Freelancer ምን ማለት ነው? እንዴት ኢትዮጵያ ውስጥ መስራት ይቻላል?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ በዚህ ቪድዮ ሀገራችን ውስጥ freelance ስራዎች ምን ይመስላሉ እንዴትስ መጀመር ይቻላል የሚለውን ከእንግዳዬ ይስሃቅ አምደስላሴ ጋር እናወራለን።
    በ Freelance ዙሪያ ያላችሁን ማንኛውም አይነት ጥያቄዎች ከስር Comment ላይ አስቀምጡልን እኔም ይስሃቅም ገብተን እንመልሳለን።
    Find Yishak on
    Linkedin - Yishak Amdeselassie
    Instagram - @isaacbit
    ቪድዮውን ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት LIKE 👍 SUBSCRIBE ማድረግ እንዳትረሱ 🙏
    ያላችሁን ማንኛውንም አስተያዬት ከስር ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ 👇
    ቀጣይ ስለምን ልስራላችሁ አሁንም 👇COMMENT
    ሊያዋራኝ የሚፈልግ ሰው Instagram 👉 @yonas_moh Text me
    Follow me on
    Tiktok : @yonas_moh
    instagram : @yonas_moh
    facebook : @yonas_moh

Komentáře • 115