9lz
    @WubalemWubie-cs9lz Před 4 měsíci

    ጌታ ይባርክህ ነፍስን የሚያረሰርስ የጊዜው ትምርት ነው!!!

  • @mekdestefera798
    @mekdestefera798 Před 3 měsíci

    ጌታ ይባርክህ ከዚህ በላይ ጸጋ ይጨመርልህ

  • @Tgalemu
    @Tgalemu Před 4 měsíci

    እናመስግናለን
    በብዙ ተባረክ🙏🏽

  • @kidistbenti8343
    @kidistbenti8343 Před 4 měsíci +3

    God Bless you Pastor Asfaw & the whole crew who are supporting the ministry. I am so grateful to know you .
    I really thank God for giving the grace and mercy & for His provision in every aspect.

  • @rah1210
    @rah1210 Před 5 měsíci +4

    እግዜኦ መሀርነ ክርስቶስ ማለት አሁን ነው:: እግዚአብሔር ይርዳን ክሱጋር አንድንጣበቅ::

  • @TihitinaBirhan
    @TihitinaBirhan Před 5 měsíci +1

    ፓስተርዬ ከዚህም በላይ ፀጋው ይብዛልህ

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 Před 5 měsíci +1

    ፓስተርዬ ተባረክ ጸጋውን ያብዛልህ::

  • @aklilebirhan9324
    @aklilebirhan9324 Před měsícem

    ድንቅ ነው ተባረክ !!

  • @emebettilahun4104
    @emebettilahun4104 Před 5 měsíci +1

    ፓስተርዬ ዘመንህ ይባረክ

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ፓስተር።

  • @adanechbelay8734
    @adanechbelay8734 Před 5 měsíci +1

    ተባረክ ፀጋው ይብዛለህ ❤❤❤❤❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před 2 měsíci

    ደቀመዝሙር ሳይማሩ ራሳቸዉን ሾመዉ ወንጌል ሲሰተምሩ ያሳፋራል ከእርሶ ቤማሩ ምናለ እግዚአብሔር ይባርኮት።

  • @bisratfeshay9533
    @bisratfeshay9533 Před 4 měsíci +1

    እሄሁሉ ሰው ግን ምናለ like 👍 ብታረጉ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 5 měsíci +1

    ብሩክ ወንድምና ተወዳጁ መጋቢ አስፋዉ ሁሌም ስለምትጠቅመን ጌታ ስለአንተ ይክበር በርታ የልዑል እግዚአብሔር አገልጋይ

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa2733 Před 4 měsíci +1

    የተባረክ ጠቃሚ ሰው ነህ።

  • @bini9983
    @bini9983 Před 5 měsíci +1

    ብዙ ጸጋና ሰላም ይብዛልህ ፖስተር በጣም ነው የምወድህ ተባረክ

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j Před 4 měsíci +1

    የዘመኑ ድንቅ መልአክት ጆሮ ያለዉ ይሥማ ማንም እየተነሣ እጁን አይጭንብኝም ትንቢት እንዲናገርብኝ አልፈቅድም ትክክለኛ የጌታ ሠዎች ካልሆኑ ዉዉዉዉ ተባረክ ወንድሜ እድሜ ይሥጥክ

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m Před 5 měsíci +1

    ኦ ... ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን!!
    በቤተሰቦቼ ለጎረቤት እና ለሃገር እንድጸልይ ንቃት ነው የሆነልኝ!! ኢየሱስ ይመጣል❤🙏
    ጌታ ሆይ ቤተሰቦቼን ከሚመጣው ቁጣ አድንልኝ!!😭😭😭🤲🤲🤲🤲

  • @miriam7682
    @miriam7682 Před 5 měsíci +1

    ጌታ ኣብዝቶ ኣብዝቶ ይባርክህ ፓስተር ኣስፋው። ኣመሰግናለሁ

  • @eyerusalemhaile6802
    @eyerusalemhaile6802 Před 5 měsíci +1

    አስፍሽ ተባረክ! በህይወት ዘመኔ በአንተ ብዙ ተምሬአለሁ!!በሁሉም አቅጣጫ በክርስቶስ እምነት ስላፀናኝና ስለጠቀመኝ በህይወቴ በማንኛውም አጋጣሚ ትምህርትህ ፈፅሞ እንዲያመልጠኝ አልፈቅድም አልፈልግም!! ስራ እየሰራሁም የተማርኩትን ደግሜ ደጋግሜም መስማት ልማዴ ነው!! More blessings to you and your family beloved brother🙏
    “ስለዚህ፥ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥ ድካማችሁ በጌታ ከንቱ እንዳይሆን አውቃችኋልና የምትደላደሉ፥ የማትነቃነቁም፥ የጌታም ሥራ ሁልጊዜ የሚበዛላችሁ ሁኑ።”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥58

  • @EnuMerida-gi5gs
    @EnuMerida-gi5gs Před 4 měsíci

    Praise God❤❤❤❤❤ጌታን ስላንተ ይመስገን ❤❤❤❤❤

  • @nurobetselotzeleke7585
    @nurobetselotzeleke7585 Před 5 měsíci

    ጸጋ ከመልካም ባሕርይ ጋር የታደልክ ድንቅ አባት❤ ስለ አንተ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን። አሁንም ጌታ አምላክ ከተጠቀመብህ በላይ ለትውልድ አዕማድ አድርጎ ያጽናህ።

  • @gezishgezish1018
    @gezishgezish1018 Před 5 měsíci +3

    Today many teachers are teaching Revelation Book but i prefer to stay connected with your teaching. God bless you and your family!

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd Před 4 měsíci +3

    ትልቅ ትጋት ነው በርታልን.
    ካገርቤት መጥቼ ቤ/ክርስቲያንህ ጋብዘኽኝ አገልግያለሁ.

  • @geresubalcha4199
    @geresubalcha4199 Před měsícem

    God bless you pastor

  • @yonasatle5319
    @yonasatle5319 Před 5 měsíci +1

    ፖስተር አስፋው እግዚአብሔር ይባርክህ ፣ ጌታ ኢየሱስ በብርሀኑ ውስጥ እያመላለስን ይህን የጨለማ ሥራ እንድንገልጥ ይርዳን አሜን።🙏

  • @getachewwolde8836
    @getachewwolde8836 Před 3 měsíci

    Am great full pastor, stay blessed!

  • @woinshetwoini2485
    @woinshetwoini2485 Před 5 měsíci

    ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @rodamilkias6087
    @rodamilkias6087 Před 5 měsíci

    God bless you Pr, quite interesting message!

  • @user-uf4pg9fz2c
    @user-uf4pg9fz2c Před 4 měsíci

    Good blessed

  • @user-lh9zj5bw6y
    @user-lh9zj5bw6y Před 5 měsíci +1

    ፓስተር,ዘመንሁ,ሁሉ,አሰከነ,ቤተሰብሁ,ይባረክ,ጥሩ,ት,ርት,ነው,,

  • @user-fy4cv5gz4h
    @user-fy4cv5gz4h Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ አበታችን❤❤❤

  • @genetkifle8835
    @genetkifle8835 Před měsícem

    Thank you Pastor!

  • @senaituae628
    @senaituae628 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ፓስተር አንተን የአግኘኋት ቀን እግዚአብሔር ይባረክ አሜን

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před 5 měsíci

    ምድር አሰልቺ ናት በጣም የሚያሳዝነው የወለድናቸውን ልጆች መልሰን አንወጣቸው አሁን ራሱ የሚሰማው የሚታየው ከአይምሮ በላይ ነው የሰው አመፅና አጥያት ያስጨንቃል ጌታ በስሙ የተጠራወን እዝብ ፀጋ ያብዛልን❤ ፓስተርዬ ተባረክ አባ❤

  • @WiFi-sr7qk
    @WiFi-sr7qk Před 5 měsíci

    አሜን አሜን. ፓስተር. ጌታ ኢየሱስ. አብዚቶ. አብዚቶ. ይበራክ ማረነታ. ጌታ ኢየሱስ. አሜን

  • @user-rg2bi5rb6h
    @user-rg2bi5rb6h Před 12 dny

    Tebarek pastor bebzu🙌🙌🙏🙏💚💚🥰🥰

  • @user-mv9jx4oj6h
    @user-mv9jx4oj6h Před 4 měsíci

    ፓስተር ዘመንህ ይባረክ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @senaittesfamariaem806
    @senaittesfamariaem806 Před 4 měsíci

    ተባረኽ

  • @masara7252
    @masara7252 Před 5 měsíci +2

    Egezehabeher yabareki

  • @tamrutesfaye1493
    @tamrutesfaye1493 Před 4 měsíci

    tebarek pastor

  • @ghmajk23
    @ghmajk23 Před 5 měsíci

    ተባረክ ፓስተር እንደዚህ የመጨረሻ ዘመን ትምህርቶች ላይ ትኩረት ብታደርግ ።

  • @abeltegegn6388
    @abeltegegn6388 Před 4 měsíci

    ❤❤ ትምህርት አስፈላጊ ነው ❤❤ በዚህ ዘመን ን

  • @jesusislord6526
    @jesusislord6526 Před 5 měsíci

    Paster Asfaw tebarek

  • @romandagnachew6340
    @romandagnachew6340 Před 5 měsíci

    We love you me and my family tank you GOD bless you and your family tank you🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @fillmonleake
    @fillmonleake Před 4 měsíci

    ፓስተር እግዚኣብሄር ይባርኽካ ጽቡቕ ትምህርቲ❤🙏

  • @GetuTesfaye-mf5pi
    @GetuTesfaye-mf5pi Před 4 měsíci

    አሜን ማራናታ ፖስተር አስፋው ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c Před 5 měsíci

    አሜን አሜን የኔ አባት ተባረክ❤❤❤❤

  • @azmeraabebe816
    @azmeraabebe816 Před 5 měsíci +1

    My God bless you 🙏

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 Před 4 měsíci

    ፓስተሬ ተባረክ ትምርትህን ጌታ ረድቶኝ አከታተላለሁ ከዳኔኤል መጽሃፍ ነው ትምርትክን ይጀመርኩት የብሉይና ኣዲ ኪዳን ዳሰሳ የኣለም ሃይማኖቶች ማካሪዮስ ኣሁን ደሞ ኣሁንም ኣቡልቀምሲስ ካንተ ጋር ነኝ ተባረክ ወድሃለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meronmengeste3449
    @meronmengeste3449 Před 4 měsíci

    ደግሜ ደግሜ እሰማዋለሁ አልጠግበውም 🙏🙏🙏

  • @mirafsium8603
    @mirafsium8603 Před 4 měsíci

    GOD bless you more and more PASTOR Asfaw with your family's

  • @abelo6917
    @abelo6917 Před 5 měsíci

    ኢየሱስ ብቻውን ያድናል።

  • @hiwota4985
    @hiwota4985 Před 5 měsíci

    God bless you pastor 🙏🙏🙏💕💕💕🔥🔥🔥

  • @fadillamarkosi9137
    @fadillamarkosi9137 Před 5 měsíci

    Geta hoye tebkene😢

  • @messelefanta
    @messelefanta Před 3 měsíci

    Stay Blessed!

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @abey7987
    @abey7987 Před 2 měsíci

    ፓስተር ተባረክ ትምህርቶች አጅግ ወሳኛ ሰው ቀላሉ መረዳት የሚችል ነው ።ግን ፓስተሪዬ የዮሐንስ ራዕይ ሁለት ሀሳቦች ተጋጩብኝ እርሱም ግማሹ በሕይወት አለ ይላል ግማሹ ሞቷል ይላል ይሄን ሃሳብ ትንሽ ብታብራራልኝ ብዬ እወዳለሁ

  • @russomgebremikael1110
    @russomgebremikael1110 Před 5 měsíci

    ሰላም የክርስቶስ ካንተ ጋ ይሁን መምህር ኣሰፋው መንፈስ ቅዱስ በንተ ኣልፎ በጣም እያስተማረኛ እየገባኛ እየተለወጥኲ ነው ና ሁሉ ክብር ለሱ ይሁን. N.B ኣጥብቄ እማጸንሃለው ላገኛህ እፈልጋለው .😊

  • @edentrfe1255
    @edentrfe1255 Před 5 měsíci

    Geta yesus zemenhn ybark betam yefelegkut seat geta ehen tmrt azegajeln ❤tsega ybzalh

  • @user-do3lh2pn4w
    @user-do3lh2pn4w Před 5 měsíci

    GOD bless you and family ❤❤❤ continue and I so happy to get this teaching ❤❤❤

  • @Selam-sv5pn
    @Selam-sv5pn Před 4 měsíci

    Pastor God bless 🙏🙏🙏

  • @user-ou3ez8rq9l
    @user-ou3ez8rq9l Před 4 měsíci

    God bless you pastor!

  • @EnuMerida-gi5gs
    @EnuMerida-gi5gs Před 4 měsíci

    Paster ❤❤❤God bless you

  • @hailegebreslasie4769
    @hailegebreslasie4769 Před 5 měsíci

    Amen Amen

  • @sabameasha313
    @sabameasha313 Před 4 měsíci

    Geta yebarkeh

  • @user-vy7ri9mt3y
    @user-vy7ri9mt3y Před 4 měsíci

    LGeta ybarkh

  • @Canada404
    @Canada404 Před 5 měsíci

    GOD bless you pastor❤️ we are blessed to have you ❤ I am glad that we are starts to learn revelation ✝️🥰🔥🤩🙏

  • @hailegebreslasie4769
    @hailegebreslasie4769 Před 5 měsíci

    Ewout
    Amen

  • @abeltegegn6388
    @abeltegegn6388 Před 4 měsíci

    God bless you 🔥👑

  • @user-sw9zo5bc4h
    @user-sw9zo5bc4h Před 4 měsíci

    God bless you paster!!

  • @hailegebreslasie4769
    @hailegebreslasie4769 Před 5 měsíci

    Amen

  • @user-bv8yy9gn5e
    @user-bv8yy9gn5e Před 4 měsíci

    Wow Well Come Pastor

  • @richsint9440
    @richsint9440 Před 5 měsíci

    No words,Thank you!

  • @user-ff7zg6lu6y
    @user-ff7zg6lu6y Před 4 měsíci

    God bless you!

  • @helenblessed6254
    @helenblessed6254 Před 4 měsíci

    ❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏🙌🙌🙌🙌

  • @user-hv1hv9gt6o
    @user-hv1hv9gt6o Před 5 měsíci

    yesemale

  • @robelayalew5813
    @robelayalew5813 Před 5 měsíci

    stay blessed!