አምለሰት ሙጬ - Amleset Muchie - አርትስ ወግ # 06 - Arts Weg # 06 [Arts TV World]

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 09. 2024
  • አምለሰት ሙጬ - ምን አለሽ? አርትስ ወግ
    Amleset Muchie - Mene Alesh? Arts Weg
    #ArtsWeg #አርትስወግ

Komentáře • 704

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio Před 5 lety +166

    እውነት ቴዲየ ሰው በልኬ ብሎ ይችን የመሰለች ከቁንጂና በላይ እርጋታዋ የሚገርም ሰው አፍሶ ሰጠው አቦ ሺ አመት በፍቅር ኑሩልኝ❤️❤️💕

  • @lemfromdubai8417
    @lemfromdubai8417 Před 5 lety +101

    እኔ ዝብዬ ሳስበው የእግዚአብሔርን ታምር እደነቃለሁ ሁለቱን አጣመራቸው ንጉሱን ከንግስቶ ሃገር ወዳድ ቆራጥ ፦፦፦ እርጋታዋ ሰውን ይገዛል 😍የማርያም ልጅ መድሃንያለም ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ😍 ልጆችሽን😍 ይባርክልሽ 😍

  • @fhatumafhatuma2366
    @fhatumafhatuma2366 Před 5 lety +90

    ጀግና ሴት ነሽ ለኔ አላህ ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ ጤና ና እድሜ ይሰጥሽ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    • @atsghsgshdhdj3261
      @atsghsgshdhdj3261 Před 4 lety

      አላህ ካልሽ እና ከወደድሻት እድሰልም ፀልይላት እሄን ውበት እዳይበላሽ

    • @ekramali8724
      @ekramali8724 Před 4 lety

      አላህ እያላችሁ ማድነቅ ይፈቀዳልን

  • @thestar2137
    @thestar2137 Před 5 lety +211

    ኤሚየ የኔ ቆንጆ ውበትሽ በየጊዜው እየፈካ ነው የሚሄደው ደሞ አንደበትሽ ሲጣፍጥ የድንቅ አይምሮ ባለቤትም ነሽ እውነትም ማራኪየ ነሽ በርች የኔ ውብ እስኪ እንደኔ የምትወዷት

    • @user-cs1vu7lc8y
      @user-cs1vu7lc8y Před 5 lety +2

      እኔም በጣም ነው የምወዳት

    • @tarikufetene5325
      @tarikufetene5325 Před 4 lety

      መልካም ሴት ነሽ ተባረኪ!

    • @tesfayworku1825
      @tesfayworku1825 Před 4 lety

      እረ ቶሎ ልቀቁት

    • @abebechkanko2478
      @abebechkanko2478 Před 4 lety

      የኔ ቆንጆ የቴድዬ ቆንጆ ተባረኪ አንበሳ ባልና ሚስት ከአንድ ውሀ ይቀዳል ይባላል ፡ዕድሜና ጤና በትልቁ እመኝላችኋለሁ ተባረኩልኝ።

    • @salimalali3910
      @salimalali3910 Před 3 lety

      💔💔💘💘💘💘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 Před 5 lety +101

    ዉበት ከሙሉ ስብእና ጋ አሞልቶ የሰጠሽ እግዚአብሄር ይመስገን የጀግና ሜስት ጀግና ነሽ መድሀኒአለም ይጠብቃችሁ ሰላም ፍቅር ለእምዬ ኢትዮጵያ ይሁንልን

  • @mesfinasrat2982
    @mesfinasrat2982 Před 5 lety +87

    አዜብ ወርቁ በጣም የማደንቅሽ ጋዜጠኛ ከነሙሉ እርጋታሽ እውነተኛ የሙያው ባለቤት እንደሆንሽ ለብዙ አመታ ት እያሳይሽን ነው ያውም በዚህ ዘመን ዘለው ገብተው በግድ አዳምጡን ከሚሉን እንቺን እና መአዛ ብሩን ስሰማ መንፈሴ ደስ ይለዎል
    ረጅም ጤና እና ስኬት እመኛለው

    • @kidistchala3228
      @kidistchala3228 Před 5 lety

      አቤት ስርአት🙏🏻🙏🏻👈🏻👈🏻👈🏻👈🏻
      እግዚአብሔ ረዥም እድሜን ጤናን ጨማምሮ ይስጥሽ
      ቸኩያለሁ እስክየው

    • @user-xm8lb7rx8s
      @user-xm8lb7rx8s Před 5 lety

      እውነት ነው

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Před 4 měsíci

      ትክክል❤❤❤

  • @tube2134
    @tube2134 Před 5 lety +441

    እርጋታሽ አነጋገርሽ ስርአትሽ ቁንጅናሽ ሁለነገርሽ ውብ ነው ጥንካሬሽ የንጉስ ሚስት ነኝ ብለሽ እራስሽን ማታይ ጀግና ሴት ነሽ ኤሚዬ አሉ እንጂ አስመጪና ላኪ እየጠበሱ ገና በ አንድ ፊልም መሬት አይንካኝ ሚሉ እስቲ ከሷ ትንሽ ስነስርዓት ተማሩ

    • @user-fh6mp3tv5d
      @user-fh6mp3tv5d Před 5 lety +1

      Rita Rita አሽሟጣጭ😜ይሄ ሁሉ ዙሪያ ጥምጥም ምቴጅው ሀናንን ለመንካት ነው አይደል😂😂😂😂😂😂

    • @abebatesfaye4513
      @abebatesfaye4513 Před 5 lety +3

      Kkkkkkkkk

    • @user-pz9sn4kq6e
      @user-pz9sn4kq6e Před 5 lety +3

      @Jamu Seid hahahahahahahahakkkkk

    • @user-sh6we9vt7o
      @user-sh6we9vt7o Před 5 lety +6

      እራሷን ብታካብድ ከሞት አትቀርም

    • @tube2134
      @tube2134 Před 5 lety +10

      @Jamu Seid ቴዲማ ንጉስ ነው አዝማሪ አይደለም አዝማሪ ማለት በማሲንቆ ምሽት ቤት ሚሰሩ ናቸው ደሞ አዝማሪነት ችሎታ ይጠይቃል ማንም ተነስቶ ሚሰራው አይደለም አሁን ባንተ ቤት ማንጋጠጥህ ነው አዝማሪም ቢሆን ንጉሥ ነው አለም የሚያውቀው እውነት ነው

  • @Tube-fh5kk
    @Tube-fh5kk Před 5 lety +53

    ንግግሯ ,ስርዓቷ, ውበቷ= ሁሉ ነገሯ ዋው ነው እናመሰግናለን

  • @user-qk1wt5nr6s
    @user-qk1wt5nr6s Před 5 lety +169

    የኢትዮጵያ አርቲስቶች ከአመለስት ተማሩ አለባበስ አነጋገር ባጠቃላይ ከሷ ተማሩ

    • @user-hr9sb5iu6c
      @user-hr9sb5iu6c Před 5 lety +2

      በስማም ከነስራዓትሽ የሚወጣልሽ ነገር የለም የወለዱሽ ይባረኩ ፌሬ አፍርተዋል እንደዚህ አሟልቶ ስቷት ስርዓትም ጨምሮባት የኑግስም ሚስት ሆና ጥበብንም አድሏት መዘባነን የሚባል ዘመን አመጣሽ ትርክምርኪ የሌለባት የጨዋህ ልጅ ዘመንሽ ይባረክ

    • @sultanalain7706
      @sultanalain7706 Před 5 lety

      ማሻ አሏህ

    • @johnat6081
      @johnat6081 Před 4 lety +1

      በጣም ጨዋ ሴት ናት ::

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 Před 5 lety +50

    አንች የቤት እመቤት ነሽ፣ እናት ነሽ ፣ ቆንጆ ነሽ፣ ደራሲ ነሽ፣ የፊልም ባለሙያ ነሽ እግዝአብሔር ትዳርሽን እንዲሁም ልጆችሽን ይባርክ

  • @beleteyahunu
    @beleteyahunu Před rokem

    ጋዜጠኛዋ በጣም ስነምግባር ይጎላታል። ተነስተሽ መቀበል ነበረብሽ ። አምልየ ዘመንሽ ይባረክ።

  • @teddyabebewelde9787
    @teddyabebewelde9787 Před 5 lety +16

    ጨዋ ያሳደጋት አለባበስዋ አነጋግርዋ ኢትዮጲያ ኢትዮጲያ የሚል የሚሸት
    አቦ ሰላምሽን ብዝት ይበል እግዚአብሄር ከነመላ ቤተሰቦችሽ እድሜና።ጤና።ያድልልሽ ያድልሽ
    ባልና ሚስት በአንድ በሃር ይቀዳሉ የሚባለው አባባል እውነት ነው
    በእናንተ አየነው ሰማነው
    ቴዲና አምሰለት ሰላማቹ።ብዝት ይበል
    እንዲሁም።እች ጋዜጠኛዋ ሰላምዋን ብዝት ይበል

  • @hdhdhbebeh4298
    @hdhdhbebeh4298 Před 4 lety +5

    አምለሰት
    ቃል ኪዳን ጥበቡ
    መሰረት መብራቴ
    ምርጥ ኢ/ያዊያን ናቹህ

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 5 lety +32

    ብዙም አላቅሽም ነበር።።ዛሬ ስራዬ ብዬ አዳመጥኩሽ።።ከውበትሽ እርጋታሽ አነጋገርሽ በጣም ቆንጆ እግዚያብሄር እድሜ ጤና ይስጥሽ። ኢትዬዸያ ለዘላለም ትኑር አሜን።

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Před 5 lety +29

    አምለሰት ሙጨ... what A strong Mighty woman you are..በዛላይ ትሁትና ጨዋ!

  • @user-mx2gt9mt9m
    @user-mx2gt9mt9m Před 5 lety +42

    የኔ ቆንጆ ውይ እርጋታሽ ያነጋገርሽ ለዛው እንዴት ደስ ይላል ኤሚ ውስጤ ነሽ ዘርሽ ይባረክ የኔ ማር

  • @sofiamohammed1803
    @sofiamohammed1803 Před 5 lety +41

    ጥንካሬሽን እያደነኩ ከፍቅር እስከ መቃብር በተጨማሪ አገራችን ፊልም ተሰርተው ትውልድን መቀየር የሚችሉ ብዙ መፅሀፍቶች አሉን…እባክሽ እሄን ጉዳይ ብታስቢበት እላለሁ
    አመሰግናለሁ አምሊ።

  • @user-im9kd6ug9i
    @user-im9kd6ug9i Před 5 lety +134

    እሴፉ በኢቤስ ትቅረብ የሚል ላይክ

    • @hannu7898
      @hannu7898 Před 5 lety +1

      Tedi ena Seyifu tsebegnoch nachew

    • @cocoa1416
      @cocoa1416 Před 5 lety +2

      ሴፉ አሽቃባጭ ነው ቴዲዬ ከነቤተሰቡ አሽቃባጭ አይመቸውም

  • @abdellabakir9917
    @abdellabakir9917 Před 5 lety +4

    መርክዬ ሁሌም እንኮራብሻለን ..... What great artist አምልዬ

  • @selamleethiopia4985
    @selamleethiopia4985 Před 5 lety +2

    ስርአት ያላት ጨዋ የጨዋልጅ አምለሰት ሙጬ። እንኩዋን ደስስስስስስስ አለሽ። መቼም ባገራችን አንድ ፊልም ሰርቶ ለእይታ ማቅረብ ከባድ ነው ያውም ይህ ሁሉ ወጪ ወጥቶበት እና በከባዱ ተደክሞበት። እንኩዋን ደስ አለሽ በድጋሚ።
    በጣም የምወደው እና የማከብረው አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ባለቤት ስለሆንሽም አክብሮቴ ከፍ ያለነው።
    እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን በሙሉ ይባርክ እናንት ድንቅ የኢትዮጵያ ልጆች።
    በጣም ደስ የሚለኝ ባህሪያችሁ ደግሞ አንቺም ባለቤትሽም ከንግግር በፊት ለዚህ ሁሉ ክብር እና ሞገስ ያበቃችሁን ፈጣሪን አመስግናችሁ እና አክብራችሁ ንግግር ስትጀምሩ እና ለፈጣሪ የምትሰጡት ቦታነው።
    ስንቶቻችን ይህን እንደምናደርግ አላውቅም።
    ከናንተ ግን ብዙ መማር እንደምንችል አምናለው።
    ተባሩኩልኝ።

  • @persistence.3322
    @persistence.3322 Před 5 lety +17

    ፀባዬ ሰናይ ሲያንሳት ነዉ !!! የሳምንቱ ምርጥ ኢንተርቪው !! ኤሚ ተባረኪልን

    • @sefefebelay8159
      @sefefebelay8159 Před 4 lety

      ብዙም አላቅሽም ነበር።።ዛሬ ስራዬ ብዬ አዳመጥኩሽ።።ከውበትሽ እርጋታሽ አነጋገርሽ በጣም ቆንጆ እግዚያብሄር እድሜ ጤና ይስጥሽ። ኢትዬዸያ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @yodithiruy203
    @yodithiruy203 Před 3 lety +4

    ቦጣም ረጋ ያለች beautiful in and out, what a perfect combination the king (Tedi) and the queen (Amleset).

  • @chuasmare22
    @chuasmare22 Před 5 lety +16

    She is beautiful and smart also well spoken. Teddy afro hit the jackpot 👍

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 Před 5 lety +2

    ዋው ዋው አውነት ነው በዙ አረቲስቶች አራሳቸውን የሚያጋኑ አረቲስቶች አሉ አውነት ከአሷ መማር ይጋባቻዋል። የፍቅር አባት በሌቤት ሆነሻል አሁንም ይበልት አደጊልኝ ሀሳብሺ ሁላ ይሳካልሽ ።

  • @hawahawa2935
    @hawahawa2935 Před 5 lety +15

    ውይ አምለስት ምን በምን እንደምገልፅሽ ግራ ገባኝ በቃ የኢትዮጵያ ፈርጥ ነሽ ሽ አመት ኑሪ ሳይከፋሽ

  • @Nega-21
    @Nega-21 Před 5 lety +7

    "CZcams" ላይ የሚለቀቅበት ቀን ናፈቀኝ!!!

  • @veracity8968
    @veracity8968 Před 2 lety +2

    You are really a beauty queen in and out! Am just impressed by her capacity of delivering important issues so calmly but with great tenacity ! She is very disciplined I did not know her, never saw a single film of her - but now I will. Teddy the genius chose the Right one for him, great team! blessing to this great couple and family ! They are Ethio Treasures!

  • @alexxalexx5228
    @alexxalexx5228 Před 4 lety +7

    የሀገር ፀጋወች መልካም ፍሬ የሚፈራበት ማሳ ናችሁ ባልና ሚስቱ።

  • @ethiopiantube5668
    @ethiopiantube5668 Před 5 lety +8

    ዋው በጣም ደስ ይላል ገና ሳላየው ወደድኩት መች እንጠብቅ አገሬን ሳስባት እባ ያንቀኛል የሰው አገር ከመቆየቴ የተነሳ እንደ እኔ የአገራቹ ናፍቆት ያሰቃያቹ አላህ በሰላም ለውዱ ኢቲዮአችን ያብቃን

  • @nanibefkadu2967
    @nanibefkadu2967 Před 5 lety +14

    ውይይይ የኔ ልዩ ማንነታችን ላይ ያተኮረ ፊልም ስለሰራሽል ደስ ብሎናል ስርአትሽ ራሱ አርአያችን ነሽ ውድድድ

  • @amywolloatl5762
    @amywolloatl5762 Před 5 lety +4

    ዋዉ ዋዉ ዋዉ ስጦታችን ነሽ ኑሪልን 🙏🏾😍

  • @buluculu1945
    @buluculu1945 Před 5 lety +44

    I see four people dislike the interview. If you reading my comment could you explain to me. In my perspective she's the best human being because she works three years to accomplish her goal. God bless her & family.

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 Před 5 lety +5

      🤣🤣🤣are you kidding me ? Do you think they will understand ? Even they don't understand what she say in AMHARIC

    • @fafi962
      @fafi962 Před 5 lety +2

      Bulu Culu ምቀኛ በላቸው ከዚህ ውጪ ምንም ማድረግ ስለማይችሉ ነው ፡፡

    • @serkalemmihiretu
      @serkalemmihiretu Před 5 lety +2

      I agree with you #Bulu

    • @genimar1609
      @genimar1609 Před 5 lety

      On lie complex nething anything

    • @babysary4456
      @babysary4456 Před 5 lety +1

      አምለስትየኔቆንጆአላህከመጥፎነገርይጠብቃችሁአችንምቴድንምልጆቻችሁንምሰላማችሁንያብዛው

  • @dho9034
    @dho9034 Před 5 lety +29

    አቤት ስርአት እና ጥንካሬ ለሁሉም መመረቅ ነው ያዝልቅልሽ

    • @meseretnazrayid1767
      @meseretnazrayid1767 Před 5 lety

      የኔ ቆጆ እርጋታሽ ውበትሽ ❤❤❤የቴዲዬ ልእልት እድሜ ጤና ❤❤❤❤❤

  • @nonenone3420
    @nonenone3420 Před 5 lety +1

    Merkato sefere proud to be born and raised in merkato I did everything for living my mother she used to make enjra and ambasha i take that to menalesh Tera to sale that now thank you St.Teklye and St. Raguel I’m in U.S GOD bless merkato people.

  • @ashagriet
    @ashagriet Před 5 lety +3

    በጣም እናመሰግናለን
    አዜብ በጣም ድምፅሽን ስወደው 👏👏👏

  • @user-vu2eg6us5h
    @user-vu2eg6us5h Před 5 lety +1

    ይሄ መታደልም መባረክም ነው በትክክል ባልናሚስት ካንድ ወንዝ ይቀዳል ይሏል ይህ ነው። ልጆቻችሁ ይባረኩ እመቤቴ ትጠብቅልን ❤

  • @cocoa1416
    @cocoa1416 Před 5 lety +24

    ኤሚዬ በ ናትሽ 5ልጆች ውለጂ ግን ለምንድነው ሀብታም ብዙ ልጅ ማይወደው አረ በናታቹ ያንችን እና የቴድዬን ዘር በዛ አድርጉልን plz

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 Před 5 lety

    Amen EGZABEHARE YETMESGEN yehune AMELAKE ayelyachu besrashe hulu yebarkeshe. Ewnte sebaye sebaye Amelesetya

  • @frehiwotdnieal2171
    @frehiwotdnieal2171 Před 5 lety +3

    You are very good woman anyway god bless you and you family

  • @shikorina6165
    @shikorina6165 Před 5 lety +3

    I admire the fact she’s a hard working, strong, intelligent women/mother! Not to forget she’s beautiful! It’s also refreshing to see a famous habesha lady been herself on camera! ማስመሰል ነገር አይታይባትም!👏👏👏respect to you Amleset Muche👏👏 ❤️

  • @user-hg4qg1mb9b
    @user-hg4qg1mb9b Před 5 lety +1

    የኔ ትሁት አቤት ስዎድሽ ልክ አንደ ባልሽ ክርስቲያን. እግዚያብሔር አምላክ ልጆቺሸን ይባርክ 🌺🌺🍀🍀😍😍😘😘🙏🙏🙏

  • @asmaakmal144
    @asmaakmal144 Před 5 lety +5

    በጣም ውብ ና ጀግና ሴት ነሽ አምስዬ እኖዶሽ አለን እናከብርሽ አለን እንዳንቺ አይነቶቹ ያብዛልን ፊልሙ ኦንላይን ላይ ወርዶ እስከማየው ይናፍቀኛል

    • @merifikadu7086
      @merifikadu7086 Před 5 lety

      Asma Akmalአምስዬ😀😀😀😀

    • @ejauae5055
      @ejauae5055 Před 5 lety +1

      የኔ ቆንጆ እርጋታሽ ሁሉ ነገርሽ ይመቻል የኔ ፍልቅልቅ

  • @hayu-zi6vp
    @hayu-zi6vp Před 5 lety +30

    ወዶ አይደለም ቴዶ የወደደሽ እውነትም ፀባየ ሰናይ ይገባሻል አንደበትሽ ደስ ሲል ከነመላ ቤተሰብሽ ሰላምሽን ያብዛው

  • @selinalove7274
    @selinalove7274 Před 5 lety +13

    ውበት ከእውቀት ጋር ፀባይሽ እርጋታሽ አንደብትሽ በቃ ምን ልበልሽ ሁሉን አምላክ ያደለሽ ነሽ በእውነት ።እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰቦችሽ ይስጥሽ ።አሜንንንንንን በይ

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 Před 5 lety +11

    በጣም ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው !!! ግን ግድግዳው ላይ የተደረገ ጌጥ አንዱም ኢትዮጵያዊነትን የሚገልጽ አይደለም ሁሉም አሜሪካ ሀገር ዘፋኞች ናቸው ። በርግጠኝነት የሀገር አችን ዉብ የሁኑ ሀገር በቀል የጥበብ ስራዎች አሉ እነሱን ብንጠቀም ለማለት ነው አመሰግናለሁ ።

    • @bizzib8724
      @bizzib8724 Před 5 lety

      Yesew studio tekeraytew new yemeslengal

  • @mahletdagne44
    @mahletdagne44 Před 5 lety +10

    ዉበት ሲለካ ኤሚ ነች ለካ እርጋታሽ ደስ ሲል ስለ ቤተሰብ ደስ በሚል መልኩ ነዉ የገለጽሽዉ፡፡

  • @ejxbbxhdh5757
    @ejxbbxhdh5757 Před 5 lety +2

    ዋውደስይላል አምስለትቆጆ ልጆችሺንያሳድግልሺ ከባላቢትሺጋር እድሜናጤና እየተመኚሁ

  • @akhtar9505
    @akhtar9505 Před 5 lety +3

    እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ እህታችን ልዩ ሴት ብየሻለሁ

  • @user-so9zc3tq1k
    @user-so9zc3tq1k Před 5 lety +4

    የኔ ጨዋ የጨዋ ልጅ መደነቅ ያንሰሻል ክፉ አይንካቹ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @user-hl2jq3wz1w
    @user-hl2jq3wz1w Před 5 lety +2

    እግዚአብሄር እደናተ መልካምያብዛልን በሪሱ አ400ሰው ማሰሪት እሪሱ ትልቅ የስሪ ፍጠሪ ነው ጠክሩ እግዚአብሄእ ይርዳችሁ የስሪችሁትም አስተማሪ ነው አስተዋይ ልብ ይስጠን አሜን

  • @aroneamen1645
    @aroneamen1645 Před 5 lety +2

    ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ ከኢትዮፕያ ዝነኞች አንደኛዋና ምርጧ

  • @yedingilmariyamlij3327
    @yedingilmariyamlij3327 Před 5 lety +2

    የንጉሱ ሚስት ንግስቷ የእውነት ልዩ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 4 lety

    የሚገርም ተፈጥሮ ከብዙ ስጦታ ጋር እርጋታሽ፣ቁንጅናሽ እንዴት ይማርካል ይህም ስጦታ ነው መታደልም ነው እግዚአብሔር እስከመጨርሻ ያዝልቅልሽ ።
    በእውነት ትክክለኛ ምርጫ ነው የሰጠው ለቴዲዬ
    ሀለታችሁንም ውድድ አስርጋችኃለሁ።🇲🇱🇲🇱🇲🇱💚💛❤💚💛❤

  • @mercyzerihun9665
    @mercyzerihun9665 Před 2 lety

    Wow!!! Amy hulunegerish konjo konjo nesh leloch kanchi yimaru aziye enameseginalen

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya9550 Před 4 lety +1

    እነ ስላም ተስፍየ ከአንች ብዙ ነገር መማር አለባቸው አለባበስ ስርአት እርጋታ ሀይማኖት አክባርነት

  • @lovegrace1303
    @lovegrace1303 Před 5 lety +3

    እኔ አላወኳትም ነበር ኮሜንት አይቼ ነው የቴዲ ሚስት መንዋን ያወኩዋት በጣም ጨዋ ጨዋ ያሳደጉዋት መሆንዋ ያስታውቃል እግዚአብሔር ይባርክሽ ውጪሽም ውስጥሺም ቆንጆ ቤተስቡ በሙሉ ተባረኩ፡፡

  • @user-pn6cd5ci8x
    @user-pn6cd5ci8x Před 5 lety +26

    ስታምሪ የንጉሴ ሚስት ንግስት ነሽ ስወድሽ❤❤❤❤😍😍😍😍💚💛❤

  • @bezabezaalemu9180
    @bezabezaalemu9180 Před 5 lety +61

    የቴዲ ልዕልት ፀባየ ሸጋ ቁንጂና ከስነስርአትጋ

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 Před 5 lety +1

    ዋው ኢንተርቪውን አይቼ ጨርሼዋለሁ በጣም ድንቅ ነው፡፡

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 4 měsíci

    ፍቅር እስከመቃብርን እንጠብቃለን በቃልሽ መስረት❤❤❤

  • @zeko-power
    @zeko-power Před 5 lety +2

    woooooooooooooooooooooooooooooooowwww sweet & smart so i stand ,salute for ur beauty.

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c Před 5 lety +7

    አለምሰት ሙጬ የኔ ውብ ስወድሽ ከነቤተሰብሽ ሰላምሽ ይብዛ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +1

    የንጉሳችን ንግስት ስወድሽ እረጅም እድሜናጤና ከነሙሉ ቤተሠቦችሽ መችነው ኢቱብላይ የሚለቀቅ ጓግቻለሑ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Před 5 lety +22

    ኤሚየ ስወድሽ ደግሞ ጥንካሬሽና መልካምነትሽ

    • @genetromi6314
      @genetromi6314 Před 5 lety

      ጀግና ነሸ እድሜ እና ጤና ከነሙሉ ቤተሰቦችሸ ይሰጥሸ በረቺ

  • @user-uz4yr8uy5s
    @user-uz4yr8uy5s Před 5 lety +7

    በጣም ጀግና ነሽ እግዛብሔር ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ

  • @naduubekele2163
    @naduubekele2163 Před 5 lety +7

    I am really proud of you.

  • @gy8086
    @gy8086 Před 5 lety +3

    Betam gobze eameya betam adnkish nge betly ye seat jegna neshe Ethiopiawntish yakorgale!!👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🙏🏽bravo egzhabhar ke melaw betsbshe ga yehun!!

  • @senayetedema5412
    @senayetedema5412 Před 5 lety +4

    Amy u are beautiful inside and out god bless u and ur family.

  • @alainaln9868
    @alainaln9868 Před 5 lety +2

    ኤም እርጋትሽ አነጋገርሽ እና አለባበስሽ ብቻ ሁሉ ነገርሽ ደስ የሚል እና ኢትዮጺያነትሽን የሚናገር ነው ከባለቤትሽ ከልጆችሽ ከቤተሰብና ካድናቂዎችሽ ጋር ሰላም ሽን ያብዛው!!!

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu Před 5 lety +4

    እግዚአብሄር ይርዳሽ የኔ ማር በተለይ ፍቅር እስከመቃብርን ሰርተሽ ባይ ደስ ይለኛል !! በርቺ

  • @kedolove1719
    @kedolove1719 Před 5 lety +71

    ምነው ካንችና ከባልሽ ቢማሩ አዲስ መጥ አርቲስት ተብዪወች ሁሉ ነገርሽ ይማርካል
    ማነው እደኔ ፊልሙን ለማየት የጉአጉአ

  • @user-yo2eo8xu8u
    @user-yo2eo8xu8u Před 5 lety +1

    የኔ ውድ ስወድሽ በስማም ምስጥ ብዬ ነው የሰማውሽ እልምሽ ስኬትሽ አሳብሽ ሁሉ በእግዚአብሔር ሃይን የታየ ይሁንልሽ ቤተሰቦችሽን ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልሽ

  • @user-fq3kb8sw6j
    @user-fq3kb8sw6j Před 5 lety +9

    አሚ የኔ አስተዋይ እዴት እዴምወድሽ ሺ አመት ንገሺ

  • @zaharezahara7408
    @zaharezahara7408 Před 5 lety +3

    የኔ ውብ ስወድሽ 😍😍😍👍👍👍

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 Před 5 lety

    እንዴት እንደምወድሽ ብታውቂ፡፡፡፡፡፡ አምለሰት እጅግ በጣም እወድሻለሁ የተረጋጋሽ አስተዋይ መልካም ልብ ያለሽ የፈጣሪ አብሮነት በግልጽ የሚታይብሽ ውብ ሴት አምላክ ዘመንሽን ሁሉ ይባርከው፡፡፡ የኔ ውድ

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 Před 2 lety

    ውብ የጎደለሽ የለም እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏♥️💐

  • @yeholagetaneh5492
    @yeholagetaneh5492 Před 4 lety +1

    The beauty, the talent, the courage , faithfulness in Ethiopian women is real tho

  • @addischelseacherkose5426
    @addischelseacherkose5426 Před 5 lety +3

    Congra yenekongo u are supper, Hero

  • @user-zb8jm4xk6f
    @user-zb8jm4xk6f Před 5 lety +10

    ድንግል ትጠብቅሽ የኔ ጨዋ

  • @yorditaytuadise855
    @yorditaytuadise855 Před 5 lety +1

    የኔ ውብ በርቺ በርቺ በርቺ ከዚህ በላይ እንደምትሰሪና ባነሳሻቸው ሀሳቦች ውጤት እንደምታመጪ ተስፋ አደርጋለሁ ከነቤተሰብሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @user-mj6vt5cj9h
    @user-mj6vt5cj9h Před 5 lety +3

    ማርርርር ሁሉን የሰጠሽ ቆንጆ
    ውበት ነሽ❤❤❤❤😍😍🌹🌹

  • @senkisenki2198
    @senkisenki2198 Před 5 lety +1

    ዉብ ነሽ ስርአት አለሽ ጀግና ነሽ
    የኢትዮጵያዊት ነሽ

  • @vzghzhzgshs6450
    @vzghzhzgshs6450 Před 5 lety +4

    የኔናት ምርጥ አርቴስት አችነሽ እረጋ ያለሽ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ እስከነቤተሰቦችሽ እንኳን ደስ አለሽ

  • @shalomethioisrael4515
    @shalomethioisrael4515 Před 5 lety +2

    Tiru mist yefetary setota nat anchem balshem edelgn nachehu e,r erejem edemy yesetechehu👏👏👏

  • @user-bl7ic5cj6i
    @user-bl7ic5cj6i Před 4 lety +1

    ልዩ ነሽ 💓😍👍🙏

    • @user-bl7ic5cj6i
      @user-bl7ic5cj6i Před 4 lety

      የኔ ማር ጌታ ይጠብቅሽ እስከ ውዱ ባለቤትሽ እሣከ ውዶች ልጆችሽ

    • @user-bl7ic5cj6i
      @user-bl7ic5cj6i Před 4 lety

      💘💘💘

  • @saramohammad3555
    @saramohammad3555 Před 5 lety +3

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለቴዲችን ለኤሚ ለመላው ቤተሰብሽ እመኛለው!!!

  • @user-qm1ol1xm1o
    @user-qm1ol1xm1o Před rokem

    አምለስት ውብ እኮ ነሽ ፀባይሽ እንዴት እንደምወድሽ

  • @senaysalhie5769
    @senaysalhie5769 Před 5 lety +4

    ሁሉም ምርጥ ነው እስቲዲዮውም ውብ ነው

  • @ancd5125
    @ancd5125 Před 2 lety

    የኔ ቆንጆ እርጅም እድሜ ከመላቤተሰብሸ ተመኘውልሸ ከመጥፌ ይሰውርሸ

  • @abebeteferi532
    @abebeteferi532 Před 2 lety +1

    አቦ ይመችሽ

  • @kingking-lr1rx
    @kingking-lr1rx Před 5 lety

    በጣም የምትገርም ሴት ናት, she knows what she is talking about. So professional, and ጨዋ.
    This is an example of good ethiopian women. Teddy pls yehone netela zema lekekelena deberonal.

  • @user-ee3jq4ce6h
    @user-ee3jq4ce6h Před 5 lety +2

    የኔ ማር ስወድሽ😘😘😘👌

  • @GalaxyGalaxy-rc1zl
    @GalaxyGalaxy-rc1zl Před 2 lety

    አቤት ስነስራት ፀባይሺ እዉነትም አመለ ሴት ነሺ

  • @Susu-hp4ie
    @Susu-hp4ie Před 5 lety +3

    Wow, fikir eskemeqabir bitseri ....it would be great

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 Před 5 lety +10

    ፍቅር እስከ መቃብር ቢቀድም ምርጫዬ ነው::

  • @user-cg8qz1tg3i
    @user-cg8qz1tg3i Před 5 lety

    አሚሊ ቆንጆ ስወድሽ እንኳን ደስ ያለሽ ቀጣዩ ድርሰት ልጅ መሆን አለበት ብዙ ልጆች እንዲኖሩሽ እንፈልጋለን እንወድሻለን ኑሪልኝ የኔ አስተዋይ ለኔ 1ኛ ነሽ ዉድድድድድድድ

  • @1Amhara1888
    @1Amhara1888 Před 5 lety +5

    ማርኪዬ 😘😘😘 💚💛❤️

  • @adinewbekele7464
    @adinewbekele7464 Před 5 lety +3

    No words for you and you are my all

  • @leaelisabet1244
    @leaelisabet1244 Před 2 lety

    እንዴት እኮ እንደምወድሽ የቁንጅና የስብና ልኩ ነሽ

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Před 5 lety +1

    የኔ ቆንጆ እርገታሽ ደስ ስትይ. የኔ ፀባይ ሰናይ የቴዲየ ንግስት