🔴 live 🔴ትላንትም ፣ዛሬም ፣ ነገምስለ ቤተክርስቲያኔ ዝም አልልም❗️❗️❗️ ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024

Komentáře • 26

  • @Gionawit16
    @Gionawit16 Před rokem +2

    እውነት ነው አሜን። በርቺ የቤተክርስቲያን አምላክ ክብር ያድልልን።

  • @user-ys3fn3rj4j
    @user-ys3fn3rj4j Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እናቴ። ኑሪልን። አንቺ የተናገርሽው ትክክለኛ እና እውነቱን ነው። በርቺ እናመስግናለን። ዘርሽ ይባረክ!!!

  • @user-no9wo5sn5n
    @user-no9wo5sn5n Před rokem

    አሜን 🙏

  • @yafetdesta2193
    @yafetdesta2193 Před rokem

    💒💒💒💒💒💒💒💒 እግዚአብሔር ይርዳን

  • @wagitame9564
    @wagitame9564 Před rokem

    Egziabher yabertash egnam sle betekrstian zim anlm

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Před rokem +2

    እውነት ነው፡ ቀልድ የለም በቅድስት ቤተክርስቲያን፡ እግዚአብሔርን ይዘን እንታገላለን።

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Před rokem

    ትክክል እናታችን ስለ እናት ቤተክርስቲያን ዘብ እንቆማለን

  • @alemhailemariam5097
    @alemhailemariam5097 Před rokem

    Amen Egziahbiher segawin yabizalish fatye

  • @user-vi2et5yk8f
    @user-vi2et5yk8f Před rokem

    Amen mlka

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 Před rokem

    በትክክል ። ግቡ እኛ አለን እየተባሉ እየተለመኑ ነው የገቡት ። ሲጀመር እኔ ምናቸውም ደስ አላለኝም ። ከዚህ በኋላም እነርሱን ለሦስተኛ ጊዜ ይመለሳሉ ብሎ መለመን ማባበል አያስፈልግም ።ቁርጥ ያለ ውሳኔ ያስፈልጋል ። ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነትን እንወዳታለን እናምንባታለን ብለው ካሉ ቁጭ ብለው ይማሩ ። ይሄው ይበቃቸዋል ። እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው ። እኛ ግን እንዳልሽው እራሳችንን መጠበቅ አለብን ።በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቅድስት ቤተ ክርስትያን ስም ሲነገድባት ዝም ብለን ማዬት የለብንም ። ትክክል ነሽ ፋንትሽዬ

  • @selam8348
    @selam8348 Před rokem +4

    እንኳን ደህና መጣሽ እናታችንን ፈጣሪ ይጠብቀን የኔ እንቁ በቤቱ ያጽናሽ እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልልን ወድ የተዋህዶ ልጆች ነገ ቅድስ ሚካኤል ነዉ እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @meazisisay4270
    @meazisisay4270 Před rokem

    Nurilene Fantuye..... Eme amlak titebekishe ....

  • @demissewhaile6244
    @demissewhaile6244 Před rokem

    ያስተላለፍሽልንን መልእክት ሳዳምጥ ደስታ ነው የተሰማኝ በጣም እናመሰግናለን ለወደፊቱም በዚሁ መልኩ በርቺልን እኛም ከጎንሽ ነን

  • @degeneshsheway8628
    @degeneshsheway8628 Před rokem

    እውነት ነው ዝም ማለት የለብንም

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 Před rokem +2

    እግዚአብሔርማስተዋሉንይስጠን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před rokem

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኮን ደሕና መጣሽ እሕታችን

  • @user-no9wo5sn5n
    @user-no9wo5sn5n Před rokem +2

    እንኳን ደህና መጣሽልን እናታችን እግዚአብሔር ፀጋሁ ያብዛልሽ

  • @zadelove4676
    @zadelove4676 Před rokem +1

    እዳው ከባዲነው እግዚአብሔር ቤቱን ያጥራ እግዚአብሔር እዲሜ ይስጥሽ

  • @memeaiby3177
    @memeaiby3177 Před rokem

    እግዚአብሄር ማሰተዋልን ይሰጥ!!!

  • @user-qh3mm6ku8g
    @user-qh3mm6ku8g Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን በትክክል እግዚአብሔር ያስበን በፀሎት መበርታት ነው እግዚአብሔር ይዋጋልን ጳጳስም ሆነ ካህን ወይንም መለኩሴም ሆኑ መምህራን ነን ባዬቹ በገሀድ ያስታውቃሉ ግን ሀይባይ አጡ

  • @asterfseha9097
    @asterfseha9097 Před rokem

    👍👍👍

  • @sofanitepilupader2424

    እንኳን ደህና መጣሽ እውነት ነው ተባረኪ እሺ

  • @user-no9wo5sn5n
    @user-no9wo5sn5n Před rokem

    ጉባዬ ቢኖር 😥😥😥😥

  • @gool745
    @gool745 Před rokem

    Takakl new antachan faxri yabraksh

  • @Yekrta-LLB
    @Yekrta-LLB Před rokem +1

    እንኳን ደሕና መጣሽ ፋንትነት / በቸኛ ተከራካሪ / ለቦጎ ነው በዚህ ግዜ አገርሽ ያሰገባሽ በበብዙ እንጠብቅሻለን /እነ እውቁ ሰባኪያናቹ ሰለ ፍኖተ .... ዝም ያሉበት ነገር በጣም ይገርማል።ልክ ነሽ ጸሎት ያሰፈልገናል / ያንን ቸርነት ተዪው ግማሽ ነበረ አሁን ሙሉ መሆኑን በማዲያ ወጥቶ እይኑ እሰከሚቀላ አነቻ/አንተ ማነህ ከማን ትበልጣለህ ያለ ሰው ነበር።ለኔ የተመለሱ ሰዎች እንደማንም መእመናን እንጂ ሌላ ቀርቶ ታቦት በወጣበት ሰአት መጸሐፍም እንዳይሽጡ ምንም ነገር /ቢያንስ 5 አመት /2ተኛ የሔዱትማ በቃ / ለማንኛውም ሲኖዶሱ መልስ እንዲሰጠን በትህትና እንጠይቃለን።አሁን ተጋልጠዋል ንኳንም አጋለጣቸው 👉 ሰለዚህ ሳያቃጠል በቅጠል ቢሆን ጥሩ ነው።

  • @ayichenegash2572
    @ayichenegash2572 Před rokem

    Fantuye ye anchi ye youtube ware leyaskomen ayichilm